አስደንጋጬ የቀይ ባህር ጉዞ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 210

  • @MustefaMohammedAdem
    @MustefaMohammedAdem 9 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እድሜህን ያርዝምልኝ ።

  • @yebokologoterra2859
    @yebokologoterra2859 19 днів тому +36

    ኢትዮጵያዊነት ማለት . . “ በረደ ሲሉት የሚግል፣ ወደቀ ሲሉት የሚነሳ ፣ ግርማ በለበሰ ድምጹ እንደ አናብስት የሚያገሳ ፣ “ኢትዮጵያ ማለት....ባንዳ ሲነሳ እንደ ቋያ ፣ ባዳ ሲመጣ እንደ ሰደድ ወላፈኑ የሚጋረፍ፣ ነበልባሉ የሚያነድ ፤ አዎ ! ሀገራችን ጽኑ ናት፣ ኢትዮጵያ ጽኑ ናት፣”

    • @maskremnapoleon873
      @maskremnapoleon873 19 днів тому

      ቀይ ባሕር ድሮም ድበራችን ነው በአሁኑ ዘመን ወያኔ የሸጠውን ድበራችንን በውድም ሆነ በግድ ማስመለሻው በአብቹ ዘመን ነው

    • @SimonKahsu
      @SimonKahsu 18 днів тому

      @@yebokologoterra2859 የረሳህው ነገር አለ ላስታውስህ። አንዱ ክልል ወደ ሌላ ክልል ሂዶ እንደፈለገ መኖር የማይቻልባት ብቸኛዋ አገር።ያለ ረድኤትና ልመና መቀጠል የማትችል አገር እና ሌላም ሌላም አለ ለዛሪ ይበቃሀል

  • @yebokologoterra2859
    @yebokologoterra2859 19 днів тому +18

    ውድ አገራችን ኢትዮጵያ ዕውነትም የጀግኖች፣የአስተዋዮችና አሸናፊዎች ምድርና መፍለቂያ ናት ፧

    • @YeshiShenkutae
      @YeshiShenkutae 14 днів тому

      Ashenafiwochone deneku meriyachen Dr Abey tenekarawa kenetibachen wzo adanech let teken yemetelefu tegu baleseletanochachen ye gegena gegena mekelakeyachen ayer hayelachen baher hayelachen police serawitachenen enamesegenachewalen ye ethiopia hezeb kegonachehu nen beretu ye Ethiopia amelak yetebekachehu enezehen dehawen hezeb yemiyasekayuten ye shabiya ashekerochen fanona beheretegnochen atefuachew ager selam enedetehon kenetibachen be gobo chereka bet suk eyaseru yaluten weredawfoche lay tebeke kuteter yederege enesu nachew
      Hezebu menegesten eneditela yemiyaderego enedetesera wedeziyaw maferese alebachew!!!!

  • @yebokologoterra2859
    @yebokologoterra2859 19 днів тому +24

    ኢትዮጵያ፡በክብር፡ በነጻነት፡ ለዘለአለም፡ ትኑር !!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 19 днів тому +26

    ጀግናዉ አይበገሬዉ የመከላከያ ሰራዊታችን አየር ሀይላችን የባህር ሀይላችን የፖሊስ ተቋሞቻችን ድል የኢትዮጵያ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @dweldai04
      @dweldai04 18 днів тому

      Kakkkkkkkk zem bele yemurkegna lji

    • @miniaseium8181
      @miniaseium8181 18 днів тому

      Seimeraamherai😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 14 днів тому +1

    yessss💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍💪💪💪

  • @berhiuMekenen-ec2bc
    @berhiuMekenen-ec2bc 19 днів тому +4

    ኢትዮጵያ ሰላም ያርጊልን❤❤❤❤❤

  • @eliashail6231
    @eliashail6231 18 днів тому +4

    Abo yemechyh blay mengsha ewontna ethiopiawy.❤❤❤❤ Tinishoch mknoch aynachewo demylebs.😂😂😂

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 19 днів тому +9

    ጀግናዉ በላይ መንገሻ የጀግናዉ መከላከያችን አባል የጀግናዉ ኢትዮጵያ ወዳዱ አብችዬ አጋዥ ወንድም ምርጥ አገር ወዳድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 19 днів тому +21

    የኔ መሪ ጀግና ነው!❤❤❤❤

  • @kabitekeste2276
    @kabitekeste2276 18 днів тому +2

    Words hold little value; actions resonate far more powerfully!

