Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቢኒሹ ቃልዬ ለምንድነው ድስቱን ከምድጃው ላይ በየ ደቂቃው የምታወጣው አዲስዬ ቢጣፍጥም ባይጣፍጥም ትክክለኛ ወጠ ሰሪ ነው ቃል ግን በኔ አላለፈችም ድጋሚ ትሞክር ታምራላቹሁ አገራችን ሰላም እንዲሆንልን የዘውትር ጸሎታችን ነው
የምር እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁአዲስዬ ያንተ በኢትዮ የኑሮ ውድነትን ያሳያል በሳኡዲ አረቢያ ደግሞ እረመዳን እየደረሰ አይደል የአረቦቹን ሾርባ ይመስላል ሁለቱን ሀገራት በአንድ ብረድት ውስት አቀላቀልከው ይመችህ🙈😂😂😍 ቃልዬ ያንቺ ደግሞ ሽሮ በረከሰበ ሰአት የሚበላ ነው ምነው የቢኒን ሽሮና ዘይት በድሮው ዘመን የተሸመተ ነው እንዴ😂🙈😍 ሁለታችሁም ባለሙያ ናችው ምርጦቼ❤️😘❤️😘😍
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ
ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
😍❤😍😘
ወይኔ ቢላው ሲያስፈራ😱 እኔ ወደ አገር ስመጣ I promise u , ለወጣት ቤት የሚሆን ቢላ አመጣልሃለው.. እስከዛው የሚመጣ ሰው ካገኘሁ እልክልሃለው..
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣hhh eshu etbkalhu meklit 🤣😅
ቃልዬ ያለችበት ከች ነው ምለው ሁሌ የኔ ሳቂታ እግዚአብሔር ያብዛልሽ ሳቅሽን ይገባሻል ቃሉዬ
ዋዉ ስታምሩ እኮ ዉቦች ግን የሽሮዋ ነገር የአድስን ወጥ በኩባያ አድርጋችሁ ጎጨት የቃልን ደግሞ አጣጥማችሁ ብሉ በተረፈ እወዳችሁ አለሁ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።።።።
Amen (3)
💓
ክክክክክ እኔ ለራሱ ደነገጠሁ
አሜንአሜን
አቤት ፍቅር ትለያላቹህ እኮ ዉድድድድድ የክርሥቶሥ ሠላም ይብዛላቹህ
አዲስ እና ቃል ፈገግታችሁ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጨምርላችሁ_
ፍጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሁላችሁም ቢኒ ወንድማችን በርታ ብዙነገር እንጠብቃለን
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
በእናሽሰደምሪኝ
ታምራላችሁ አዲስ ግን ቀጠን ብሏል ቃል ቆንጆ ነው
የአዳስን ወንደም አብኤልን አደት ሴት አፍቅራሀለች እና በአተፍቅር ልታብደነው ብላችሁ ፕራንክ ሱርልን
በቀዴምኮ አረጉት እይው
እደዛሪ ስቄ አላቅም አድስየ በጣም አሳከኝ ከምር የፍቅር አምላክ አይለያያችሁ
አማይና ጣና ተቀላቀሉ የአዲስ ሹሮ ለየትያለ ነዉ ሳስበዉ የአገር ዉስጥም አይመስልም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪😂😂😂😂😂😂😂
ሆዴ እስኪቆስል ነው የሳቅኩት ፍቅር የሆነ family ኑሩልን የሳቃችን ምንጮች
የኔ ውዶች ተዋህዶቼ ከአድስዬና ከቃልዬ ቤት ነው የመጣሁት ስወዳችሁ የኔ ፍልቅልቅ ቃልዬ የኔ ድቡሽቡሽ አድስዬ በእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እወዳችዋለሁኝ
እኔ በስትመከራ ፈልጌመጣሁ በቲክቶክ ተቆርጦአይቸ ያውየቃልየና ያድስ ፍቅር አዙሮ ሊደፋኝነው
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔምርጦች😍ቢኒ ወድማችን አሪፍ አሪፍ ስራዎች ይዘህ እደምትመጣ ተስፍ አለኝ በርታ 😍. ቃልዬ እና አዲስ ምናስባችሁ ነው በዛሬ ዘይት ውድነት ሁለት አይነት ወጥ መስራት ጡር ነው😂😂😂 እኔስ የመዳምን ዘይት ተበቅየዋለሁ አይቆጨኝም😂😂😂
Kkkk
ሰላም ለናተ ቢኒየ bro እንኳን ደና መጣቹሁ ምርጥ ቤተሰብ ናቹሁ እናተን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እወዳቹሁ አለሁ 😍😍😍
@@abdulkerimtube5951 እንዛመዱ በቅንነት
እንዛሠዱ
ውይ ሰወዳቸሁ ውውውድድድድድድ
ወይ ለቤቱ አድስ ነኝ አድስ እና ቃል እዮባ በጣም ቀናሁ እፍ እደናተ እጆራ መብላት የናፈቅሁ ነኝ ይከ ስደት በሩዝ አዙሮ ልደፍኝ ነው
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ ደስስስ ስትሉ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፋቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ🌺😍😍
😘😍😘
ቢኒ በርታ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እወዳችኋለሁ ❤
ማሪያም ፈታ እያልኩ ነዉ ያየሁት ይመቻችሁ አቦ🕊😘😘😘😘😘
ሰላማቹ ይብዛ ውዶቼ በሳቅ ገደላቹኝ ውይይይ ቢኒ በርታ
በርታ ወንድማችን ቢኒ በርተረፈ ደስ ትላላችሁ ያዲስ ቤተሰቦች
ለዝ ችነላ አድሰ ነኝ እኳን በሰላማ መጣች🙏🙏🙏😘😘😘😍😍😍
Wawww unkan baselam maxahilim bini baxam das tilalachu adisii mirx shiroo naw albaltkatim machem!! sila hulum baxam naw das yemtilut wunet
ክክክክክ ቃልዬና አዲስ ስወዳቹ ወይኔ አዲስ ሹሮዉን ቀጠንጠን አረገዉ የኑሮን ዉድነት አዉቀክበታል በተረፈ በርቱ ከአዲስ ቤት ብቅ ያልኩት
በርታ ቢኒ ደሞ ጥዶቹ በጣም ያስቀናሉ
የተባረከ ይሁን ኡፍፍፍ እንዴት እንደደናፈቀኝ እንጀራ በሸሮ
የጋለ ነገር ሲራሚክ ላይ አታስቀምጡ ይሰነጠቃል ከታች የሆነ ነገር አድርጉ ኪችን ካቢኖው ከላይ ስራሚክ ነው አደል ስለዚህ ይሰነጠቃል የጋለ አታስቀምጡ
በጣም ደስ ይላል ቢንዬ በርታልን ከእግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁላቹንም በጣም ነው የምወዳቹ
ቃልዬ አለባበስሽ በጣም ያመራል
ዋዉ በጣም ታምራላችሁ ጓደኝነታችሁፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላልአንድ ላይ እየተገናኛችሁ ስሩ
➲እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እህት ወድሞቻችን ዋውውውውው ደስስስስ ይላል ቃልየ ና ሐድስ ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ➲😘😘😘😘
ዋው ዋው ምርጡ ገበታ ላይ 30 ሺ ብር ለአሸናፊ ሰለሚሰጥ ተወዳደሩ በአሁኑ ሰአት 50 ሺ ብር ነው !!
