Jossy In Z House With Getish Mamo part One

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 55

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 5 років тому +1

    አክብሮቴ ልዩ ነው ጌትሽ ተባረክ ሰው ነህ ሰው ።ዘንድሮ የጠፋው ሰው የሆነ ሰው ነው ። ቀደም ሲል ለዘፈንክላቸው ሰዎች አትፀፀት ሸክሙን እነሱ ይሸከሙት በሰአቱ ትክክል ነበርክና ማንም እግዚአብሄር አይደለም የሰውን ልብ አያውቅምና ። ዛሬ እየተሯሯጡ እንደፌንጣ ሰውን ለማጫረስ የሚያደርጉት ግዜ ሰጠኝ አካሄዳቸው ለእነሱው ለትዝብት ተውላቸው ።

  • @kassas4
    @kassas4 5 років тому +1

    እናመሠግናለን ጆሲ ምርጥ አርቲሥት ጌትሽ ማሞን ሥላቀረብክልን እናመሠግናለን .ጌትሽ ማሞ የሠራሐቸዉ ስራዎች ሑሉ በጣም ምርጥ ናቸዉ .ቁጥር 4የሠራሕዉ የምስጋና ክሊፕ የሠራሕዉ ሊያሥቆጭሕ አይገባም ሑሉም የዘፈንክላቸዉ ሊዘፈንላቸዉ የሚገባቸው ናቸዉ .ትክክለኛ ነገር ነው ያደረግከው ያዉ አንድ አንድ ዘረኝነት የተጠናወታቸው ወይ ጥቅማቸዉ የተነካባቸዉ ወይም ደሞ ሌላ ወሬ በሰዉ ላይ እያሥወሩ በግርግር ስልጣን መያዝ የሚፈልጉት ናቸው ሕዝቡን ግራ ያጋቡት እንጂ እድሜ ለሚዲያ ማን ምን እንዳረገ እያየን ለምን በወሬ በፈለጉት መንገድ እንደሚነዱን አላዉቅም .በሐገሩ ዉሥጥ ብዙ ወጣቶች መሠዋትነት ከፍለዋል የለዉጡ አራማጆች ይሔንን መሥመር እንዲይዝ አርገዉ ለዚሕ አብቅተዉናል በዉጪም በኤርትራ ትግል ላይ የነበሩት ከኤርትራ መጥተዉ አሜሪካ ባደረጉት ንግግር በአንድ ወር ጊዜ ዉሥጥ ሑሉም የሚያየው እንደሚሖን በኢትዮጵያ ያለዉ እንቅሥቃሤ ነግረውናል እንዳሉትም የተፋፋመው ተቃዉሞ በኢትዮጵያ ዉሥጥ አይተናል ስራ ሠርተዋል አሑን እንደሚያወሩባቸዉ ዋሹን ምን እያሉ ስማቸውን የሚያጠፉት የሥልጣን ጉዳይ ነው እንጂ .ዋሹን ባዬቹ ይሔንን ማድረግ ቢችሉ ኖሮ ለምን በፊት አላሣዩንም ነበር የብዙ አመት የትግል ልምድ የነበራቸው ናቸዉ. እና ይሕንን ለወጥ ያመጣዉ ከዉጪም ከዉስጥም የተቀናጀ ሐይል ነው የኢትዮጵያ ወጣቶች መሠዋትነት ከፍለዋል ለዉጤት ያበቁት ደሞ እነ ጠቅላይ ሚኒሥተር ዶክተር አብይ እነ ደመቀ እነ ለማ እነ ደጉ ሌሎችም ብዙ ስማቸዉ ያልተጠራ ይኖራሉ .በእርግጥ አሑን ያለዉ አለመረጋጋት መፈናቀል ብዙ ነገሮች ሕዝቡን ግራ ሊያጋባ ይችላል ግን ጠቅላይ ሚኒሥተር ዶክተር አብይ ቀስ እያለ ስራዉን እየሰራ ነው እቺ ሐገር ወደ ነበረችበት መመለሧ አይቀርም ከእግዚአብሔር ጋር እና ጌትሽ ማሞ የሠራሐቸዉ ሑሉ እዉነት ናቸዉ ምንም የሚያሥቆጭ የለዉም .ይሔዉ አሑን ዘረኝነት የተጠናወታቸው አክቲቪሥት ነኝ ባዬች እሳትን እንኳን ለሑለት ከፈሏቸዉ ሢያሥፈራሯቸዉ ደጋፊ እናሣጣችሗለን እንዳትረዱ እናረጋችሗለን እያሉ ሢያሥፈሯሯቸዉ ይሔዉ እነሡን ሠምተዉ እሳቶች ተከፍለዉ ወጡ .እና ለእዉነት መቆም የመሠለ ነገር የለም ይሔ የመንጋ ጉዙ መጨረሻው ተፈጋፍጎ ተረጋግጦ መሞት ነዉ ትርፉ ንፁሕ አየር ሣይተነፍሱ

