የባሌ ሰርግ ምርጥ ትረካ ሙሉ ክፍል በቻግኒ ሚዲያ yebale sereg ethiopian audio book full audiobook

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @ezu867
    @ezu867 Рік тому +7

    ዋሽንቱ ከትረካህ በላይ ይሰማል በጣም ይጮሃል። ታሪኩን ለመስማት በጣም ያስቸግራል።

  • @امفهد-ت8ج1ب
    @امفهد-ت8ج1ب Місяць тому +1

    Wuy betam.yasazenal.leju.gin.wow.nw.le.kalu.tamagn.nw

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 роки тому +4

    ቻግኒአችን የኛ የኁላችን ፤ ደስ የሚል ማሥታወሻ በጣፋጭ አንደበትህ ነው የተረክልን አማኑዬ ፤ ብዙ ለመፃፍ ሞክሬ ለምን እንደኾነ ባላውቅም ከቅርብ ጊዜ በህዋላ ፤ ዩቱብ ብፌዉ ሀሳቤን አሥረዝሜ እንዳልከትብ ለጉሞብኛል ፤
    ብቻ ድንቅ ታሪክ እና ጥዑም ትረካ ነበር ፤

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Рік тому +7

    ይሄንን የመሠለ ትረካ እስከዛሬ ሳልሰማው በመቅረቴ ተናደድኩ ዋው ነው በተለይ ዋሽንቱ 😥😥😥😥😥😥

  • @kalhone320
    @kalhone320 2 роки тому +10

    ዋሽንቱ ንባቡን ውጦት ለማዳመጥ አስቸጋሪ ነው።

  • @ስወድህልኑር-አ2ዸ
    @ስወድህልኑር-አ2ዸ Рік тому +2

    የልጅቶ ና የልጅ ታሪክ የኔና የፍቅሬ ታሪክ ነው

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 2 роки тому +3

    ምርጥ ተራኪ ነህ ችለህበታል በርታልን አመሰግናለሁ።

    • @chagnimediaoffical
      @chagnimediaoffical  2 роки тому +1

      ክብረት ይስጥልን! ማሻላህ!!

    • @نجاتمحمدآحمد
      @نجاتمحمدآحمد 2 роки тому +1

      @@chagnimediaoffical ክክበነገራችን ላይ ስሜ በአረበኛ ቢፃፍም ምርጥ የደቡብ ወሎ
      ከክርስቲያንም ከሙስሊሙም የተሰባጠርኩኝ
      እህታችሁ ነኝ ስሜም ነጃት ሙሀመድ ነው የሚለው በአረበኛ በመፃፉ አንዳንድ ጊዜ ወንድና አረብ ስለሚመስላቸው አንተብለው ኮሜንት ሲፅፉልኝ በሳቅ ፍርስ እላለሁኝ አረብም እመስላቸዋለሁ ግን አይደለሁም ጥርት ያልኩ አበሻዊትነኝ አልሀምዱሊላህ።

  • @hayathayu5940
    @hayathayu5940 3 місяці тому +1

    ፅኑ ቃል የስማቸው መገጣጠም 😢

  • @ruthgetahun6643
    @ruthgetahun6643 Рік тому

    ዋዉዋዉዋዉ በጣም ነዉ ማመሰግነዉ❤❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Рік тому +2

    ዋዉ መሣጭ ታሪክ ነው 😍😍😍

  • @EmuyaNg
    @EmuyaNg 5 місяців тому

    ዋሽንቱን እንስማ ትረካውን በጣም ነው የሚረብሽው ትረካው ሲጀምር ዋሽንቱ መቆም አለበት

  • @ወሎየዋነኝየፋኖምርኮኛአማ

    😭😭😭😭😭ይሄስከኔሂወትጋ ይመሳሰላል 😭😭😭😭

  • @lilihadis3402
    @lilihadis3402 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል ግን ሙዚቃው ትንሽ በዛ

