ይመሰክርልናል // መንፈስ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 16 // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @hanamarew
    @hanamarew 3 дні тому +15

    እንዳንተ አይነት የወንጌል አስተማሪ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። የፀሎቴ መልስ ነህ። ቃልህ ይራበኝ ይጥማኝ አልጥገብ ብየ ፀልየ ነበር። ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ እንዳያልቅብኝ እፈልጋለሁ። ተመስገን ጌታ ሆይይይይይ።❤❤❤

  • @Beken-vo7ee
    @Beken-vo7ee День тому

    ጥልዬ ስምቼህ አልጠግብህም ፀጋ ይብዛልህ 🥰😘🥰

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дні тому +5

    የእውነትኛ፡ ክርስትያኖች፡ የኑሮ፡ ሕይወት፡ ደስ፡ ሲስል!!!

  • @fevenfikir9922
    @fevenfikir9922 День тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ጥልዬ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤ ameeeennn.ተባረክ❤❤😊😊😊

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 3 дні тому +4

    ክብር ሚስጋና ለእየሱስ ይሁን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ጌታ ይበርክ ፀጋ በእጥፍ ይብዛላክ❤❤❤❤❤

  • @RozRoz-nh3vy
    @RozRoz-nh3vy 2 дні тому +2

    አቤት አቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ላመኑት ያክማል ይፈውሳል ሕይወትን ይሰጣል ለዘለዓለም የእግዚአብሔር ልጆች ያደርገናል። በዚህ አጋጣሚ ጌታን ያልተቀበላችሁ ተቀበሉ ኢየሱስ ይወዳችዋል ኑ ወደ እርሱ እርሱ የዘላለም ሒወት ይሰጣችዋል 🙌

  • @YOHANNISGEBREBANKIME
    @YOHANNISGEBREBANKIME День тому

    በጣም እወደዋለሁ በእውነት በአካል ደርሼ ባልማርም እሩቅ ሆኜ ትምህርቶችን እየተከታተልኩ እገኛለሁ ።እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋ ያብዛልህ እና ወንድማችን ነብይ ጥሌ" ስለ ስላሠ(Trinity)" ጌታ ቢፈቅድ አንድ ቀን ብታስተምር በጣም ደስተኞች ነን!!!!! ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከጅንካ አከባብ ነኝ

  • @yeshimebetkassa5181
    @yeshimebetkassa5181 2 дні тому +2

    ጸጋ ይብዛልህ ነብይ ጥላሁን ብሩክ ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizta-v5m
    @tizta-v5m 3 дні тому +2

    እንውድልን ለሌ ምእን እሉሌው❤ጥል😢

  • @BitanyaAdane
    @BitanyaAdane 3 дні тому +3

    ጥሌ ተባረክ

  • @jordankibreab5966
    @jordankibreab5966 3 дні тому +4

    የእግዚአብሔር ፀጋ ያጽናህ !🙏💐

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 3 дні тому +2

    Amen! Kale hiwot yasemalen prophet

  • @MisrachAlemu
    @MisrachAlemu 3 дні тому +2

    ክብር. ለአየሱስ ይህሁን. አየሱስ ይባርክ. ጠል. ጽኤጋውን. ያብዛልህ. ዎድሜ

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 3 дні тому +3

    Tebareklin nby ❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 3 дні тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ጥሌ ተባረክ በብዙ ጸጋ

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 2 дні тому +1

    እንድጨርሰው ይርዳኝ🎉🎉🎉🎉🎉 ጌታ ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 3 дні тому +8

    ምነው ባላለቀ ❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 3 дні тому +4

    Dr GOD bless you and your family ❤❤❤

  • @Ethiopis7
    @Ethiopis7 3 дні тому +3

    Enamesegnehalen/ Thank you

  • @Mhanayi-qw7uy
    @Mhanayi-qw7uy 23 години тому

    Amen amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 tebarek

  • @nahumephrem7006
    @nahumephrem7006 3 дні тому +2

    የቃሉን ወተት እንድንጠጣ የወንጌል አላማ እንድንረዳ መንፈስ ቅዱስ የቃሉን እዉነት ስላበራልህ እና እይታችንን ስለለወጥከዉ በመታዘዝህ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @SofiyaS-ks9yj
    @SofiyaS-ks9yj 2 дні тому

    አሜን

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 дні тому +1

    የቃሉን መገለጥ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 3 дні тому +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 3 дні тому +2

    Thanks!

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 3 дні тому +3

    የጌታ የ ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ፀጋ ሞገስ ያብዛልህ ስለ አንቴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 3 дні тому +2

    አሜን ❤ተባረክ

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 3 дні тому +2

    ተባረክ 🙏🙏

  • @hanamarew
    @hanamarew 3 дні тому +3

    Amen!🎉

  • @bekeltechbek5194
    @bekeltechbek5194 3 дні тому +3

    ❤❤❤🍇🍇🙌🙌

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 День тому

    Geta eyesus yibarki🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelekehailemariam5007
    @zelekehailemariam5007 2 дні тому +1

    Eyesus kiristos geta new!

  • @hanamarew
    @hanamarew 3 дні тому +3

    ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አድርጉ። ትምህርቱ ለብዙዎች ይድረስ።
    Share+Like+Subscribe.
    ብሩካን ናችሁ

  • @JerusalemDane
    @JerusalemDane 2 дні тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 3 дні тому +1

    Jesus is Lord

  • @walalkeytawakal1
    @walalkeytawakal1 2 дні тому

    indeti inde miwodek uuufff min libale kalati yelagnim

  • @masimasiye4380
    @masimasiye4380 2 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 2 дні тому +1

    Be blessed ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @SofiyaS-ks9yj
    @SofiyaS-ks9yj 2 дні тому

    🤍🤍🤍

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 День тому

    በዚህ በሚገርም ስብከት መሀል መሳቅ አይከብድም ?

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakdsMakda-tx3uk
    @MakdsMakda-tx3uk День тому

    ❤❤❤❤❤