Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እሰይ፣መምህረ ሊቃዉንት እግዚአብሔ ይባርክህ፣ የሕይወትን ቃል ያሰማህ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ግሩምምም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጋ በዲበ ፀጋው ያድልልን።
አሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን!!እውነት እንዲህ አይነት እንቁ መምህር ስላለን ኦርቶዶክሳውያን እጅግ እድለኞች ነን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልልን ድንቅ ስብከት
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን የኔታ
እግዚአብሔር ይጠብቆት አባታችን
ቃለ ህይወት መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ሊቃውንት መዝገበ ቃል
አሜን!እውቀት ከትህትና ጋር የተቸሩ መምህር!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በተማርነው ት/ም የተሰጠንን አትርፈን እንድን መልስ አምላካችን ይፍቀድልን
❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። መምህራችን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Thanks for sharing
kale hiwot yasemalin. EGZIABHER BECHERNETU BEDME BETENA YAKOYLIN.
Kale hiwet yasemalin abati ,,amen amen amen
የዚች ክብርት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔም በስዋ ውስጥ እርስዎ ሊቅ ምርጥ ትምህርቱ የመላእክት የሆነ ያለባት ሃይማኖቴ ላሰጠኝ እግዝአብሔር አመሰግኖዋለሁ።ሊቅ ምርጥ መምህር እድሜ እና ጤና ያድሎት አሜን።
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው
e/r yistln jegna memhr newot
sila hiwu kalu egzieabher yemasgm qale hiwot yemalen abetachn mamhrachn fater bnagarhulum mastaelun yedlen sila simu blo yesmaenew kidus kalun behatetachn bezat lefird ayergibn😭
ምነዋ ! ቃሉን ያለ መከልከል ብንሰማበት በመካከል የምታስገቡት ዜማ ምንድነው ሀሳቡ ?
ለምንድን ነው የምቆርጡት ይሄን የመሰለ ቃለ እግዚአብሔር ???????????
በየመሀሉ የሚለቀቀው ዝማሬው እና ወሬው ያማረላችሁ ከመሰላችሁ ተሳስታችኋል በጣም ነው የሚስጠላው ሰው ስብከቱን ልብ ብሎ እያዳመጠ በመሀሉ ሌላ ነገር ሲገባ ሀሳብን ይከፍላል።
እሰይ፣መምህረ ሊቃዉንት እግዚአብሔ ይባርክህ፣ የሕይወትን ቃል ያሰማህ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ግሩምምም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጋ በዲበ ፀጋው ያድልልን።
አሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን!!እውነት እንዲህ አይነት እንቁ መምህር ስላለን ኦርቶዶክሳውያን እጅግ እድለኞች ነን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልልን ድንቅ ስብከት
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን የኔታ
እግዚአብሔር ይጠብቆት አባታችን
ቃለ ህይወት መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሊቀ ሊቃውንት መዝገበ ቃል
አሜን!
እውቀት ከትህትና ጋር የተቸሩ መምህር!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በተማርነው ት/ም የተሰጠንን አትርፈን እንድን መልስ አምላካችን ይፍቀድልን
❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። መምህራችን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Thanks for sharing
kale hiwot yasemalin. EGZIABHER BECHERNETU BEDME BETENA YAKOYLIN.
Kale hiwet yasemalin abati ,,amen amen amen
የዚች ክብርት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ
በመሆኔም በስዋ ውስጥ እርስዎ ሊቅ
ምርጥ ትምህርቱ የመላእክት የሆነ ያለባት ሃይማኖቴ ላሰጠኝ እግዝአብሔር አመሰግኖዋለሁ።
ሊቅ ምርጥ መምህር እድሜ እና ጤና ያድሎት
አሜን።
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው
e/r yistln jegna memhr newot
sila hiwu kalu egzieabher yemasgm
qale hiwot yemalen abetachn mamhrachn
fater bnagarhulum mastaelun yedlen sila simu blo yesmaenew kidus kalun behatetachn bezat lefird ayergibn😭