Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጎበዝ በርታ ለመጀመሪያ ግዜ ዶኪ ቲው ላይ ነው ያየሁክ ከጥንካሬክ ብዙ ተምሬአለሁ
ፕሮግራምክን አይቻለሁ።በጣም ጎበዝ አስተዋይ ሰው ነህ በርታልኝ።
Making this program wonderful 👌👌👌👌are continue
እንኳን አብሮ አደረሰን, እናመሰግናለን
Welcome
ቀላል እናደርጋልን የማንን ልቅምቃሚ ስናደእግ እየዋልን well come❤❤🎉
Enkuwan aderesen sol
solomona
ጎበዝ በርታ ያገር ሰው 👍👍
እረ ሰለሞን 200ብር በግ ለመብላአት ተዘጋችቻአለሁአይክድ እበላዋለሁ😂😂😂😂❤❤❤❤
Enkuwan abro aderesen❤
ስላምህ ይብዛልን ገበዛ በርታልን ወንድማችን ❤❤❤
Welcome Hero 🎉
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኻን ደህና መጣህ የአላህ ሂወትህን ታርክ 5 ግዜ አይቸው አለሁ
ወይ ሀበሻ 40k ሰው ተዝናንቶ ግን 1k ብቻ ሰብስክራብ ይገርማል
እንኳን አደረሳችሁ🙏 ዋው በጣም ደስ ይላል👍
ሰላም ወንድማችን የበላይ ዘለቀ ልጅ የጎጃሙ ሸበላ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አደራህን ታድያ ማንነትህንና ሀይማኖትህን እንዳትቀይር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከቀናተኞች ይጠብቅህ
Rel sinpatich moment Bro!
ወንድሜ ያገሬ ልጅ ግን እግዚአብሔር አምላክ እሱ ይጠብቅህ እኛ ሰዎች ፍቅር አናውቅም ምቀኝነት ነው
ሶልዬፈጣሪ እድሜናጤና እዲሠጥህተመኘው
Sol ለኔ አርአያዬ ነህ ❤❤❤
Berta bro
👏👏👏👏🤔
ያሲን የሚባል ኮሜዲ ግን ምን ሆኖ ነው በየቦታው የሚጃጃለው መንቀዥቀዥ ኮሜዲ እየመሰለው ነው
በርታ ሶል መቅዲ ቡናጋ በደንብ እንተዋወቃለን ለውጥህ አስገርሞኛል በርታ
🙃
መሕበረ፡ተሐድሶ
ሰለሞን በድጋሚ እነግርሀለው ከጋበዝካቸው ሰዎች ነብስ ያለው ኤልያስ ብቻ ነው ፕሮግራምህ አቅም እንዲኖረው ከፈለክ ጥሩ ጥሩ ተዋናይ እና ኮሜዲያኖች ጋብዝ እነዚ ያመጣሀቸው ቲክቶክ ላይ ሲጃጃሉ የሚውሉ እና ስታንድአፕ ሲያቀርቡም ለራሳቸው ጓደኞች የሚያቀርቡ ናቸው እና የሚስቁላቸው የራሳቸው ኦዲየንስ ሰለሆኑ ነው ልክ እንደዛሬው የማያቁት እራሳቸው ያላዘጋጁት ኦድየንስ ጋር ሲመጡ ግን እሄው እንዳየናቸው ዜሮ ናቸው
@@himet7737 ከዚ በላይ ምንድነው እስኪ የቀለዱት ቀልድ
ምን ማለት ነው ነፍስ ያለው የለም ማለት ትክክል አይደለም ሠው ክቡር ነው ማን መጥራት እነዳለበት አንተ/አንቺ አትነግሩትም መልካም ሠው ማንቻውንም ሠው እኩል የሚይ ነው አሁን ምንናቸው ነው ነፍስ የሌላቸው የሚመሥሉት እግዚአብሔር ሁሉንም ሠው በፈለገው ሥአት ማበልጸግ ይችላል ግን ታዋቂ ሠዎች ሥለመጡ አይደለም ከይቅርታ ጋር ማሥተዋሉን ያድለን
@@EtifalemYifiru በባዶ አትፈላሰፊ ምን ለማለት እንደፈለኩ ገብቶሻል አጉል ፃድቅ ልሁን አትበይ እኔ ያወራሁት ስለስራቸው ነው የሆንሽ ፈስ ከለር ነገር ነሽ ሁሌ ኮመንት ከመስጠትሽ በፊት አንብቢ
❤❤❤❤
50ሺ ይከፈለን እድርገናል
አልሚኔም እፈልጋለሁ ወደ ሸዋ ከላክህ
Melkam beal sol mirt program new des yilal
Thanks
ደበላለቃችሁትኮ ኮሚድውንም ትምህርቱንም 😒
ምናለ የሚባለም ምንም አያሥቀኚም ቀልዱ እደት ኮመዲ ሆነ
አይባልም አንች ኑሮሽነው አላስቅ ያለሽ
ቀላል ጠቅላላ ኮሜዲያን ተብለው የመጡት ከማሳቅ ይልቅ ያናድዳሉ ቲክቶክ ላይ መጃጃል እና መድረክ ላይ መቀለድ በጣም ይለያያሉ
ጭንቅላት ይጠይቃል። የምናለ ቀልድ።