ተማሪዋ የወለድችው ልጅ ላይ የወሰደችው እርምጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 126

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 5 місяців тому +27

    ሰላም የኔ ውድ በስራት ሁሌም ብቸሽን ስታቀርብ ምክሮችሽ አቀራረብሽ በጣም ነው የምመርከው ምርጥ።

  • @sirajson6672
    @sirajson6672 5 місяців тому +32

    በጎፍ ለሞቱት ቤተሰቦች አላህ መፅናናቱን ይወፍቃቸው❤❤

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 5 місяців тому +7

    ከዝህምድር ፈተናአተጠብቀን ያረብ መጨረሻችንን አላምርልን😢

  • @dawg929
    @dawg929 5 місяців тому +6

    ፈጣሪ ከመሀይም ወላጅ ይጠብቃቹ። ሀና በወላጆቿ የተበደለች ወጣት ነች። የሀና እናትና አባት ነበሩ መታሠር የነበረባቸው። በተለይም እናትየዋ።

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 5 місяців тому +5

    በጣም ነው የምወደው አገላለፅሽን ጎበዝ ነሽ ❤

  • @user-haki52E
    @user-haki52E 5 місяців тому +48

    ይቺ ልጅ ህክምና እንጂ እስር ቤት አይገባትም። ፍትህ ለዚች ልጅ። ሚገባት ህክምና ነው

    • @Muluyez
      @Muluyez 5 місяців тому +5

      እዉነት ነዉ ደጋፊ ነኝ

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne 5 місяців тому

      @@user-haki52E ተክክል ፀበልእንጀ እሰረ አይገባም የሚወዳተ ባልክሆነ ከሰረ አወጥቶ ፀበል መወሰድ አለበተ ፋተህ ፋልጋ አደለም ወጀል የሰራቺ

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 5 місяців тому +5

    ፍቅረኛዋና ቤተሰቡን አድናቂ ነኝ የሃና ቤተሰቦች ግን ልጃችሁን ገደላችኋት የሆነ ሆኖ ፍቅረኛዋ እባክህ ይቅር በላታና በሰውም በእግዚአብሔር ፊት ደስ የሚል ስራ ሰርተህ እንይህ🙏

  • @AbebeDejene-u9j
    @AbebeDejene-u9j 5 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል ምክር አዘል ትምህርት ነው የሰጠሽኝ ።

  • @KukuMesfin
    @KukuMesfin 5 місяців тому +4

    ብስራት እራስሽ ስታቀርቢ ስተርኪ በጣም ደስ ይላል። ሰሞኑን የሚተርከው ተራኪ በጣም ሚደብር ለመስማትም እኮ ደህና የአተራረክ ዘይቤ ሊኖረው ይገባል።

  • @wondwsengirma2699
    @wondwsengirma2699 5 місяців тому +2

    አመሰግናለሁ እኔ 2 ሴት ልጆች አሉኝ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርልኝ ይጠብቃቸውውው አንቺ ግን ብሩክ ነሽ ተባረኪልኝኝኝኝኝኝ

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 5 місяців тому +9

    ለዚነው ሰማይ ምድሩ የማናድብን እኛ አጭበርባሪወች ነን ፈጣሪን የምንዋሽ

  • @امسلسبيل-ج7ص
    @امسلسبيل-ج7ص 5 місяців тому +13

    ኢትዮጵያ ዉስጥኮ ያላየነዉጂ ያልተሰራ የለም 😮ይገርማል

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 5 місяців тому +11

    ባሉዋ አማቱ ደሰ የሚሉ ቤተሰቦቺ አመለጦዋተ በራሱዋ መጥፎ አሰተሳሳብ አማተብቻ ሳተሆን እናተምናተ እገዚቤረ እደዚቺ እናተየሆነቺ አማተ ይሰጣቺህ አቅራረብሸ ያምራልበሰራተ

