ወዶኛልና አዳነኝ | YEZELALEM SHEMAYE | ዘማሪ መጋቢ ገዛኼኝ ሙሴ | Halwot E.U.C |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 116

  • @TicsEthiopia
    @TicsEthiopia 2 місяці тому +33

    እንዲህ የተረጋጋና የአምላካችንና የመዳኒታችንን ክብር የሚተርክ ዝማሬ ይብዛልን::

  • @Kaleababera-w1c
    @Kaleababera-w1c 2 місяці тому +35

    የሰውን ኃጢያተኝነት የእግዚአብሔር አብን ፍቅር የክርስቶስን መስዋዕትነት ደግሞም ያገኘነውን ደህንነት በተረጋጋ መልኩ በዝማሬ ተረኩልን።ጋሽ ገዝሽ እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 місяці тому +18

    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2፤5-8
    2፤5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
    2፤6-7 በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
    2፤8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤

  • @Fitsum-el6kq
    @Fitsum-el6kq 25 днів тому +1

    wow ትችላለህ መዝሙር ወንድማችን ።

  • @ZemereAddisu
    @ZemereAddisu Місяць тому +7

    ይንን ታላቅ ፍቅርህን ኦ ጌታችን
    በሙለት ባይረዳዊው አዕምሮአችን
    ግን በአክብሮት ከእግሮችህ ስር እንወድቃለን
    በተገለጠልን መጠን እንሰግዳለን❤❤❤😭😭

  • @wandedisasa850
    @wandedisasa850 27 днів тому +3

    እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ዝማሬ ነው። ኡፍፍፍፍፍ የእውነት እንዴት ደስ ይላል።
    እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ።❤🙏❤

  • @tekabekaman1159
    @tekabekaman1159 Місяць тому +5

    የእግዚአብሔር ዙፋን ስር በሰማይ ሆኜ እንደሚሆን ነው የተሰማኝ። ደግሜ ባረኮዎት ተባረኩ።

  • @meseret5776
    @meseret5776 2 місяці тому +5

    አቤት አቤት እንዴት ለመንፈስ ቅዱስ የሚያስቀርብ አዘማመር ነው ሁሌም ጌታ በዚህ መንገድ ቢመለክ አባታችን ፀጋው ይብዛሎት💙💙🙏🙏🙏

  • @Betamo11
    @Betamo11 10 днів тому +2

    Blessings Dear paster.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 місяці тому +6

    ሰማይን የሚከፍቱ መዘሙሮች ጌታ እግዚአብሄር ይባርኮት መጋቢ ገዛኸኝ ከልብ አመሰግኖታለሁ ቀጣይ ዘመኖት ይባረክ አሜን አሜን 🙏🙏💕💕

  • @mgirma3389
    @mgirma3389 2 місяці тому +12

    ጌታ ይባርኮት እንዲህ ባለ በረሰረሰ መንፈስ በማለዳ አብሬአችሁ አመለኩኝ እንዴት ደስ እንደሚያሰኝ የጌታን መንፈስ ተካፈልኩኝ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ።

    • @Etabez-u7i
      @Etabez-u7i Місяць тому

      ዘመንህ ይባረክ

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 2 місяці тому +13

    የጸጋው ክብር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል። የአካሉ ስጦታ ነዎት የክብር ዘመን ይጨመርዎ።

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 місяці тому +10

    አሜን::🙌🙌🙏🙏👏👏
    *በጣም #የምባርክና #ነፍስን የምያረሰርስ #አምልኮ ነው::
    ♡•"ወዶናልና አዳነን::"♡📖🎵💕
    #ጌታ አብዝቶ ይባርኮት::
    #ፀጋውንም ያብዛሎት::
    #መጋቢ ገዛኸኝ•♡
    #ለምልሙ::
    ዘመኖት ሁሉ #የተባረካ ይሁን::
    ☆ክብር ሁሉ #ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌🙌🙏🙏
    🎹🎸🎻🎺🎵🎤💕👍