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 18 днів тому +2

    በትክክል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 19 днів тому +16

    ተመልከት አላማህን
    ተከተለዉ መሪህን
    ታታሪዉን አብቹን
    ኢትዮጵያዊዉን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪💪
    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 19 днів тому +8

    You are very good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 18 днів тому +6

    በእውነተኛ የቁርጥ ቀን ጀግኖቿ ኢትዮጵያ ዛሬም ተከብራና ታፍራ ትቀጥላለች እውነት ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪❤❤❤

  • @FrehiwotAssefa-v9i
    @FrehiwotAssefa-v9i 19 днів тому +5

    በርታል ወንድማችን

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t 18 днів тому +2

    ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 19 днів тому +6

    ኢ💚💚💛💛❤❤ ኢተነሸአብሪ በርሃንሽ ወቷል👍

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t 18 днів тому +2

    😂😂😂😂😂

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 19 днів тому +7

    ኢትዮጵያ አገራችን
    ቀይ ባህር ወደባችን
    የኛዉ ነበር ወደኛዉ ይመለሳል
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbramFire
    @AbramFire 18 днів тому +2

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🦁🦁🦁🦁🦁💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @Etabez-u7i
    @Etabez-u7i 19 днів тому +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለሀገሩ የሚቆረቆር ሰው 😅😮ስለጠን

  • @bety2338
    @bety2338 19 днів тому +10

    🌼ኢትዮጵያችን እያበበች ትሄዳለች 🇪🇹💪 ጀግናው መሪያችን ዶር አብይ💪
    ሀሌታ 1👌🙏

  • @مرحمحاجيإبراهيم
    @مرحمحاجيإبراهيم 18 днів тому +5

    نحن معك ومع من يحب إثيوبيا انت أسد انت بطل يكثر من امثالك 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 19 днів тому +12

    በላይ መንገሻ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MohammedAmbo-h8c
    @MohammedAmbo-h8c 19 днів тому +9

    በላይ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ❤❤❤

  • @TesfayeJiffar
    @TesfayeJiffar 18 днів тому +2

    ቸር ዜና ያሰማህ ።

  • @mexidiad2668
    @mexidiad2668 18 днів тому +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TsegaAdane-e5y
    @TsegaAdane-e5y 19 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduKebade
    @AbduKebade 19 днів тому +10

    ጎበዝ በርታ

  • @mohammedjuhar8007
    @mohammedjuhar8007 19 днів тому +13

    Of course! yes we can because we're Ethiopian long live my prime minister long live Ethiopian military 💪 🇪🇹 insha Allah!

  • @beniamteklu6803
    @beniamteklu6803 19 днів тому +6

    Hi Belay Beniam /Las Vegas ❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 19 днів тому +9

    ሁለት ወጣት ዘመናዊ ድንቅ መሪዎች አብችዬና ማክሮን እንዴት ያምራሉ ገና ከፈረንሳይ ጋር አብረን እንቀጥላለን አብችዬ ጠላቶቹ በስኬቱ ተቃጥለዉ አብደዋል ምንም ማድረግ አይቻልም ከአብቹ በሳል ብልህ አመራርጋር ወደፊት ገና ይመራናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @LebesiEgeta
    @LebesiEgeta 19 днів тому +7

    ጀግና ነህ በርታ::

  • @Eri-G1
    @Eri-G1 18 днів тому +7

    Whether you like or not ETHIOPIA IS LANDLOCKED for EVER

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 19 днів тому +7

    💐🎉❤ ቀይ ባህር የኛ ነው አይደለም የሌ
    ሊሸጥ ተመኘ የሲአኤ ደላላ ❤🎉❤

  • @jemal4645
    @jemal4645 18 днів тому +2

    በግፍ የተወሰደብን የቀይ ባህር ወደባችን ይመለሳል።
    አሰብ ወደባችን

  • @GezaeEstifanos
    @GezaeEstifanos 18 днів тому

    Fesawi

  • @azaziyohannes8873
    @azaziyohannes8873 18 днів тому +6

    ምስኪኑ በላይ ወንድሜ ኣንተን ኣይታወቅህም ወይም ኣታስበውም እንጂ ኣብደሃል እኮ። ላበደና ባንድ ራስ ሁለት ምላስ ላለው ሰው በጸሎት እንጂ በስድብ ከበሽታው ኣታድኑትም!