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 5 років тому +3

    Getish my favorite one Jossy malkem sew God bless you both of u ❤❤

  • @reydmemdmemdkeml7620
    @reydmemdmemdkeml7620 Рік тому

    ጆስ፣እንኮን፣ደህና፣መጣህ፣በርታ፣

  • @reydmemdmemdkeml7620
    @reydmemdmemdkeml7620 Рік тому

    የቀድሞ፣ሰራዊት፣ማሀሙድ፣ከማል፣ጅማ፣ከተማ፣ጆስሻ፣በርታ፣ከበፍት፣ጀምሮ፣እምድናክህ፣ነኝ😊

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 років тому +14

    ጌች ተቀበል ።
    ቅንነት ነው እንጂ ምናቹ ይነካል
    ሰብስክራይብ ስታረጉ ደውልም ይነካል

    • @Sabityp
      @Sabityp 5 років тому

      ua-cam.com/video/7pxwlbkP-ms/v-deo.html

    • @hiaweiy3727
      @hiaweiy3727 5 років тому +1

      Jose mert

  • @majestytube
    @majestytube 5 років тому +9

    "ከአሁን በኋላ ሰው ካልሞተ አላመሰግንም"።

  • @betendatv7407
    @betendatv7407 5 років тому +1

    Hahahahaha ጌትሽ ተመቸኸኝ
    "ሰው ካልሞተ አላመሰግንም "
    ጃዋር አይቶታል?

  • @ቀራኒዮነውልቤያለው
    @ቀራኒዮነውልቤያለው 5 років тому +1

    ምርጥ ናችሁ በርቱ እግዛብሄር ሰላምናፍቅር ያብዛላችሁ ጆስዬ

  • @orangeafrro586
    @orangeafrro586 5 років тому +2

    My favorite singer, even my children love you too 🇪🇷!!

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 5 років тому +1

    የሕይወታ ታሪክ ሳትጠይቅ ዘለህ ሌላ

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 років тому

    Getish you are my favorite singer good to see you.

  • @ibuprofenkora2641
    @ibuprofenkora2641 5 років тому

    ጆሲ ስለ ሀገር መገንባት እያወራህ ፩ገር እያፈረስክ እንደሆነ እነግርሀለዉ ...ስለ ግራኝ አህመድ ማንበብና ትክክለኛ ፍርድ መፍረድ አለብህ ግራኝ አህመድ አንተ ዛሬ ጎረቤት ሀገር እያልክ የምትጠራቸዉን ለገሮች 1 ኢትዮጵያ አድርጎ ያስተዳደረን የኢትዮጵያ መሪ ወገንተኛ ሆነህ መፍረድ ሀገርን ማፍረስ ነዉ ...ብዙ ማንበብ አለብህ ካልሆነ በጭፍን አትፍረድ

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 5 років тому +4

    **"" እውነት ነው ሰው ካልሞተ አላመሰግንም ""**

  • @tarikw9046
    @tarikw9046 5 років тому

    ጌትሽ እውነት በጣም አሳዘንከኝ፤ ማስመሰል አልሆን ስልህ ወደ ተቃውሞ መጀመሪህ። እኔ ግን ልንገሪህ አሁን ያለዉ ለዉጥ በኢትዮጵያውያን ታሪክ በየትኛውም ክ/ዘመን ላይ ያልታየ ነው። ያን ስለዘፈንክ መፀፀትህ አልገረመኝም፤ምክንያቱም አብዛኛው ሰዉ እውቅናን ስሻህ ኦሮሞ ላይ ሙድ መያዝን ይመርጣል።ለምን እንደሆነ ታውቃለህ? የአገሪቱን ሰፊ ሕዝብ ከነካህ ሌሎች ትናንሾን ማስደሰት እና በዛዉ ልክ ስምህ ከታላቁ ህዝብ በመጥፎም ቢሆን ስነሳ ፤ላንቴ ዝናን/እውቅናን እያስገኜ፤ በዛው ልክ ከባላንጣዎች ደግሞ ሆይ ሆይታና እንዲሁም ደግሞ ትናንሽ መድረኮች ተፈቅዶልህ ሳንቲም ይወረወርልሃል። ገቾ ሙት አይዘልቅም!

