ወፍራም ሴት የሚወደው አባወራ መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 362

  • @Nebihat
    @Nebihat 4 місяці тому +164

    ዛሬ ድክም ብሎኝነውየዋልኩት በመዳም ኩሽና ላይክአርጉኝ እሥኪ አምሮኝነው😢😢

    • @sosotete425
      @sosotete425 4 місяці тому +1

      አይዙሽ በርች

    • @Nebihat
      @Nebihat 4 місяці тому

      @@sosotete425 እሽ እማ😌😌

    • @ሀዩቲ-ዐ4ኈ
      @ሀዩቲ-ዐ4ኈ 4 місяці тому

      አይዞሽ😮

    • @shetatube12340
      @shetatube12340 4 місяці тому

      አይዞሽ የልፈል

    • @Nebihat
      @Nebihat 4 місяці тому

      @@ሀዩቲ-ዐ4ኈ እሽ አማ አብሽሪልኝ አችም😌😌

  • @BirtukaneYouTube
    @BirtukaneYouTube 4 місяці тому +139

    እሩጉዝ ነኝ ላይክ አሞሮኝ እና ሰብስክራይብ አርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aberu-e5o
    @Aberu-e5o 4 місяці тому +75

    ወንዶች መሄድ ሲፈልጉ ውይይይ ምክኒያታቸው መብዛቱ 😂😂😂

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 4 місяці тому +55

    አንዱ ወፍራም አንዱ ቀጭን የሰው ልጅ አፈጣጠሩ እንጂ ቅጥነትም ውፍረትም የሚመጣው እኛ ፈልገንው አይደለም ዋና ለሰው ልጅ ጤና ነው ሚፈለገው

    • @Mistote
      @Mistote 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 4 місяці тому +1

      ትክክል

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 4 місяці тому +81

    እረወዶች ዘጠና ዘጠኝ ነዉ የሚያምራችሁ ስንወፈር ወፈርሽ ስንከሳ ከሳሽ ዉይ ይብላኝ ለሚያገባችሁ🤣🤣🤣🤣

    • @AlalaLulu-co2pq
      @AlalaLulu-co2pq 4 місяці тому +7

      አንቺስ አላገባም እያልሽ ባልሆነ😂😂😂😂😂😂

    • @semirasemira5861
      @semirasemira5861 4 місяці тому +3

      @@AlalaLulu-co2pq ወላሂ እኔ አግብቻለሁ ዉዷ

    • @AlalaLulu-co2pq
      @AlalaLulu-co2pq 4 місяці тому

      @@semirasemira5861 አዉቄ ነዉ የኔ ቅመም ❤️❤️❤️❤️

    • @TamemahT
      @TamemahT 4 місяці тому +2

      አይ በኔም የደረሰነው የዚህ ፊልም ትምህርት አለው ሁለት ልጅ ከወለድኩ በሃላ በጣም ሞራኔን የሚነካ ንግግር ነበር የሚናገረኝ ወደ ወላሂ የሚገርመው ወደ ስደት ስመጣ ወፍረሽ ካልሆነ እኔጋ እኔጋ እንዳትመጪ ብሎ ሸኘኝ 😢

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 4 місяці тому

      ይብላኝ ለሚያገባችሁ ማለት አንቺ ሴት ነው እንዴ የምታገቢው ነሽ እንዴ 😂😂😂

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 4 місяці тому +27

    አምላኬ በሠውነት ሣዮሆን ባስተሣሠብ የሚያፈቅር ባል ስጠኝ ኧሯ በዲማው ጊዮርጊስ ዋነው ጤናነው🥰🥰🥰🥰🙂

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 4 місяці тому +29

    ውፍረት በሽታ ነው ሢፈልግ እሡ ገደል ይግባ❤❤❤❤

  • @ሊና
    @ሊና 4 місяці тому +10

    ሰታሰጠላ ሴት አሰዳቢ ሰልባቦት ጭራሽ በገዛ ቤቴ እንዲህ ሊነቀኝ እና ሊሰድበኝ 😂😂😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 4 місяці тому +20

    አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሀፍ አጠበች አሉ ጉድ እኮ ነው ደግሞ ከመቸ ጀምሮ ነው ቅጥነት የሚያስጠላው ምን አይነት ጉድ መጣ ሆ 🤔🤔🤔

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 4 місяці тому +2

      ቅላላያሰጠላ😂😂😂😂😂

    • @ZZZ-f1t
      @ZZZ-f1t 4 місяці тому +4

      ቅጥነት ውበት ነው ሰው እንዳይወፍር መስሎኝ ጾሙን ሚያድረው ስፖርት ሚሰራው

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 4 місяці тому +1

      ላወላ በጣምቀጭንሴትአይወዱም ወዶች ቢያንስቀጭንሁነሽዳሌሽሰፋካለkkk

    • @ZZZ-f1t
      @ZZZ-f1t 4 місяці тому

      @@Aminat-nv3cu ቢቀጥኑ እዳ ቢወፍሩ እዳ ምን እንደሚሻላቸው አላውቅም 😂😂😂😂😂

    • @YORDANOSENGIDA
      @YORDANOSENGIDA 4 місяці тому

      Ede Kelal yastelal edee ,kelik belay kitnet 😮

  • @SadaA-nu2hv
    @SadaA-nu2hv 4 місяці тому +26

    ሀሀሀሀሀሀ ከመወፈር መቀጨን ይሻላል❤❤❤

  • @MaremM-z3m
    @MaremM-z3m 4 місяці тому +3

    የመዳም ቅመሞቺየ ሁሌም እወዳቸሆለሁ የኔ ጀግኖቺ አለኛ እኮ ሁሉም ነገር አያምርም ገናዛሬ ኮሜንት ስጥፍ የኔጀግኖቺ ያረብ አገር ሴት ትኑር ማን ያክላታል ያረብ አገር ሴት የኔዉዶቺ የማቃቺሁንም የማላቃቺሁንም እወዳቸሆለሁ❤❤❤❤

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 4 місяці тому +16

    የኔ ባል ንፋስ እዳይወስድሽ ይለኝነበር ዛሬ በድራማ መጣልኝና ቁጭ 😢😢😢አይ መከራዬ ሰው ሲወልድ ይወፍራል እኔም የምወፍር መስሎኝ ወልጄ እኳን ወገቤን አሌታጠኩም ነበር ግን ምንም ለውጥ የለም አፈር ብሉ እዲህ ያላችሁ ወንዶች

    • @amaamm2623
      @amaamm2623 4 місяці тому +1

      ክክክክክክ

    • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
      @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ 4 місяці тому +7

      እኔም 50 ኪሎ ነኝ ቀጭን ብሆንም ጥሩ ቅርፅ አለኝ ሆኖም በ14 አመቴ ነው የተጋባነው አብረን ተምረን ተመርቀን ስራ ይዘን እኔም 24 አመት መልቶኛል መንታ መንታ ሁለት ጊዜ ወልጃለሁ እንዳልወፍር በጣም ይጠነቀቅልኛል አንዳንድ ሰው ቅጥነት የምርበታል አንዳንድ ደሞ ያስጠላበታል ብቻ አለባበስሽን ምረጭ

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 4 місяці тому +3

      @@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ እኔግን ትቼው ጥፍት አልኩ 5አመቴ ከቤት ከወጣሁ ልጄን ትቼለት

    • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
      @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ 4 місяці тому