    • @amarseid6068
      @amarseid6068 18 днів тому

      ሀገሩን ስለሚወድ? ባንዳ ባንዳን ነው የሚወደው ለዛነው ያበደየመሰለሽ እውነቱ ይህ ነው።

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 19 днів тому +6

    ❤በላይ ወድማችን በርታ ጀግና

  • @Solomon-u8g
    @Solomon-u8g 18 днів тому +4

    ከአንድ አመት በፊትም ቀይባህር አገኘች እንኳን ደስአላቹ ይባል ነበር በሌለ ነገር ጭፈራ አይጠቅምም።በላይ መንገሻ አንድ ጥይት በጆሮህ ቢያልፍኖሮ ምላስህ ቃል እንዳያስወጣ ትውጠው ነበር ።

    • @girmadesalegne7245
      @girmadesalegne7245 18 днів тому

      ዓዕምሮህ ሁሉ ስለጥይት ብቻ ነው የሚያሰበው? የግድ ከሆነ ጀግኖች እሱንም ይጋፈጣሉ.የባህር በር የማግኘቱ ጉዳይ ለኢትዮጵያ የግድ ነው .ቢከፋህም!

  • @NimcoReerwaalan
    @NimcoReerwaalan 18 днів тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤ሺሺሺሺሺሺሺሺ ሜዳሊየ እውነት ተናገሪ እውነቱን በለው አሣየው ንገረው እቢካለ መከረ ይምከረው ኢባላ ሁላ አለም ነኝ ከሥደት አለም 😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ሀገሬ❤❤❤ሁሌኑሪ ❤❤❤ ግን በጣም አትናደድ ኢተዮጵዊ አህትነኝ ሥሜተህ ብቻ ይበቃል ንግግሩማ ተወው ፓፓፓ❤ፓፓፓ ❤ፓፓፓ❤ ውድልጃችን ኑርልን❤🎉❤🎉 ሁሌ አንተ ብቻቻቻቻቻቻቻዉዉዉዉዉዉ❤🎉❤🎉

  • @BedadaMuleta
    @BedadaMuleta 19 днів тому +6

    ቀይ ባሕር ን መዉሰዳችን ደስ ብሎኛል ነገር ግን ከመንግሥት ምድያ ለምን አልሰማንም

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 19 днів тому +14

    ቀይ ባህራችን ይመለሳል በደማች❤

    • @HEGDEFAWIT
      @HEGDEFAWIT 18 днів тому +2

      😂😂😂😂😂fesammm

    • @Sunflower-nd3ix
      @Sunflower-nd3ix 18 днів тому +1

      Ende Abatochhe eza tekeberale end ye derge serawet Resawoch mensafefe nafeqhale

    • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
      @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 18 днів тому

      አሁን እንደ ድሮ እንዳይመስልህ መለስ ተመለሱ ባይለን ኑሮ ኤርትራ የኛ ትሆን ነበር አሁን ግን ታያላቹሁ ከገባን ትጨፈጨፋላቹሁ የግዜ ጉዳይ ነው

    • @Sunflower-nd3ix
      @Sunflower-nd3ix 18 днів тому +1

      @@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ Ende dero mefertetem Edele atagegem !!! Esat Esate yemsheten Adiss tewelde eytebekeh newe Ate ye Arebe ye fernge Asheker , kalse chama Atabe