  • @DagnaneshEmiru
    @DagnaneshEmiru 2 місяці тому +5

    ወደ መንፈሱ ገብተው የሚያስገቡንን አባቶች እድሜቸውን ጌታያርዝምልን።

  • @tekabekaman1159
    @tekabekaman1159 Місяць тому +2

    በእውነት ክርስቶስን ገላጭ ዝማሬ ነው
    ዘማሪ ጋሼ ገዛኸኝ ሙሴ ጌታ እየሱስ ይባርኮት።

  • @lidiyatekalegn23456
    @lidiyatekalegn23456 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይባርኮት የዘመኖትን አመሻሽም እግዚአብሔር ይያዝሎት ብርክ ይበሉ ለዚህ ትውልድ ምሳሌ አድርጎ ያስቀመጦት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @selamtadese2942
    @selamtadese2942 2 місяці тому +8

    ወንድሜ ሆይ አንተ የተባረክህ ነህ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ🙏
    እልልልልልልል👏👏👏👏

  • @donadona5397
    @donadona5397 2 місяці тому +3

    ዎዴ ሳማይ ይምዳርግ ባባጉ ፍት ሚዛማር ዛማን ታሻጋር መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርቆት ያላምልሞት ❤️❤️❤️❤️

  • @desta5885
    @desta5885 2 місяці тому +3

    አሜን አሜን ወዶኛል እና አዳነኝ። ጌታ ይባረክ። ተባረክልኝ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ። ዘመንህ ይለምልም። ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @mekdeschanyalew5008
    @mekdeschanyalew5008 Місяць тому +3

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ያድናል!!! አሜን አሜን አሜን ተባረኩ!!!❤❤❤❤

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 2 місяці тому +5

    አሜን❤ ጸጋና ሰላም ምህረትም ከእግዚአብሔር አብና ከቅዱስ ልጁ ከአዳኛችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ይብዛሎት ተወዳጅ ወንድማችን።

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 2 місяці тому +4

    ከዝላይ ወተን እንዲህ አይነቶች መዝሙሮች እንዲመልሰን ጌታ ይርዳን❤

  • @HanaTadasse-e1e
    @HanaTadasse-e1e Місяць тому +1

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርኮት አባቴ

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655
    @adanuugalataaadanuugalataa6655 10 днів тому +1

    Ababaa yesuus 👑📖

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 2 місяці тому +4

    What a Christ centered Song. God Bless you Pastor/ Zemari Gezahegne. I am blessed with your songs today.

  • @MaysaHaidar
    @MaysaHaidar 2 місяці тому +5

    አሜን እግዚአብሔር ይበርኮት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤

  • @TeddyTeshala
    @TeddyTeshala Місяць тому +3

    ኢየሱስ እወድሃለሁ 🥰

  • @bettymamo909
    @bettymamo909 2 місяці тому +1

    ወንጌል እንግዲህ ይሄ ነው። ፀጋ ይብዛሎት ጋሼ❤❤

  • @BELETEGirmaBELETEGirma
    @BELETEGirmaBELETEGirma 2 місяці тому +5

    በተገለጠልን መጠን እንሰግዳል

  • @felekeminotaChukalo-s6x
    @felekeminotaChukalo-s6x 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ❤❤❤❤❤❤

  • @eliasabera6382
    @eliasabera6382 2 місяці тому +3

    ልብ የሚነኩ መዝሙሮች ጋሽ ገዛኸኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 місяці тому +2

    አሜን 🙏🙏🙏 አሜን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @YENEGESENQ
    @YENEGESENQ 2 місяці тому +3

    ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰማውት ባድግም እስካሁን ልሰለቸው አልቻልኩም

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @berhanueayanto3823
    @berhanueayanto3823 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር በብዙ ጸጋና ሰላም ይምራህ ወንድሜ ። በረከታችን ነህ።

