መብሬ መንግስቴ-መውዜር አማረኝ | Mebra mengsta-Mewzier Amaregn-New Ethiopian Music 2023-[ Official Music Video]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
    💚💛❤
    እኔም የፋኖ ነኝ የምትሉ 💪💪💪💚💛❤

    • @elanatom126
      @elanatom126 Рік тому +7

      ዘረኞች ሌላውን ዘረኛ ስትሉ ኖራችሁ ፕሮማክስ ሆናቹህ መጣቹህ።

    • @tigistkebede8559
      @tigistkebede8559 Рік тому +16

      @@elanatom126አማራ ነኝ ማለት ዘረኝነት ከሆነ ደግ አረግን

    • @ፀይሟአባቷንመሳይ
      @ፀይሟአባቷንመሳይ Рік тому +8

      ​@@elanatom126መገፋት ዘረኝነት ከሆነ አወ ነን ያለምንም ጥፋት አማራ ስለሆን ብቻ ንፁሃን እየተጨፈጨፈ ያለው ለዛው ኢትዮጲያዬ እያለ ብቻ አሏህ ከተበዳዮች ጋር ነው ይህ ቀን ያልፋል አብይም አንድ ቀን ይሞታል ኑሮ ካልጠቀመ በቅርቡ ይውሰደው

    • @EduEdu-j9c
      @EduEdu-j9c Рік тому +8

      ዘረኝነት ማለት እራስን መክዳት አይደለም ማንነትን ልነቀየይረው አንችልም የራሳችንን ወደን የሌለውን አልጠላንም ተውን አትንኩን መብታችንን አትንፈጉን ነው ያልነው በዜግነት ኢትዮጵያዊ ብሆንም አማራነቴን ማንም አይክደኝም ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

    • @Mohawk1982
      @Mohawk1982 Рік тому +2

      😂😂😂😂😂😂 it's true 👍

  • @SentJoseph-d5y
    @SentJoseph-d5y Рік тому +151

    ውትድርና ውስጥ እያለው ነው የአማራን ህዝብ ለማየት የቻልኩት ደግ በእምነቱ የፀና ምርጥ ኢትዮጵያውያን ።

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት Рік тому +149

    ፍለጋ ላይ ነበርኩ አረፍኩ💙💙💙💙💙💙💙 ድሉ የኛ ነው አማራዬ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Рік тому +217

    ድል ለፋኖ ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣልናል!!❤❤

    • @keyadema4025
      @keyadema4025 Рік тому +1

      😂😂😂ፈሳም

    • @yaredbereket3458
      @yaredbereket3458 Рік тому +1

      ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን

    • @binynugssie9163
      @binynugssie9163 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂 from who ?

    • @Robely-v9b
      @Robely-v9b Рік тому +1

      ​@@yaredbereket3458የአገር ድንበሩን አስወርሮ እና አስደፍሮ በየመንደሩ እንደ አይጥ የሚልከሰከስ መከላከያ አናውቅም።

    • @ashebelete03
      @ashebelete03 Рік тому

      አዎ እናወጣታለን አዎእናወጣታለን ❤❤❤❤❤

  • @iloveyoumam2263
    @iloveyoumam2263 Рік тому +180

    አማራ ስትሆን ሁሉም ነገር ያምርብሀል❤❤❤❤❤❤

    • @walkthewalktalkthetalk6371
      @walkthewalktalkthetalk6371 Рік тому

      አማራ ስትሆን ሁሉም ነገር ያምርሀል፤ በተለይ የሰው የሆነ ነገር ሁሉ፤ አማረ-ረካ(አሜሪካ)፣ ፊንፊኔ፣ ወልቃይት፣ ራያ፣ አራት ኪሎ፣ አሁን ደግሞ እንደርጉዝ የጠፋ ነገር ያምራቹ ጀምረዋል፤ የአንደኛ አለም ጦርነት መሳርያ፦ ሙዬዘር።

