Tilahun Goa /Lo''oo Hentanchaa/ሎኦ ሄንታንቻ/wolayita mezmur//Tilahun Goa ||Oromiffa||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024
  • #ተለቀቀ ||Lo''oo Hentanchaa||ሎኦ ሄንታንቻ new year //wolayita mezmur//Tilahun Goa ||Oromiffa|| |Hadiyisa| ሰላም ቅዱሳን በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ ም በሰላም አደረሰን።
    እነሆ በጌታ ርዳታ በበዛልኝ ጸጋ አዲስ (ሎኦ ሄንታንቻ) የተሰኘ ወላይትኛ መዝሙር ሰርቼ አጠናቅቄ መስከረም 01/2017 ዓ ም ከቀኑ 8 ሰዓት ለቅዱሳን ሁሉ ለቂያለሁና ለሁሉም ሼር በማድረግ እንድታደርሱ ይሁን ። የተወደዳችሁ ወገኖቼ ይህንን ዩቱብ ሳብስክራይብ እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር አሳስባችሁዋለሁ ። የስኬት አመት ይሁንላችሁ በኢየሱስ ስም አሜን !
    • አስበኝ አምላኬ ..... new Pr...
    ትርጉም ለምትፈልጉ
    ምን አይነት ፍቅር ነው ይህ 3x
    ከራስህ ይልቅ እኔን ያስወደደ የሞትከዉ ስለኔ
    ምን አይነት ፍቅር ነው ይህ ኢየሱስ 3x
    ከራስህ ይልቅ እኔን ያስወደደ የሞትከዉ ስለኔ
    እዉነተኛ እረኛ ስለ በጎቹ ራሱን ያኖራል
    የጠፋዉን ይፈልጋል ፍቅሩንም ይገልጣል
    ስለኔ ስለሃጢአተኛዉ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሞቶልኛል
    ዉድ ደሙን አፍስሶ በደሌን ከኔ ደምስሷል
    በፍቅር የተሞላህ መክረህ የምትመልስ
    የምታሰማራ በመልካሙ መስክ 2x
    አንተ መልካም እረኛ ነህ 3x
    ስምህም ታዳጊ ነዉ
    ከቶ እንዳልፈራ እጆቼን ይዘህ
    እኔን አቁመሄኛል ክብርህን አልብሰህ
    የማይለወጥ ጽኑ ፍቅር አለህ
    በዘመን በአመታት ሁሌ ጸንቶ የሚኖር 2x
    እንዳንተ ያለ ለኔ ማንም የለም
    አንተ ብቻህ ግዛኝ ለዘለአለም 2x
    አሳዳጆቼ ጠላቶቼ በዙሪያዬ ከበዉኝ
    በቀንና በማታ ነፍሴን አስጨንቁዋት
    በትርህና ምርኩዝህ እኔን እያጽናኑኝ
    አልጠፋሁም አልሞትኩም እጆቼን ይዘህልኝ
    በፍቅር የተሞላህ መክረህ የምትመልስ
    የምታሰማራ በመልካሙ መስክ 2x
    አንተ መልካም እረኛ ነህ 3x
    ስምህም ታዳጊ ነዉ
    #ethiopianprotestantmezmure #habesha #ethioforumኢትዮፎረም #music #love #tilahun