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 19 днів тому +3

    በላይ መንገሻ ጀግና የጀግና ልጅ እንኮራብሀለን።

  • @mexidiad2668
    @mexidiad2668 18 днів тому +2

    Wow ❤❤❤❤

  • @jemal4645
    @jemal4645 18 днів тому +1

    ለባንዳዎችና ለኢትዮጵያ ጠላቶች ልክ ልካቸው ንገራቸው ቀይ ባህር ድንበራችን አሰብ ወደባችን❤

  • @mekdesehlhardt2735
    @mekdesehlhardt2735 19 днів тому +5

    Jegna

  • @AbdulazizUmar-d4t
    @AbdulazizUmar-d4t 19 днів тому +6

    ኡትዮጽያና ልጆችዋ ሁሌም ሰላም ይሁኑ

    • @Sunflower-nd3ix
      @Sunflower-nd3ix 18 днів тому +1

      @@AbdulazizUmar-d4t Ende Abatche eza tekeberale!!! ENDE YE DERGE WETADORCH RESAWOCH EZA MENSAFEFE NAFUKEHALE !!! ESATU ADISS TEWELDE Eyetebeke newe

  • @mhireteabgoitom2303
    @mhireteabgoitom2303 16 днів тому

    በላይ ኣድጊ😂😂😂

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 19 днів тому +8

    🎉🎉🗽🗽🗽🗽🗽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛴⛴⛴⛴⛴ኢትዮጵያ የድል ችቦ ታበራለች

  • @bahtabekretsn390
    @bahtabekretsn390 18 днів тому

    Ethiopia mneyu khafrleki gohaf hager

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 19 днів тому +5

    እረፍትየማያዉቅመሪአብይአህመድ❤

  • @Dimetrosgedion-g7f
    @Dimetrosgedion-g7f 18 днів тому +2

    ኤርትራ 1300 ኪሎ ሜትር የባህር በር 365 ደሴቶች አሏት ኢትዮጵያ ነፍ ጉራ አላት

  • @gj6274
    @gj6274 19 днів тому +5

    abichu super smart

  • @fitsumzemene6362
    @fitsumzemene6362 18 днів тому +1

    ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር እየተባረከች ነው አቢቹ በርታ

  • @hypehv5836
    @hypehv5836 16 днів тому

    Buchla

  • @AbdiMohamed-h4h
    @AbdiMohamed-h4h 19 днів тому +1

    Libax

  • @selamselam1043
    @selamselam1043 19 днів тому +5

    ሁለት ምላስ ባንድ ራስ።ማክሮን ኢትዮጽያ ቢመጣ የሰው ባህር ሊሰጥህ ነው ወይ።

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 18 днів тому +3

    Ethiopia before me.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 18 днів тому +2

    ቀይባህር ደማችን አሁንም ቀይ ነው ወደፊት💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @rosadaniel5938
      @rosadaniel5938 14 днів тому +1

      Dream on probably you will be food to our fishes.

  • @ZerihunMekango
    @ZerihunMekango 18 днів тому +3

    Be blessed! Make Ethiopian great.....

  • @GDM82879
    @GDM82879 18 днів тому +3

    አንተም እኮ አገር ወዳድ ጀግና ነህ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @SaraAbdo-x3c
    @SaraAbdo-x3c 19 днів тому +1

    🎉abeshu ijgloulen wedime ❤

  • @tsaedakiflemariam6453
    @tsaedakiflemariam6453 18 днів тому

    GURU,WHERE IS ETHIOPIA?IT IS ALREADY FAILED STATE.

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 19 днів тому +4

    Abicho react ❤

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i 19 днів тому +3

    Jagna bart

  • @rozaghebrelul1251
    @rozaghebrelul1251 19 днів тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ኣረፋ