    • @fifiaddis
      @fifiaddis Рік тому +2

      Very True!! ❤

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 7 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሳ

    • @Mezgbu
      @Mezgbu 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@slntayehucherney8210

    • @Gebeyanesh-p7p
      @Gebeyanesh-p7p 3 місяці тому +1

      Ewenet new ♥️♥️ ♥️💪💪💪💪💪💪💪

  • @sameerass922
    @sameerass922 Рік тому +63

    መብሬ የአማራ ልጅ ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ምርጥ ስራ

  • @ፍቅርብቻየተዋህዶተማሪ

    በፍለጋ ደክሜ ነበር ሰሞኑን እኮ ቲክቶኩን የተቆጣጠረው መብሬ ነበር በጣም ቆጆ ስራ ነው ወቅቱን የጠበቀ #አማራዬ አይዞን ይሄም ያልፋል #ድል ያለምንም ደመወዝ ለህዝብ ብሎ መሰዋእትነት ለሚከፍለው ለአማራ #ፋኖ ይሁን💚💛❤✊✊✊

  • @solomonashagrie2777
    @solomonashagrie2777 11 місяців тому +42

    የሚኒሊክ አምላክ አማራን ወደ ቀድሞው ከፍታ መልስልን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤

    • @toubeyou5147
      @toubeyou5147 4 місяці тому +1

      እንደ ዘገጣ ገብቶሃል ማለት ነው!

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 місяці тому

      አሜን

    • @JosiJosi-sd7uu
      @JosiJosi-sd7uu Місяць тому

      አያጠራጥርም በቅርብ ወደትልቁ አማራነታችን እነመለሳለን ድል ።
      ድል ለፋኖ

    • @Loulou6968
      @Loulou6968 22 дні тому

      Amen ❤❤❤❤❤❤

    • @Loulou6968
      @Loulou6968 22 дні тому

      Viva amhar fano

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    የት ናችሁ አማራዊያን መብሬችን መቶልናል
    ድል ለፋኖ የምትሉ 💪💪💪💪💪

  • @bzai6800
    @bzai6800 Рік тому +62

    ታድለን እኛ የአማራ ህብረተሰብ ስናምር ከጨዋነት ጋር ❤️❤️❤️

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    ድል ለተገፋው አማራ
    ድል ለተከዳው ፋኖ 💪💪
    መብሬ ጀግና የአማራ ልጅ 💚💛❤💪💪💪💪

  • @bezibezi4697
    @bezibezi4697 Рік тому +61

    ድል ለተገፋዉ አማራ ድል ለፋኖ💚💛❤️💪መብሬአችን የአማራዉ ንስር💚💛❤️💪 🦅

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ

    እዉነት ቃላት አጠረኝ❤💚🙏ድል ለፋኖ ድል ላማራ ህዝብ💪🐅🐅🐅🐅💚💛❤💪ነፃነታችን በክዳችን ወገኔ አይዞህ በርታልኝ ፈጣሪ ከኛጋር ነው🙏

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 Рік тому +44

    መብሬ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏

  • @higfgf9540
    @higfgf9540 Рік тому +65

    አማራዬ💚💛❤️ሁሉ የሚያምርብን ነገርስ ❤❤❤ማነዉእንደኔ በጉጉት የጠበቀ💚💛❤️🥰🥰

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 Рік тому +33

    ኣምሓሩ ኮ ከ አርትራ 100% ይመየ ባናና ኮ። ናቾው 🇪🇷🌹🇪🇹💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ይህን ዘፈን በ98 በ99 በ2000 ስናዳምጠው ነበር አውን ደግሞ በአድስ ስለተሠራ ደስ ብሎኛል የኔ አማራዬ ማብሬ እናከብርካለን በብዙ❤ድል በሀቅ ላይ ለሀገር ለሚዋደቁ ጀግኖች የአማራ ልጆች ይውን ሠላም ለሀገራችን🇪🇹

