10. Yekirbe በረከት ተስፋዬ መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ የቅርቤ Live Concert

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 720

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 7 місяців тому +339

    ይህ ሙዝሙር ግን ለምንድን ነው የኔ መዝሙር የሚመስለኝ ቤኪሻ በጣም ነው በእንባ ምሰማው😭😭😭😭😭😭💎🎬🪇🪕🎧🥁🎷🪈🙌🎻🎤🎥💎💎💎💎

  • @YABISRAYABU-km2bs
    @YABISRAYABU-km2bs 7 місяців тому +376

    ኧረ ዛሬ አመት በአል እየመሰለኝ ነው ዝም ብሎ ደስ ይለኛል 🎉🎉😂😂😂

    • @JeremyMark-nk1ye
      @JeremyMark-nk1ye 7 місяців тому +13

      Ke eyesus gar hulgize destegna nen❤❤❤❤

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee 7 місяців тому +8

      ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ!

    • @itsmee5496
      @itsmee5496 7 місяців тому +3

      Amen ❤

    • @tamiratmanamo2400
      @tamiratmanamo2400 7 місяців тому +3

      ሰርግና ምላሽ ነው ዛሬ 😅

    • @GodArmy-ri3ry
      @GodArmy-ri3ry 7 місяців тому +11

      የእኔ ይለያል ያለሁበትን በመንፈስ ቅዱስ ረሳው ኡኡኡፈፈፈፈፈ😢😢😢😢

  • @eyosiyas_nazrawi
    @eyosiyas_nazrawi 7 місяців тому +106

    ቤኪዬ አንተ ለዚች ምድር እንደ ስምህ በረከት ነህ!!!❤️❤️ ቤኪዬ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ባስቀመጠው የዝማሬ ፀጋ ነፍሴ እና መንፈሴ መዝሙሩን በሰማውት ልክ ይታደሳል።🥹😇🧖‍♂
    ከቁጥር 1-3 ያሉትን አልበሞች በሰማሁት ቁጥር ለኔ አዲስ ነው።🙌🙌
    ቤኪዬ በጣም እንወድሃለን ተባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏

  • @betsiabe8232
    @betsiabe8232 7 місяців тому +129

    ሰው የሚያውቀው ጉብዘናዬን
    መች አየ ገመናዬን
    ሸፍነሀው ጉላቴን
    የሚታየው ግን ሙላቴ
    ኢየሱስ😥😥🎸🎹🎤🎷🎶

  • @TigistSiyum-wd3hs
    @TigistSiyum-wd3hs 7 місяців тому +13

    በፀሎት የታሸ ዝማሬ!!!!!!!!
    ዘርህ የጠላትን ደጅ ይውረስ!!!

  • @netsisimion4170
    @netsisimion4170 7 місяців тому +68

    አብሮኝ ነው ኢየሱስ ትሁቱ😭

  • @EyuelDemisis
    @EyuelDemisis 7 місяців тому +137

    ይህ ድንቅ concert ላይ የነበራቹ እድለኞ እስቲ Like

  • @abelayeGOD
    @abelayeGOD 7 місяців тому +33

    I am gena 15 years ald but this song is all my 15 years stiry i can't listen this song with out tear bekiye be blessed

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 7 місяців тому +26

    🔥🔥🔥 " ሳይዘው ሳይገድበው ትልቅነቱ አብሮኝ ነው እየሱስ ትሁቱ "
    አቤት ይሄ ጌታታታታ እንዴት ይገርማል?! 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Barkan_addis
    @Barkan_addis 7 місяців тому +33

    እየሱስ የቅርቤ ነው ሊያውም ከእስትንፋሴ እጅግ የቀረበ
    😊

  • @TebazuBekeleOfficial
    @TebazuBekeleOfficial 7 місяців тому +15

    በቃ በቃኝ ብቸኝነት ኢየሱስን ካገኘሁ በኃላ ቤኪ ወደ ጌታ እንድመጣ ያደረገኝ ያንተ መዝሙር ነው😭😭😭😭😭

  • @gelilafikadu6830
    @gelilafikadu6830 7 місяців тому +27

    ከሲኦል መውጣቴ ይበቃኝ ነበረ
    በዚያም አላበቃም ፍቅሩ ጨመረ
    ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ
    አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ 🥰
    የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
    ❤️እየሱስ❤️