    • @Selamtesfaye-b8v
      @Selamtesfaye-b8v 5 місяців тому +1

      ልጅቷ እምሮዋን ትክክል አይደለም እኮ

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne 5 місяців тому

      @@Selamtesfaye-b8v ወላጀቤተሰብቢጠሉዋተ የሚወድ ባል እና አማተ ሰጣተ በሱዋ እድሜ ቤሰብሰንረዳነበረን ገና15ወተን እራሳቺን እራሴንኮተሮል ያለማንም እረዳታ እኩን20አመተ መጀመሪያ ደናና ነበረቺ ማሰተዋል የነበረባተ እናተ ከቤተሰታባረራተ የተሻለ አላማ ደ ሳ ልታሳያቼወ ይገባ ነበረ ባይሰበረ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 5 місяців тому +6

    በጉጉት ነው እምጠብቅሽ ትምህርት ይሆነኛል

  • @EiveShv
    @EiveShv 5 місяців тому +5

    ሡባሀን አሏህ😢😢😢😢

  • @kemalabakabe6409
    @kemalabakabe6409 5 місяців тому +1

    You are the best

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 5 місяців тому +11

    እኛ የቤት ሰራተኛ ሆነን ስንሰራ ብዙ ሚስጥሮች እናቃለን ሄደን ስንናገር አርፈሽ ስራሽን ስሪ ምን ከበር አቆመሽ ሰው ሚያወራውን ለመስማት ስለ ሚሉን ነው ሁሉንም ሰምተን ዝም ምንለው 😊😊 እኔ በሰራተኛዋ አልፈርድባትም ብንሰማም በአንዱ ጆሮ ሰምተን ባዱ እናፈሳለን እጂ ብዙ ሚስጥር እናቃለን ምንሰራበት ቤት ሚስጥር ❤❤❤❤

    • @meleka1842
      @meleka1842 5 місяців тому

      ልክ ነሸሽ ማሪያምን የውስጤን አወራሽ

    • @Mekiyamuzmeil
      @Mekiyamuzmeil 5 місяців тому

      Batam lek nshe ena kabtachwna kent achw yablt mester sellejochw awkalw ayetow zem enje

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 5 місяців тому +16

    ለልጂቱ የሚገባት መጀመረያ ህክምና ነዉ ስጁመረ የኢትዶጵያ ህግ እራሱ የተመመ ነዉ😏

  • @Muluyez
    @Muluyez 5 місяців тому +4

    ልጅቱ ማፅናናትና ህክምና እንዲሁም ወደነበረችበት እንድትመለስ አድርጉ ክፉ ቀን የማያስመኘዉ የለምና ስለ እናት ከእስር ቤት ትዉጣ!!!

  • @lomi-Q9rv
    @lomi-Q9rv 5 місяців тому +1

    የአምሮ ጤና ችግርአለባት መሠለኝ አእሄሁሉ እንክብካቤ እየተደረገላት ብትወልደዉ ምን ችግር ነበረዉ ልጁን ለአያትዪዉ መስጠት ትችል ነበር ወልዶ መጣል ምንይሉታል በጣም ጥሩወንድ ነዉ እኮ ቤቱን ከፍቶ የተቀበላት ለዛነዉ ሺማግሌ ይላክ እቢ በክብር,ዉለጂ እቢ😳😳😳😳😳 ፈጣሪአምሮዋችንን ይጠብቅልን

  • @absalatksasw7527
    @absalatksasw7527 5 місяців тому

    ምክርሽ በጣም ትውልድን ያድናል❤ በርችልን

  • @MubarkeMuhamade
    @MubarkeMuhamade 5 місяців тому +1

    Thanks you ❤❤❤❤❤

    • @promobile83
      @promobile83 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Hana-y8d
    @Hana-y8d 5 місяців тому +1

    I love your program the way you explain things stay safe stay blessed sister 💕

  • @nettes6574
    @nettes6574 5 місяців тому

    Egzabher bertatun yestat!! Hechlij yaimro hakim yasfelgatal.
    Bechinket weste bezo dergit mefxem selmichal, ahonem bihon beso chama hono negere, mayet yasfelgalena. Boyfirdwam, betsebom maseb yalbachew bechnket west hona hiwotewanena yeljwon hiwot almatfatwam yegzabher tebeb newena mehret tedrgolat ljowan endtagnena yezlalem hiwotwan mastekake tiru newena ebakachu mefthe lezchlij🙏🙏🙏

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 5 місяців тому

    ሰላም ብስራትየ የኔ ቆጆ አቀራረብሽ አነጋገርሽ ማራኪ ነሽ አላሕ ይጠብቅሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tedispecial
    @Tedispecial 5 місяців тому +2

    እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 5 місяців тому +4

    አቤቱ. ማረን.

