КОМЕНТАРІ •

  • @wardehgete2853
    @wardehgete2853 Місяць тому +17

    ማነው እንደኔ በመፍቴሄ ቤት ምክር የተቀየረው እግዛቢሔር እድሜህን ያርዝመው❤❤

    • @tigistdinbru2249
      @tigistdinbru2249 Місяць тому

      I m me❤

    • @Umuferhan
      @Umuferhan Місяць тому

      Enem❤❤🙏🙏🙏

    • @yemefthebet
      @yemefthebet Місяць тому

      🙏♥♥

    • @ZZZ-f1t
      @ZZZ-f1t Місяць тому

      @@wardehgete2853 ቁም ነገር እኔም ብዙ ተማርኩበት

    • @VivoY36-c7v
      @VivoY36-c7v Місяць тому

      እኔ እየጀመርኩት ነዉ ገና😢

  • @bateldamte
    @bateldamte Місяць тому +3

    ሳናውቅ ገብተን ስቶቻችን ወድቀን ተሰበርን ተባረክ ወንድሜ በጣም ነው ማመሰግን ❤❤❤❤

  • @Argobwa
    @Argobwa Місяць тому +3

    አፈቅረው ነበር በትንሽ በትልቁ ሲጨቃጨቅ አብዝቶ ተጠራጣሬ ነው ጨርሶ ለስሜቱ እንጂ ለሂወቱ አይፈልገኝም ብዙ ሳልቆይ ከሂወቴ አስወገድጉት

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 25 днів тому

    Thank you 😎 you are the best advisor & medicine keep it up godbless you 💚

  • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
    @እማናፍቆቴ-በ1ቐ Місяць тому +1

    ሁለተኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ደህና መጣህ 🥰🥰

  • @Dubai-nu9rr
    @Dubai-nu9rr Місяць тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን የዛሬው ትምህርትህ የኔ ነው ለምን ተፈጠረ እያልኩኝ ነበር ❤❤❤❤አሁን ተረዳሁ

  • @እሙረያን-ጰ8ዘ
    @እሙረያን-ጰ8ዘ Місяць тому +1

    የኔ ተራርቀን፣ ስንኖር አን፣ስማማም ስንገናኝ ግን በፍቅር ነው እምንኖረው በተለያየ ሀገር ነው እምንኖረው ባሌ ነው ፍቅረኛ አይደለም ስንለያይ ሁለታችንም ያነጫንጨናል ሰላም የለንም ይሄስ እንዴት ነው😅😅😅

  • @FeyituYosen
    @FeyituYosen Місяць тому +1

    መፍትሄ ስጡኝ ማበዴ ነው እደማፈቅረው ነገርኩት እሱ ግን እኔ ላንቺ ያለኝ ስሜት የ ግዋደኝ ነት ነው አለኝ ግራ ገብቶኛል እባካችሁ አንድ በሉኝ 🥹🥹🥹

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Місяць тому +2

    እናመሰግናለን በጣም ❤ወንድማችን ይቅርታ ጥያቄ ትክክል ላሆን ይችላል ባል አለኝ በጣም ነው የምወደው እኔም በጣም ነው የምወደው ግን ቨዶው ሰናወራ ሰሜቱ ያሰችገረዋል ይህ ጤናማ ነው አይደለም

    • @yemefthebet
      @yemefthebet Місяць тому

      አይደለም እህቴ!

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Місяць тому

      @@yemefthebet 😥ምንድነው ማደረግ ያለብኝ ቨዶው ማውራት እየፈለገሁ ለዚህ ፈራቻ 1ሳምንት አንደ ቨዶው የምናወራው ምክንያቱም እፈጥራለሁ ቦታው አይመችኝም ምንም እያልኩ መፍተሄ ምንድነው

    • @እሙረያን-ጰ8ዘ
      @እሙረያን-ጰ8ዘ Місяць тому

      ውዴ በስደት ላይ ከሆናችሁ ሁላቸውም ባለ ትዳሮች ናቸው ግን ገና ካላገባሽው ችግር ነው​@@NaeemaImam-tp9fp

  • @Sara-i1z5o
    @Sara-i1z5o Місяць тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ኧረ እኔስ ግራ ገብቶኝል ምክርህን ለግሰኝ ምን መሰለህ ቤተስብ እዳገባላቸው የሚፈልጉት ልጅ አለ እኔ ደሞ በፍፁም አልፈልገውም በእድሜም እበልጠዋለሁ እኔ ላሳምናቸው ሞከርኩ ግን ሊሰሙኝ አይፈልጉም ምን እደማረግ አላውቅም

    • @yemefthebet
      @yemefthebet Місяць тому

      በአቋምሽ ፅኚ ቀስ እያለ ይገባቸዋል

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ Місяць тому

    ዋው ደስ ሚል ምክረ ነው ወንድሜ በረታ

  • @SurprisedChowChow-si6jk
    @SurprisedChowChow-si6jk Місяць тому +1

    እሽ ወድሜ እኔ ፍቅረኛየጋ ምንም ጠብ የለንም አተ ባልከዉ ሁሉ ላይ ነበርን ያለምንም ምክንያት ተዘጋኝ ምንም ሳናዋራ ከአንድ ወር በላይ ሆነን 😢 ጥፋቴን ንገረኝ ስለዉ አይቶ ዝም ይላል እሽ ምን እየሆነ ነዉ ? እባክህን መልስልይ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet Місяць тому