      @@HananHano-yb3pv አብሽሪ እማ

    • @mamaatiyaaa7566
      @mamaatiyaaa7566 4 місяці тому

      hasab stress kalele lelaw hulum yechalal

  • @workiemama2960
    @workiemama2960 4 місяці тому +11

    ከዚህ በላይ እንድትፈነዳለት ነው እንዴ ፍላጎቱ😅😅

  • @abdurahmanAhmed-wl7jp
    @abdurahmanAhmed-wl7jp 4 місяці тому +2

    😂አዲሱ ዳጊ ትወና ግን በጣም ይችላል አይገልጠውም😂

  • @anondes1099
    @anondes1099 4 місяці тому +3

    ወዳጄ ሚስትህ
    ብትቀላ ብትጠቁር
    ብትቀጥን ብትወፍር
    መጀመሪያ ወደህ ያፈቀርካት መቸም ቢሆን አርጅታ እንኳን ወተት በመሰለ ሽበቷ በተሸበሸበ ፊቷ በሟሸሸ ጡቷ አንተ እእምሮና ልብህ አይንና ህሊናህ ያችን በወጣትነትህ ልብህን የማረከችው በፍቅር ያንበረከከችው ደመ ሞቃቷ ዐይነ ኮከቧ ማራኪዋ ወጣት እንጂ ሌላ መሆን የለባትም :: እናት ልጇ አድጎም ያው ሕጻን የሚመስላት ፍቅሯ እንጂ እውነቱ ጠፍቷት አለመሆኑን ከላይ ካለው ሃሳብ ጋር አቻ የሚያደርጋቸው ሦሥት ፊደል "ፍቅር" ነው::
    ፍቅር አያረጅም ትዝታ አያረጅም የሚለውን ሙዚቃ ጀባ አልኩህ::

  • @almiiethopawiti21A21
    @almiiethopawiti21A21 4 місяці тому +10

    እናቴ ዋንዶች አልበዛቹም 🥹🥹🥹

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 4 місяці тому +7

    ሴቶች ይሄው ከሱውጭ አልፈልግም እምትሉ ሴቶች ከዚህ ተማሩ በተለይ ንብረት ሽፋን ፈልጎ ከመጣ ወንድ ይቅርብኝ😢

  • @BhnB-rg4vu
    @BhnB-rg4vu 4 місяці тому +3

    መጨረሻው ደስ ሲል ኡፍፍፍ በገዛ ስልኬ ልቃጠል😂😂😂

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 4 місяці тому +1

    ልጅቷ ግን እንደኔ መክሳቷ መታለሏ ብቻ ሁሉ ነገፘ ባልየው ደግሞ ልክ ባሌንእና ሌላትዳር መያዙ መጨረሻ ላይ ግን እንድልጅ ነበረን ተለያየን እኔም ተሰደድሁ ብቻ ድራመው ለኔ ትዳር የተዘጋጀ ይመስላል

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 місяці тому +8

    አንዳዱ ወንድ ሮቶ ሴት ይወዳል😅😅አንዳዶቹ ደሞ ቀጠን ያለችዋ😂ሴቶች ደሞ ሀብት ያለው እና ባለመኪና😅😅🙊

    • @mmekdesttadese
      @mmekdesttadese 4 місяці тому +1

      ኧረ አታስቂኝ🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂

    • @سبيلا-ض5ط
      @سبيلا-ض5ط 4 місяці тому +1

      😅😅😅😅😅😅😅አ

  • @حليمهحليمه-غ1ز
    @حليمهحليمه-غ1ز 4 місяці тому +1

    የሴት እኩሮነሽ ለምን ጥርግ አይልንም😊

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 4 місяці тому +9

    የኔዉ ጉድ እዲህ ይለኝ ነበር አድ እጀራ ካላለቀ በብትር እያለ ያበላኝ ነበር ዉሀም አድ ብርጪቆ ካልፈጀሁ ብትሩ ከኔ ያልቅ ነበር ግን በሱ ሀሳብ ነበር እራሴን ያጣሁት ከሱ ከተለየሁ አሰቸ አድ አመት ሳይሞላኝ በጣም ወፈርሁ እናማ የወዶች ነገር ያሳዝናል😢😢😢😢

    • @AsaiaMoma
      @AsaiaMoma 4 місяці тому +1

      ታዳ ወፍርሺ አላየሺም ባልየዉ😂😂

    • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
      @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 4 місяці тому

      @@AsaiaMoma ባአካል አላየኝም ግን ፎቶየን አይቶ ደወለልኝ አላነሳሁለትም ዮድፋዉ እና😂😂😂

    • @AsaiaMoma
      @AsaiaMoma 4 місяці тому

      @@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ ደሞ ደህና የወፍረሺዉን ሊንድ ነዋ ይሂ ቀጫጫ😄😃

    • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
      @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 4 місяці тому