  • @wakjiradina1030
    @wakjiradina1030 2 роки тому +5

    ስታነብ ሙዚቃውን ማጥፋት ወይም በጣም መቀነስ አለብህ

  • @eskdarkwt6276
    @eskdarkwt6276 2 роки тому +2

    ደስስስስ ብሎኝ የሰማሁት ትረካ

  • @yyeshew959
    @yyeshew959 2 роки тому +5

    ቻግኒ ስለሚል ብቻ ላይክ ገጨሁት ቤተሰብ ሆንሁት

  • @BerihuHaile-wh1gf
    @BerihuHaile-wh1gf 2 місяці тому

    W...o.....w !
    Haymi 🙏

  • @Kasina21
    @Kasina21 Рік тому

    nice narration thank you aman

  • @amberyene4468
    @amberyene4468 2 роки тому +6

    እስከዛሬ የት ነበራችሁ ግን ቻግኒወች ናፈቁኝን መፅሀፎች ባይኔ ሳይሆን በጆሮየ እያንቆርቆርኩ እየተመሰጥኩኝ ነው እናመሰግናለን

  • @Saratigray
    @Saratigray 2 роки тому +1

    ደስ የሚል ደሞ የሚያሳዝን ለሀላችን ት/ት የሚሆን ታሪክ ነው ቀጡልበት

  • @fekertam
    @fekertam 8 місяців тому +1

    ሰውየው እያገባ እሷን አትተዪኝ ማለት ግዜዋን ማባከንአይግርምም 🤔

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031 2 роки тому +2

    ምርጥ ትረካ ምርጥ ታሪክ ምርጥ sound track ❤

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 2 роки тому +1

    Amsegenalhue batme konju terke naber😍😍😍😍

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 2 роки тому +5

    ዋሽቱን ድምፅ አጥፋው

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +2

    በጣም አሳዛኝ ነው

  • @abduytube8052
    @abduytube8052 8 місяців тому

    ያስለቅሳል ያሳዝናል ልብ ይነካል በትዝታ ሄድኩኝ እራሴን ሳልኩት እይ ሂወት 😢😢😢❤

  • @KaleKale-i4b
    @KaleKale-i4b 2 місяці тому

    😢😢weyyy ehe yasazenal

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @በራሪቅጠሎች
    @በራሪቅጠሎች Рік тому +1

    ህምምም😢😢😢😢

  • @tibetaye7221
    @tibetaye7221 Рік тому

  • @አሐ
    @አሐ 2 роки тому +3

    ዋሽንቱ በዛ ይረብሻል

  • @umkerone2247
    @umkerone2247 2 роки тому +1

    Love it keep it up

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 10 місяців тому

    ዋሽቱ እራሴን አሳመመኚ ሳላደምጠው መውጣቴ ነው

  • @naniadhanom
    @naniadhanom Рік тому

    Washentu siyastela

  • @peace3791
    @peace3791 2 роки тому +7

    ዋሽቱን ትንሽ ብትቅንሱት

  • @gezenaw
    @gezenaw 2 роки тому +4

    The sound track is too loud

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 13 днів тому

    እባ ያልቅ ቢሆን የኔ ያልቅ ነበር ኡፍፍፍፍፍ ሂወት😭😭😭😭😭😭

  • @AhmedAhmed-dg8ve
    @AhmedAhmed-dg8ve 2 роки тому +2

    ሁሌ አንተ ብቻ ተርክ አማንዬ

  • @Meklyt777
    @Meklyt777 Рік тому +3

    ይሄን የመሰለ ትረካ በዋሽንቱ ድምፅ መብዛት ተሸፈነ:: ድምፁ በዝቶ ጆሮ ይሰረስራል🤨

  • @mohammedabdullah4409
    @mohammedabdullah4409 Рік тому +1

    قعخشثعغهتنمنثتلغ٣عغ٤غقغقاقغغققغقغقغقغقغقغشقغقشغقعقغغقغقغثغثغثثغغثغغثثعقغغقعثثغقغغاقاقلقافقثلقلللثفثقغ

  • @haymanotakale280
    @haymanotakale280 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @mohammedabdullah4409
    @mohammedabdullah4409 Рік тому +1

    🍭🏺🏺🏺🏺🏺🍙🍘🍱🥫👨‍🦲🦷

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 2 роки тому +1

    በጣም ያሳዝናል ወይ ፍቅር

  • @RahmaRahma-wu2ud
    @RahmaRahma-wu2ud 2 роки тому +2

    🥺🥺🥺🥺እያለቀስኩ ጨረስኩት ሂወትግን ምድናት

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i 21 день тому

    የማዳም ቅመሞቺዬ ዱአ አድርጉልኝ ከፈቶኛል 😢😢

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt Рік тому

    ፍቅር ሀይል የሚገርም ነወ

  • @eskdarkwt6276
    @eskdarkwt6276 2 роки тому +4

    መጨረሻዉ ቢያምር የኔም ምኞት ነበር ምን ይደረግ እህል ዉሀ ይባል የለ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 роки тому +2

    የዚህ አይነት ፍቅር አይጣል ነው አይኖርም አልልም

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 2 роки тому +1

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 2 роки тому +1

    Kale Part 14 Lemen Alekekm

  • @mohammedabdullah4409
    @mohammedabdullah4409 Рік тому +1

    😄

  • @shashetu5502
    @shashetu5502 2 роки тому

    አይጣል ነዉ የሰዉ አዳም ማፍቀር

  • @meazaguda9955
    @meazaguda9955 2 роки тому +2

    እኔም ፍቅሬን ዳርኩት 😭 ቁስሌን ነው የነካቹት

  • @bezamichael4591
    @bezamichael4591 2 роки тому +2

    To be honest I don't appreciate the agenda about the story.

  • @abduytube8052
    @abduytube8052 8 місяців тому

    ያስለቅሳል ያሳዝናል ልብ ይነካል በትዝታ ሄድኩኝ እራሴን ሳልኩት እይ ሂወት 😢😢😢❤

  • @mohammedabdullah4409
    @mohammedabdullah4409 Рік тому +1

    ⅔22³4567890خحختع٣

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 2 роки тому +1

    👍👍👍

  • @abduytube8052
    @abduytube8052 8 місяців тому

    ያስለቅሳል ያሳዝናል ልብ ይነካል በትዝታ ሄድኩኝ እራሴን ሳልኩት እይ ሂወት 😢😢😢❤

  • @mohammedabdullah4409
    @mohammedabdullah4409 Рік тому +1

  • @mohammedabdullah4409
    @mohammedabdullah4409 Рік тому +1

    TWZDHFGDHFHDpGgsuud🫁🦴🦷