😘😍
ቃልየየኔፈድሻ በጣምነውእምወድሸ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤🥰 አችንአይቸነው እዝህቤትየመጣሁ
በጣም ታምራላችው እመብርሀን ትጠብቃችሁ
ሚዜ እኮ ወንድም ማለት ነው ደስትላላቹሕ በርታ ወንድማችን ሠብ ሑሉን አሟልተን መጥተናል
💓💓
ታምራላችሁ እግዚአብሔር ስላማችሁ ይብዛ
ቃሊዪ ቆጁ መሠቂሸ ደሰ ይለንል
ወውው በጣም ደሲ ትላላችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ በ ፊቅር በ ጤና ይኑራችሁ
Amen Amen Amen egezabeher yemesgen amen amen amen batme des yelal egezabeher yebarikachu yetibekachu amen
Wawoo Keliye Akorashini indi neni egna setoch Adisiye minim merag Ayichalim
በጣም የምወዳቹ ቤተሰቦች እግዛብኤር ፍቅሩን ያብዛላቹ በጣም እወዳቹአለሁ
እንኳ ደናህ መጣችሁ የኔምርጦች ቢኒ ወንድነማችን አሪፍ አሪፍ ሰራዎች ይዘህእደምትመጣተሰፍአለኝበርታ ቃልዬ እና አዲሰ ምናሰሰባችተሁበዛሬዘይት😂😍😍😍😘😘ውድነት ሁለት አይነት ወጥመሰራት ጡርነው እኔሰየመዳም ዘይት ተበቅየዋለሁ አይቆጨኝም😍😘
i will😇
😍😍😍😍
ወይኔ የአዲስ ሽሮ ጎርፍ ነው ካሁን አሁን ወሰዳቹ እያልኩ ተሳቀቅኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዮባ ግን ተጎድተሃል እየበላህ😂😂😂
የኔዋ ዙረታም😳😂😂
ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ 🌹🌹 ሁላችሁም የኔ ጥይቄ ፆም አፆሙም ወይ ማለትም እስከ ማታ ?????
ቢኒ እንኳን ደህና መጣህ ❤️🙏አድስና ቃል❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ ቢኒ ለቤትክ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድጌካለሁ በርታ ቃልዬ አዲስዬ አቤልዬ እዮባዬ እንድት ናችሁልኝ እወዳቸኃለሁ በክርስቶስ ፍቅር ሳቃችሁ አይጠገብም እኮ 😂😀 በስመ ስላሴ ቢላው ያስፈራል ስለማልወድ ይሁን አላውቅም እጃቸውን ይማታሉ ብዬ በስጋት ልሞት ቃልዬ አንደኛ ሼፍ የአዲስ ሽሮ የመዳም ሾርባ 😂😀
እኔም እሴትነኝ ልልነው አዲስ በሽንኩርት አከታተፍ ይበልጠኛል
ቃልዬ እንዴት እንደምወድሽ ብታቂ
በርቱልኝ እመብርሃን ትርዳቹ የኔ ዉዶች
ሰላምችሁ በክርስቶስ ይብዛ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ነችሁ በርታ ወንድማችን አቤት ነጭ ሽንኩርት ድንች መሰለ እኮ ወዩ በጣም አሰቀችሁኝ የአዲስ ወጥ ሩጫ ጀማርች እኮሁለችሁም እግዚአብሔር ይሁነችሁ ደስ ይላል ጥሩ ሙከራ ነው
በጣም ነው ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ኡፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ፍቅር ያለበት ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
😍😘❤
እኳን ደህና መጣችሁ የኒ ማሮች የፍቅር ቤት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ የቃልና የአዲስ ወዳጆች የት ናችሁ በኮሜት ልያችሁ 🥰🥰🥰
MAREYAMENE BEXAME EKKNEWE MEWEDACHU ZENA EKONEWE METADEREGONE GENE ABALANE LEMENE ATAQEREBOTEME
ደስ ትላላቹ በእውነት ቃልዬ ኪችን ስትገቢ ፀጉርሽን ሻሽ እሰሪ እሺ ቆንጆ
አድስ ነው የኢትዮጵያን ኑሮ ያወቀው ወፍራም ሽሮ ድሮ ቀረ ቀጠን እያረጉ ኑሮን መግፋት ነው