  • @ማኪዬነኝ
    @ማኪዬነኝ 5 місяців тому +1

    ሰላም ብስራትዬ ስለ ሂወትን አንቺ ብቻ አቅርቢልን እንወድሻለን❤

  • @adisken-fo3qh
    @adisken-fo3qh 5 місяців тому +1

    ጤናዋ፡ጥሩ ስላልሆነ፡ነው እንጂ፡እንኳን አባት፡እያለው ይቅርና ቢክዳት፡እንኳን፡አትጥለውም ነበር የአንገታቸው ስር ሽታ በጣም፡ደስስ የሚል ውድ ሽቶ ነው

  • @wubete10
    @wubete10 5 місяців тому +3

    ይገርማል😢

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 місяців тому +4

    አቤት ጭካኔ😢😢😢😢

  • @fetabedrued
    @fetabedrued 5 місяців тому +3

    ብስርዬ❤❤

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን 5 місяців тому

    ብስራት ገምቹ አድናቂሺ ነኝ❤

  • @m.g5367
    @m.g5367 5 місяців тому +2

    Be mechrsha metschew meker betam astmari new enamesgnalen

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 5 місяців тому +18

    Betesebochuwa nachew teteyaki lemin bibal chinket wust endtgeba adereguwat chinket betam metfo beshita neew beteseboch lijochin metfo kalat menageger metfo neew weda aydelem ye sunroof chigir neew

    • @AbrahamD.Hendamo
      @AbrahamD.Hendamo 5 місяців тому +4

      በትክክል ፣እኔ የህግ አካል ቢሆን ቤተሰቦቿን ነበር የሚያስራው።

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 5 місяців тому

    ጥሩ ምክር ነው

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 5 місяців тому +7

    🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 5 місяців тому

    ያሳዝናል 😢😢😢

  • @ruftaangesom4782
    @ruftaangesom4782 5 місяців тому +1

    አንዳድ ቤተሰብ ትንሽ ስተት ሲሸሽ ትልቁ ይመጣበታል እንግዲ እናት ሆይ እስር ቤት እየሄድሽ ጠይቂ😢

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 5 місяців тому +3

    ልጅ ወልደው የሚጥሉ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢

  • @newaymeried3320
    @newaymeried3320 5 місяців тому +2

    አረ አንቺ ትለያለች እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ፕሮግራም እና ትምህርት ስለምትሰጭን

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 5 місяців тому +1

    Uffff betam yasaznal Eigzaaebihr ykr ybelen 💔😭💔😭

  • @Aaaalll-qd3re
    @Aaaalll-qd3re 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 5 місяців тому

    አላህ እኛን ሰዎችን ችሎ ነው ያለው በጣም ወንጀለኞች ነን ሱብሀን አላህ
    እደ ፈርኦን ህዝቦች አደየ ቢጨርሰን ያንስብናን

  • @abdv688
    @abdv688 5 місяців тому +1

    I feel sorry for her she is only 20 years old. I wish her to recover fully mentally.Her family needs to step up to support her.

  • @welelaweldemichael8747
    @welelaweldemichael8747 5 місяців тому +1

    እርጉም ነሽ በጣም 😢😢😢😢😢

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 5 місяців тому

    ብድራት በጣም ነው ምወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 місяців тому +10

    ምን አለ እቤት ጥላው ብትጠፋ አያቱ ያሳድጉት ነበርኮ😢😢😢

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 місяців тому

    ወይ ግፍ ምንም ሳይጎልባት እንደዚህ አይነት ግፍ መስራት ምን ሚሉት ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 5 місяців тому

    ይህ ሁሉ የቤተሰቦቿ ጥፋት ነው ማንም ያጠፋል ይሳሳታል ይህን ያህል ጭካኔ በተለይ እናትዋ : የሃና ቤተሰቦች እራሳቸው በህግ መጠየቅ ነበረባቸው ልጃቸውን ከቤት በማስወጣት ።