      @@AsaiaMoma እኮ ሊጨርሰኝ ይህ ከቱ ሁልግዜ ጀል መሰልሁት😂😂😂

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 4 місяці тому +2

    ባል የሚስቱን አብ እሚሸፍንነው ጭራሽ በገዛ ቤቴ ሊሰዲበኝነውደ

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 4 місяці тому +2

    እየሰደባት የኔ ፍቅር ትግስትም ልክ አለዉ ሆ እድህ አይነት ትግስተኛ ሴት አትኖርም

  • @merulove9515
    @merulove9515 4 місяці тому +4

    ይገርማል የኔ ታሪክ
    እኔ ግን እንደሷ ልፍስፍስ አይደለሁም

  • @dibootube816
    @dibootube816 4 місяці тому +3

    ጉድ እኮ ነው የዚህ ደግሞ ክፋ ሆሆ ስባጎ አልአለም 😂

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 4 місяці тому +3

    አይ ወዶችዬ ሴትልጅ ስታፈቅር እጅ ስትጠላ
    አያድርስ ነው እና ፀፀት ነው ትርፉ አስቡበት ሴት ልጅ ወፈረችም ቀጠነችም ዋናው ጤና ።

  • @rozinaendalk4730
    @rozinaendalk4730 4 місяці тому +4

    ግርሚ እሚለኝ ለምንድነዉ ወንዶች ሲጣሉን ሴቶች እራሳችን መጣል ወንዶች ወደ መጠጥ ቤት እራሳችን መጠበቅ እሚለዉ አይታየንም

  • @kawulatMohammed
    @kawulatMohammed 4 місяці тому +3

    ወዶችኮ መሄድ ሲፈልጉ 😂😂😂😂😂😂😂😂 የምክንያታቸው ብዛት

  • @12-ty9zu
    @12-ty9zu 4 місяці тому +8

    ምን አይነት ሰዉ ነዉ እንደት ሰዉን በሰዉነት ይመዝናል

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 місяці тому +8

    26:48 ሌላ ሰው እየነገራቸው ነው የሚቀርፁት

    • @Emutofiktube50
      @Emutofiktube50 4 місяці тому +1

      ክክ አወ😂😂😂

    • @sucesswithbetty
      @sucesswithbetty 4 місяці тому

      አዎ እኔም ሰምቸዋለው😂😂😂😂

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 4 місяці тому +6

    ጭራሽ በሰው ቤት ነውደ እሚደላቀቀው😂😂

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 4 місяці тому +1

    እዛኛዉ ቤት ቦረጪህ እዚህ ደሞ ቀጠንሺ ወይ፠መከራችን ሲጀመረ የንቀት ሂወት መኑር የለበትም በማንነታችን የሚወደንን ሰዉ ነዉ ማግባት ያለብን

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 4 місяці тому +4

    በነገር እየበላሀት እደት ትወፍር

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 4 місяці тому +1

    ባል የሚስቱን አብ እሚሸፍንነው ጭራሽ በገዛ ቤቴ ሊሰዲበኝነውደ

  • @Hiwotsara2903
    @Hiwotsara2903 4 місяці тому +3

    ቂጥናት የፋጥር ስጦታ ነው ዑኮ እኔ ዳግም ካስዋ የባስኩ ቃጭጨነኝ ቶንኮላች ዎንዳች 😭🤣🤣🤣

  • @asegedewdamte3650
    @asegedewdamte3650 4 місяці тому +1

    ትልቅ ባለጊ ሚስቱን በስው ፌት የሚውርድ ደግሞ የሚናገር ው ቃላት

  • @Zdweloyewa
    @Zdweloyewa 4 місяці тому +1

    በፈጣሪ ስራ ባትገቡ ሰው በበላ ነው ነው እንደ የሚወፍረው ስላልበላም አይደለም የሚቀጥነው ቅጥነታችን ውበታችን ነው ምን ይመስላል ይሄ ያስተሳሰብ ድሀ ያለብህ መቸም ድራማ ነው ብለን እንያዘው