  • @fisehaabid
    @fisehaabid Місяць тому +1

    Sebeket yehone zemare tebareku

  • @wudigutema8234
    @wudigutema8234 2 місяці тому +3

    ዘመን ይለምልም ተባረክልን ለትዉልድ አባት ያድርግህ

  • @makmakichannel8612
    @makmakichannel8612 Місяць тому +1

    abet geta hoy inkuan yante honku temesgen temesgen ke mider gravity yemayzegn be amilake gar mezgebe yalechibet iriffffffffffffff ameeeeeeen , kibir leyesus yehun

  • @simeshawule
    @simeshawule Місяць тому +1

    Ammmmeeen

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 2 місяці тому +1

    ኦኦኦኦኦኦኦ እየሱስ❤❤❤❤

  • @CherinetErabo
    @CherinetErabo Місяць тому +2

    Geta Eyesus kiristos abizito ba nager abizito yebarkachu ✝️!

  • @LidaZuwde
    @LidaZuwde 2 місяці тому +1

    አለ እልል እልል ኤል ኤል አሜን አሜን

  • @londonlonde88
    @londonlonde88 Місяць тому +1

    one of the beloved father's among blessed fathers.

  • @helinatesfaye9947
    @helinatesfaye9947 Місяць тому +1

    jesus is the true son of the living God!!!!

  • @GetachewTolkaso-g8b
    @GetachewTolkaso-g8b 2 місяці тому +1

    አሜን!

  • @firesbihattarekegn
    @firesbihattarekegn 2 місяці тому +1

    አሜን አሜንን

  • @ZinashNida-q6x
    @ZinashNida-q6x 2 місяці тому +1

    የተባረከ ዝማሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LuyaHale-n3x
    @LuyaHale-n3x 2 місяці тому +2

    ጌታ ይባርኮት ዘመነዎ ይለምልም

  • @RihobotElias12
    @RihobotElias12 2 місяці тому +2

    Amen !!! Be ereso lay sletelgeletew Tesga Egzihabir Yemisgen !!! Edme ena Tena Yibazaleto

  • @Ithopiya-d1z
    @Ithopiya-d1z Місяць тому +1

    Ameen❤❤❤

  • @Betelhemyesmaw58
    @Betelhemyesmaw58 2 місяці тому +3

    Elellelelelellel amen geta edeme yechmrlwot , nefesem alekerelgne ❤❤🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @DestaAnulo
    @DestaAnulo 2 місяці тому +3

    Endet metadel nw tebarkuu❤❤🎉🎉

  • @sebleambaw8681
    @sebleambaw8681 2 місяці тому +3

    What a Grace all the glory belong to God

  • @HirutHirut-x3f
    @HirutHirut-x3f Місяць тому

    ጋሽዬ ጌታ እየሱስ ጨሪሶ ይባርኮት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 2 місяці тому +1

    ስማሬ በአባቶች ሲያምር በቃ ከልብ የሆነ አምልኮ ነው ሚያቀርቡለት ለጌታ

  • @AdamuAbebe-h6h
    @AdamuAbebe-h6h Місяць тому

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ሀሌ ሉያ

  • @TsegayeKassa-z4w
    @TsegayeKassa-z4w Місяць тому +1

    Ye geta some yibaraki

  • @HopeforPeople-ሆፕፎርፕፕ-t7d
    @HopeforPeople-ሆፕፎርፕፕ-t7d 2 місяці тому +1

    Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Місяць тому

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤አሜን

  • @MisganaMitiku-b3p
    @MisganaMitiku-b3p 2 місяці тому +3

    betegeletkelin meten ensegidelen laeyesus. amen geta yibreikot❤❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 місяці тому +5

    መዝሙረ ዳዊት 18፤19
    18፤19 ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤ ወድዶኛልና አዳነኝ።

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 2 місяці тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen thanks you❤❤

  • @TeketelGaenamo
    @TeketelGaenamo Місяць тому +1

    GOD bless you with his grace

  • @rb2782
    @rb2782 2 місяці тому +3

    Wow what a worship ❤️ may God bless you and your family 🙏🏽❤️❤❤

  • @ERMWena
    @ERMWena Місяць тому

    Ameen ☝

  • @mahlettadesse3625
    @mahlettadesse3625 Місяць тому +1

    Amen amen lante ensegidalen

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን ሀሌሉያ 🙏🙏🙏!!

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 2 місяці тому +1

    አባባባዬ ምን እንልሀለን ሀሌሉያ እልልልልልልል በአክብሮት ከእግሮችህ ስር እንወድቃለን እልልልልልልልልልል

  • @selamawithabtamu4194
    @selamawithabtamu4194 2 місяці тому +2

    Amen amen❤❤❤ tebarku edma yestot

  • @SaraBekele-t9r
    @SaraBekele-t9r Місяць тому

    አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤

  • @HABSAWM
    @HABSAWM 2 місяці тому +2

    Woooowwwww praise the LORD!!

  • @akililukebede5785
    @akililukebede5785 2 місяці тому +1

    mezmur yaegzaber kali sihon indinw...eniba ba eniba aregagn

  • @DesalegnTesemaBube
    @DesalegnTesemaBube 18 днів тому

    Wawe jesue tankyou

  • @Simegn12
    @Simegn12 2 місяці тому +6

    በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን

  • @AdinawDana-p1f
    @AdinawDana-p1f 2 місяці тому +1

    Haleluya haleluya geta yetabrka yihun

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @BahiruSultan
    @BahiruSultan 2 місяці тому

    ጌታ ዘመንህ ይባርክ

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 2 місяці тому

    አባ እልልልልልልልልልልልልል

  • @MeronTigu-y8x
    @MeronTigu-y8x 2 місяці тому

    🙏 አሜን

  • @ABRIHAMBOKU
    @ABRIHAMBOKU 2 місяці тому

    Praise God more blessing. Pastor you are blessed ❤❤❤

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 місяці тому

    ተባረክ ወንድሜ ያለምልምህ !

  • @letitrain2884
    @letitrain2884 Місяць тому

    Amen Amen 😭😭😭

  • @NiloiBolia
    @NiloiBolia 2 місяці тому

    Amen ❤ idemena tena tsegam yibzeloti ❤❤❤🎉🎉

  • @BemntDemse
    @BemntDemse 2 місяці тому

    ተባረክ ተባርኬብሀለው

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 2 місяці тому

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይብረኩት

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 2 місяці тому

    Amen🙏

  • @heramobiruk
    @heramobiruk 2 місяці тому

    Wow yene abat endet endemiwodot

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 2 місяці тому

    Amen amen amen❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 2 місяці тому

    ooooooooooooooooooooo😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Abayi Man Enblh Yni Gita

  • @meserekjirga7352
    @meserekjirga7352 2 місяці тому

    የእኔ አበት እንዴት ደስምሎ አበት ነቾ ይብዞሎት

  • @TedelaTedesa
    @TedelaTedesa 2 місяці тому

    Anen amee❤❤❤

  • @Nubianmedia
    @Nubianmedia 2 місяці тому

    ተባረኩ

  • @YosiEdu
    @YosiEdu 2 місяці тому

    የዚች ቤተክርስቲያን መሪዎች እግዚያብሄር ይባርካችሁ ዋስተዋል ይብዛላችሁ

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 2 місяці тому

    Amen 🙏 God is good ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdamuAbebe-h6h
    @AdamuAbebe-h6h Місяць тому

    ❤🎉

  • @ashanafiadimasuArficho-nx1xy
    @ashanafiadimasuArficho-nx1xy 2 місяці тому

    Wow my father

  • @genetdaniel
    @genetdaniel 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Liza-v5k
    @Liza-v5k 2 місяці тому

    Amenamen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @kinhantube4565
    @kinhantube4565 2 місяці тому

    geta yibarikih

  • @NahomMerga
    @NahomMerga Місяць тому

    🥰🥰🥰😃