ቢኒዬ እንኳን ሰላም መጣህ የኔ ባሪያ በጣም ነዉ የምወድህ አዲስዬ ሃሃሃሃሃ ጥሩ ሾርባ ሰርተሃል ቃልዬ💪
ወይኔ በሳቅ ደስ ስትሉ መረቅ ያለው ሽሮ 😂😂😘😘
ከእነ ቃል ቤት ነው የመጣሁት በርታልን🌹👍👍👍👍
ቤተሰብ ሆኛለሁ ወንድም አይዞህ በርታ
Kal inna adisin bayehubet bet hulu lemayet eruchaye 😁😁😁betrefe Arif arif vediochin intebikalen berta 🥰🥰
እንኳን በሰላም መጣቹ ውዶቼዬ በጣም ደስ ትለላቹ ግን አለመሰቅ ንፉግነት ነዉ
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
ክክክክክ ስታምሩ ሸፍ አዲስ ሸፍ ቃል በጣም ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
M newu shugarun shurowu lay satchels eyoba
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶቼ🤗🤗 ምን ይሻለኝ እኔ በመዳም ቤት ቀረሁ እኮ🤔 አዲስ እና ቃል ክክክ በዚህ ኑሮ ውድነት😁😂
በጣም ደስ ትላላቹህበርታ ወንድማችን
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ውይ በእናታቹ እንዴት እንዳስጎመዣቹኝ ምራቄን አስዋጣቹኝ አስውጣቹኝ አዪ
በጣም ደስትላላችሁ እውነት በርታ ወንድማችን
ዋዉ ደስ ስትሉ እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
እነቃል በጣም ተመቻችሁኝ በርቱ ውዶችዬ
አስደነገጣቹኝ ቃልዬ
😆😆😆😆መድኃኒአለም ይጠብቃችሁ ማሮቼ
እንኳን ደህና መጣችኹ ደስስስስ ትላላችኹ
ምርጦችዬ በጣም ነው ምወዳቹ በርቱልኝ ግንንን ግንንን ያውው ግንንን እንደኔ እንደኔ አዲሴ ስትከትፍ በእጅህ ብቻ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል እንደኔ ሀሳብ ነው አንገትህ እስክስታ ወረደ እኮ 😘👍😁
ስወዳችሁኮ ሐዲስና ቃል🔵🔵🔵
አዲሰ እና ቃል የት ነው የመትኖረት ማለቴ ሁሌ የማያቹ እነ አዲስቤት መሰለኝ
ደሰ ትላላቹህ እግዛአብሄር ይጠብቃቹህ
ቆይ ዘይቱን በቁልፍነው እደ የዘጋችሁት አድሥን እቢ አለው 🤣🤣🤣🤣ፈታ ብቻ 👌👌
Kkk
ቢኒ በርታ በርቱልኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ደብሮኝ ነበር ምሺቴን አሳማራችሁልኝ በሳቅ ጀምሬ ቀሳቅ ጨረስኩት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
ስታምሩ እዮባ ፎንቃዬ የማታውቀኝ ፍቅረኛህ ነኝ እሽ አዳራ እንዳታገባ😂😂😂
😄😃😄😃😃😄 ወቸው ጉዲ
😱😍😍
ክክክ
አድሰ ቃለዬ ዝይት ወሰደችህ
ዋዉ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት በርታ ወንድሜ
እንኳን ደህና መጣቹህ
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስወዳችሁ በርቱ
ድስስትሉ መልካም ሰዎች
እግዚአቢሒር ደስታን ያብዛላቹህ
Abet fikirachwu betam yaskenal Eko Bini Eko Kurti balen New Yemiti Masilwo Ye Tukur Konjo
Owww betam konjeya bal new yalesh 😁🥰
አረ ይቀጥል ጭወታ ነው😂😂 siwdachu abet💝
ወላሂ ስወዳችሁ ሳቃችሁ ብቻ ፈቴያረገኛል በርቱልኝ ጥዶች
KKKKKKK EYUBA YALEMACHENE BEXEBACHE SEWEDHE EKO DESE TELALACHU HULACHEHUME😍😍😘😘😘😘😘❤❤❤❤
የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ቢኒየ
Tabarakuu izaberii fiqirii hibazachuu ulatayaalii damoo batuuu
እዮባ ብላ አባቴ የበላና የተማረ ወድቆ አይወድቅም