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 4 місяці тому +2

    የኔ ባል ይህንን ፊልም እዳያይ ይቺ ምንዋ ነው ቀጪን ሆሆሆሆ እኔ አለውአይደል እዴ 😢😢😢😢

    • @amaamm2623
      @amaamm2623 4 місяці тому +1

      ክክክክክእኔብቻመስሎኝነበርቀጭንጋደኛምአለኝ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 4 місяці тому

    ሴት ልጅ ስትወድ ተረግጣ መኖር ትወዳለች የርግማን ነው የማያከብራችሁን ወንድ እረግጣችሁ ለመሄድ አትፍሩ እህቶች 🤣🤣🚶‍♀️🚶‍♀️

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 4 місяці тому +1

    ሠላም ሠላም ዉድ የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidsttube
    @kidsttube 4 місяці тому +14

    አድሱ ዳጊ በዚህም መጣደ 😂❤❤❤

  • @hebshawit
    @hebshawit 4 місяці тому

    ሲቀጥል ወድልጅ ላንድ ና ለሁለት ግዜ እደዚ ከተዛዛለ ጥሎ መሆድ እጂ የምንፍቅር እያሉ መጃጃል ንቁሴቶች❤

  • @NugestNugest
    @NugestNugest 4 місяці тому +1

    የማዳም ቅመሞች የሀገራችን ወንዶችን ማዳማችንን ቢያገባቸዉ ምን የሚፈጠር ይመስላቹሀል እኔ ግን በአንድ ቀን አነቆ የሜገላት ነዉ የሜመስለኝ እናተስ

  • @fanafana9137
    @fanafana9137 4 місяці тому +1

    ጃሀነብ ሂድ የሆንክ ዱዝ

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su 4 місяці тому +1

    እኔምለው አስተማሪ ነው ብላችሁ ካሰባችሁ ቀጠን ያለችዋን ሴት ብትመርጡ😂😂እንዴ ከዝበላይኮ ብትወፍር ቀጭን. ነው የምፈልገው ብለህ መሄድህ አይቀርም

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 4 місяці тому +2

    ጀምራችሁ መተው ስትወዱ ለዛዎች ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😏

  • @myfamilytube5841
    @myfamilytube5841 4 місяці тому +2

    አይይይይይ ወንዶች ሲወፍሩ መከራ ሲቀጥኑ መከራ😂😂😂😂😂

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu 4 місяці тому +2

    መጨረሻ ላይ የፀሀፊዋ ድምፅ ገባ ጥንቃቄ አድርጉ ሆ😂😂😂😂

  • @gondrewa
    @gondrewa 4 місяці тому +2

    የስው ፍላጎት አያልቅም በተለይ የወንዶች 😂😂

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 4 місяці тому +2

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ አላለም እዉነትም ትግስቱን ስጠኝ😂😂😂

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 4 місяці тому +1

    ባፈቅረውም ክብሬን እዳዋርዲ አልፈቅዲለትም 😢

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 4 місяці тому +2

    ሚስትየው ድንጋይ ነገር ናት እየሰደባት የኔ ፉቅር ትላለች እራሳን አታስከብርም

    • @addiszemen1637
      @addiszemen1637 4 місяці тому

      ቤትን ላለማፍረስ ሲባል የሚከፈል ዋጋ ነው ድድብና አይደለም

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 місяці тому

      @@addiszemen1637 ተይ እንጂ ክክ የቱን ቤት በአንድ ሰው ብቻ ቤት ይቆማል መከባበር የሌለበት ቤት ማለትሽ ነው እንደዚ የማይወዳችሁ ወንድ ላይ ግእግም ስለምትሉ ነው እኮ ኢትዮጵያ የሴቶች በባላቸው ተገደሉ የሚል ዜና የበዛው

  • @mekdelawitdaniel1278
    @mekdelawitdaniel1278 4 місяці тому

    ጌታ ሆይ አደራህን ከእንደዚህ አይነቱ ሰውረኝ እሷ ግን ምን ሆና ነው ሴት ልጅ ስታፈቅር እኮ የእውነትም እውር ያደርጋል እንዴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 3 місяці тому