  • @Terefehirgamo
    @Terefehirgamo 7 місяців тому +24

    የመዝሙሩ ታርክ ባለቤት ነኝ
    ጌታ ሆይ እወድሀለው🙏

  • @Eyahale
    @Eyahale 7 місяців тому +22

    በእንባዬ ቋንቋ መምህሬን የማናግረው መዝሙር❤
    በረከት በዚህ መዝሙር አሸነፍከኝ😭😭 ትገርማለህ በረከት አከብርሀለሁ እሺ😭😭

  • @betsegawmangistu369
    @betsegawmangistu369 7 місяців тому +16

    ሙሉ መዝሙሩን እያለቀስኩ ነው የሰማውሁት 😢 ኢየሱስ የቅርቤ ነው

  • @JesusHope01
    @JesusHope01 7 місяців тому +17

    ይህን መዝሙር መዘምር ይከብደኛል እንባ 😭😭 ይቀድመኛል የቅርቤ ሚስጥረኛዬ ኢየሱሴ

  • @mekideswale3566
    @mekideswale3566 3 місяці тому +3

    ዞር ብዬ መንገዴን አቤት የኔ ጌታ ከየት እንዳነሳኧኝ አቤት የና ያንተ ሚስጥር እኮ አይወራም😢😢😢😢😢

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 5 місяців тому +11

    ዞር ብዬ ወደ ኃላ መንገዴን ሣይ ሳየው ኢየሱስ ባይኖር የለሁም😢😢

  • @HabKok78
    @HabKok78 7 місяців тому +4

    ቤክ❤ ለእኛ ከአምላክ የተሰጠህን ምርጥ ስጦታችን ነህ! ሁሌም እባረክብሃለዉ!
    ስለ አንተ እየሱስን ሁሌም አመሰግነዋለሁ ስሙን እባርከዋለሁ! ፀጋው ይብዛልህ ቤክዬ❤ ተባርከህ ቅር❤!

  • @hailuelias2718
    @hailuelias2718 7 місяців тому +5

    አረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢ ቤኪዬ እዴት ያለ መባረክ ነዉ ነፍሴ ረሰረሰችበእንባ በፀሎት መንፈስ ደጋግሜ ነዉ እየሰማዉክ ያለሁት ዘመንክ እየዘመርክ ይለቅ

  • @eliasgezahegn
    @eliasgezahegn 7 місяців тому +11

    “እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።”
    - ዕብራውያን 6፥10

  • @tsegayeberhanu2901
    @tsegayeberhanu2901 7 місяців тому +5

    ቤኪ ፀጋው ከዚህ በበለጠ በብዙ በእጥፍ ይብዛልህ... ከጌታ እጅ ውጪ በምንም አትያዝ።

  • @ABIABINI
    @ABIABINI 7 місяців тому +14

    My favourite song. Omg😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️እሱ የቅርቤ ነው ከማንም😭😭😭😭

  • @SamuelAbraham-tn9ny
    @SamuelAbraham-tn9ny Місяць тому +2

    እውነት መንገድ ሕይዎት በትክክል የምያሳይ መዝሙር
    ሁሌ ስሰማ ደስታ ይሰማኝ❤❤❤❤

  • @hannalulu4576
    @hannalulu4576 2 місяці тому +3

    የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
    ከማንም ይልቅ የምትቀርበኝ፣ከማንም ይልቅ የምትረዳኝ እየሱስ
    በምን ቃል ልግለፅህ❤❤❤❤