  • @Muluyez
    @Muluyez 5 місяців тому +1

    ብስራት የዕዉነት እኔ ያሳለፋኩትን ታራክ አመጣሽዉ ወይ የ1ቀን ስህት

  • @ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ

    😢ያሳዝናል

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 5 місяців тому +1

    ለህፃን ልጅ ያራራች አረመኔ ወደዛ መጀመሪያ እግር አለመስቀል በስርዓት ማግባት

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 5 місяців тому +1

    ይህም ብሎ ህግ. ልጅቱ የስነ ልቦና ህክምና ያስፈልጋታል. የቤተሰብ የዘመድ እና የአካባቢ አፍ እየፈሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ግፍ ውስጥ ይገባላ. ስው ምን ይለኛል.. ግን እኮ ፍርድ የሚሰጡት እራሳቸው ግፈኞች ናቸው.

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 5 місяців тому +1

    ጆሮ ይማይስማው ይልም

  • @YaruyaruYaru
    @YaruyaruYaru 5 місяців тому +1

    ትለያለች ከዚ ሚበልጥ ክብር ምን ፈለገች

  • @AsterDrajee-lo4ew
    @AsterDrajee-lo4ew 5 місяців тому

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢Mmmmmmmmm eeeeee💔💔💔

  • @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
    @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 5 місяців тому

    የኔ ሙስኪን ስታሳዝን እስር ቤት መግባት የለባትም ነበር ይህን እደታደርግ ያስገደዳት የቤተሰቦቾ ሁኒታ ነው

  • @Hiwet-z6z
    @Hiwet-z6z 5 місяців тому

    Welajoch leljochachw belsi manegager sehtet ketefeseme behala gn behdatena befqr meqebel yeteshale new🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hanaburuk1363
    @hanaburuk1363 5 місяців тому +2

    እንዴ ነው እንደዝይ ቀላል የሆነው ማለት ህመምኮ ከባድ ነው እንዴት 8ቀን እንደ ወለደች ኣታስታውቅም ደም እንዴ ኣላዩባትም 🙄🙄

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 5 місяців тому +1

    ሀና ቤተሰቦቿ አውጥተው ቢጥሏትም አማቾቿ በጥሩ ሁኔታ ተቀብለዋት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ሀና በቤተሰቧ ተፅእኖ ስለደረሰባት ጭንቀት አላት እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ እና የሚያስፈልጋት ፀበል ነው እንጂ እስር ቤት አልነበረም

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb 5 місяців тому

    ምን ጉድ ናት የእሱ ቤተሰብ ጥሩ እሰከሆኑላት ድረሰ ለምን ይሄ ሁላ ተኮል ተፈለገ እኔ ልጅ አለኝ የልጅ ፍቅር እንዴት ደሰሰሰሰ እንደሚል ቢገባት እንደዚህ አረመኔ ተግባር ባላረገች ኖሮ 😢

  • @fetabedrued
    @fetabedrued 5 місяців тому

    ሀሌሉያ የት ሄዶ ነው ተራኪው😢

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu 5 місяців тому

    ለምን አስፈላጋት እንዲህ መሆን

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 5 місяців тому +2

    ግን ለምን ያውም ረዳት እያላት ክፉ ናት። ድጋሚ ከማድረግ አትቆጠብም ።
    Sociopath ናት
    ልጆች ልጅ ይወዳል
    እርስዋ ግን ክፉ ናት።
    ወላጅ እናት ግን ጨካኝ ናት ።ልጅዋ ብትሞት ግን ማልቀስዋ አይቀርም ነበር።

  • @kalkidanAbebe-t6t
    @kalkidanAbebe-t6t 5 місяців тому

    Betam new yemtasazenew 😢😢😢😢

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 5 місяців тому +1

    ሱሪ ለብሳ ታምጣለች እንደ አህያ በየ መንገዱ ይደከሉና ሲርግዙ ወልዶ መጣል

  • @BatielGebremedhin
    @BatielGebremedhin 5 місяців тому

    ሴት መከራ ብዙ ነው ልጅ መጣል ግን በጣም ከባድ ደሞ በፈጣሪ እና በህግ ስቓይ ነው 😭😭😭😭

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 5 місяців тому

    ልጁታ በጣም ተሳዝናለች ብዙ ሴቶች ልጅ ወልዶ መጣል ፋሽን ሆኖዋል ግወይ ግን እንዴት ያስችላልበለፎ የተሰራው አሳፈር ድራማ ብታቀርቡ ዋ 😡

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 5 місяців тому

    😢💔

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu 5 місяців тому +1

    ህፃኑ መገኘቱ ደስ ይላል

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m 5 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @marysam9193
    @marysam9193 5 місяців тому

    ምናባቷ ታሳዝናለች የልጁ ቤተሰብ እኮ እየተንከባከቧት ነዉ!!!