      እስቲ ትንሽ ጊዜ ስጪው

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t Місяць тому

    በጣም ትክክል እናመሰግናለን ብሮ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tommy-zy5cq
    @Tommy-zy5cq Місяць тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Місяць тому

    ካተ ምክር ብዙ ነገርን ተምሪያለሁ በርታ ወንድሜ🎉🥰🥰

  • @BibaBiba-lr4vc
    @BibaBiba-lr4vc Місяць тому +2

    Happy New Yer 🎉🎉🎉 your wall come

  • @AlmeAlme-r3b
    @AlmeAlme-r3b 21 день тому

    እዚህ ምድር ላይ እውነተኛፍቅር አለ እዴ ግን ካንድ በኩል ብቻነው😢ደጋግሞ መሰበር

  • @MakiaMaki-w7y
    @MakiaMaki-w7y Місяць тому

    Tanks biro allaahi yetbikligne ❤❤❤❤

  • @שאשהגובנה
    @שאשהגובנה Місяць тому

    መፍቲ ቤት አመሠግንአለሑ ጥሩ ትምህርት ብዙ ነገር አወቁኝ ከእስራኤል ሐገር

  • @nitshgeremewnm6207
    @nitshgeremewnm6207 26 днів тому

    በፍቅር ታሞ ያልዳን ሰው መጨርሸው
    ምንድንው ??😭😉❤❤አይኔ ነዉ ያስጠቀኚ🙄🙄🙄🙄🙄

  • @bintnur44
    @bintnur44 27 днів тому

    መፍቱ የኛ አንደኛ🥰🥰🥰🥰👍

  • @LubabahAa8-xn6ei
    @LubabahAa8-xn6ei Місяць тому +1

    ወይኔ የኔዉድባልነዋ አብሬዉከሆንኩኝኮ ጥርሴግጥምአይልም ወላሂ መቸምእሱም ከኔመለየት እኔም ከሡመለየት አንፈልግምነበር ዘንድሮ ሥደት አለያየንእንጂ ወላሂ ሥደት የሥራህን

    • @love39347
      @love39347 Місяць тому

      እኔም ቤተሰብ ተቃጥረው ሊጨርሱልን ተያዘብኝ አሁን ግራ ተጋባሁ አይ ሳውዲ😢😢😢😢

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei Місяць тому

      @@love39347 የኔማር ሣኡድ ነበርያለዉ አይዞሽልኝ ሁሉምነገር ይስተካከላል ኢንሻአላህ እሱምበሠላም ይግባ

  • @ምርጥኢትዮጵያዊ
    @ምርጥኢትዮጵያዊ Місяць тому

    ❤❤❤❤ በርታ

  • @שאשהגובנה
    @שאשהגובנה Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selam7639
    @selam7639 Місяць тому

    Dtr ፍቅረኛዬ ፅባይሽ አይመችም በጣም ከባድ ነው አልፈልግሽም ብሎ ሌላ አፈቀረ 😢እኔም ተናድጄ ስድብ 😢አረኩት ዶክተር አሁን በጣም ይናፍቀኛል 😢ምን ላርጎ መብቴ ካለ 😢😢😢?

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne Місяць тому

      አሰተካክይክራሰሸ እኔእደዚህ ክፎሰወ ተተናየጎደለወ ገጥሞኝ ለነገም እዳማይሆነኝ ነወ የተረዳወተ እየፋለኩተ ተቢተኛ ማሰመሰልአበዛ አይዞሸ ለራሳቺን እራሳቺን መቆም ገድነወ አዳድመልካምደገሞ ይሸከምሻል ሁሉንምነገረ ይሸሰጥሻል ያሳረፋሻ የመልካምሰወ ፋላጊ እና ተፋላጊ አልገናኝ እያለእንጀ

    • @selam7639
      @selam7639 Місяць тому

      ​@@belayneshkegnekegne❤😢

    • @yemefthebet
      @yemefthebet Місяць тому +1

      ሌላ ሰው በግድ እንዲወደን ማድረግ ትርፉ የልብ ስብራት ነው፣ በተለይ ለሴት ልጅ!
      ስለዚህ ይቅርብሽ

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne Місяць тому

      @@yemefthebet እወነተነወ አሰመሳይ ሰወሲሆን ክባድነወ ለመወደድ ጣጣ ማብዛተ አይመቼኝም አንድሰወ ካልፋለገ አልፋልገምብሉ መመለሰ አለበተ እገዚቤረየሚወደወን መሰራተ የሰወጌዜ የሰወልብአጠልጥለወ ዝምታ ማሰመሰል እጀገይጎዳል ግልፀነኝ በመነጋገረ አምናለወ አሰመሳይ ጋመደቄ መልካምሰወመልካም አይገጥምም ምን ይደረገ

  • @Mozahamdan1988
    @Mozahamdan1988 Місяць тому

    Antem qmem selamh bzt ybel❤❤❤

  • @JcyfHch
    @JcyfHch Місяць тому

    ❤🎉❤

  • @mulluberhuni450
    @mulluberhuni450 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @HawaSeidadem
    @HawaSeidadem Місяць тому

    እኔስ ሰው አሎጣልኝ አለ እረዳ

  • @GreenAo3
    @GreenAo3 29 днів тому

    ❤❤❤

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HeymanotMunisa
    @HeymanotMunisa Місяць тому

    ❤❤❤

  • @ማራቱታለማ
    @ማራቱታለማ Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @minellahabdela8305
    @minellahabdela8305 Місяць тому

    ❤❤❤