ደስ ትላላችሁ የእውነት ወንድማችን በርታልን እሽ
አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምናአላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአናአላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትናአላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕናአላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድናአላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብናአላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብናአላሁመ🌹~ኢግፊርለናአላሁመ🌹~አህዲናአላሁሙ🌹~ወራህመናአላሁመ🌹~ወአፊናአላሁመ🌹~ወርዙቅና👍አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
ቢኒሹ ቃልዬ ለምንድነው ድስቱን ከምድጃው ላይ በየ ደቂቃው የምታወጣው አዲስዬ ቢጣፍጥም ባይጣፍጥም ትክክለኛ ወጠ ሰሪ ነው ቃል ግን በኔ አላለፈችም ድጋሚ ትሞክር ታምራላቹሁ አገራችን ሰላም እንዲሆንልን የዘውትር ጸሎታችን ነው
የምር እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ
አዲስዬ ያንተ በኢትዮ የኑሮ ውድነትን ያሳያል በሳኡዲ አረቢያ ደግሞ እረመዳን እየደረሰ አይደል የአረቦቹን ሾርባ ይመስላል ሁለቱን ሀገራት በአንድ ብረድት ውስት አቀላቀልከው ይመችህ🙈😂😂😍
ቃልዬ ያንቺ ደግሞ ሽሮ በረከሰበ ሰአት የሚበላ ነው ምነው የቢኒን ሽሮና ዘይት በድሮው ዘመን የተሸመተ ነው እንዴ😂🙈😍 ሁለታችሁም ባለሙያ ናችው ምርጦቼ❤️😘❤️😘😍
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ
ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
😍❤😍😘
ወይኔ ቢላው ሲያስፈራ😱 እኔ ወደ አገር ስመጣ I promise u , ለወጣት ቤት የሚሆን ቢላ አመጣልሃለው.. እስከዛው የሚመጣ ሰው ካገኘሁ እልክልሃለው..
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣hhh eshu etbkalhu meklit 🤣😅
ቃልዬ ያለችበት ከች ነው ምለው ሁሌ የኔ ሳቂታ እግዚአብሔር ያብዛልሽ ሳቅሽን ይገባሻል ቃሉዬ
ዋዉ ስታምሩ እኮ ዉቦች ግን የሽሮዋ ነገር የአድስን ወጥ በኩባያ አድርጋችሁ ጎጨት የቃልን ደግሞ አጣጥማችሁ ብሉ በተረፈ እወዳችሁ አለሁ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።።።።
Amen (3)
💓
ክክክክክ እኔ ለራሱ ደነገጠሁ
አሜንአሜን
አቤት ፍቅር ትለያላቹህ እኮ ዉድድድድድ የክርሥቶሥ ሠላም ይብዛላቹህ
አዲስ እና ቃል ፈገግታችሁ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጨምርላችሁ_
ፍጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሁላችሁም ቢኒ ወንድማችን በርታ ብዙነገር እንጠብቃለን
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
በእናሽሰደምሪኝ
ታምራላችሁ አዲስ ግን ቀጠን ብሏል ቃል ቆንጆ ነው
የአዳስን ወንደም አብኤልን አደት ሴት አፍቅራሀለች እና በአተፍቅር ልታብደነው ብላችሁ ፕራንክ ሱርልን
በቀዴምኮ አረጉት እይው
እደዛሪ ስቄ አላቅም አድስየ በጣም አሳከኝ ከምር የፍቅር አምላክ አይለያያችሁ
አማይና ጣና ተቀላቀሉ የአዲስ ሹሮ ለየትያለ ነዉ ሳስበዉ የአገር ዉስጥም አይመስልም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪😂😂😂😂😂😂😂