    እኔአሁንወፍሪአለሁድሮአችእየበላሽእያሉ😂ነበርአሁንመቅጥእፈልጋለሁ

  • @tomasHayelom
    @tomasHayelom 4 місяці тому +2

    ምን መጨረሻ ላይ የለዉ ድምፅ ምንድነዉ ኤድት አርጉ እንጅ

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 4 місяці тому +1

    እኔም ቀጭን ነኝ እና ምን ይጠበስ ሆ ቢረዝሙ ረዘምቴ ቢያጥሩ አጠርቴ አለች ዘሀቡ ሆ😂😂😂😂

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 4 місяці тому +1

    በዚ ደረጃ የምትታገስ ሚስት ግን አለች አረ በፈጣሪ

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc 4 місяці тому

    አንቺ አይነት ሴት ከለችመ. ድንገይ ረስ ነት. ከሌለ ሴት ሊጨመለቅ ሊብስ ማመረጥ. አይተሰብም. ለራስ ክብር የስፈልገል. ማንም ነገር ስሆን ይሆናል ሰይሄን አይሆንም

  • @SelemSeli
    @SelemSeli 4 місяці тому

    እንደዚህ አይነት ወንድ የለም ፍልሙ በጣም ተገነነ

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 2 місяці тому

    ውበትስ ቅጥነት😊😊 ዴሞ ፍቅሬን አጥቸ ካለሱ ካለሱዋ አልኖርም የሚሉ ሰወች ጤነኛ ናቸው🐣 ሲሉ ወይይ መቃጠል በገዛ ጀዋሊየ

  • @ስደትመድረሳየ-ዐ6ፐ
    @ስደትመድረሳየ-ዐ6ፐ 4 місяці тому +2

    አርጊት ከምምስል ሽቅጥ ዝንጥ ብትል ያምርባት ነብር

  • @hayatailailasef6427
    @hayatailailasef6427 3 місяці тому

    ውይ እማይመስል ነገር የትኛዋ ሴት ናት በዚህልክ የምትታገሰዉ 😮😮😮😮😮

  • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ

    በቅጥነቶ የተፈታች ሴት በአለም ላይ አናውቅም ግራ ገቦች😂

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 4 місяці тому

      እኮ

    • @SadSad-qe1su
      @SadSad-qe1su 4 місяці тому

      አአ ወላህ እኔ ባሌ ካልወፈርሽ ብሎ ወፍራም ፍለጋ ሄዷል 😂

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 4 місяці тому

      @@SadSad-qe1su ይገርማልየኔቅጠኒ
      እያለነው

    • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
      @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ 4 місяці тому +1

      @@SadSad-qe1su እዛው ሰምጠህ ቀር እንዳትመጣ በይው ዬኔው እንዳልወፍር ምግብ ሳይቀር መርጦ ሲበላኝ ይሂው 10 አመት ሆነኝ ከልጅነት ጀምሮ ግና ጠቅሞኛል ሁለት ጊዜ መንታ መንታ ወልጃለሁ ሰውነቴ አንድም የወለዴ አይመስልም 4 ወንድ አሉኝ ስላቸው ሰውች ይገረማሉ ብቻ ወንዶች ባህሪያቸው እዬቅል ነው ቅል እራስ ሁላ ዝም በሎቸው በየሰው ቤት እያስጠገረሩ ወፍሩ ምን የሚሉት ታሪክ ነው

    • @SadSad-qe1su
      @SadSad-qe1su 4 місяці тому

      @@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ እኔም አንድ ወልጃለው ግን ምንም አልጨመርኩም ቦርጭ እንኴን የለኝ ሰወች በስራ ቦታ ስንገናኝ ወልጃለው ስላቸው አያምኑም እናም እሱ እድወፍር ይፈልጋል ግን እግድይ የፈጣሪን ስጦታ መቀየር አንችልም እኔም መወፈር አልቻልኩም በመጨረሻም ካልወፈርሽ ሌላ ሚስት አገባለው ብሎ አገባ ባይ ብዬ ተፈታሁኝ ክክክክ ዋናው ጤና ጤና እንሁን በስ

