ልዩ የሆነ የብረት ምጣድ ጥብስ | Ethiopian food tibes

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 123

  • @Yodie19
    @Yodie19 2 роки тому +8

    በጣም ደስ ይላል እትዬ እጅግ መልካም የመስቀል በዓል ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይሁንልሽ 🙏✝️

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 роки тому +8

    ኦርቶዶክሶች በሙሉ እንኳን ለብረሃነ መሥቀሉ በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን የኔ እናት በጣም ታምራላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 роки тому +1

    እናትኮልዩናት በርቺ ሁሉም የምታቀርቢው ሥራዎችሽ ደስ ይላል መልካም በአል ይሁንላችሁ።🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌱🌱🌱

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +3

    ዋዉ የብረት ምጣድ ጥብስ? ያውም በእናት እጅ??? እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾🌼

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому +2

    🌻🌻🌻 እጅግዬ ጤነኛ ስለሆንሽ ነው ይሄ ሁሉ አሁንም ቀሪ ዘመንሽ ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ መልካም በዓል ልጅሽ ራሷ ብርታትሽ ነች 🌻🌻🌻

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      እውነት ነው መልካም በዓል

  • @tedmic7628
    @tedmic7628 2 роки тому +2

    Mouthwatering tibes , happy holiday .

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 2 роки тому

    ባናገኘውም እንየው የሰራውም እጁ ይባረክ የበላውም የጤና የሰላም ይሁን ላቹህ❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +1

    እትዬ... መልካም የ መስቀል በአል
    ይሁንልሽ ከነ.. መላው ቤተስቦችሽ... አቤት ስታስቀኑ... የ አመት ስው
    ይበለን 🙏🙏✝️❤️❤️😍😍😍

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 роки тому +1

    ስታምሪ እሰይ

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion 3 місяці тому

    Wawwww wdddddd❤❤❤

  • @lidyalidya2954
    @lidyalidya2954 2 роки тому

    betam dis yemtelut ewnet enaten eyasbku nw mayachu tebareku

  • @bmshrassist5566
    @bmshrassist5566 2 роки тому +1

    Mami gena salye new Like 👍 cause love u mom

  • @selamalemu9723
    @selamalemu9723 2 роки тому +1

    እንኳን አ ደረሰሽ ማሚዬ ❤️🌻

  • @meseretseyoum3016
    @meseretseyoum3016 2 роки тому

    መልካም በአልይሁንላችው እደዚነው ሞቅሞቅማድረግስታምሩ

  • @azeb8953
    @azeb8953 2 роки тому

    Enkuan aderesesh enatachen yenekashew hulu seyamer Egzyabher edme ke tena ga yestesh enamesegenalen❤️❤️❤️

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 2 роки тому +1

    Mashaallah tena yaderegelachu 🙏🙏🙏

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 роки тому

    ምርጥ ቤተሰብ👌

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion 3 місяці тому

    Wawwwwww new wdddddddd❤❤❤

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 2 роки тому +2

    የተባረከ ይሁን

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 2 роки тому

    Ejigyee betam balemuya

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 2 роки тому +1

    ደስ የሚሉ ሴት ፣እ👌

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 роки тому +1

    Wish you and your family a happy and blessed Messkel Celebration !!
    👏 👏 👏 👏

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 роки тому +1

    enkuan adersachu yene enat ❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому

    የተዋህዶ ልጆች የሆናችሁ በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ በጣም አሪፍ ጥብስ ነው እጅሽን ይባርከው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @munazs4bm
    @munazs4bm 2 роки тому +2

    እንኳን አደረሰሽ የሜሉ የዘመናይ እናት ኢትዮጵያ ስመጣ ቤትሽ እመጣለሁ ተባረኩ መልካም አውደ አመት 🌼🌼🌼

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +2

      በጣም ደስ ይለኛል

    • @be8cab
      @be8cab 2 роки тому +2

      የምርዬም እናት

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому

    እንኩዋን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሳችሁ በጣም ልዬ ነው እጅሽ ይባረክ ማሚዬ የአመት ሠው ይበላችሁ 💕👏👏👏👍👍

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 роки тому

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ማዘርዬ እጆትን ይባርክልን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 2 роки тому

    Ejigiye equane ledamerana le Meskel beale kenemelawe betesebish beselam aderesachehu meche zegejetesh timarekale ribesua demo timetabigne ejesh yibarek😘🙏

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 2 роки тому +1

    የሚያምር ጥብስ

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 2 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀል

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 роки тому

    enkuan abero aderesne mamiye 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌼🌼🌼❤❤❤

  • @rahelsinshaw2704
    @rahelsinshaw2704 2 роки тому

    መልካም በአል ይሁንላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 2 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 2 роки тому +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    ማሚ ከመላው ቤተሰብ ገር እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 роки тому +8

    ብአልን ባገራችሁ ማየት የናፈቃችሁ በተለይ አረብ ሃገር ያላችሁ እግዚአብሔር ላገራችሁ ያብቃችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +1

      አሜን

    • @be8cab
      @be8cab 2 роки тому

      አሜንንን አይዞን።

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 2 роки тому

    Yene kalye melye enat nurulign.