  • @AbdiMohamed-h4h
    @AbdiMohamed-h4h 19 днів тому +1

    Namabiyyaaf dhaabate kabajaatu siifmala

  • @pinpinnewchildrenmusic9464
    @pinpinnewchildrenmusic9464 18 днів тому +1

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በርታ ከጉን ነኝ ።

  • @awatw.micheal9289
    @awatw.micheal9289 18 днів тому +2

    ከአፍሪካ ሁሉ እየተባረሩ ላሉ ፈረንሳዊ ተቀብለህ ምን ታካብዳለህ ፈስ !!!
    አጎንባሽ ሁሉ

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 14 днів тому

    🤣🤣🤣🤣አይይይ ያንተ ጕራ ና ያንተ ፈከራ መቻ ነው ያ ሜያቆምው ግን 😭

  • @fortunasaid917
    @fortunasaid917 18 днів тому +2

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👌

  • @SimonKahsu
    @SimonKahsu 18 днів тому +2

    የፍራንሱ መሪ ከልብ ነው የምናመሰግነው።አቢ ድራማ ለመስራት ሞክራ ነበር።ነገር ግን እንዳሰበችው አልሆነላትም ፊቱ በርበሬ እስኪመስል ድረስ ልክ ልኩን ነግሮ የደበቀውን ሚስጥሩ ሁሉ ዘርግፎበት ቤተ መንግስቱ በትልቅ እዳ እየተሰራ እንደሆነና ባህር የሚባል ነገር በሀይል የሚባል ነገር የለም የጎረቤት ሀገራትን ሉእላውነት አክብር በማለት እቅጭ እቅጩን ነግሮት ነው የሄደው።አቢ ልብ ድካም አሞት እንዳይሆን በጣም ነው የሰጋሁት።የአቢ ፊት ይሁሉ ሳቅ ባንዴ ወደ ክሰል ነው የተቀየረው በፍጹም ያልጠበቀውን ነገር ነው የደበቀውን ሚስጥ ያወጣበት

    • @Sunflower-nd3ix
      @Sunflower-nd3ix 18 днів тому +1

      Jegenoch ye Afereka hageroch ye france (ferensay) wetadorech eyaberere newe Ethiopia ye koshash metaya ye ferenge bareya

    • @amarseid6068
      @amarseid6068 18 днів тому +1

      ቢመርህም ዋጠው ኢትዮጵያ ቀይባህርን ታገኛለች አግኝታለችም ጠላት ድብን በል ኢትዮጵያ ትቅደም ሌሎች ወደኋላ😂😂😂

    • @SimonKahsu
      @SimonKahsu 18 днів тому

      @amarseid6068 ሲያምርህ ይቀራል ፍራንስና ቀይ ባህር ምን አገናኛቸው።ለነገሩ ከእውቀት ነጻ ነህ።አብይ የልብ ድካም አሞት እንዳይሆ ቸክ አድርገው።የፍራንሱ መሪ አዋርዶትና ብዙ የተደበቁ የአብይ ሚስጥሮች ዘርግፎለት ነው የሄደው።የአብይን ፊት የፍራንሱ መሪ ሲያወራ ተመልከተው እንዲት ደም እንደመሰለ

    • @Sunflower-nd3ix
      @Sunflower-nd3ix 18 днів тому

      @@amarseid6068 Este wende kehonke Asayen !!! Ede Abatoche eza Red sea tekeberale!!! End ye Derge wetadeoroch Resaawoch mensafefe nafqohale

  • @demerekesto9693
    @demerekesto9693 14 днів тому

    አማኑኤል ማክሮን አዲስአበባን ተዘዋውረው ከተመለከቱ በኋላ ከፓሪስ ጋር እንደምትወዳደርና በዚህ ከቀጠለች ከጥቂት ጊዜ በኋላ አልፋ እንደምትሄድ ገለፁ

  • @jhonfanuel8135
    @jhonfanuel8135 18 днів тому +2

    መጀመርያ የተራበውን ሕዝብህን ኣንሳ ከዛ በሃካ እኛ ጋር ታወራለህ

  • @MubarekHussen-iw8uc
    @MubarekHussen-iw8uc 19 днів тому +4

    እንቁላል እንደረከሰው ሁሉም ምግብ ዋጋው ሊስተካከል ግድ ይላል ምግብ በሌለበት ሀገር ያለችውን ማስወደዱ ነውር ነው እኛኮ በምግብ ራሳችንን ችለን ሌላውን መርዳት ነበረብን በተቃራኒው ግን አመረትን ይባላል ምግብ ውድ ህዝቡ ካቅሙ በላይ እንዲሸከም ባይደረግ ጥሩ ነው

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 19 днів тому

      ሆዳም!ሌላ:ነገር:አታውቅም?