  • @መሬምብንትአሊ
    @መሬምብንትአሊ 4 місяці тому +2

    ኢጭ አሁንስ አጋነንከው ቆይ ምንያንሳታል

  • @AyaSaed-bj8cs
    @AyaSaed-bj8cs 4 місяці тому

    ሳር የሆነች ሚስቴን አፈቀርካት እዴ አላለም በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 4 місяці тому +1

    መቸም ዲራማ ነዉጂ ሲያበሺቅ ባልተብየዉ

  • @FikrBicha
    @FikrBicha 4 місяці тому +1

    ስታሰጠላ የምን መለማመጥ ነው

  • @BetilehimFseum-ri9ix
    @BetilehimFseum-ri9ix 4 місяці тому +4

    ዋዉ ደስ ይላል ❤❤🎉

  • @AaAa-kq7kh
    @AaAa-kq7kh 4 місяці тому +1

    ውፍረተን ልወዴው ኖው ላጠፋው ስጥር ነበር😢😊😅😅

    • @giasbd1278
      @giasbd1278 4 місяці тому

      እረ መቀነሻ ከሰማሽ ነገሪኝ😢😢

    • @AaAa-kq7kh
      @AaAa-kq7kh 4 місяці тому

      @@giasbd1278 ኣመጋገብ ኣስተካክል ውድዋ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 4 місяці тому

    ሴት ልጅ ቆንጆ ነኝ ምን ይወጣኛል ብትፈልግ የፈለከው ሁን ካላከበረሽ ገደል ይግባ መከበር በከንፈር መሳደብ የስው ልጆች ስንት ነገር እያለ ሌላ ሴት ስላየ ነው ሴት ልጅ በራስዋ መተማመን አለባት ባለ ያለው ብቻ እስቲ በመስተዋት እይው ይሀ ስይጣን እህት የለውም ለሱ ትበዛበት አለች ሴት ልጅ ሲያንቋሽሽ ቅጥነት ውበት ነው ደደብ ነው

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 4 місяці тому

    ይሀ ደሞ ጫን ያለው የስው ልጅ ለመክሳት ስንት መከራ ያያል ይህ ደሞ ድንጋይ ራስ በስድብ ፍቅር አይሉት ጥላቻ ስው እንደቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይሆንም ተስምቶ አይታወቅ ድንጋይ ራስ ጨቅጫቃ ለማይሆን ነገር እኔ ቢሆን እንደዚህ አይነቱ ወንድ ለደቂቃ አልኖርም እግዚአብሔር አይፈራም ቻይ ናት እኔ ቢሆን አልችልም

  • @molanmolan6943
    @molanmolan6943 4 місяці тому +2

    በጣም ታስጠያለሽ ጭራሽ አቤላየየየ ትላለችእደ😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 4 місяці тому +3

    ወይ የሴት ልጅ እዳ 😂😂 ስትወፍር ወፈርሽ ስትከሳ ከሳሽ ወይ እዳ

  • @SeadaMohammed-vf6gd
    @SeadaMohammed-vf6gd 4 місяці тому +1

    አረገደልግባእከፍ

  • @FfhgTgy
    @FfhgTgy 2 місяці тому

    እና መጨረሻዉስ😏😏😏መጨረሻ የሌለዉ ዲራማ ሲስጠላኝ እጪ🤔😏😏😏ዴሞ መጎጓቴ😮

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 4 місяці тому

    ቁሻሻ ወንድ ወፈረች ብሎ ተስምቶ አይታወቅም ይሀ እብድ ነው ደደብ ክብር የሌላት ስለሆነች

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r 4 місяці тому

    ሴትዮዋ ግን ሌላ ሴት ጋ እንዲሄድ ነው ልብስ ልምረጥልህ የምትለው ቆፍጠን አትልም እንዴ? ራሷን እያዋረደች ነው።

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 4 місяці тому +2

    ቅጥነቴን እወደዋለሁ ሆሆሆ😂

    • @asallema6710
      @asallema6710 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉እኔም፤በጠም፡ናው፡ምዎደው፡አሁን፡በመደም፡ቤት፡ለይም፡እርሴን፡በጠም፡ናው፡ምጠብቆ፡ውፊርት፡በጠም፡ናው፡ምጠለው፡መደሜ፡ሁሌ፡ትጨቀጭቀኛልቼ፡ሁሌም፡ብይ፡ጠጭ፡ትለኛሌች፡ግን፡በጠም፡ፈርለው፡እንደል፡ዎፍር፡፡