  • @promobile83
    @promobile83 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZakeyahKader
    @ZakeyahKader 5 місяців тому

    አቀራረብሽ፡ደስይላል፡የጥፍርሽ፡ነገርግን

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 5 місяців тому

    እርእሱን ልብ አንጠልጣይ አርጊው

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🖤🖤🖤

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 5 місяців тому

    ደም የለም የዚ ግፍ መሬት ተከፍታ በዋጠችን

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu 5 місяців тому

    ታዛዝናለች

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu 5 місяців тому

    ዕድለኛ ነበረች ለምን እናቷ ካባረረቻት ቤተሰቦ ከካዳት ለምን መጣል ፈለገች የባሏ ቤት ከተቀበሏት ማድረግ አልነበረባትም ልጅ መጣል አያስፈልግም ነበር

  • @BekiLove-x3h
    @BekiLove-x3h 5 місяців тому

    እኔ ጋ ብቻ ነው ድምፅሽ ይቆራረጣል የድምፅ ችግር አለ

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 5 місяців тому

    አንዳንድ ቤተሰብ ግን ከሆነ በኃላ አይገባም

  • @m.g5367
    @m.g5367 5 місяців тому +1

    Tasznalche blwa lemen yeh endadregche merdat nebrbet weda eko aydlem chenket new

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds 5 місяців тому

    ጠኔኛ አደለችም እዴት እዲህ ታደርጋለች የሚያግዛት ሠዉ ከጎና አ
    ለ ይሄ የጤና ችግር እዳለባት ያመላክታል

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 5 місяців тому

    Betam yasazebal

  • @dinka9369
    @dinka9369 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ZakeyahKader
    @ZakeyahKader 5 місяців тому

    እንደው፡እንደዚ፡አይነትታሪክ፡ይኖርልእንጂ፡ይኽ፡እውነተኛ፡ታሪክ፡አይደለም

  • @missyabrahdm6778
    @missyabrahdm6778 5 місяців тому +1

    Weye yemele wbedete

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 5 місяців тому

    ጨካኝ ናት ልጅዋን ያን ያህል 9 ወር ተሽክማ የህፃኑ አምላክ እየተንከባከብዋት ከሆነ በሀላ ቀድሞ ነበር እንጂ አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ እግዚአብሔር አትፈራም

  • @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
    @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 5 місяців тому

    ጤነኛ አይደለችም እሷ ባፈልገው ለነሱ ሰጥታ መኖር ትችል የለ

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 5 місяців тому

    She should be in jail

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 5 місяців тому

    Wey wey ye allh lej setey ya rebi be lej feker tesekayew eko nega seten le menefelegew ya reb

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 5 місяців тому

    ልጂ አያለ የሚያለቅስ ስንት ሠው አለ

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 5 місяців тому

    ጤነኛአይደለችም እንካን የሚንከባከብ አያት አባት ትቀብሎት ይቅር እና ፍቅረኘዋ እንካን ቢከዳት. ማሳደግ ግዴተዋ ነው

  • @HaniadaAdahani-yx2xn
    @HaniadaAdahani-yx2xn 5 місяців тому

    እናትዋ ትቀጣ በሰለጠነ ዘመን ማባረር ነውር ነው ትቀጣ

  • @fetabedrued
    @fetabedrued 5 місяців тому

    አረ ሁሌም ብቻሽን አቅርቢ

  • @samuelsemayat2157
    @samuelsemayat2157 5 місяців тому

    አቤት ጭካኔ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 5 місяців тому

    Wey chekana.

  • @Badru-w5l
    @Badru-w5l 5 місяців тому

    እብድ እንኳን ልጁን አይጥልም

  • @NatanAser
    @NatanAser 5 місяців тому

    Metaseri arnebratim psychology tegodota new