ሆዴ እስኪቆስል ነው የሳቅኩት ፍቅር የሆነ family ኑሩልን የሳቃችን ምንጮች
የኔ ውዶች ተዋህዶቼ ከአድስዬና ከቃልዬ ቤት ነው የመጣሁት
ስወዳችሁ የኔ ፍልቅልቅ ቃልዬ
የኔ ድቡሽቡሽ አድስዬ በእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እወዳችዋለሁኝ
እኔ በስትመከራ ፈልጌመጣሁ በቲክቶክ ተቆርጦአይቸ ያውየቃልየና ያድስ ፍቅር አዙሮ ሊደፋኝነው
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔምርጦች😍
ቢኒ ወድማችን አሪፍ አሪፍ ስራዎች ይዘህ እደምትመጣ ተስፍ አለኝ በርታ 😍. ቃልዬ እና አዲስ ምናስባችሁ ነው በዛሬ ዘይት ውድነት ሁለት አይነት ወጥ መስራት ጡር ነው😂😂😂 እኔስ የመዳምን ዘይት ተበቅየዋለሁ አይቆጨኝም😂😂😂
Kkkk
ሰላም ለናተ ቢኒየ bro እንኳን ደና መጣቹሁ ምርጥ ቤተሰብ ናቹሁ እናተን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እወዳቹሁ አለሁ 😍😍😍
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
@@abdulkerimtube5951 እንዛመዱ በቅንነት
እንዛሠዱ
ውይ ሰወዳቸሁ ውውውድድድድድድ
ወይ ለቤቱ አድስ ነኝ አድስ እና ቃል እዮባ በጣም ቀናሁ እፍ እደናተ እጆራ መብላት የናፈቅሁ ነኝ ይከ ስደት በሩዝ አዙሮ ልደፍኝ ነው
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ ደስስስ ስትሉ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፋቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ🌺😍😍
😘😍😘
ቢኒ በርታ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እወዳችኋለሁ ❤
ማሪያም ፈታ እያልኩ ነዉ ያየሁት ይመቻችሁ አቦ🕊😘😘😘😘😘
ሰላማቹ ይብዛ ውዶቼ በሳቅ ገደላቹኝ ውይይይ ቢኒ በርታ
በርታ ወንድማችን ቢኒ በርተረፈ ደስ ትላላችሁ ያዲስ ቤተሰቦች
ለዝ ችነላ አድሰ ነኝ እኳን በሰላማ መጣች🙏🙏🙏😘😘😘😍😍😍
Wawww unkan baselam maxahilim bini baxam das tilalachu adisii mirx shiroo naw albaltkatim machem!! sila hulum baxam naw das yemtilut wunet
ክክክክክ ቃልዬና አዲስ ስወዳቹ ወይኔ አዲስ ሹሮዉን ቀጠንጠን አረገዉ የኑሮን ዉድነት አዉቀክበታል በተረፈ በርቱ ከአዲስ ቤት ብቅ ያልኩት
በርታ ቢኒ ደሞ ጥዶቹ በጣም ያስቀናሉ
የተባረከ ይሁን
ኡፍፍፍ እንዴት እንደደናፈቀኝ እንጀራ በሸሮ
የጋለ ነገር ሲራሚክ ላይ አታስቀምጡ ይሰነጠቃል ከታች የሆነ ነገር አድርጉ ኪችን ካቢኖው ከላይ ስራሚክ ነው አደል ስለዚህ ይሰነጠቃል የጋለ አታስቀምጡ
በጣም ደስ ይላል ቢንዬ በርታልን ከእግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁላቹንም በጣም ነው የምወዳቹ
ቃልዬ አለባበስሽ በጣም ያመራል
ዋዉ በጣም ታምራላችሁ ጓደኝነታችሁፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል
አንድ ላይ እየተገናኛችሁ ስሩ
➲እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እህት ወድሞቻችን ዋውውውውው ደስስስስ ይላል ቃልየ ና ሐድስ ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ➲😘😘😘😘
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
ዋው ዋው ምርጡ ገበታ ላይ 30 ሺ ብር ለአሸናፊ ሰለሚሰጥ ተወዳደሩ በአሁኑ ሰአት 50 ሺ ብር ነው !!
