ጥላሁን ገሠሠ ለ40 ዓመታት በሽታውን አያውቀውም ነበር - ባለቤቱ ሮማን በዙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #ጥላሁንገሠሠ

КОМЕНТАРІ • 39

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 3 місяці тому

    ትክክል ብለሻል ሮሚ: የጥልሽ የድምጹ ጉዳይ በቀጥታ ከመድኃኒዓለም በቀጥታ የተሰጠው ትልቅ ስጦታ ነው::
    አንቺም የህይወት መጽናኚያሽን ፈጣሪ ያበርታሽ እሱን ማጣት ትልቅ ጉዳት ነው ግን ተክቶልሻል::

  • @eduam2859
    @eduam2859 4 місяці тому +2

    ሮሚ ምርጥ እናት !!
    የምር በጣም ነው ምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 4 місяці тому

      @@eduam2859 ውነት ነው ጥላሁን ፊልጌ አሥፊልጌ ያወጣ ሠሞን ነው ቢጫ ሬኖውን እየነዳ ወደ ቦሌ መንገድ ይሄዳል ሮማን ከጓደኛዋ ጋር walk ሲያረጉ ጥላሁን መኪናውን አቁሞ ግቡ ይላቸዋል ።ሮማን በድንጋጤ እንዴ ጥላሁን አይደለም እንዴ ብላ ድንግጥ ትላለች አክብሮትም ያላሠበችው በዛ ለይ የምታደንቀው ሠው ድንገት በዚሕ ሁኔታ ሰለተከሠተ ገርሟት በችኮላ መኪናው ውሰጥ ሳይገቡ ይሄዳሉ።
      ከብዙ አመታት በኾላ ጥላሁን አመሪካን መጥቶ ዝነኛው በሚያወጣው ቶን ኢትዬጵያ ውሰጥ ተወዳዳሪ የማይገኝለት የሣክሰፎን ሊቅ ቴዲ ምትኩ ቤት ሲጫወቱ ቴዲ የሆነች ልጅ አለቾ ተዋደናል እባክህ ሠብሠብ ብለን አነደሸምግልና ቢጤ ብንሄድ ምን ይመሥለሐል ይለዋል። ጥላሁን ይሥማማል ።በተባለው ቀን ደርሶ ቤት ሲገቡ ከብዙ አመታት በፊት አይቶ የወደዳት ሮማን ቁጭ ብላለች። እሱ ረሰቶታል እሷ ግን ጥላሁንን የሚያክል ድምፃዊ ride ሊሠጣት ጠየቋት እንዴት ትረሣለች እነደ አዲስ ተዋወቀችው የእህል ውሀ ነገር ማለት ይሄ ነው ።እግዚአብሔርን ሲፈቅድ ነው ሁሉም የሚሆነው ይመቻችሁ።ሮማን ለጥላሁን ያረክሸው ውለታ አግዚአብሄር አይቷል ሁሉንም ማሥደሠት አይቻልም ውሰጥሸም ውጭሸም ቆንጆ የሆነው ነሽ።

  • @KersemakonnKersemakonn-y7s
    @KersemakonnKersemakonn-y7s 4 місяці тому +2

    አደለም ጥላሁንን በጠቅላላ ሰው አክባሪ ነሽ ። ❤️❤️❤️❤️❤️ የተግባርም ሴትነሽ ጥላሁን ታዎቂ ስለሆነ እንጂ ብቻሽን አስተማሪ ሴቶ ነሽ ።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 4 місяці тому +9

    ቁንጅማ ወ/ሮ አስራቴ የነምንያህል አናት ናት

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 4 місяці тому +2

      እዉነት ነዉ እኔም እሷን አስቤ አለቀስኩኝ😢ይቅርታ ግን ወይዘሮ አስራቴ በህይወት ትኖር ይሆን?ከሴት ልጃቸዉ ከንፁህብር ጋር ድሮ አብረን ተምረናል

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 4 місяці тому

      @@Bt-Y2XLO ረጅም ዐመት አስቆጥራለች ወደ ጌታ ከሄደች

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 4 місяці тому

      ​@@ss-jm8seየእኔ እመቤት😢😢 ነፍሷ በአፀደ ገነት በሰላም ትረፍ😢ስለመለሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ!!

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 4 місяці тому +1

      @@Bt-Y2XLO አሜን

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 4 місяці тому

      ቁንጅና ከእድሜ ጋር ያልፋል ወዳጄ። የድሮ ፎቶሽን ተመልከቺ/ት

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 4 місяці тому +1

    🧶Fana Broadcast, thank you for remembering our Hero Telahun Gessesse! He is a National Treasure! He deserves more. The best thing to do for Telahun's Songs are to enhance/update it with techno music. After updating, promote all his Songs on UA-cam and other Social medias! That is how, the World function now! Update and promote! Also name Streets or other Places in his name. Play his Songs/Performance frequently on Fana TV to promote him to the new generation! Gash Tilahun Gesssesse, Ethiopiawinet new! Unforgettable Hero! May he rest in Heaven! 🙏🌄

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 4 місяці тому +2

    ጥልሽ ሞቶም በሒወት የሚኖር ሰው ነፍስ ይማር ማለት እንውካን የኡነት ያስደነግጠኛል ውይ ሞቱአል ለካ እላለሁ ሁሌም ህያው ነክ ፋና ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 4 місяці тому +1

    እህቴ የስው ልጅ በቀኑ ነው የሚሞተው የጥልዬ ቀን ይህቺ ነበረች ነፍሱን ይማረው

  • @mesfingashawbeza6303
    @mesfingashawbeza6303 4 місяці тому

    ብራቮ ፋና!!