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 4 місяці тому +1

    ልጅት ቀጭን ከተባለች እኔ አለቀልኝ🙈😄

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 місяці тому

    ከኋላ ለምንድንነው ድምጽ የሚያስተጋባው

  • @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
    @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ 4 місяці тому

    የማታውንስራቀንስላትአብዝተህባትነው።ሲበዛካልተስማማያከሳል።😂😂😂

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 4 місяці тому +1

    ይሄ አቤል ነው ቃየል?

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 4 місяці тому

    እየሰደበሸ ትልመጠመጫለሸደ ወይኔ የሆነ ሰልፍሸ ድንጋይ ራሰ እንደዚህ አይነት ወንዶች ፈጣር ይውሰዳችው ሰው ተሰፍ ምታሰቆርጡ አንችሰ አበዛሸው መጀመርያ ራሰሸን አሰከብር ወንድም ሆነች ሴት መጀመርያ ራሰዋን ታሰከብር ከፍቅር በፌት አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ወንድ ሰውርኝ አደራ ሚያምር አቁዋም ነውኮ ያላት አይ ወንዶች ሌላ ሲያዩ ምከኒያት አያጡ እኘ የዋህ 🙏🙏🙏

  • @yotube4
    @yotube4 4 місяці тому

    ጭራሽ ባለበት ቦታ ጠብቅልኝ እኔ ቢሆን ሁለት ቦታ ነበር የምከፊለው እንደዚህ አይነት ፍቅር የለም

  • @amaamm-hd5mt
    @amaamm-hd5mt 4 місяці тому

    አተምድነውእኔምለውወዶችምድነውየሜመቻችሁ

  • @TaybaDubai
    @TaybaDubai 4 місяці тому +2

    ወይ ጉድ

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 2 місяці тому

    ሲወፍሩ መከራ ሲቀጥኑ መከራ ምነው ሸዋ😂😂

  • @DonutWay-nn3pt
    @DonutWay-nn3pt 3 місяці тому

    እረ አፈር ብላ ይቻን የመሰለች ሸቃጣ ቆጆ

  • @ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر

    ቅንጭር ቅጭጭ ብለሽ ቀራሽ አለለም😂

  • @WinneWin
    @WinneWin 4 місяці тому +1

    መጨረሻህንያሳየኝከስቀያሚ

  • @hanadebalke571
    @hanadebalke571 4 місяці тому

    ይቺ ሴት አሰዳቢ ይበልሸ

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 4 місяці тому

    ድራማ ቢሆንምኳ በጣም ነው የምታናድጅው እሱ ከፍ ዝቅ እያደረገ አቤላ እደዚህ አይነት ሴት ካለች አፈር ብሉ ኤጭ

  • @MadinahAriop
    @MadinahAriop 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂❤

  • @SadsYsdf
    @SadsYsdf 4 місяці тому

    ወይወዶችሲወፍሩመከራ ሲቀጥኑመከራ ሲቶችይ ለንሮችሁስትሉ እራሳችሁን እዳጥሉ

  • @Hrjh-uz3vy
    @Hrjh-uz3vy Місяць тому

    ቀጭን ሴት አትወዱም😂😂😂😂

  • @عبدالرحمن-ظ6ف2ه
    @عبدالرحمن-ظ6ف2ه 4 місяці тому +2

    ፈጣሪይጠበቀን

  • @tybahty2881
    @tybahty2881 4 місяці тому

    የምርአሉ አዳድሠገጤወች

  • @Emutofiktube50
    @Emutofiktube50 4 місяці тому

    አይ ወንዶች ግን አመላችሁ እስኪ አሁን ምን ይብቃህ😂😂😂😂😂

  • @genetatlaw6142
    @genetatlaw6142 4 місяці тому +1

    ኪድን የመሰለው ማነው 😂😂