Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም እናመሰግናለን ጥርት ያለ ማሰረጃ ነው የሰጠኸን
ተስፊተይ የቀንየልና እግዚአብሔር ይሓልዎም::❤
በጣም እናመሰግናለን
ከእውቀት ጋር እናመሠግናለን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር አርጌሀለሁ ።
❤❤❤ተስፍሻ ብሩክ ሰው ነህ ረጅም እድሜና ደስታን አምላክ ይስጥህ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ተስፍሸ ❤❤❤
Thanks for sharing 👍
ተስፍሽዬ እናመሰግናለን ግልፅ አድርገህልናል ከእውቀት ማነስ ያልከኝን ግን ባለማወቅ ወይም ባለመረዳት ብለህ ብትመክረኝ😅😅😅
Thanks for sharing
ተስየ Thanks so much! it's very informative.
ተስፊሽ እናመሰግኔለን❤❤❤❤❤
እግዚኣብሄር ኣምላክ ይድረስልን🙏🙏🙏
❤❤❤
ተስፍሽ ወንድማችን ተባረክልን
Hiii. Tesfae. 👍👌❤️✔️
የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን እግዚአብሔር እንዴት ነው የናቀው እንዲህ አይነት ሕፃን እውቀት አልባ የሰጠው 🤔ሺ ዓመት ሊነግስ ነው ወይ ቤተመንግስት አበባ ብሎ ልቡ ውልቅ ያለ ኢኮኖሚ እና ሰላም ከማረጋጋት የኢኮኖሚ የሰላም ሰላም ስራ ከመስራት ሕዝብን ከማስተባበር አልፎ 🤔አሁን ደግሞ ምን አለ ለስድቭ ለሐሜት በሚጠቀምበት አፉ ለአበባ ችግኝ የምያባክነው አቅሙ ቁጡብ አድርጎ መግለጫ የሐዘን ቢሰጥ ባለሞያ ጠርቶ ህዝቡ በስንት ርቀት መስፈር እንዳለበት ብያሳውቅ እንዲሁም በደረሰ ችግር የተፈጥሮ ችግር ሐዘኑን ቢገልጥ መሪ እኮ ነው ወጥቶ የሚናገረው ምን አገባኝ የምያስብል ስልጣን እኮ አይደለም የያዘው ማንም አይነግረዉም 🤔እግዚአብሔር ከጭንቅ መከራ ሰላም ማጣት ፀብ እንዲሁም ከገፊው አቢ አህመድ በጥበቡ ነፃ ያውጣሽ ሕዝቡም አቃጣሪ ለሆድ አደር አይሁን ፍትሕ የሚገኝው በመጨከን ነው እና ፍትህ ይሁንልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ተስፍሽ የህዝብ ድምጽ እንኳን በሰላም መጣህ
እስቲ ድጋፋችሁን አሳዩኝ ያስፈልገኛል ❤❤❤
ከኩዌት ወደ ኢትዮጵያ ከመጣው 1አመት ሆነኝ ባል ነው ብዬ አግብቼው ጥሎኝ ጠፋ አሁን የ8ወር ነብሠ ጡር ነኝ ጭንቀት ውሥጥ ነኝ እርዱኝ በእግዚአብሔር በማርያም በአላህ ወልጄ በሠላም እመለሳለሁ ወደ ኩዌት
ምን እንርዳሽ
እኔን መርዳት የምትፈልጉ ቅን አሳቢዎች ብቻ አንድ ሺ አምሣ ዘጠኝ ሠማንያ ሰባት ሥድሥት አንድ ሁለት ዘጠኝ ሁለት
ከኩዌት ባዶ እጅሽን ነው የመጣሽው?
@@yamekailከኩዌት መጣሽ አረገዝሽ ለምን መረዳት ፈለግሽ?
አይዞሽ ሰው ሁላ ስጋ የለበሰ ሴጣን ሆኗል ፈጣሪ ይርዳሽ
ተስፍሽዬ ሰላም ነህ
ተስፍሽ እንኳን 2025 የፈረንጅ ዘመን መለወጫ በሰላምአደረሰህ
አዎ አቦምሳ አርሲ አርባ ጉጉ ነው😢😢😢😢
Abomsa Arsi new
ተስፍሽ ወንድሜ እሮፕ ለመሄድ ተነስቷል እንዳው ለደህንነትም ይሁን ለስራ የት ነው ጥሩ
Just before three hours ago, there was an earthquake of magnitude 4.9, 52 KM South east of Metahara.
Unfortunately this earthquake happened in the middle of a farming area where there are a lot of houses.
Ebakih check arigina ke earth quake ye gil tinikake endiyaregu ye earth quake alert emil ena wode 4 ayinet application sewo siliku lay chino enditekem arig
ጴንጤዎች መስቀል አደባባይ እና ጃልሜዳ የቤተክርስትያን አይደለም ብላችሁ የኦርቶዶክስ አባቶችን እያረዳችሁ እና የፈጣሪን ሕዝብ እየገደላችሁ የእግዚአብሔርን አስቆጥታችሁ የመሬት መንቀጥቀጥ አመጣችሁ !!!
ተው ባክህ የራስህን ስንፍና ጴንጤ ላይ አትለጥፍ ጥንቆላው፣ጭፈራ ቤቱ፣ ሀሺሽ ቤቱ ይህ ሁሉ የእናንተው መስሎኝ ?
Eysus kante betchrstain belaye endhone atawkem men ayent neket new le egziyabher yalchu almafer benate beybotaw sew lesraw mesged yehw lehagrachn mert menketket hone ere ahin enkwan sayrfd wode ewnetgnaw amlak wodmotlachu temlsu ebakachu ya ele eysusn endhone alem aydnm nesha gebu enate egziyabhern befturan yekyrachu tebitgnoch😢😢😢
Ye Teddy 🪮 Consert qidus nuw eyalk nuw? Maferia taootam yeteret abatoch minfiqina Orthodox Jewish church wengelin atawiqim gedilagel anebinabi fituran amilakiwoch nchachu
Tst.ለመሆኑ የትጠፍተክ ነዉ ዛሬ በቦልካኑ ብቅ ያለከዉ youtube እኮ በእናንተ ዘመን ቀረ እኮ
Fake channel