КОМЕНТАРІ • 51

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321  2 місяці тому +9

    ምን አይነት ፍቅር ነው ይህ 3x
    ከራስህ ይልቅ እኔን ያስወደደ የሞትከዉ ስለኔ
    ምን አይነት ፍቅር ነው ይህ ኢየሱስ 3x
    ከራስህ ይልቅ እኔን ያስወደደ የሞትከዉ ስለኔ
    እዉነተኛ እረኛ ስለ በጎቹ ራሱን ያኖራል
    የጠፋዉን ይፈልጋል ፍቅሩንም ይገልጣል
    ስለኔ ስለሃጢአተኛዉ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሞቶልኛል
    ዉድ ደሙን አፍስሶ በደሌን ከኔ ደምስሷል
    በፍቅር የተሞላህ መክረህ የምትመልስ
    የምታሰማራ በመልካሙ መስክ 2x
    አንተ መልካም እረኛ ነህ 3x
    ስምህም ታዳጊ ነዉ
    ከቶ እንዳልፈራ እጆቼን ይዘህ
    እኔን አቁመሄኛል ክብርህን አልብሰህ
    የማይለወጥ ጽኑ ፍቅር አለህ
    በዘመን በአመታት ሁሌ ጸንቶ የሚኖር 2x
    እንዳንተ ያለ ለኔ ማንም የለም
    አንተ ብቻህ ግዛኝ ለዘለአለም 2x
    አሳዳጆቼ ጠላቶቼ በዙሪያዬ ከበዉኝ
    በቀንና በማታ ነፍሴን አስጨንቁዋት
    በትርህና ምርኩዝህ እኔን እያጽናኑኝ
    አልጠፋሁም አልሞትኩም እጆቼን ይዘህልኝ
    በፍቅር የተሞላህ መክረህ የምትመልስ
    የምታሰማራ በመልካሙ መስክ 2x
    አንተ መልካም እረኛ ነህ 3x
    ስምህም ታዳጊ ነዉ

  • @MangeGuye
    @MangeGuye 2 місяці тому +3

    Amenee I like you song ❤❤

  • @etagenamina
    @etagenamina 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @cellnetcellnet9646
    @cellnetcellnet9646 2 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @BerikineshDora
    @BerikineshDora 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️ 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @NetsanetDeneke-j6k
    @NetsanetDeneke-j6k 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @YakMms
    @YakMms 2 місяці тому +1

    አሜሜሜሜሜሜን ተባረክ ጥለ ፀጋ ብዝዝዝዝዝትትትትት ይበል😢😢😢😢😢

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 2 місяці тому +2

    Ameeeeeeeen tas ta godayi loo hentancha❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤amen anjeta🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaAsfaw-b7u
    @HanaAsfaw-b7u 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ተባርኩ ተባርኩ 🙏
    Ee tuma i lo hentancha አሜን
    Godani anjetite 😘😘

  • @RozaIsayas
    @RozaIsayas 2 місяці тому +1

    Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zawedazaweda3071
    @zawedazaweda3071 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን

  • @cellnetcellnet9646
    @cellnetcellnet9646 2 місяці тому +2

    Ameeeeeeeeeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZorayaDuke
    @ZorayaDuke 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን ተካረክ ❤❤🙏

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd 14 днів тому +1

    Amen amenn amen amen

  • @Konjit-kf9lc
    @Konjit-kf9lc 2 місяці тому +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎻🎻🎻🎻🎻

  • @Shitay-rj6jb
    @Shitay-rj6jb 2 місяці тому +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj 2 місяці тому +1

    Wowowow l receive in the Name of Jesus 😊😊😊❤❤

  • @zebibateklay5926
    @zebibateklay5926 2 місяці тому +1

    Blessed familie LJBU ❤❤❤❤❤❤

  • @LimkimUser
    @LimkimUser 2 місяці тому +1

    Amen amen mmm Amen

  • @zelalemEyuel-o1t
    @zelalemEyuel-o1t 2 місяці тому +1

    ጥሌ የኔ ዉድ ወንድሜ ዘሜንህ ይባረክ

  • @Amslua
    @Amslua 2 місяці тому +1

    amen
    amen
    🎉🎉🎉🎉anjjieta❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen

  • @zedMulatu
    @zedMulatu 2 місяці тому +1

    Amen tebarek

  • @YakMms
    @YakMms 2 місяці тому +1

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን አንጀታ 😢😢

  • @temuhabtamu1118
    @temuhabtamu1118 2 місяці тому +1

    ድንቅ ፋሚሊዎቼ ተባረኩ

  • @Getu_Tefera
    @Getu_Tefera 2 місяці тому +1

    teberaki😍😍😍

  • @PhoneTastic-ir5js
    @PhoneTastic-ir5js 2 місяці тому +1

    ዎው ሀሹካ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lolokkokk731
    @lolokkokk731 2 місяці тому +1