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 2 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለብርሃነ መስቀሉ

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 роки тому +1

    እንካን አብሮ አደረስን የኛ እናት

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 2 роки тому

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፡

  • @athuneassfwa2347
    @athuneassfwa2347 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን የኔ እናት

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 2 роки тому

    Malekame baale yihunelachhu tabarku

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 роки тому

    Esayee enkuan adersachu

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 2 роки тому

    Melkam Beal kemelaw betesebot gar yene enat erejim edme ke tena gar.

  • @shutup239o
    @shutup239o 2 роки тому +1

    Beautiful mama

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 2 роки тому

    እንኳን ለብርሃነ ✝️💒መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 🌿🌸💐🌷🇪🇹💚💛❤️

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 2 роки тому

    Amen enkan abor adersan

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 2 роки тому

    Emayee Melkam beal

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @eyorikaebuy2143
    @eyorikaebuy2143 2 роки тому +2

    ዝግጅታቹ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን የ ካሜራ ችግር ኣለ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому +2

      ምን ሆነ

    • @be8cab
      @be8cab 2 роки тому +2

      ካሜራው ምንም ችግር የለውም

    • @eyorikaebuy2143
      @eyorikaebuy2143 2 роки тому

      @@ejigemoya በ ስፋት ኣይታይም የሆነ የተቆራረጠ ነገር ነው ሚበዛው 🥰🥰

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 2 роки тому +1

      I’m in the states and it is crispy clear. There is no camera issue. Eyorika check either your computer/TV or the network on your end.

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 2 роки тому

      Melkam Meskel, Etiye Ejigiye ❤

  • @sabatesfay9779
    @sabatesfay9779 2 роки тому +2

    ልጆቻ የምር ታድላችው አንዲህ ኣይነት አናት የት ይገኛል

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому

    እንክዋን አደረሳችሁ ለመስቀለ በዓሉ🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube 2 роки тому

    እንኳን ለብሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን 💕💕

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 2 роки тому

    Thank you Sister🙏🏽🇪🇷

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 2 роки тому

    Melkam Beal

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 2 роки тому

    እሄን እያየዉ ዳቦየን ገመጥኩ አረ እንጀራ የት ነክ

  • @mehserhmn4909
    @mehserhmn4909 2 роки тому

    ሁሌ ነው የማይሽ ግን ዛሬ ገና ነው የፃፍኩት በጣም ነው የምወድሽ ሁልጊዜ የእናት ቤት

  • @sebleeyos9206
    @sebleeyos9206 2 роки тому

    የነቃልየ እናት ስታስቀኑ ተባረኩ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому

    ላይክ... ሼር... ስብስክራይብ... ይሄንን መልካም.., ቤተስቦች... እንቀላቀል
    ሙያም ነፍ ነው.. ከጨጫታ... ጋር
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍😍👈

  • @hurianafie6333
    @hurianafie6333 2 роки тому

    Btame new ye mewdachue stamrue

  • @kedestmengestab597
    @kedestmengestab597 2 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ የቃለ ቤተሰቦች የምታስቀኑ ቤተሰቦች።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 2 роки тому

    Melikami beali wodoche dasi yilali

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 роки тому

    እንካን፡አብሮ፡አደረሰን፡🙏❤️💐🌹🌻🥰🥰

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 2 роки тому

    ጥያቄ ሶስት ግዜ ጠየኩሽ ግን አልመለሽልኝም

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 2 роки тому

    መልካም በአል ይሁንላችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      አሜን ለሁላችን

  • @sedaleeshete5139
    @sedaleeshete5139 2 роки тому

    ስልክ ክሸን ላክልኝ

  • @Berry-ye3ro
    @Berry-ye3ro 2 роки тому

    Enkuan adersachu

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 2 роки тому

    Selam momeye

  • @bumblebee-jq6ho
    @bumblebee-jq6ho 2 роки тому

    Betam new des yemtlune hule new yemketatlhote

  • @bumblebee-jq6ho
    @bumblebee-jq6ho 2 роки тому

    Ande ken adiss kemtawe tegabzune yehonale

  • @sedaleeshete5139
    @sedaleeshete5139 2 роки тому

    እቃ አፈልጎለሁ የአንቺየሚመሰልብ ።የቱሬክ ቡረት ዳሰት እገልጋለሁ

  • @sebleeyos9206
    @sebleeyos9206 2 роки тому

    ማሚ ኑግ የልጅነነቴን አስታወስሽኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 роки тому

      እውነት ደስ ሲል

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu 2 роки тому

    👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹

  • @ababetedesse5594
    @ababetedesse5594 2 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን