The Easiest Path to Immigrate to Canada ወደ ካናዳ ለመግባት ቀላሉ መንገድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • Discover the easiest path to Canada in this comprehensive guide. From family sponsorship to express entry and study visas, learn about the three popular routes for Canadian immigration. We break down the the requirements of each method, emphasizing the ease of immigration depends on individual circumstances like familial ties, financial means, or academic qualification. Join us as we unravel the complexities of Canadian immigration and guide you towards your new life in the Great White North.
    Don't forget to like, subscribe and share.
    ይህ ቪድዮ ወደ ካናዳ ለመግባት ቀላሉ መንገድ የቱ እንደሆነ ጠቃሚ መረጃ ይሰጣችኃል።
    ከፋሚሊ ስፖንሰርሺፕ፣ ኤክስፕረስ ኢንትሪ አና የተማሪ ቪዛ የትኛው ቀላል ነው የሚለው የሚወሰነው እናንተ ባላችሁበት ሁኔታ መሆኑን አብራርቶ ይነግራችኃል።

КОМЕНТАРІ • 21

  • @girmamamo8417
    @girmamamo8417 14 днів тому +1

    Family sponsership please!.

  • @wisdom5588
    @wisdom5588 2 місяці тому

    great video thanks

  • @user-dz4dr2eo4p
    @user-dz4dr2eo4p 29 днів тому +1

    ቭዛው ኮነው ችግር የሆነብን
    ለማንኛው ስለ መረጃሽ thanks

  • @user-qv9qz2bg3k
    @user-qv9qz2bg3k Місяць тому +1

    አይ እኔየ ልጀየ መሄድ ይፈልጋል እግሊዘኛ በጣም ነው እሚቺለዉ ከና የአደኛ አመት ዩንቨርሲቲ ነው በገዘብ እስኮላል ሽብ ነው እሚፈልገዉ ግን እዛ ዘመድ የለንም

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  Місяць тому

      ከፍሎ መማር ይችላል ወይስ ስኮላርሺፕ ነው ያሰበው?

    • @user-qv9qz2bg3k
      @user-qv9qz2bg3k Місяць тому

      @@Wise-me1 ከፍሎ መማር ጥሩ የትምህርት ደረጃ አለዉ በተለይ እግሊዘኛ በጣም እሚቼለዉ

    • @user-qv9qz2bg3k
      @user-qv9qz2bg3k Місяць тому +1

      @@Wise-me1 እኔየ እናቱ ዱባይ ነኝ ለክፍያ ችግር የለም ግን እዴት ነው እሱ ግን በራሴየ እያስተካከልኩ ነው ብሎኛል

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  Місяць тому

      @@user-qv9qz2bg3k በራሱ እያስተካከለ ከሆነ ጥሩ ነው እንዳግዛችሁ ከፈለግሽም ይቻላል

    • @user-qv9qz2bg3k
      @user-qv9qz2bg3k Місяць тому

      @@Wise-me1 እሺይ ዉዴየ የኔን ቁጥር አስቀምጣለሁ የሱንም ቁጥርአስቀመሰጥልሻለሁ ድሬድዋ ሀሩሚያ ዩንቨርሲቲ ነው የሚማረዉ

  • @selam4165
    @selam4165 Місяць тому +1

    ለመሄድ ስንት ይፈጃ በእናትሽ ንገሪኝ በቅርቡ ከአረብ ሀገር ከወር በኋለ ልገባ ነው እና ብትረጂኝ ወደዛ ምወጣበትን በመቤቴ

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  Місяць тому

      call me: 0992092379

  • @Yoniweyanew-zxkp
    @Yoniweyanew-zxkp 3 місяці тому +1

    እህቴ እባክሽ ንገሪኝ በጊዜያዊነት ወይም በትምህርት ጉዳይ ብገባ ቋሚ የመኖር ፍቃድ ወይም ዜግንት ጠይቄ መኖር እችላለሁ???

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  3 місяці тому

      በትምህርት ካናዳ ከተገባ የቋሚ ነዋሪነት ፈቃድ/ዜግነት ማግኘት ይቻላል። ስለ study visa የሰራኃቸውን ቪዲዮዎች ተመልከት።

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 3 місяці тому +1

    እኔ ያለሁት ስደት ነው ግን ጓደኛ አለችኝ እኔን ለመውሰድ ትፈልጋለች ግን በምን አይነት ዘዴ ነው ?እሷ የካናዳ ኗሪናት እና ከዚህ ከስደት እዴብላ መውሰድ ትችላለች በእናታችሁ ንገሩኝ

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  3 місяці тому

      ካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢሚግሬሽን አማካሪዎች/ጠበቆችን እንድታማክር ጠይቂያት

  • @user-uy7ff6wq8z
    @user-uy7ff6wq8z 3 місяці тому

    Sel pnp program tell me please

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  3 місяці тому

      I will do video about it.

  • @dawitmekonen8855
    @dawitmekonen8855 3 місяці тому +1

    pleas sle spousal pleas sriln