  • @DaniGebereye
    @DaniGebereye 8 місяців тому +7

    አማራነት ብሔር ብቻ ሳይሆን ለኢትዬጲያ ብቸነኛ ውበት እንደሆን ሁሉም ልቦናው ያቀዋል።አትንኩት የእሳት እረመጥ ነው።

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 Рік тому +129

    የኛ መብሬያችን እስኪለቀቅ ሰፍ ብዬ ስጠብቅ ነበረ wowየኛ ሸዋ ጀግና 💪 2:05 💚💛❤️🙏

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg Рік тому +41

    Proud to be Amhara ❤ መውዜር አማርኝ ድል ለፋኖ ❤🤝💪💪💪

  • @hayatGeletaHayat-lr9bt
    @hayatGeletaHayat-lr9bt Рік тому +62

    መብሬ ጀግናው ምርጥ ስራ ነው በርታ
    ድል ለፋኖአችን
    ላይክ ሼር እያደረጋችሁ አማራዊያን

  • @birtkanstegn4206
    @birtkanstegn4206 Рік тому +34

    ድል ለውድ አማራ ልጅች ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉መብርየ እንወድህ አለን❤❤❤❤❤

  • @tsigelove522
    @tsigelove522 Рік тому +815

    በፍለጋ ደክሜ ይሄን ስራ በስተመጨረሻ 🥰ተፖሰተ ማነው እንደኔ በጉጉት የደከመ😢😢😢😢

    • @IbrahimAli-lt4fh
      @IbrahimAli-lt4fh Рік тому +25

      እረ እኔ በጣም ደክሜበታለሁ በፍለጋ

    • @tsigelove522
      @tsigelove522 Рік тому +15

      ​@@IbrahimAli-lt4fh🥰አገኘነው በስተመጨረሻ

    • @tsedenia904
      @tsedenia904 Рік тому +20

      😂😂 እኔም ስፈልግ ጣቴ ቀጠነ

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 Рік тому +8

      አልወርድምአለኝ ላወርደዉነበር

    • @atamarmeukriya789
      @atamarmeukriya789 Рік тому +5

      እኔ

  • @Smerah-cn9ww
    @Smerah-cn9ww Рік тому +21

    በፍለጋ ከርሜ እንደ አጋጣሚ ዛሬ አገኘሁት መብሬ የቁርጥ ቀን የአማራ ልጅ ጀግናችን መልካም እድል 🥰🥰🥰

  • @tg8717
    @tg8717 Рік тому +63

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ መብርዬዬ ሺ አመት ያኑረህህ ሰወደህህ

  • @SuperTubeሱፐርቲዩብ
    @SuperTubeሱፐርቲዩብ Рік тому +43

    ❤ድል በሀቅ ላይ ለሀገር ለሚዋደቁ ጀግኖች የአማራ ልጆች ይውን ሠላም ለሀገራችን🇪🇹

  • @ሸዋረገድ
    @ሸዋረገድ Рік тому +40

    የሸዋዉ መብረቅ የደራዉ ቀብራራ መብርዬ አማራዬ❤❤❤❤❤❤💚💛❤️🐅🐅🐅🐅✍️✍️✍️✍️🙏🙏🙏

  • @tigistzoe6133
    @tigistzoe6133 Рік тому +4

    የጉራጌው ነፍጠኛ ነኝ ደጉ አምሐራ💚💛❤

  • @GenziyeEnatua
    @GenziyeEnatua Рік тому +64

    ለአማራ የተዘፈነ ዘፈን ስሰማ ለምንነው የሚነዝረኝ 😢😢😊እምዬ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልሰው💚💛❤️🥰👌

  • @senabezu1684
    @senabezu1684 Рік тому +26

    Proud to be amahra del le Fano 💚💛❤️🦁💚💛❤️

  • @የአሳምነውልጅከወሎ

    አማራ የሆናችሁ
    ድል ለፋኖ በሉ ፋኖ ጋሻዬ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪

    • @zionzion7109
      @zionzion7109 2 місяці тому

      ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤

  • @athnibisri2038
    @athnibisri2038 10 місяців тому +11

    አማራ ብሄርተኝነት ይለምልም💪💪❤️❤️🦅🦅🦅

  • @tsegaethiopia7069
    @tsegaethiopia7069 Рік тому +165

    ቲክቶክ አይቼ በፍለጋ መጣሁኝ ይኸው ነሽጦኝ አብሬው እየጨፈርኩኝ ነው አማራዎች ውድድ ነው ማደርጋችሁ ሰላማቹ ይመለስ ጠላታቹ ይበተን ከደቡብ እህታቹ ነኝ ድል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና ✊✊ ❤❤❤

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Рік тому +15

    God bless 65 million Amhara❤💪❤️🙏🙏

    • @ersarela
      @ersarela 9 місяців тому +1

      Love you my amhara people❤ we amhara are one🦾

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 7 місяців тому

      ​@@ersarela❤️👋✅️

  • @demiskaldemiskal
    @demiskaldemiskal Рік тому +34

    አማራዬ ልክ እንደ ነጭ ሸማችን ንፁህ ህዝብ ድል ለተገፋው ለተጨቆነው ህዝብ አይዞን አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ayacell5823
      @ayacell5823 Рік тому

      😢ፈጣሪ በአዲሱ አመት ሰላሙን አዲሰ ነገር ይዞ ይምጣልን እውነት ይበቃናል ሀገራችንን አንድ አድርግን መዋደዱን በአዲሱ አመት የሀገሬ ትንሳኤ ይሁን ጌታሆይ ይበቃናል😢😢😢

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 Рік тому +8

    አማራዬ !!!! 💪💪💪👏🏽👏🏽👏🏽💪💪💪

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Рік тому +31

    መብሬአችን የ እኛ ኩራት የሽዋው ነፍጠኛ በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @AyalBsiet
    @AyalBsiet 9 місяців тому +1

    ደልለፋኖ❤❤❤

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 Рік тому +39

    በፍለጋ ተሰቃይቼ ዛሬ አገኘሁት🤗 መብሬ አንበሳው ግሩም ስራ ነው።
    ፋኖ ያሸንፋል💚💛❤💪💪💪💪

    • @tsediwonde
      @tsediwonde Рік тому

      betam enie felige feligie ahun agegnehut

  • @Ethiohomes785
    @Ethiohomes785 7 місяців тому

    በአካል ሰትዘፍን ደግሞ ትለያለህ መብሬያችን❤

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer Рік тому +36

    የኔ አማራ ወርቅ ህዝብ❤❤
    ሸዋ+ ወሎ+ ጎንደር +ጎጃም ❤

  • @ethiopiaethiopia1827
    @ethiopiaethiopia1827 Рік тому +12

    ዘፈን ማለት አንደኛ ማለት የሚያንሰው ኡፍፍፍፍፍፍ በርቱልን አማራውያን
    🙏

  • @werdukuae2466
    @werdukuae2466 Рік тому +21

    የኛ ጀግና አሪፍ ስራ ነው የሸዋው አበሳ የአማራው ኩራት ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ 🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️💪💪💪✊✊✊✊👍👍

  • @eldanaselam5150
    @eldanaselam5150 Рік тому +2

    አማራ መሆን እኮ መመረጥ ነው ♥️♥️🥰🥰🥰

  • @gragnabiy1823
    @gragnabiy1823 Рік тому +25

    እጅግ ድንቅ አማራዊ ዜማ!! እናመሰግ ናለን ወንድማችን መብሬ መንግስቴ

  • @hanaabebe3979
    @hanaabebe3979 11 місяців тому +1

    Metekel biresash kegne trsagn, Amhara erstun yasmelsal 💚💛❤️Amhara lezelalim ynur💚💛❤️

