What an amazing anointed song tebarek this is the perfect song for the man of God Aklilu we love him so much the Lord is using him mightily to save so many lives especially for the young generation. I pray he will fulfilled the purpose of God in his life. Women of God tebarek 😍
ያንን ደራሽ ውሃ የጥፋት ማዕበል
በቃ ሲል አበቃ እለፍ ሲል አልፏል
ሊያጠፋኝ ነበረ ሊያስቀረኝ በአጭሩ
ከአጥፊው ቀደመ ፈጥኖልኝ ማዳኑ
ነውር ነው ባልዘምር ከእሳት ተነጥቄ
ችዬም አልቀመጥ እጅ እግሬን አጥፌ
ታዘቡኝ ወዳጆች ምታውቁ ስለ እኔ
እርሱ ባይደርስልኝ ሞቼ ነበር ያኔ
ብጮህ አይወጣልኝ ልክ እንዳበደ ሰው
የማደርገው ሁሉ የምሰጠው አነሰው
አነሰው የማደርገው ሁሉ
አነሰው የምሰጠው ሁሉ
አነሰው ለኢየሱስ አነሰው
አነሳው የማደርገው ሀሉ
አነሰው ምዘምረው ሁሉ
አነሰው ለውዴ አነሰው
እንደገና አዘመረኝ ሲጠበቅ ሀዘኔ
እንደገና እድሜ ሰጠኝ ሲጠበቅ መርዶዬ
እንደገና ላይመለስ ድቅድቁ ሌሊቴ
እንደገና በምህረቱ ብሩህ ሆኗል ቀኔ
እንደገና ራራልኝ
እንደገና አዘነልኝ
እንደገና ቸር ስለሆነ
እንደገና እቤቴን አየ
እንዲህ አልነበረም ያለፈው አመቴ
ነገር ጨላለመ ክፉ አዘነ ልቤ
ያድናት አምላኳ አሉኝ እስኪ ይምጣ
የሞት መውጊያ ሰብሮ ጠላቶቼን ቀጣ
ነውር ነው ባልዘምር ከእሳት ተነጥቄ
ችዬም አልቀመጥ እጅ እግሬን አጥፌ
ታዘቡኝ ወዳጆች ምታውቁ ስለ እኔ
እርሱ ባይደርስልኝ ሞቼ ነበር ያኔ
ብጮህ አይወጣልኝ ልክ እንዳበደ ሰው
የማደርገው ሁሉ የምሰጠው አነሰው
አነሰው የማደርገው ሁሉ
አነሰው የምሰጠው ሁሉ
አነሰው ለኢየሱስ አነሰው
አነሰው የማደርገው ሀሉ
አነሰው ምዘምረው ሁሉ
አነሰው ለውዴ አነሰው
Yene konjo tabrikkkk ❤❤❤
Tebarek ❤❤❤❤❤minich yarigish geta
Geta yibarkish meazii❤❤
Amen Amen Amen
❤
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ይህን መዝሙር ስሰማ ግን ልቤ በሀሴት በደስታ ተሞልቶ ሳላውቀው ድንገት እንባዬ ይፈሳል ዘማሪት አመሰግናለሁ ይህን መልካም መዝሙር ስለሰጠሽን
Glory to God🙏
እኔም እዳቺ
እየሱስ ይወዳቹሀል😊
❤❤
Ortodox Mehon Pente Minim Fayda yelem Eyesusin Mawek Mamlek Beki newu
ጌታ ከ5ቀን በፊቴ ከመኪና አደጋ ታደገኝ::🙏🙏🙏🙏
ተራራየን አናገረው ዞር በል አለው
ደልዳላሜዳ ሁን አለው
ማእበል ወጀቡን ገፀሰው
ፀጥ በል አለው
ብረሃና ደምቆ በራ በጨለማው ላይ
ጭነገፋና ሞትን እንዴላይ
ነበልባሉም እንዳይፈጀኝ ሀይሉን ወሰደው
በእኔ ላይ ስሙን አገነነው
ይህን ዝማሬ የሰማሁት ገና አድስ እነደወጣ ነበር ነገር ግን 12/1/24 ከምሽቱ 2ሰአት (8pm)ወደስራ ለመሄድ መኪነየ ውስጥ እየገባሁ ይህ ዝማሬ ድነገት በልቤ ትዝ አለኝ ርእሱ ስለጠፋኝ ስሟን ፅፌ ሳገኘው ማደመጥ ጀመሩኩና መጓዝ ከጀመሩኩ 2ደቂቃ አመት ነኳን ሳልነዳ መኪናው ላይ በረዶ ነገር ሰርቶ ስለነበር ፋን ከፍቼ እየሄድኩ መኪናው መስታኸቱ ይጠራል ብየ ሳሰብ በዴኔገት መኪነየ መነገድ ስቶ ከቆመ መኪና ጋር ሂዶ ተላተመ ::
በዚህ ያየሁት የእግዚአብሔርን ጥበቃ ነበር መኪነው ግጭቱ ከውጩ እንጅ ከውስጥ መስታወቱ ወዘተ ምንም አልሆየም ነበር ስረጋጋ መልሸ የሄን መዝሙረ ሳዳመጥ አቶ ነደነበር ትዝ ሲለኝ yes በጨለማው ላይ ብረሃን በራ
