የቀጠለው የግብጽ ሴራ | የማክሰኞ መስከረም 7 ዜናዎች @ArtsTvWorld Ethiopian News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 45

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 День тому +6

    ዕርቅ ሠላም ነዉ ተንኮል ጥፋት ነዉ

  • @muluaseged5266
    @muluaseged5266 День тому +3

    የታገዱትን ሰዎች ስም እንዳትናገሩ ደብረሲኦል አስፈራራችሁ ወይስ የመንደር ወሬ ለቃቅማችሁ ነው የምትዘግቡት????

  • @yonasasmelash5394
    @yonasasmelash5394 День тому +2

    So what Tigray and Eritrean are family haters shut your mouth 🤐

  • @AbAlemayehu
    @AbAlemayehu День тому

    ግን እረቁን ጠልቼ አይደለም ይህ ይታውቅልኝ!

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 13 годин тому

    Viva TPLF KING of King ❤❤❤

  • @EibroYmame
    @EibroYmame День тому +4

    ትልሰው፡መሥሎ፡ሠላምየራቀውጨምላቃው፡ኢሣያሥ፡፡

    • @Fyon686
      @Fyon686 День тому

      Esayas Esayas Esayas
      Yemil beshita yzowachihuwal???

  • @dkedir-Mo92
    @dkedir-Mo92 День тому +2

    No More Woyane

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 День тому +2

    ሁለቱም እባቦች ናቸው በደንብ ይተዋወቃሉ፣ እስኪ ይታረቁና ኢትዮጵያን ለመጣይ ይሞክሩ?

  • @LisaReyo
    @LisaReyo День тому

    TPLF 🔴🟡🔴💪

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 День тому +4

    ወይ ቅዥት ይሞክሩን እንግዲ ከዚ በሁዋላ ጨርሰው መድቀቅ ከፈለጉ የግብፅ ቅጥረኞች ይሞክሩን:: ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 День тому

    ግብፅ 🤔እንዴት ህዋት ና ኤርትራ ? ለማስታረቆ ? ኢትዮጵያን እይጎዱ ለህዋት ግድ ይዞት ነው

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 18 годин тому

    ግብጽ እያሉ ከመጯጯህ ይልቅ ። ኢትዮጵያ በሶማሌ ልኡላዊነት ላይ የምታደርገውን ሸፍጥ ታቁም። አለበለዚያ ዋጋ ያስከፍላል

  • @dkedir-Mo92
    @dkedir-Mo92 День тому +3

    ethiopian 27 ዓመት ሲገዛ የነበረ በተዘዋዋሪ ግብጽ ነች ማለት ነው?!!

    • @yonasasmelash5394
      @yonasasmelash5394 День тому

      Enate lebdat negere mazore lemedachu nw buteyam 🤮

    • @dkedir-Mo92
      @dkedir-Mo92 День тому

      @@yonasasmelash5394 banda hulla

  • @DamxishMan
    @DamxishMan 18 хвилин тому

    Desi sil Ethiopian tifires😂😂😂

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam День тому +2

    ቻዎ ቻዎ ኢሳያስ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
    ግብጽም አንቀልቅሏታል መውደቂያዋ ደረሰ መሰለኝ ትንከወከውች ውይይ ውይይይ

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 День тому +1

    ይሄ የኦሮሙማ አሽቃባጭ ወላሞ እንኳንም ሞተ

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 День тому +3

    Why don’t Ethiopian government arrest the Tigray president for making this kind gesture with our enemie? Knowing what’s going on with Eritrea,Somali Egypt government, this makes no sense

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl День тому +1

    Waynena eseyas erk btgray yalu tekawem t I lematfat yalew ekd new eseyas flagotu aretrawyan lematfat new weyane keseyas gar hono djegno c h atftewal culture yearetra hzb telat nachw debretsion ke eseyas mstr alew esyas isn't Hasan set chrso lemn metal endegena ye c hesa h heal tetnkeku esysa eday meta. Ekersa new

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 День тому +5

    የህወሃትና የሻዕቢያ ጥምረት ምናልባት የተዳከመውን የደርግ መንግሥትን ለማውረድ ሰርቶ ይሆናል፣ ትናንት በጄኖሳይድና በዘረፋ ሲወነጃጀሉ የነበሩ በአሳዳሪያቸው ግብፅ ፍርፋሪ ብቻ ይስማማሉ ማለት እንዴት ይቻላል?

  • @OrvilleReyes-u3n
    @OrvilleReyes-u3n 7 годин тому

    Martinez Scott Anderson Amy Gonzalez Elizabeth

  • @TeddyAlazar
    @TeddyAlazar День тому +1

    😂😂😂😂😂 አይ ፖለቲካ ይሄ የግብጽ ውሸት ነው
    ደጺ ተልከሰከስ😂😂😂😂😂

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r День тому +1

    ማናቸው የውጭ ሀገር ግንኙነት በፌዴራል መንግስት መሆን አለበት እንደ ሌላ ሀገር ማንም ሀገር ከክልሎች በተነጣል ግንኝነት ለሀገሪቱ ደህንነት አደጋ ነው መንግስት አፋን ዘጋ ፈጣን እርምጃ ይውሰድ ማንኛው የፓርቲ የሚሊሻ መፈንጫ አናድርገው

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 День тому

    ህዝቡ እንዲታረቅ በጉጉት የምጠብቀው ነው ያረብ ያ ህዝብ በቃ በለው ትግሪኛ ተናጋሪ በሰሜንም በደቡብ ያለ ልብ ግዛ ለያይተው እያጠፉን ነው ንቃ ንቃ አታ ኩብር ህዝብ ትእቢት አጠቅመናን

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 13 годин тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @yayahala615
    @yayahala615 День тому

    ግብፀ የማትገባበት የላትም ።።።ይህ ሀሉ ።።።ያሰበቸው ደባ አላት ።።።ብቻ የሚተባበሩ ከሆነ ያሳዝናል ።።።ኢትዮጵያን ለመጣል ነው ይህ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም

  • @SamuelMilkias
    @SamuelMilkias День тому

    ሻቢያና ውያኔ እነርሱ ካልመሩ እትዮጵያን ማፍረስና በታትና ማባላት ነው ::ማነም ኢትዮጵያዊ መንቃት አለበት ሁለተኛ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 День тому

    ወይ ግብፅ🏃🏃‍➡️ እዚህ ዘለል 🏃 እዚያ ዘለል 🏃‍➡️ ምንድነው ይሄ ⁉️ ከቻሉ መጥተው መሞከር ከኢትዮጵያውያን መልስ ያገኛሉ💪 ብቻ ግም ለግም😡

  • @bestfriend1871
    @bestfriend1871 День тому

    ሃገር እና ሃገር ነበር ሲደራደሩ የሚሰማው :: ብግብጽ እይታ ኤርትራ ያው ሃገር እይደለችም ማለት ነው !!

    • @Fyon686
      @Fyon686 День тому

      Minew be chinqet Litfenedu new.
      Firhat endih new leka!!!

  • @mikielweledmariam2884
    @mikielweledmariam2884 День тому

    ይአንቆሮ ውሽቲሞች

  • @AbAlemayehu
    @AbAlemayehu День тому

    እረ እኔ ያለገባኝ ህዋትና ኤርትራ ማስታረቅ ማለት ምን ማለት ነው?ትግራይ ተገንጥላለች ማለት ነው በሚስጥር ወይስ ምንድ ነው ነገሩ እህት ሚድያ አብራሩልኝ