  • @davedula7
    @davedula7 7 місяців тому +15

    የትህትናው ጥግ ለእኔ ከእስትንፋሴ ይልቅ ቅርብ መሆኑ❤❤❤❤

  • @rokofficialchannel
    @rokofficialchannel 7 місяців тому +18

    እየሱስ የቅርቤ ነህ የቅርቤ Amen
    beki tebarek

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 18 днів тому

    😢😢😢 love of God His loyalty in time of my crisis 😢what an wonderful God who send His own son to save this wicked world sinful world Shed blood of Jesus Christ 💔 what final love no love like Jesus Christ loved us amen ❤

  • @tsegayeberhanu2901
    @tsegayeberhanu2901 7 місяців тому +8

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተ ከማንም እና ከምንም በላይ የቅርቤ ነህ። ኢየሱስ ብቻ የቅርቡ የሆነ የቅርቤ....ይበል.....አሜን.....የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ....

  • @Hop930
    @Hop930 7 місяців тому +8

    crying in my office....colleagues noticed me . May the spirit you carry live with you forever.

  • @LydiaLydia-z4w
    @LydiaLydia-z4w Місяць тому

    ስሰመውው በጣም ደስ ይለኛል ተባረኪ🙏

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 7 місяців тому +4

    ኢየሱስ ክርስቶስ የእኔ አምላክ, የእኔ ወዳጅ... አመሰግናለው::

  • @meseret5776
    @meseret5776 7 місяців тому +10

    በሰዎች መዕል ወይም ለብቻዬ ድምፁን ያሰማኛል አብሮኝ ነው ጌታዬ በዚህሂድ በዚያ ሂድ እየለኝ ጠላቴ ማሣውን አለፍኩኝ አምላኬ የመከረኝን ሰምቼ አለፍኩት ስቱን የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ🙌🙌🙌

  • @Lifeber
    @Lifeber 7 місяців тому +7

    Who is like our God who loves us eternaly...praise his name always.

  • @LawofGod
    @LawofGod 7 місяців тому +135

    Any one who lives outside Ethiopia and connects to spiritual people always gets transformation ! His life changed forever !

    • @salsawitkebede973
      @salsawitkebede973 7 місяців тому

      I think he want to say people who live outside Ethiopia focus on materials that don't help their spiritual life, so first, they should seek the kingdom of God. The rest will add @honeyb4984

    • @SaronAnchemo-lm1oe
      @SaronAnchemo-lm1oe 7 місяців тому +7

      Yes its best best music forever for album I like this music a lot

    • @ejersatesfayeofficial2687
      @ejersatesfayeofficial2687 7 місяців тому

      ? Only connect with God gets transformation

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 5 місяців тому +3

      spiritual people or Christians .There is a difference .

    • @AbrahamMamoAbraham
      @AbrahamMamoAbraham 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

  • @aleneamemayehu208
    @aleneamemayehu208 7 місяців тому +9

    ሰእምባ እየታጠብኩ ነው ደጋግሜ እየሰማሁት የጌታን ነምህረትና ትእግስት ፤ቸይና ተሸካሚነቱን በመዝሙሩ ውስጥ አየሁት። It is touchy song. Beki your blessing.

  • @mekideszekariyas
    @mekideszekariyas 7 місяців тому +8

    ኢየሱስዬ ታውቃለህ ያላንተ የኔ የምለው እንደሌለ ...ዞር ብዬ ወደ ኃላ መንገዴን ሳይ ያንተ እንጂ የኔ ኮቴ አይታይ፣ አባጣ ጎርባጣውን እኔ መውጣቴ ይዘኸኝ ልክ እንደ አባቴ❤❤❤❤❤