  • @tesfasenku8093
    @tesfasenku8093 4 місяці тому +4

    ይህች ሴትዮ መስቀል በመጣ ቁጥር ጉራዋንና በሬ ወለደ ውሸትዋን መስማት ሊኖርብን ነው ? 40 ዓመት በአንቺ ማንገብገብ ጉራና ወሬ በሽቆ ሞተ ፤ ከዚህ በላይ ምን በሽታ አለ

  • @GusJonah-h4o
    @GusJonah-h4o 4 місяці тому

    Hintz Ridges

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 4 місяці тому

    ፋና ግን እየበሰበሳችሁ ነው ስለ ጥላሁን ህመም ልትነግሩን አይገባም አይጠቅመንም ባይሆን ለበአል የሚሆን ጨዋታ ነው ሚያስፈልገን እንጂ 40 አመት ህመሙን አያውቀውም ማለት አስፈላጊ አይደለም

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 4 місяці тому +1

      ያለማየት ሲቻል ስድብ ምን አመጣው? ነውር ነው

    • @michaeltafere4867
      @michaeltafere4867 4 місяці тому

      @@yifat-o4w አላዘኑብን አይመስልህም በሆነው ባልሆነው እንደ ልብወለድ እየፈበረኩ ያልተሰሙ እያሉ ሚቀባጥሩት ውሸት መቆም አለበት
      ስንት ያልተነገሩ እውነታዎች አሉ ትኩስ ትኩስ በጆሮ ያልተሰሙ

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 4 місяці тому +1

      @@michaeltafere4867
      በዚያን ቀን ፕሮግራሙ ስለ ጥላሁን ስለሆነ ሁሉም የሚያስታውሰውነሰ ተናገረ። አንተ ደግሞ ዝምብለህ ብስጭት አትበል።

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 4 місяці тому +6

    የጥላሁን በሽታው አንቺው ራስሽ ነሽ።

  • @eliassisay7060
    @eliassisay7060 4 місяці тому +3

    ውሸት ነው ጥላሁን 1978 አካባቢ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል ገብቶ ነበር ፡በዚያም እያለ ያክሙት የነበሩት ፕሮፌሰር መስፍን ነበሩ የአሁኑ የሰላምና እርቅ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፡በወቅቱ ስኳር እንዳለበት ያገኙለት እሳቸው ናቸው፡ወደ ሰላሳ ስምንት አመት አካባቢ ማለት ነው፡ወሮ ሮማን ጥላሁንን እራሱ አታውቀውም በዚያ ጊዜ፡ለምን እንደሆነ ባላውቅም በእሱ ስም ሆሌ ትነግዳለች፡በእሱ ስም ሆሌ መታየት ትፈልጋለች፡እባክሽን በሰላም ቢያርፍስ?

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 4 місяці тому

      እጅህ ቁርጥማት አይንካው ትክክል ብለሃል ፤ ከሞትም በኃላ ውሸት እየፈጠረች እዚህ ደርሳለች ።

  • @sanyii9438
    @sanyii9438 4 місяці тому

    terbetabatsh..???

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 4 місяці тому +1

    ታማኝ እዚህ ዝግጅት ላይ ቢኖር ብዙ የሚለን ነበር መቼስ ማል ጎደኒ ነዉ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 4 місяці тому

    አዎ ጥላሁን ሲነሳ ተዘራ ሀይለሚኬአል አየለ ማሞ ሠለሞን ተሠማ ኮነሬል ግርማ ሀድጎ ኮነሬል ሳህሌ ኮነሬል ሐይሉ እነዚሕና ሌሎችም አብረው መነሳት አለባቸው።

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 4 місяці тому +1

    ወሬ ኣበዛሽ

  • @gdhhdh3718
    @gdhhdh3718 7 днів тому

    አች ቆሻሻ ባለጌ አስመሳይ ሴት መጨረሻሺ አይመር ጥላሁን ያየዉን በሺታ ፈጣሪ ላችም ያሳይሺ አች ቅሌታም ሸርሙጣ አስመሳይ ልክስክስ ዉሻ

  • @gemedadumessa-mx4rg
    @gemedadumessa-mx4rg 4 місяці тому

    ጥላሁን ገሰሰ እውቅ ዘፋኝነቱ የሚያጠያይቅ አይደለም
    ነገር ግን እሱ በሰአቱ እድልና ገንዘብ በነበረው ጊዜ እንዲህ ለሚጨነቅለት ህዝብ ምን አደረገ?
    አሁን የሞተን ስው ለመውቀስ ሳይሆን እኛው በኛው ባህላችንን እንመርምር!!!

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 4 місяці тому +4

      ከገመዳ የሚጠበቅ አስተያየት ! ያም ገመዳ ገመድ ' 2,000,000 ቢር ሚኒ ታረጋለች ንቄት ነው ' ብሎ ተበጣጠሰ

    • @MartaAyele-nw1tw
      @MartaAyele-nw1tw 4 місяці тому +1

      Werga

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 4 місяці тому +1

      😂😅😂😅👍👍​@@tesfasenku8093

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 4 місяці тому +1

      ዘፋኝ ደግሞ ምን ገንዘብ ነበረው? ሕክምና እንኳን በሀብታሞች እርዳታ ነበር የሚያገኙት

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 4 місяці тому

    ጥላሁን ገሠሠ እንኳን በሽታውን የውሽሞቹን ብዛት አያውቅም ነበር:: ወሬኞች!! ስለሞቱ ሰዎች ስታወሩ ትኖራላቹ!! 👎👎👎በሕይወት ያሉትን ከሞት የሚተርፉበትን ወሬ አውሩ! ቡታኒያሞች!! 👎👎👎

    • @Qkyikhhhhttthbbtt
      @Qkyikhhhhttthbbtt 4 місяці тому

      ወንድ ነበር መሸጎር የቀረው እኮ