ማእበል ወጀቡን ዝም ፀጥ አደረገልኝ
በመከራ አሳልፎ ይህን ዝማሬ የሰጠሽ ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ::
እንኳን ጌታ ረዳሽ እህቴ ክብር ይሁን ለታደገሽ
@PaulPawlos-oe3iu አሜን
ማን ነው እንደእኔ ይህን መዝሙር ስሰማ ሰማያት ምከፈትለት?❤❤❤❤❤❤ሰወዳትስ
የለበትም በምክራቸው መሀል
የለበትም ትቁም ይብቃት ሲባል
የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ
የለበትም አልተስማማም ሰማይ፡፡ አሜን፡፡
አሜን❤
ua-cam.com/video/XNmi_pwgagI/v-deo.htmlfeature=shared
❤
❤
ተባረክ የእኔ ውድ🥰
የለበትም በምክራቸው መሀል
የለበትም ይቁም ይብቃው ሲባል
የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ
የለበትም አልተስማማም ሰማይ🔥🔥🔥
ua-cam.com/video/XNmi_pwgagI/v-deo.htmlfeature=shared
በመጀመሬያ ክብር ሁሌም ለራሱ ይሁን
ለካስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሰው ሲያሴርብ አይተባበርም የኔ ጌታ አዛኝ ነውና ህመሜን የፈወሰኝ ልዑል እግ/ር ይመስገን እህቴ ተባረኪልኝ💓💓🙌🙌👏
የእግዚአብሔር ምክር የሌለበት ምክር ሁሉ አይፀናም ከሕይወታችን ከምድራችን ከትውልዱ ላይ አሜን ይፍረስ
Amann
amaniiiiiiiiiiii❤❤❤❤❤🙇🙇🙇🙇🙇
ዎው ሞታችንን በህይወት የቀየረ ውርደታችንን በክብር ለቀየረው ላባታችን ባናመሰግነው ነውር ነው አሜን ፡ተባረኪልኝ ውዴ
ይህ ቪዲዮ ሰይጣንን አበሳጨው ጌታ ይመስገን
እንጭጭጭጭጭጭ ይበል ከፈለገ። ይንጫጫ😂😊
Ene orthodox negn mtlu sewoch gin eyesus lesew lij nw enji le pente wym le catholic wym le ortodox bicha aydlm enm orthodox negn eyesus ketebale ytm yhun des yilal amsgnu❤❤❤
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን ተሻገርኩ በጌታዬ ብርታት ከኔ የሆነ አንዳች የለም ሃሌሉያ ❤ኢየሱስ ጌታ ነው❤የለበትም በምክራቸው መሃል
ua-cam.com/video/XNmi_pwgagI/v-deo.htmlfeature=shared
በዝህ አምልኮ የምንጫጩ የአገንንት ብዛት😀እኛ ደግሞ ተባርከናል ጌታ እየሱስ ስሙ ይበረክ!!❤😊
ይኽንን ዝማሬ በአካል ተገኝቼ ሰምቻለው። ነገር ግን ሳልጠግብ ነው ያለቀው። ያብቻ ሳይሆን እስካሁንም ድረስ ደጋግሜ ሰማሁ ግን ልጠግብ ከልቻልኩም። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል አጠረኝ። አስደናቂ አምልኮ፤ ጌታ ክብሩን ይውሰድ።
Same here
ua-cam.com/video/XNmi_pwgagI/v-deo.htmlfeature=shared
የኛ ጌታ የለበትም የለበትም የለበትም .,, ሰለዚህም ነው በህይወት ያለነው እህቴ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ ድንቅ ዝማሬ
የዚህን መዝሙር መነሻ ከሰጠሽው ቃለ መጠይቅ ሰምቼው ዳግም አቁሞሽ ላዘመረሽ አምላክ ዘመንሽን ሁሉ እንደምትዘምሪለት ሰምቻለሁ። ጠላት ሲያፍር ቀድሞ የደረሰልሽ እግዚአብሔር ይመሥገን። በርቺ ፀጋው ይብዛልሽሽሽሽሽሽ። አሜንንንንንን
ያባቴ ል ጅ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ጌታ የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ አልተስማማም ሰማይ
