የፋኖ ትግል የብዙሃኑ ዝምታና ውጤታማው ተቃውሞ | Hiber Radio Special Jun 24, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 чер 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet
  • Фільми й анімація

КОМЕНТАРІ • 20

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 18 днів тому +3

    እናመሰግናለን ህብር ሬዲዮ ለአማራ ህዝብ ለምታደርጉት ለህዝብ ትግል አስተዋፆ አድናቆት ይገባችኋል።

  • @sisaykurate9320
    @sisaykurate9320 18 днів тому +2

    Thank you so much much journalist Ato Habtamu Asefa .

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 18 днів тому +1

    Thanks 🇬🇧🇲🇱😢💪

  • @sisaykurate9320
    @sisaykurate9320 18 днів тому +1

    It’s the best interview ever and it’s so good. Journalism is the most valuable . Ato Habtamu I thank you for your service to our country. Keep it up and keep it moving forward.

  • @user-nl4pi7nz7z
    @user-nl4pi7nz7z 18 днів тому +4

    ትክክል አማራ በየተራ ነዉ ሚአልቀዉ

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd 18 днів тому +1

    ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @tamiratmishamo5934
    @tamiratmishamo5934 18 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 18 днів тому +1

    ሀብታሙ ዛሬ አድማጩን ጀሪውን ከፍቶ የሚሳማቸው የተከበሩ አዋቂ አቀረብክል እናመሰግን አለን

  • @user-sg9nb2sv8w
    @user-sg9nb2sv8w 18 днів тому +2

    Abiy Ahmed's planned After amhara genocide would be with tigrans people including Eritrean,Somalia,afar people to destroy in Ethiopia and will be brought a Oromo empires in Ethiopia

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 18 днів тому +2

    እሱ ቤተመንግስቱን የም ሰራበትን ገዘብ አትጠይቁኝ ያለ ኢትብን ለ666 ሺጦ የመጠውን ገብ አትጠይቁኝ እደለ የሚመቸውን ህግ በዝጀሮ ስብሰብ የሚአፀድቅል

  • @mimia7202
    @mimia7202 18 днів тому +3

    የኢትዮጵያ መንግስት የገንዘብ ጠብሽ መቶታል ህዝቡን ዲያስፖራውን ሊዘርፉ ነው😡😡

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 17 днів тому

      አዲስ አበባን በ4 አቅጣጫ አፍርሶ ህዝቡን ነጋዴውን አስለቅሶ የኮሪደር ልማት ብሎ ገንዘብ ከካዝና ሲያልቅበት የዳያስፖራውን ንብረት በአገር ውስጥ ሳይቀር ከኪሱ አውጥቶ የገዛውን አክሲዎን ሊዘርፍ ነው ይህን ህግ ያወጣው መጨረሻው ምን ይሆን ግፍ በዛ

  • @kebronmuluneh7712
    @kebronmuluneh7712 18 днів тому +2

    ወራባላ አብይ የተባላ ማሃይም በእርስ በኤሉሚነንት ትኩሳት የተሞላ ዛንዶ 666 እስከመቼ ነው የእትዮጲያ ህዝብ ዝም ያለው ምን አዚም አለባት እንዴ የእትዮጲያ ህዝብ አመጽ ተነስቶ መስወገድ የካላከለው ፋኖ ብቻ ነው ወይ እትዮጲያ ህዝብ በሙሉ ይነሳና ይህን እርኩስ ሳይሆን መስወገድ አለባት

  • @user-od3yi7wu1h
    @user-od3yi7wu1h 18 днів тому +2

    ውድ የህብር ሬዲዮ አዘጋጆች ትላንትና ባነበባችሁት ዜና ላይ እንድታርሙና እንድታስተካክሉ የምለዉ አጣዬ ከተማ ወታደሩ ሱቅና የተለያየ ነገር ዘረፍ የሚለው ፈፅሞ ስህተት ንው ከፈለጋችሁ ደውላችሁ ጠይቁ የአካባቢውን ነዋሪ እኔ የመንግስት ደጋፊ አይደለሁም

    • @saidFeleke
      @saidFeleke 18 днів тому +1

      እሽ ታድያ ማን ዘረፈ ? የምታውቀውን እውነቱን ተናገር የዘረፈው ፋኖም ከሆነ ፋኖ ነው በለን ለምን ትፈራለህ ፋኖ ህዝብ ይታደጋል ብለን እዬጠበቅን ከአብይ አህመድ የባሰ ዘራፊ ከሆነ ማጋለጥ ያስፈልጋል ያልታደለ ህዝብ ያልታደለች ሀገር ተሰርቆ ሀብት አይካበትም ህዝብ የሚታገለው ተረኛ አምባገነን ለማንገስ አይደለም ፍትህን በሀገሪቱ ላይ ለማምጣት እንጅ ?