    Wowow ❤❤❤❤🥰🥰😘😘😘❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌 God bless you ❤️🙏

  • @Zinashsimon1990
    @Zinashsimon1990 2 місяці тому +1

    አሜንንን አሜንንን anijeta tile tsaga dariso neyo እግዚአብሔር መልካም ኤራይነው ለይኛ ተባረከ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Workenh7
    @Workenh7 2 місяці тому +1

    Wow wondem geta zemnin yebarki lemlim biza

  • @robitelhun889
    @robitelhun889 2 місяці тому +1

    Hayal anjeta te hishay

  • @thom_computer_training-School
    @thom_computer_training-School 2 місяці тому +1

    GBU HNY 2017EC

  • @LimkimUser
    @LimkimUser 2 місяці тому +1

    👏👏👏👏🙏🙇🙇👏👏👏

  • @TINISHUWAEMAMAZINASHWERJIWU
    @TINISHUWAEMAMAZINASHWERJIWU 2 місяці тому +1

    Waw nice

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 місяці тому +1

    Amen.🙌💕✅️
    Amazing song.🎵
    God bless you and
    your family abundantly.
    Beloved Singer Tile.💕
    You're blessed.
    Praise the Lord.!!🙌
    All glory to almighty God.
    📖🎤🎵💕👍
    🎹🎸🎻🪗🎷🎺🥁💕✅️

  • @masaratmasarat7886
    @masaratmasarat7886 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @FuffCglgg
    @FuffCglgg 2 місяці тому +1

    Ameeeenn 🎉🎉🎉 wwwww ooo

  • @MazkanTordd
    @MazkanTordd 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ashanafiadimasuArficho-nx1xy
    @ashanafiadimasuArficho-nx1xy 2 місяці тому +1

    I like you songs but i am not understanding

    • @tilahungoaofficial321
      @tilahungoaofficial321  2 місяці тому

      ምን አይነት ፍቅር ነው ይህ 3x
      ከራስህ ይልቅ እኔን ያስወደደ የሞትከዉ ስለኔ
      ምን አይነት ፍቅር ነው ይህ ኢየሱስ 3x
      ከራስህ ይልቅ እኔን ያስወደደ የሞትከዉ ስለኔ
      እዉነተኛ እረኛ ስለ በጎቹ ራሱን ያኖራል
      የጠፋዉን ይፈልጋል ፍቅሩንም ይገልጣል
      ስለኔ ስለሃጢአተኛዉ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሞቶልኛል
      ዉድ ደሙን አፍስሶ በደሌን ከኔ ደምስሷል
      በፍቅር የተሞላህ መክረህ የምትመልስ
      የምታሰማራ በመልካሙ መስክ 2x
      አንተ መልካም እረኛ ነህ 3x
      ስምህም ታዳጊ ነዉ
      ከቶ እንዳልፈራ እጆቼን ይዘህ
      እኔን አቁመሄኛል ክብርህን አልብሰህ
      የማይለወጥ ጽኑ ፍቅር አለህ
      በዘመን በአመታት ሁሌ ጸንቶ የሚኖር 2x
      እንዳንተ ያለ ለኔ ማንም የለም
      አንተ ብቻህ ግዛኝ ለዘለአለም 2x
      አሳዳጆቼ ጠላቶቼ በዙሪያዬ ከበዉኝ
      በቀንና በማታ ነፍሴን አስጨንቁዋት
      በትርህና ምርኩዝህ እኔን እያጽናኑኝ
      አልጠፋሁም አልሞትኩም እጆቼን ይዘህልኝ
      በፍቅር የተሞላህ መክረህ የምትመልስ
      የምታሰማራ በመልካሙ መስክ 2x
      አንተ መልካም እረኛ ነህ 3x
      ስምህም ታዳጊ ነዉ

  • @ayinalemamenayinalem5650
    @ayinalemamenayinalem5650 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @bamafurniture2022
    @bamafurniture2022 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