  • @happyvibes-b2p
    @happyvibes-b2p 7 місяців тому +20

    ከሲዖል መውጣቴ ይበቃኝ ነበረ
    በዚያ አላበቃም ፍቅሩ ጨመረ
    ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ
    አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ
    ሳይዘው ሳይገድበው ትልቅነቱ
    አብሮኝ ነው ኢየሱስ ትሁቱ
    የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ (2X)
    ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ
    የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
    ከእስትንፋሴ ይልቅ ይልቅ የቅርቤ ነህ
    ፊትህን ተርቤ መቼ መቼ አጣሁህ
    የሆድ የውስጤን ታውቀው የለም ወይ ሳልተነፍስ
    ውዴ ኢየሱስ
    ሰው ሚያውቀው ጉብዝናዬን
    መቼ አየ ገመናዬን
    ሸፍነኸው ጉድለቴን
    ሚታየው ግን ሙላቴ
    የቅርቤ...
    ዞር ብዬ ወደ ኋላ መንገዴን ሳይ
    የአንተ እንጂ የእኔ ኮቴ አይታይ
    አባጣ ጎርባጣውን እኔ መውጣቴ
    ይዘኸኝ ልክ እንደ እናቴ
    ምንም ባሳዝንህ በድካሜ
    ታግሰኽ አቆምከኝ መድህኔ
    ሰው ሚያውቀው...
    በሰዎች መሐል ወይም ለብቻዬ
    ድምፁን ያሰማኛል አብሮኝ ነው ጌታዬ
    በዚህ ሂድ በዚያ ሂድ እያለኝ
    ጠላት የማሰውን አለፍኩኝ
    አምላኬ የመከረኝን
    ሰምቼው አለፍኩኝ ስንቱን
    የቅርቤ...
    ሰው ሚያውቀው...
    የቅርቤ...

  • @Be8tys
    @Be8tys 15 днів тому

    የቅርቤ ልበል 😭😭😭 አቤት ሞገስ ኢየሱስ ትህትናህ አቤት ትዕግስት ኢየሱስ ምን አይነት ደግ ነው ልቤ እርፋለች🙏 አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ😍😍

  • @shelemedegefa7134
    @shelemedegefa7134 19 днів тому

    I can't get enough of our brother's song, may the Lord bless your time and ministry.

  • @DebesayDebesay
    @DebesayDebesay 7 місяців тому +3

    እውነት በሂወት ጛዳና እየሱስ ስመርጥ ምን ኣይነት ትእድልት ነው ከዚ ምበልጥ givet የለም በሂወት ውስጥ...........ክብር ለ'ኣባቢ ንጉሱ❤❤❤

  • @ItsMe75586
    @ItsMe75586 6 місяців тому +1

    በብቸኝነቴ በዚህ ሰአት ያፅናናኝ መዝሙር ኢየሱስ የቅርቤ ብቸኝነቴን ያስረሳኝ ያፅናናኝ የሰማይ ዝማሬ በእንባ የምሰማው ዝማሬ እራሱ አባቴ እራሱ ኢየሱሴ ያለበት መዝሙር....

  • @BrukMulatu-rb9id
    @BrukMulatu-rb9id 7 місяців тому +1

    አቦ ተባርከ ቅር ቤኪ የምደንቅ የእግዚአብሔር ጸጋ የምታየው ወንድማችን ጌታ ይባርክህ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfahunLasemo-xi9mg
    @TesfahunLasemo-xi9mg 7 місяців тому +4

    ቤክዬ እዛዉ ቅር!!! Fire of true worship

  • @jesusislord149
    @jesusislord149 7 місяців тому +5

    ሰው ሚያዉቀዉ ጉብዝናዬን ....🔥🔥እየሱስኮ ይለያል ሁፍፍፍፍፍ የቅርቤ ጓደኛዬ ሂወቴ ማንነቴ ክብሬ ሞገሴ ጌታዬ አዳኛ መድሀኒቴ ሁሁሁሁሁሁ የቅርቤ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ንጉሴ 🔥🔥 ፀጋ ይብዛልህ ቤኪ 🙌

  • @misganajohn
    @misganajohn 7 місяців тому +4

    እስከምላቀቅ በጉጉት ስጠብቀው ነበር በኢየሱስ ደስ ያለው ማን ነው

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 7 місяців тому +3

    እየሱሴ ክኔ ጋር ሆነ ስንቶ አስልፍኝ
    እየሱስ ጌታዬ ስምህ ይባረክህ እውነት
    በእየስሱ ስም ትባርክህ ምዝቅኝችም በእየሱስ ስም ይባረክሁ❤❤❤❤❤❤