  • @ZyeAbate
    @ZyeAbate Рік тому +101

    proud to be Amhara,💚💛❤️✊✊✊✊✊✊✊

    • @AddisAdwa-8815
      @AddisAdwa-8815 Рік тому

      Forever ❤❤❤❤❤

    • @sebleyitbarek8876
      @sebleyitbarek8876 11 місяців тому

      Yea Amhara Is The Best❤❤❤❤❤❤and Ethoipia Too Are The Best🎉🎉❤

  • @geleta1610
    @geleta1610 7 місяців тому +1

    አባ ውቃው መብሬ❤

  • @tegshe281
    @tegshe281 Рік тому +35

    መብሬችን ወቅቱንና የለንበትን በግልፅ የሚያሳይ ስራ ነው ክበርልን 💚💛♥

    • @ጠቅላላ_እውቀት_Knowledge
      @ጠቅላላ_እውቀት_Knowledge Рік тому

      አዲስ ስራ አደለም እኔንኳ ዘፈኑን ካወጣዉ የማዉቀዉ 8 አመት ያልፋል ፡፡ ክሊፑን አዲስ ሰርቶት ይሆናል እንጅ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 9 місяців тому +1

    የኔ ጀግና መብሬ ❤❤❤❤❤❤❤ 2:26

  • @yeshi315
    @yeshi315 Рік тому +71

    አማራ ባልሆን በቅናት ሙቼ ነበር እንኳንም ከእናንተ ተፈጠርኩ ❤❤❤❤❤❤

    • @ashebelete03
      @ashebelete03 Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AzimeraNigatu
      @AzimeraNigatu Рік тому +1

      ❤❤❤❤

    • @getnetgodsoon5684
      @getnetgodsoon5684 6 місяців тому +1

      ዘረኝነትን ብጠላም ዘፈኑን ከሰሙት ይንጣል ይገርማል እኮ

  • @DaniGebereye
    @DaniGebereye 8 місяців тому +2

    አማራነት ብሔር ብቻ ሳይሆን ለኢትዬጲያ ውበት እንደሆን ሁሉም ልቦናው ያቀዋል።አትንኩት የእሳት እረመጥ ነው።

  • @ማርያማዊት-ረ3ዐ
    @ማርያማዊት-ረ3ዐ Рік тому +39

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍስለታ ማርያም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የድል ፆም እንድሆንልን በፀሎታችን ወገኖቻችንን እናስባቸዉ እግዚአብሔር ከተገፉት አማራ ፋኖ ጋር ይሁን 🕊🕊🕊

  • @mahleta.kassie8193
    @mahleta.kassie8193 Рік тому +10

    Mebre Mengste holding it down for the Northern Shewa 💪💪💪 Great job!!!!

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij7122 Рік тому +437

    ውድ የአማራ ልጆች ለወገናችን በምንችለው ሁሉ ከጎናቸው እንሁን

    • @BellBell-ll6im
      @BellBell-ll6im Рік тому +5

      በደንብ የኔ እናት በደንብ እንሆናለን

    • @Saif-dh3rl
      @Saif-dh3rl Рік тому +3

      እሺ ደሜ

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot Рік тому +3

      እሺ እህቴ

    • @belsti9368
      @belsti9368 Рік тому +3

      Ewinet new bezih seat ke Amhara gon mayikom ye Amhara tewolaj inde bana yikoteral

    • @hannadesta382
      @hannadesta382 Рік тому +3

      ማንኛውም ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን የሚወዱም ጭምር ነው ጥሪው

  • @adanebelay6680
    @adanebelay6680 Рік тому +8

    ይሄን ዘፈን የልጅነት ትዝታዬን ያስታዉሰኛል ጎረቤታችን ሁሌ ይከፍቱልን ነበር በጣም በሚገርም መልኩ ተጫዉተከዋል🙏. ጥበቃ አይለየዉ

  • @ቅድስትየግዳኖ
    @ቅድስትየግዳኖ Рік тому +50

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራሕዝብ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬😥😥😥😥😥😥

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Рік тому +7

    ድል ለጀግናው ሀገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ አማራ
    ድል ለጀግናው ፋኖ
    እንደ አማራ ኢትዮጵያን የሚወዳት ይገኝ ይሆን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ማርያም-በ2ኀ
    @ማርያም-በ2ኀ Рік тому +13

    አማራዬ ሸር ላይክ እናርግ እይታለይ እዲወጣ♥♥♥♥♥💪💪💪🦁🦁🦁🦁🦁🦁አማራዬ አበሳይ ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ ፍኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 Рік тому +15

    Amazing artist, a person who is gifted a unique voice to deliver his nations questions which concerns the existence of Ethiopians. God bless you dear Mebre Mengite!!

  • @ሳሪ-መ6ቨ
    @ሳሪ-መ6ቨ Рік тому +227

    ድል ለታላቁ ህዝብ የምትሉ ላይቅ ገጩኝ✊✊

  • @dktube21
    @dktube21 7 місяців тому +1

    የማይነጥፍ የተባረከ ድምጽ መብርዬ እናመሰግናለን ኑርልን

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ Рік тому +19

    ጀግናችን መብሬዋ ምርጥ ስራ ነው 💪💪❤❤👏 ልብ የሞቃል 😍

  • @eyerusAmbaw-v6e
    @eyerusAmbaw-v6e 7 місяців тому

    አማራየ ይሄንም እናለፈዋለን💚💛❤👌🙏💪💪💪💪💪

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Рік тому +30

    መብርየ የኔ ጀግና ስወድህኮ❤❤❤❤❤❤ አቤት ወኔ እና ግርማሞገስ♥ አማራየ ለዘላለም ኑሩልኝ🙏
    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል

    ያሸዋል ገና መቼ ተነካና💪

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 Рік тому +12

    ወንድማለም ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅሕ ጀግናችን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @AalumsayeDamse
    @AalumsayeDamse 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mohammed-ez5fw
    @Mohammed-ez5fw Рік тому +9

    ዋው መብሬሰፍረ ሳይሆን አማራን የሚያሞቅ ወቅቱን የጠበቀ ስለሰራህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @محمدالمحمد-ت9ل9ت
    @محمدالمحمد-ت9ل9ت 2 місяці тому

    አማራን ነኝ እኮራለሁ ባማራነቴ እደዉ መብሬ አተ ብቻ ሺ አመት ኑርልኝ ካተጋ ማንም እሚደርስ የለም ምደረ ልቅምቅም❤❤❤❤❤

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud Рік тому +20

    🎉❤የሼዋው መብረቅ ጄግና አማራየየየየየ መብርየ ያበደ ሼጋ ስራ ነው በርታልን 🎉❤ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ቡምምምም🎉💪💪💚💛❤🎉💚💛❤🇨🇬🇨🇬💪💪

  • @esuendalewdebebe7991
    @esuendalewdebebe7991 Рік тому +2

    አደራ መብሬ ሳታነበው ካለፍክ የአማራ ደም ይውቀስህ 😎😎
    መብሬ ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማህ አድጌአለሁና እወድዳለሁ አከብርሃለሁ። ነገር ግን
    ብዙ ቪድዮችህ በ 💚💛❤️ ባንድራ ያሸበረቁ ናቸው ይሄኛው ክሊፕ ለትግሉ ወሳኝ ሆኖ ሳለ እንደ አማራ ጠሎች ያለ ባንዲራ መሠራቱ አስከፍቶኛል አሳዝኖኛል። 💚💛❤️ በዚህ ሰዓት በዚህ ባንድራ አለመስራት ማለት አማራን ለማጥፋት ለሚሰሩት ተባባሪ መሆን ነው። ወንድሞቻችን ለዚህ ባንድራ እየሞቱ አንተ ከዝህ ባንድራ አብራክ ወተህ ስትዘምርለት ኖረህ ዛሬ ሊያጠፋት በመጡ ግዜ አንተ ረገጥከው/ካድከው።
    💚💛❤️ ይሄ ባንድራ የለም ማለት አማራ የለም ማለት ነው ኢትዮጵያም አትኖርም እናም እልሃለሁ በአስቸኳይ ለአማራ ህዝብ የሚመጥን በ 💚💛❤️ የሸበረቀ ሙዚቃ ካላወጣህ ታሪክ ይፋረድህ የማሪያም መቀነት ነው እና እሷም ትፋረድህ። ግጥም እንኳ ካጣህ እኔ በነፃ ላግዝህ እችላለሁ። በተረፈ እንወድሃለን