ኮሜንት በቮይስ ቢሆን!!
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
😊
ቴክኖሎጅው ይመጣል አይዞ።😊
ለምን አንፈጥረውም እኛስ?🤔
ይሄ መለኮታዊ አይል ያለበት እግዛብሔርን በደንብ ገብቶን እንድናመሰግነው የሚያደርግ መዝሙር ነው ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ...
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ua-cam.com/video/XNmi_pwgagI/v-deo.htmlfeature=shared
የለበትም በምክራቸው
የለበትም ይቁም ይብቃው ሲባል አልተስማም ሰማይ ,,,ኦኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ተባረክ ዝማሬው የኔ ህይወት ነው።እህቴ ዘመንሽ ይለምልም !!!!!
እንደገና አዘመረኝ ሞተን ስተቡቁ wow አሜን አሜን ተባረኪ በጌታ❤❤
ኡፍፍፍፍፍ የለበትም በምክራቸው መሐል የለበትም ትሙት ታቁም ሲባል
የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ
የለበትም አልተስማማም ሰማይ ❤❤❤❤❤
Errr degma tzemr yemtlu❤❤❤❤
ይገርማል ዛሬም ራራልኝ እግዚአብሔር ይባረክ የማታቋርጪ ምንጭ ሁኚ እኔን ነው እኔን የለበትም
በሴራዉ አልተስማማ ሰማይ!! ዋዉ ጌታ ይባርክሽ!!
የለበትም በምክራቸው መሃል
የለበትም ትቁም ትብቃት ስባል
የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ
የለበትም አልተስማማም ሰማይ
ሀሌሉያ እሴይ አሜን ዘመንሽ ይለምልም
ዘመሪት መአዝዬ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏❤🙏
የለበትም በምክራቸዉ መሀል
የለበትም ትቁም ይብቃት ሲባል
የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ
የለበትም አልተስማማም ሰማይ ☝️
የለበትም በምክራቸው መሀል
የለበትም ትቁም ይብቃት ሲባል
የለበትም ሲያሴሩ በኔላይ
የለበትም አልተስማማም ሰማይ አሜን አሜን
የኔ እህት ዘመንሽ ጌታ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልሽ
አሜን የለበትም ! Bless you all Meazi this is your season❤❤❤
የለበትም አልተስማም ሰማይ።
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
አሜንንን አሜንንንን እግዚአብሕር ትልቅ ነዉ በእበ የጨራስኩት መዝሙር ዋዉዉዉዉዉ ታበራኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭
Amazing song vibe What the hell ,i can't understand this song but I feel this song vibei loved this song😩😩❤💕💕💕 😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤
ምን አሌ በዛ ጉበኤ ኖሬ ለክርስቶስ እየሱስ ክብር ብዘልል🙏🙏🙏
እውነት ነው ለእግዝአብሄር የሚሰጤው ሁሉ ያንሰዋል!!!!!!!!❤❤ተባረክ የጌታ ሞገስ ይብዛልሽ🙏
👌👌👌👌እንዴት ነው ደስ የሚለው በእየሱስም wow wow ❤❤❤❤❤❤ 1:23
❤❤❤❤❤❤❤
Wow❤❤❤❤wow❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ በእውነት ለጌታ እንዲህ በመሆንሽ።
የለበትም በምክራቸዉ መሀል
የለበትም ትቁም ይብቃት ሲባል
የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ
የለበትም አልተስማማም ሰማይ
Gg
ጌታዮ አልነበረም በዚያ ህብረት ሸንጎ አሜን አሜን።
የቃላቶቹ ውበት እራሱ ኡፍፍፍፍ😢ብቻ አሁንም ያብዛልሽ
የለበትም በምክራቸው መሀል
የለበትም ትቁም ይብቃት ሲባል
የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ
የለበትም አልተስማማም ሰማይ፡ (አሜን አሜን፤፤ ጠላትማ ስንቴ መከረ )
ነብሴ በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት አደረገች❤❤❤❤
መዝሙር ማጣፈጥ ማለት እንደዚህ ነው ጌታ ዘመሽን ይባርከው ዮኒ ብሩክ ነህህህህህህህህ
በጣም ይገርማል አዘማመር ከግርማ ሞገስ እና ደስ የሚለ መንፈስ ተባረኪ
ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ ዘመንሽ በዘመኑ ውስጥ ይሁን
አላሳብም በጌታ ላይ እርሱ በምክራቸው ላይ 👉የለበትም 👈✍️
የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው ያሰረብህ በማርያም ንገረኝ..??
comment በቮይስ መስጠጥ ቢቻል ኡፍፍፍፍ ዘመርሽው እኮ መንገዴን መአዚዬ ብርክ በይልኝ እማ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌🙏🙏 የለበትም በምክራቸው መሃል ...የለበትም ይቁም ይብቃው ሲባል ...የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ ...👉አልተስማማም ሰማይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋው ለአካል ጥቅሙ ክብሮ ለጌታ ተባረኬ
ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ😢😢😢😢😢😢😢
የለበትም በምክራቸው መሀል አባቴ
ዮስዬ እኔ ምንብየ ስለ አንተ አውርቸ ጨርለው ብቻ ጌታ ኢየሱስ አንተ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ መዝሙር ያልቴባረከ ሰው የለም በጣም በጣም ብዙ እድሜ ጌታ ይጨምርል
ያንን ደራሽ ውሃ የጥፋት ማዕበል
በቃ ሲል አበቃ እለፍ ሲል አልፏል
ሊያጠፋኝ ነበረ ሊያስቀረኝ በአጭሩ
ከአጥፊው ቀደመ ፈጥኖልኝ ማዳኑ🥰🥰🥰🥰🥰
Amen Amen yes I cross it and see today because of O Lord my savior my Refuge!!!
አሜን 🙏🙏🙏 የለበትም አልተስማማም ሰማይ
heavenly song
እግዚአብሔር መልካም ነው ስንል በምክንያት ነው!!!
የለበትም በምክራቸው መሀል ...ታባረኩ!!!
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ስሙ በብዙ ይባረክ ተባረኪ እህቴ
Amen የለበትም !
እንደገና...ብሩህ ሆኗል ቀኔ!
ርህሩህ ቸር ደግ ፍቅር ይቅር ባይ ውይ ውይ በሞት ጎዳና ስራመድ በትእግስት ተመልክቶ ለጠላቶቼ ፍቃድ ያልተወኝ ሰፈራቸው ገብቼ በቃ እራራለኝ የለበትም በዘኪዎስ ደመቀ ላይ ክፉው ሲመክሩ የለበትም በቃ የለበትሞ በምክራቸው መሐል አይ እግዚአብሔርዬ
የሚገርም ትንቢታዊ መዝሙር እምነት የሚጨምርነው።
መአዚ በርክ ያርግሸ ሰጋን አልፎ አጥንትን በመንፈሰ የሚነካ መዝሙር ይህ መዝሙር ለእኔ ነዉ አሰይ
ዮኒ ወንድሜ ተባረክ!❤ ቀጥል። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭ያንን ዳራሺ ዉሃ የጥፋት ማዕበል ባቃ ሲላ abaqa.....😢እያሱስ እንዳ አንተ ያላ ማን አላ 🙏🙏🙏🙏
Wow Amazing Gospel song! Glory be to God! God bless you Sister. More blessings!!