  • @samitube7948
    @samitube7948 7 місяців тому +4

    የቅርቤ ነህ ብልህ ሁሌም ምኮራብህ
    ሲከፋኝ ስትመክረኝ ሁሌም ምትፅናናኝ
    ደጉ ጌታ ኢየሱስ የኔ ስብራት ጠጋኝ
    ኢየሱስ የቅርቤ ነህ ❤❤❤

  • @HirutHunde
    @HirutHunde Місяць тому +1

    ጌታ ይባርክ ቤኪዬ❤❤❤🎉

  • @yorditesema4035
    @yorditesema4035 7 місяців тому +15

    ሰዉ ሚያውቀዉ ጉብዝናዬን
    መች አየ ገበናዬን
    ሸፍነኅው ጉድለቴን
    ሚታየው ግን ሙላቴ😭😭 አባ

    • @DinaDina-j7v
      @DinaDina-j7v 6 місяців тому

      Eyesus😢😢😢😢😢😢

  • @MerryChristian-yl3fd
    @MerryChristian-yl3fd 7 місяців тому +3

    እየሱስ ለኔ ቅርቤ የምር ይህን መዝሙር ሰሰማው አልችልም እንባ ይቀድመያል ውይ እየሱስ አንተ ቅርቤ ነህ ።ያኔ ጰዉሎስ እስር ቤት ሆኖ ጌታ ቅርቤ ነው እንዳለ ለኔም ልክ እንደዛ ነው በእያንዳንድ ሒወቴ ውስጥ አሻራው አለብይ ውይ ብቻ አውርቼ አልጨርስም ይመስገን ጌታ ቅርቤ ሆኖ የደገፈይ🙏🙏🙏🙏

  • @AwekeTariku
    @AwekeTariku 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር እድህ ነዉ የፍቅር አምላክ ነው አሜን ምን ያስፈራናል

  • @ነህምያ
    @ነህምያ 7 місяців тому +5

    ኧረ ኡኡኡ ጌታ ሆይ ምን ዓይነት ሰው ነው የሰጤሄን ቤክዬ ይህ መንፈስ በሀዋሳም ይቀጥል ❤❤❤

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 7 місяців тому +5

    ቤካዬ የኔ ውድ እንዴት እንደሚበረክብህ እኮ ልነግርህ አልችልም ብቻ በብዙ እወድሃለሁ ተባረክልኝ አንተ የትዉልዴ በረከት ነህ❤

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 6 місяців тому +1

    ልጃችን በረክ እግ/ር አምላካችን ዘመንህን ይባርክ፡፡ጌታችን ከሁሉም ይጠብቅሃል፤ ሁልጊዜ ራስህን ከራስህ፣ በሆኑ ምክንያቶች ከሚሳበብ ልቅ አካሄድና ጥቅማ ጥቅም የመጠበቅ ኃላፊነት ግን የአንተ መሆኑን ለአፍታ እንኳ አትዘንጋ፡፡ አሁንም ሆነ እስከ ዘላለሙ በነዚህ አመፃዎች ራሳቸውን አውድመው የማያስተውሉ ብዙዎች ናቸውና፡፡

  • @AbdiNasir-ib5hq
    @AbdiNasir-ib5hq 5 місяців тому +2

    Yikrbe🙏🙏

  • @eyasutefer6229
    @eyasutefer6229 5 місяців тому +1

    Tebarek beke ❤❤❤

  • @AmareAdane-u7k
    @AmareAdane-u7k 7 місяців тому +3

    ይህ የእግዚአብሔር ሞገስ ካልሆነ ምንም ልሆን አይችልም ተባረክ ቤክ❤

  • @mehretyebezalte3062
    @mehretyebezalte3062 6 місяців тому

    Abayehoye yekerbe Lebelhe yekerebe kebr lesemeh yehun 🙏

  • @ShitayeHmariyam
    @ShitayeHmariyam 4 місяці тому +1

    Ye kerebae nh ante eyesus kereb nh lehulachenem kemanem belay😢😢 beki tebarek

  • @winsolomon7772
    @winsolomon7772 7 місяців тому +2

    አንተ እንደስምህ ለምድራችን for our generation በረከት ❤ bless you more and more ❤🙏🙏 እየሱስን ብቻ የምታሳይ ዋዉ 🙏🙏🙏