  • @kalkidanadafre5457
    @kalkidanadafre5457 Рік тому +49

    ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤️💪

  • @hfhnvb4881
    @hfhnvb4881 Рік тому +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሀገራችንም ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን እናተንም ከጦርነት በቃ ይበላችሁ አሁንስ 😘😘😘😘😘

  • @hayathayat9398
    @hayathayat9398 Рік тому +26

    የሸዋዉ መብረቅ ፈጣሪ ይጠብቅልን መብሪያችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @athnibisri2038
    @athnibisri2038 10 місяців тому +1

    ደም በደም ይመለሳ አታስብ ህዝቤ💪💪💪

  • @ነፍጠኛዋአማራ
    @ነፍጠኛዋአማራ Рік тому +41

    ፋኖ የደም ስሬ😢😢😢😢 አላህ ከቁጥር አያጉልብኝ☪️✝️💚💛❤ ክፏቹህን ለማይበጃቹህ🤲🤲🤲🤲

  • @MesitemesgengatnetMesitemesgen

    በፍለጋ ሙቼ ነበር በስተመጨረሻም አገኘሁት 🥰🥰🥰🥰🥰ጊዜውን የጠበቀ ሙዚቃ መብሬ ወንድማችን በርታልን ኑርልን 💗💗🙏🇧🇴🙏🙏🙏🙏🇧🇴

  • @kemalnuru6323
    @kemalnuru6323 Рік тому +39

    ወቅቱን የጠበቀ በሰዓቱ የደረሰ ታዲያ ኔቶርክ አላመቻቸው ወንድሞቻችንን አይ ማብሬያችን ውስጤኮነው ሰይ ወኔ ቀስቃሽ ልብ የሚያሞቅ ፅድት ያለ ስራ

  • @wab4425
    @wab4425 11 місяців тому +1

    የምገርም የምያነቃቃ አማራ እንኳን ባትሆን አማራ ሆኜ በተፈጠርኩ የምያሰኝ ሙዝቃ💪🏽💚💛❤️💪🏽💚💛❤️💪🏽💞👍🏽

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Рік тому +5

    አማረው መውዜሬ አማረው ዋው አሪፍ ሥራ ነው መብሬ በርታልን ❤❤❤❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Рік тому +6

    መብሬ እንወድሀለንንን እግዚአብሔር ይጠብቅህህ❤❤❤❤❤

  • @jemberumirete8295
    @jemberumirete8295 Рік тому +8

    ጀግናው መብሬ በፍለጋ ደክሜ ነበር ምርጥ ስራ ነው በርታ ፋኖ ወደ ፊት ጀግኖች

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw 10 місяців тому

    በጣም ልብ ያሞቃል
    great job 💚💛❤️

  • @syoutube1595
    @syoutube1595 Рік тому +9

    ዋውውውውውውውው መሸሻል እናመሰጋንለን ሞጣ ወንድማችንን ስላበረታታህ መብሬን ስሰማ ያገቡት ሁሉም የሰፈሬ ልጆች ትዝ አሉኝ😘😍😍😍😍😍