በልሳን ከመፀለይ ሌላ ቃል አጣሁ 🔥🔥🔥🔥🔥
እሰይይይይይ እኔም ይጋባብኝ
Honest amliko...
ጌታ ይባርክሽ በልዩ ክብር ጌታ ስለገለጠሽ ክብር ለሱ ይሁን
Uuuuuu degagme new yesemahut gn letegbew alchalkum hallelujah yelebetm bemkrachew mehal❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ።
yellebetimm Abbba bekana begize wedegeta hedalew sittiii yelebetimm Altesmamam semay sewech siyaserubik yelebbetimm Altesmamam semay Ante behiwote rejimun zemen tinoralek megonatsefiahin yizek medrek lay tingoradedalek tiwulid yibarekal Ameen.
ሰወድሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
በጌታ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ ተባረኪ
ነውር ነው ባልዘምር!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What an amazing anointed song tebarek this is the perfect song for the man of God Aklilu we love him so much the Lord is using him mightily to save so many lives especially for the young generation. I pray he will fulfilled the purpose of God in his life. Women of God tebarek 😍
ጌታ ሆይ ድንቅ አምልኮ ❤
ሀለ ሉያ ክብር ለጌታ ❤❤❤❤❤❤
የለበትም ኣልተስማማም ሰማይ❤❤❤
ውይ ወይ ሚለዉ የለም ጌታ እግ/ር በፀጋዉ አብዝቶ ይባርክሽ…ወድድድ፤ የለበትም በችግሮች መካካል፣ የለበትም ሁኔታዎች ስቀያየሩ፣ የለበትም የእኔ መንገዶች ስዘጉ..ይከፈታል ሁሉንም ነገር በማይክሮ ሰኬንድ ፡፡ ዮኒ አንተም ተባረክ
መንፈስሽ ይጋባል ተባረኪ
በቀላሉ ድንቅ !!! ቋንቋው አልገባኝም ነገር ግን ሲምፎኒው እና በዚያ ዘፈን ውስጥ ያለው ህያውነት ይህን ግጥሙን በጎግል ተርጓሚ ልተረጉመው ሞከርኩኝ፤ ከዚህ በፊት ሰርቼው የማላውቀው ነገር ነው...ይህ ዘፋኝ ድንቅ ነው።
ዮንየኮ ትለያለ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
ዉድ እህት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🥰❤🙏🥰❤🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😊😊😊
Glory to Almighty GOD WOW worship and she deserve millions likes yes indeed !!! God bless you sister and the host Pastor !!!
ጌታ ሆይ ስለዚህ ፀጋህ ተመስገን🙏🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
አቤት የእግዚአብሔር ምህረቱ !!!!
አልተስማመም ሠማይ አሜን
የጌታ ስም ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️
Yalbat seyasaru ban lay❤❤
🎉
Edime ketenagar... cheru medanie'al lebetu yitekmsh lekibru...😍😍😍😍😍
እየሱሴ ከሌለበት ገዳይ ሟች ይሆናል ማን ይቋመኛል እመካለሁ በእየሱሴ !!!!
ተባረኪ ሀሌ ሳይሽ ነምባረክብሽ እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤
This messages is absolutely for me.Thankyou Jesus Christ.
ሲያሴሩ በኔ ላይ
አልተስማም ሰማይ😂🙏
መአዚ ቅባታም🙏❤❤❤
እዬን መዝሙር ደጋግሜ ነው ምሰማው እማይሰለች ❤❤❤❤❤❤ ተበረኪልኝ ወንድሜ ዮኒ ተባረክልን❤❤
የለበትም ❤❤❤❤❤❤❤አሜን
እዉነት ነዉ የለበትም here you go ዬኒ👏👏👏👏
የለበትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