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    ምርጥ ሥራ ነው ጌቾ በርታ ዋው😍😍😍

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 5 років тому

    ጌትሽ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ የልብን አዋቂ ነኽ በጣም የሚጥሙ ሙዚቃዎች አሉኽ ስወድኽ በርታልን ምርጥ ሰው አብሮኽ የሚሰራውን ተቀበል ሳላደንቀቻው አላልፍም ካለሱ አታምርም በእውነት ስታምሩ አብራችሁ ስትሰሩ ስታምሩ

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 років тому +1

    ተቀበል, ይቀጥል ምርጥ ስራ ነው
    ቁ 2 ለኔ 1ኛ ነው

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 5 років тому +1

    ድንቅ መልክት ነው በርታ

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 5 років тому +2

    Getishe you're real Ethiopian long live my hero

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    👍👍👍👍 እሥኪ ጌትሺን የምትወዱ klie💪💪💪

  • @samitru3351
    @samitru3351 5 років тому +1

    ካልሞቱ ስም አልጠራም ደስ ይላል

  • @colorado2218
    @colorado2218 5 років тому +3

    አውቀህ ዘፍነህ ሞተሃል...

  • @jkfjh1077
    @jkfjh1077 5 років тому +2

    አቤት ሰወደው ጌትሸን ፍቅር እኮ ነው አቦ ይመችክ

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk3097 5 років тому +3

    ጆሲ ከኃላ ያለው መሶብ ምን እሼ ነው ለማንኛውም ያምራል

    • @ماجدالكثيري-ش4ص
      @ماجدالكثيري-ش4ص 5 років тому +2

      መሶብ ሳይሆን በፊት የሸክላ ሲዲ ነበረ እሱ ነው ልክ እንዳሁኑ ሲዲ ያኔ የሸክላ ነበር እና ሲዲ ነው

  • @user-Eth
    @user-Eth 5 років тому +1

    ይኔ፡ ወርቅ፡ ጌቱሽ፡እድሜህ፡ይርዘም።

  • @rozinaroza904
    @rozinaroza904 5 років тому +2

    ምርጤ ነህ አንደኛ የሀገር አቀንቃኝ

  • @اللهاكبر-ع1ظ8ط
    @اللهاكبر-ع1ظ8ط 5 років тому +1

    በጣም ነዉ ደስ የምትለኝ

  • @eadeneaden2624
    @eadeneaden2624 5 років тому

    ሀለታችሁም እረጅም እድሜ ተመኝሁ እርስ በርሳችን መዋደድ ይጠቅመናል ሀገራችንን አምላካችን ይጠብቅልን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mahidege3776
    @mahidege3776 5 років тому

    Josye erzhim edme ena tena yistk mert sew
    Be sedet yalachuh Commentochim
    Wudd nw yemadergavhuh

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 років тому

    ጥሩ ስራ ነው

  • @user-gx5sl4oi1s
    @user-gx5sl4oi1s 5 років тому +1

    የጌትሽ
    እድነቂ
    እኪላኪ

  • @mulugetaheni2743
    @mulugetaheni2743 5 років тому

    Getsh wesagn sew

  • @አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ

    😍😍😍😍

  • @nabihatabal3946
    @nabihatabal3946 5 років тому +1

    ሙጥሠው

  • @imissuallfamilly7427
    @imissuallfamilly7427 5 років тому

    Wuddd saregachiu

  • @mimsew6344
    @mimsew6344 5 років тому

    jassy yene mert stawera altegbhm sabiw 5 wedjiwalehu

  • @menberelegesse551
    @menberelegesse551 5 років тому

    Gatshi konjo nawadnkahlu

  • @ewnitnew7735
    @ewnitnew7735 5 років тому

    Wergnea neih

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 5 років тому

    Gacheyaaa yna adega

  • @senaitgebremariam2257
    @senaitgebremariam2257 5 років тому

    Wendatagetu

  • @تنممتتن
    @تنممتتن 5 років тому

    ጌትሺ።ጀግና

  • @helankamal6290
    @helankamal6290 5 років тому

    ጆሲተብየውታሪክአብብከግራኝ
    ላይወረድበልጉረኛ

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 років тому

      ማን የጻፈውን ታሪክ ያንብብ? ራስሽ አንብቢ መጀመሪያ ድክሞ የሆናችሁ ነገሮች።

    • @helankamal6290
      @helankamal6290 5 років тому

      @@amourgagnetoujours ምንአገባክፍትአፍየጆሲሰሀንላሽ

    • @helankamal6290
      @helankamal6290 5 років тому

      @@amourgagnetoujours እናትየፃፈችውንታሪክአተቡሽቲ

  • @SaraSara-gk4vj
    @SaraSara-gk4vj 5 років тому

    Merte sawe yematehe

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 5 років тому

    Sewede eko getesh

  • @samijuntajuntayoutube7713
    @samijuntajuntayoutube7713 5 років тому

    Sew kal mote atamesgenm aye gizi yemot sew demo mesadeb jemerachu betamnu esu new ageru yakenaw dedeb hula