  • @adisolomon
    @adisolomon 7 місяців тому +15

    ዞር ብዬ ወደኋላ መንገዴን ሳይ
    የአንተ እንጂ የኔ ኮቴ አይታይ
    አባጣ ጎርባጣውን እኔ መውጣቴ
    ይዘህኝ ልክ እንደ እናቴ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hiwotyasin8597
      @hiwotyasin8597 7 місяців тому

      😭😭😭😭😭😭 My Jesus

  • @MaruYideg
    @MaruYideg 4 місяці тому

    የልብ ወዳጅ ኢየሱስ እዉነተኛ ረዳት ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ስንቱን ሸፍነህ አሳለፍከኝ

  • @BetelTamirat-x2k
    @BetelTamirat-x2k 5 місяців тому

    Wey bekiye tawekaleh ke ante gar kume amelaken mamelk ejig betam enafekalehu birekrek belelgn

  • @DanaBekele
    @DanaBekele 7 місяців тому +2

    በዚህ ዘመን ጌታ ወጣቱን ማስመለጫ መንገድ አድርጎሃል ቤኪ አይወሰድብህ ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህ በጌታ በት ይለቅ

  • @dawitm.bekele3607
    @dawitm.bekele3607 7 місяців тому +1

    የሆድ የውስጤን ታውቀው የለም ወይ ሳልተነፍስ ውዴ እየሱስ፡፡

  • @sintayehuteshome9339
    @sintayehuteshome9339 6 місяців тому +4

    Yehe yemezemure degese biyameletege noro tsetsetunem Alechelwem nebere

  • @adonias1869
    @adonias1869 7 місяців тому +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።
    ፀጋ ያብዛልህ።
    ይብን የሚፈውስ መንፈስን የምያድስ መዝሙር።

  • @davemerid7925
    @davemerid7925 7 місяців тому +5

    ኦው ምን አይነት አምልኮ ነው
    ቤክዬ የረዳህ ያገዘህ ኢየሱስ ይባረክ❤🙏

  • @buruki4864
    @buruki4864 7 місяців тому +3

    ዎይኔ ይህ ማዝሙር ስሳማ ሁሉ 😭😭😭 ብክዬ ታባረክ አብቴ ❤❤❤

  • @EmebetMedfu
    @EmebetMedfu 4 місяці тому

    Eyesus getaye keber le ante yehun!!!!!
    Beki tebarek

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 7 місяців тому +1

    ቤኪዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ነብስም አልቀረልኝ❤

  • @chalaseyum3377
    @chalaseyum3377 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤Holy holy hoooooly🙏🙏🙏

  • @GechGech-r5b
    @GechGech-r5b Місяць тому

    ተባረክ
    ከእስትንፋሴ ይልቅ ይልቅ የቅርቤ ነህ

  • @rohobotbekele8944
    @rohobotbekele8944 7 місяців тому +5

    😭😭😭😭😭😭😭
    ሰው እሚያውቀብ ጉብዝናዬን መች አየ ገበናየን ሸፍነኧው ጉድለቴ ሚታየው ግን ሙላቴ🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾😭😭😭የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 7 місяців тому +3

    የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ😢
    ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ😭❤