  • @mahletmandefro6508
    @mahletmandefro6508 Рік тому +3

    አማራ ልዩ ህዝብ ነዉ ጀግና ሀገር ወዳድ አዛኝ መልካም የዋህ ህዝብ በእዉነት ከእናንተ በመፈጠሬ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል❤❤❤
    በባዶ እጁ የጦር መሳሪያ ባሩድ እያሸተተ እንደ እባብ በደረቱ እየሄዴ የሚማርክ ጀግና ልጆች ያሉት ኩሩ ጀግና ህዝብ አማራ❤❤❤

  • @hadiaadam8159
    @hadiaadam8159 Рік тому +6

    ወላሂ በጉጉት ስጠብቀው የነበርው ተለቀቀ ማብሪዋ ሸ አመት ንገስልኝ የኔ የንጉሶች በላይ ያማራልጀ ❤❤❤❤❤

  • @خالدامير-ن2ق
    @خالدامير-ن2ق Рік тому +4

    የአማራ,ሣይንት,ጄግና💪💪💪💪💪💪ድል,ለአማራው,ፋኖ

  • @nardibabey1623
    @nardibabey1623 Рік тому +7

    የሸዋው መብረቅ መብሬዋ❤❤❤

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 9 місяців тому +1

    መብሬ፣ ልዩ ስታይል ነው ያለህ። በጣም ነው የወደድንልህ። ይህን እንቁ ድምፅ፣ ስታይልና ቅልጥፍና ይዘህ እስካሁን ሳናይህ!

  • @ethiolove7629
    @ethiolove7629 Рік тому +14

    በርታ መብሬ ወድማችን ጡሩ ስራ ነው❤❤❤❤❤አማራው ተራራው❤❤❤

  • @eyasudenu6926
    @eyasudenu6926 Рік тому +1

    Yesheger lij negn fano netsa yawetagnal bye asbalew

  • @mistirtube
    @mistirtube Рік тому +9

    ድል ላማራ መብሬ የሸዎው የወዜ ልጂ❤❤❤❤❤ምርጥ ስራ ነው❤❤❤

  • @hfjg3350
    @hfjg3350 Рік тому +1

    የኛ አበሳ 💪የሸዋ አቁ በጣም የምወድህ አቁ አርቲስ ባልህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ። ድል ለፍኖ 🇪🇹ድል ለተጨቆነዉ የአማራ ህዝብ

  • @ሰብለነኝከሀገረምኒል-ዀ8ሐ

    ድል ለአማራዬ 💚💛❤መብሬ የሸዋዉ ዉድ ልጅ❤❤❤አንተም ፋኖ ነህ ❤❤❤መላዉ አማራ ፋኖ ነዉ ድል ለፋኖ🥰🥰🥰

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 Рік тому +1

    በጣም ደሰ የሚል ነወ መብሬ ከአለባበሰ ጀምሮ ድሮቾ ስራወችሁ ሁሉ እደገና በአድሰ ቢሰራ ብዬ አሰብኩ

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 Рік тому +7

    እጅግ በጣም ተዋጣለት ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤

  • @bzai6800
    @bzai6800 Рік тому +2

    እሰይ አመራ በመሆኔ ኩራቴ ታላቅ ነው !!
    በጣም ታምራላችሁ ❤️❤️❤️

  • @AschalewBelayneh
    @AschalewBelayneh Рік тому +7

    ይሄ ነው ስራ ማለት መብሬ በጣም አሪፍ ስራ ነው ወቅቱን የጠበቀ ልብን የሚያሞቅ ወኔ ቀስቃሽ ስራ ነው እንኳን በዚ መልኩ መጣህልን

  • @abebezerefa3388
    @abebezerefa3388 Рік тому

    መብሬ ብዉነት ምን እንደምልህ አላዉቅም ወንድም ኑርልኝ
    እደም ዘመንህ ይባረክ አንድቀን እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ
    በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ እንደሆን ሳልነግርህ አላልፍም
    አመሰግንሃለሁ፡፡