😘😍
ቃልየየኔፈድሻ በጣምነውእምወድሸ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤🥰 አችንአይቸነው እዝህቤትየመጣሁ
በጣም ታምራላችው እመብርሀን ትጠብቃችሁ
ሚዜ እኮ ወንድም ማለት ነው ደስትላላቹሕ በርታ ወንድማችን ሠብ ሑሉን አሟልተን መጥተናል
💓💓
ታምራላችሁ እግዚአብሔር ስላማችሁ ይብዛ
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
ቃሊዪ ቆጁ መሠቂሸ ደሰ ይለንል
ወውው በጣም ደሲ ትላላችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ በ ፊቅር በ ጤና ይኑራችሁ
Amen Amen Amen egezabeher yemesgen amen amen amen batme des yelal egezabeher yebarikachu yetibekachu amen
Wawoo Keliye Akorashini indi neni egna setoch Adisiye minim merag Ayichalim
በጣም የምወዳቹ ቤተሰቦች እግዛብኤር ፍቅሩን ያብዛላቹ በጣም እወዳቹአለሁ
እንኳ ደናህ መጣችሁ የኔምርጦች ቢኒ ወንድነማችን አሪፍ አሪፍ ሰራዎች ይዘህእደምትመጣተሰፍአለኝበርታ ቃልዬ እና አዲሰ ምናሰሰባችተሁበዛሬዘይት😂😍😍😍😘😘
ውድነት ሁለት አይነት ወጥመሰራት ጡርነው እኔሰ
የመዳም ዘይት ተበቅየዋለሁ አይቆጨኝም😍😘
i will😇
😍😍😍😍
ወይኔ የአዲስ ሽሮ ጎርፍ ነው ካሁን አሁን ወሰዳቹ እያልኩ ተሳቀቅኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዮባ ግን ተጎድተሃል እየበላህ😂😂😂
የኔዋ ዙረታም😳😂😂
ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ 🌹🌹 ሁላችሁም የኔ ጥይቄ ፆም አፆሙም ወይ ማለትም እስከ ማታ ?????
ቢኒ እንኳን ደህና መጣህ ❤️🙏አድስና ቃል❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ ቢኒ ለቤትክ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድጌካለሁ በርታ ቃልዬ አዲስዬ አቤልዬ እዮባዬ እንድት ናችሁልኝ እወዳቸኃለሁ በክርስቶስ ፍቅር ሳቃችሁ አይጠገብም እኮ 😂😀 በስመ ስላሴ ቢላው ያስፈራል ስለማልወድ ይሁን አላውቅም እጃቸውን ይማታሉ ብዬ በስጋት ልሞት ቃልዬ አንደኛ ሼፍ የአዲስ ሽሮ የመዳም ሾርባ 😂😀
እኔም እሴትነኝ ልልነው አዲስ በሽንኩርት አከታተፍ ይበልጠኛል
ቃልዬ እንዴት እንደምወድሽ ብታቂ
በርቱልኝ እመብርሃን ትርዳቹ የኔ ዉዶች
ሰላምችሁ በክርስቶስ ይብዛ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ነችሁ በርታ ወንድማችን አቤት ነጭ ሽንኩርት ድንች መሰለ እኮ ወዩ በጣም አሰቀችሁኝ የአዲስ ወጥ ሩጫ ጀማርች እኮ
ሁለችሁም እግዚአብሔር ይሁነችሁ ደስ ይላል ጥሩ ሙከራ ነው
በጣም ነው ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
ኡፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ፍቅር ያለበት ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
😍😘❤
እኳን ደህና መጣችሁ የኒ ማሮች የፍቅር ቤት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ የቃልና የአዲስ ወዳጆች የት ናችሁ በኮሜት ልያችሁ 🥰🥰🥰
MAREYAMENE BEXAME EKKNEWE MEWEDACHU ZENA EKONEWE METADEREGONE GENE ABALANE LEMENE ATAQEREBOTEME
ደስ ትላላቹ በእውነት ቃልዬ ኪችን ስትገቢ ፀጉርሽን ሻሽ እሰሪ እሺ ቆንጆ
አድስ ነው የኢትዮጵያን ኑሮ ያወቀው ወፍራም ሽሮ ድሮ ቀረ ቀጠን እያረጉ ኑሮን መግፋት ነው
ቢኒዬ እንኳን ሰላም መጣህ የኔ ባሪያ በጣም ነዉ የምወድህ አዲስዬ ሃሃሃሃሃ ጥሩ ሾርባ ሰርተሃል ቃልዬ💪
ወይኔ በሳቅ ደስ ስትሉ መረቅ ያለው ሽሮ 😂😂😘😘
ከእነ ቃል ቤት ነው የመጣሁት በርታልን🌹👍👍👍👍
ቤተሰብ ሆኛለሁ ወንድም አይዞህ በርታ
Kal inna adisin bayehubet bet hulu lemayet eruchaye 😁😁😁betrefe Arif arif vediochin intebikalen berta 🥰🥰
እንኳን በሰላም መጣቹ ውዶቼዬ በጣም ደስ ትለላቹ ግን አለመሰቅ ንፉግነት ነዉ
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