  • @davidtume
    @davidtume 7 місяців тому +2

    UUUUUU ኢየሱሴ የኔ ጉድለቴን ሸፋኝ የኔ የግሌ የውስጤ ስያዝን የምታጽናናኝ❤❤❤❤❤

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 5 місяців тому +1

    በረከት ተባረክ 🙏🏼🙏🏼😊😊😊

  • @YifruBogale
    @YifruBogale 10 днів тому

    ድንቅ ዝማረ ነው wow ❤❤❤❤

  • @hiwotassefa5352
    @hiwotassefa5352 17 днів тому

    Ohh Jesus you are amazingly faithful❤❤❤❤

  • @Emawayeshali
    @Emawayeshali 7 місяців тому +1

    ወንድሜ በብዙ ተባረክ

  • @AsterMulugeta-o7u
    @AsterMulugeta-o7u 7 місяців тому +2

    እውነትም የቅርቤ፤ መቼም የማይተወን እየሱስ ስላለን የተባረከ ይሁን! አሜን ተባረክ እየሱስ!!!!

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 7 місяців тому +2

    ድንቅ ነው። ጌታን የሚያሳዩ ዝማሬዎች። እናመሰግናለን።

  • @TegaLove-n2k
    @TegaLove-n2k 5 місяців тому

    ቤኪዬ እግዛቢሔር ፀጋው ያብዛልህ በጣም ነው የምንወድህ ፀጋው ይጨምርልህ❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍🙆🙆🙆🙆😹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @realistic5356
    @realistic5356 4 місяці тому +1

    Blessing of this Generation😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @GaleAyele-qn5ye
    @GaleAyele-qn5ye 6 місяців тому

    ቤክዬ ፀጋ ይብዛ በመዝሙረ በጣም ነው እሚባረከው አሜን ❤❤❤

  • @AyenewGetachew-o9j
    @AyenewGetachew-o9j 11 днів тому

    ሰው ሚያውቀው ጉብዝናዬን
    መች አየ ገበናዬን
    ሸፍነኸው ጉድለቴን
    ሚታየው ግን ሙላቴ
    .
    .
    .
    የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ

  • @tsegeredakelemu1183
    @tsegeredakelemu1183 7 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤ ለዚህ መዝሙር ቃል አጥቻለሁ

  • @TemeGirma-lm1cn
    @TemeGirma-lm1cn 5 місяців тому

    ይሄን መዝሙር ሁሌ ስሰማሁ፤ አንድ ነገርማ አለ አልቅሸ 😭😭የሚወጣልኝ። ዘማሪ በረከት ተስፋዬ ብሩክ ነህ!

  • @mahitabeke
    @mahitabeke 7 місяців тому +1

    ይህን መዝሙር ሳላለቅስ መስማት አልችልም አልችልም የኔ የራሴ ነው ሚመስለኝ ቤኪዬ ለምልምልን

  • @abijos_t
    @abijos_t 7 місяців тому +2

    😢😢😢 ኢየሱስ የቅርቤ
    ቤኪዬ ተባረክ 🙏

  • @tesfahunsharifo54
    @tesfahunsharifo54 7 місяців тому

    ሸፍነሄው ጉለቴን
    ተባረክልን በካችን ወዳሀለሁ

  • @yerusalemhailezgi3486
    @yerusalemhailezgi3486 4 місяці тому

    Each and Every worship of this night has been HEAVENLY!!!!!k🙏🙏✨✨❤️❤️❤️

  • @ZinabaMatiyos
    @ZinabaMatiyos Місяць тому

    አሜን አሜን ተባረክ በርዬ

  • @meheretsolomon825
    @meheretsolomon825 2 місяці тому

    ቤኪ ተባረክ!!

  • @Dani-jse
    @Dani-jse 5 місяців тому

    😮wow tebarkuligni ❤❤❤

  • @shibire7870
    @shibire7870 5 місяців тому

    Hallelujah hallelujah birye tebarkilen ❤❤

  • @ELORA235
    @ELORA235 7 місяців тому +2

    Tebarek bekiye

  • @odaadola8910
    @odaadola8910 7 місяців тому +1

    ተባረክ አግዚአብሔር ይባርክ ❤️🙏

  • @abelchufamo5522
    @abelchufamo5522 5 місяців тому

    በፀሎት የተቀመመ መዝሙር በሰማሕው ቁጥር ልብን የመንካት አቅሙ በጣም ከፌተኛ ነው።❤❤