  • @Fatem-g7u
    @Fatem-g7u 16 днів тому

    Siridhaa abichuko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulatuEndalew
    @MulatuEndalew 16 днів тому

    አቤት ጉድ የሶማሊያ መንግስት አንድም የኢትዮጵያ ወታደራዊ አይገባም ብላለች አንተ ግን ትደነፋለህ አይ ዉርደትህ።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 18 днів тому +3

    በላይ❤❤❤❤❤❤❤
    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @bahtabekretsn390
    @bahtabekretsn390 18 днів тому

    Fano eyemetano ante komal

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 18 днів тому +1

    አሰብ ወደብ የኢትዮጵያ መሆኑ አያጠራጥርም እኔ እራሴ በ1978 አሰብ ነበርኩ አዉቀለሁ።

  • @bahtabekretsn390
    @bahtabekretsn390 18 днів тому

    Kthnek eka ante komal

  • @solomonfetsum6851
    @solomonfetsum6851 16 днів тому

    day Dreams 😂

  • @Henok-j9q
    @Henok-j9q 18 днів тому +1

    በላይ ትልቅ ሰው አይደለህ ባይበላስ

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 19 днів тому +5

    የባንዳቂጣየብብትቅማልቢንጫጫኢትዮጵያወደፊትጉዞ❤

  • @fakuradiinmuyadiin3548
    @fakuradiinmuyadiin3548 18 днів тому +1

    barta jagna tophiyawi ❤

  • @destatumdedo
    @destatumdedo 18 днів тому +1

    እትዮጲያ ትበርክ ጣለቶቹም ይባተኑ

  • @lemlemaman227
    @lemlemaman227 18 днів тому +1

    በለይ ኢትዮጰያ ኢንደ ድቄት በተናቸሃት ፈኖ 100 %85 ተቀጠጠረ የሰዓት ግዜ ታርግት ገባቸ ኢትዮ

  • @GggFfg-k3s
    @GggFfg-k3s 18 днів тому +2

    Z 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣️💗♥️❤️💝❤️💝💝💝

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 9 днів тому

    ለፈረጅ አትሁን ፈረስ በለይ የኢትዮጰያ ህዝብ ምን ይላል ።ከዚ በፊት የነበረ ታሪኪ መንግስቱ አጥና ተላላኪ ባዳ

  • @rosadaniel5938
    @rosadaniel5938 14 днів тому

    Which Ethiopia are you talking about ?????😂😂😂😂

  • @awatw.micheal9289
    @awatw.micheal9289 18 днів тому +1

    የእንግሊዝኛ ዜና የምትሰማ ቢሆን ኖሮ ጉድህን በሰማህ ነበር ፣ የጎረቤቶቻችሁን ሉአላዊነትን አክብሩ ብሎ ያለውን በምነኛ ተረጎምከው ባክ ??? ጠጃም

  • @BakeBati
    @BakeBati 18 днів тому +1

    ንገረቻው እውቀት ለጎደለቻ የወየኔየፈኖን የሸኔ ጥፈት የአብቹ የምየደርጉ የተወሩ ይብረለቹ ብልት አንበሰዬ

  • @berhewoldelibanos5284
    @berhewoldelibanos5284 18 днів тому

    Unless you agree with Eritrea your dream cannot be true. Diha Behilmu kibe baytetta derko yikerneber

  • @HdjdNdjd-b9f
    @HdjdNdjd-b9f 19 днів тому +1

    ግን ይመቻህ

  • @hagosambaye
    @hagosambaye 18 днів тому +2

    በለይ መንገሻ የሞክ አቃጣሪ ከኤርትራ ኤርትራን ደግፈህ ስትዋሽ ነበር አሁን ዶሞ ተገለበጥክ እስከመቸ መገልበጥ ይገርማል ልጨምር ነበር ግን ለተመል ካች ልተዎው

  • @bahtabekretsn390
    @bahtabekretsn390 18 днів тому

    Ethiopia mefeker bichano gohafat

  • @brhanekiros9549
    @brhanekiros9549 19 днів тому +2

    በላይነሽ አሽከር የኦሮሞ ኦነግ መንግስት ህፃኑ የአዲሰ አበባ ከንቲባ አቢዮት አህመድ ተንበርክኮ አማንኤል ማርኮ ሲለምን ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖ

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 19 днів тому +1

      ትጠፋላችሁ!!!!ጩሁ:ተንጫጩ!!!

    • @hassenissa8539
      @hassenissa8539 18 днів тому +1

      Use your brain. Don’t be hateful and racist.

  • @zaid6986
    @zaid6986 18 днів тому +1

    በኩራት አትናገር አትለፍልፍ