ክክክክክ ስታምሩ ሸፍ አዲስ ሸፍ ቃል በጣም ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
M newu shugarun shurowu lay satchels eyoba
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶቼ🤗🤗 ምን ይሻለኝ እኔ በመዳም ቤት ቀረሁ እኮ🤔 አዲስ እና ቃል ክክክ በዚህ ኑሮ ውድነት😁😂
በጣም ደስ ትላላቹህ
በርታ ወንድማችን
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ውይ በእናታቹ እንዴት እንዳስጎመዣቹኝ ምራቄን አስዋጣቹኝ አስውጣቹኝ አዪ
በጣም ደስትላላችሁ እውነት በርታ ወንድማችን
ዋዉ ደስ ስትሉ እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
እነቃል በጣም ተመቻችሁኝ በርቱ ውዶችዬ
አስደነገጣቹኝ ቃልዬ
😆😆😆😆መድኃኒአለም ይጠብቃችሁ ማሮቼ
እንኳን ደህና መጣችኹ ደስስስስ ትላላችኹ
ምርጦችዬ በጣም ነው ምወዳቹ በርቱልኝ ግንንን ግንንን ያውው ግንንን እንደኔ እንደኔ አዲሴ ስትከትፍ በእጅህ ብቻ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል እንደኔ ሀሳብ ነው አንገትህ እስክስታ ወረደ እኮ 😘👍😁
ስወዳችሁኮ ሐዲስና ቃል🔵🔵🔵
አዲሰ እና ቃል የት ነው የመትኖረት ማለቴ ሁሌ የማያቹ እነ አዲስቤት መሰለኝ
ደሰ ትላላቹህ እግዛአብሄር ይጠብቃቹህ
ቆይ ዘይቱን በቁልፍነው እደ የዘጋችሁት አድሥን እቢ አለው 🤣🤣🤣🤣ፈታ ብቻ 👌👌
Kkk
ቢኒ በርታ በርቱልኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ደብሮኝ ነበር ምሺቴን አሳማራችሁልኝ በሳቅ ጀምሬ ቀሳቅ ጨረስኩት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
ስታምሩ እዮባ ፎንቃዬ የማታውቀኝ ፍቅረኛህ ነኝ እሽ አዳራ እንዳታገባ😂😂😂
😄😃😄😃😃😄 ወቸው ጉዲ
😱😍😍
ክክክ
አድሰ ቃለዬ ዝይት ወሰደችህ
ዋዉ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት በርታ ወንድሜ
እንኳን ደህና መጣቹህ
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስወዳችሁ በርቱ
ድስስትሉ መልካም ሰዎች
እግዚአቢሒር ደስታን ያብዛላቹህ
Abet fikirachwu betam yaskenal Eko Bini Eko Kurti balen New Yemiti Masilwo Ye Tukur Konjo
Owww betam konjeya bal new yalesh 😁🥰
አረ ይቀጥል ጭወታ ነው😂😂 siwdachu abet💝
ወላሂ ስወዳችሁ ሳቃችሁ ብቻ ፈቴያረገኛል በርቱልኝ ጥዶች
KKKKKKK EYUBA YALEMACHENE BEXEBACHE SEWEDHE EKO DESE TELALACHU HULACHEHUME😍😍😘😘😘😘😘❤❤❤❤
የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ቢኒየ
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
Tabarakuu izaberii fiqirii hibazachuu ulatayaalii damoo batuuu
እዮባ ብላ አባቴ የበላና የተማረ ወድቆ አይወድቅም
ደስ ትላላችሁ የእውነት ወንድማችን በርታልን እሽ
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርገኝ
አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና
አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና
አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና
አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና
አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና
አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና
አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና
አላሁመ🌹~ኢግፊርለና
አላሁመ🌹~አህዲና
አላሁሙ🌹~ወራህመና
አላሁመ🌹~ወአፊና
አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍
አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