ዛሬ የሰራሁትን ሞያዬን እዩልኝ😋🥰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 54

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 3 місяці тому +18

    ዋው አትበይ ማሻአላህ በይ

  • @سعيدهسعيده-ز4ل
    @سعيدهسعيده-ز4ل 3 місяці тому +12

    በላሞያ ነሽ ባልሽ ተድሎ ግን ዋው አትበይ ማሻአላህ በይ አላሁ አክበር

  • @Sወሎየዋ-m7n
    @Sወሎየዋ-m7n 3 місяці тому +4

    ማሻአላህ በል አፊያ ሶፊ ቆጆ

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 3 місяці тому +3

    ጎበዝ ነሽ መሸአላህ የሴት በላይ ብየሻለሁ😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hasina772
    @hasina772 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 3 місяці тому +3

    ማሻአላህ ግንማሻአላህ በይ እንጂ ዋው አትበይ ሶፊ

  • @አልሃምዱሊሏህ
    @አልሃምዱሊሏህ 3 місяці тому +2

    እህቴ አሏህ ይጠብቅሺ እስክ ቤትስቡችሺ የሳቡሳ ቂጥ ሰትጋገሪ የሚስፍልግውን ገብአት ብፃሁፍ አሰቅምጨለኝ ❤

  • @RamaDahud
    @RamaDahud 3 місяці тому

    ጉሊማሻአላህ

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 місяці тому +2

    ጎበዝ 😂 የምን መዳጥ የምን መልፋት ነወ

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ገምቻለሁ ሳላይ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 3 місяці тому

    ማሻአላህ ባለሙያነሽ በርች ያው መቼም ያየነውን ሳንናግ ማለፍ የለብንም እናሻሂውን እደት ልትይዙትነው ነው ሰፈርሽውኮ የተበደርሽውይመስል 😅😅😅 እኔ ስራቦታየ ስሰራ ምግብ አበዛለሁና ልጇ ማሻአላህ እቲከሪም ይለኛል 😂😂 ያላሳብ

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 3 місяці тому

    ጎበዝ ነሽ እኔ ኢትዩ እዴት ልሰራ ነዉ እያልኩ ነበር ከዚህ የተሰራዉ ስለሚገዛ ቂጣዉ

  • @moamna9019
    @moamna9019 3 місяці тому

    መሸኣላህህህህ

  • @MuhammadUmer-km5qh
    @MuhammadUmer-km5qh 3 місяці тому

    ጎበዝ

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 3 місяці тому

    አሳቡሳ ነዉ በምስር የሚሰራዉ ልይሽ እስኪ

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 3 місяці тому

    ማሻአሏህ ብል አፊያ❤🎉🎉🎉

  • @leratub6791
    @leratub6791 3 місяці тому +1

    ماشاء الله ماشاء الله تيسلم ياديك👌👌👌👌

  • @zeyinbeebrahim9092
    @zeyinbeebrahim9092 3 місяці тому

    ሙያ አንደኛ መሻ አላህ

  • @Amina-hk9fb
    @Amina-hk9fb 3 місяці тому

    ማላ አሏህ ባለሙያ ነሽ

  • @Haha-ns8oh
    @Haha-ns8oh 3 місяці тому

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @rahmahrahmah3158
    @rahmahrahmah3158 3 місяці тому

    መሸአላ ዋው😂❤❤❤❤

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @MemeMeme-o4t
    @MemeMeme-o4t 3 місяці тому +2

    ዶቄት ጋ ምን ጨመርሽ በጣም ያምራል❤❤❤

  • @meriamseid
    @meriamseid 3 місяці тому

    እምስሩላይምንምን የጨመርሽ እህቴ

  • @TebaTeba-nc7ru
    @TebaTeba-nc7ru 3 місяці тому

    ጀግናነሽ

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns 3 місяці тому

    በርች ሶፊ

  • @hintub
    @hintub 3 місяці тому +1

    ሰቡሳ❤❤

  • @ሰአዲያ
    @ሰአዲያ 3 місяці тому +1

    🥰🥰🥰🥰👍👌

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 3 місяці тому

    ሶፊ ስካሩላይ ሻይ 😂😂😂😂😂

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 3 місяці тому

    gin Mashallah gobze

  • @GhgRyt-zw9ql
    @GhgRyt-zw9ql 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 місяці тому

    ሶፈዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fatumamuhammed7167
    @fatumamuhammed7167 3 місяці тому

    አሳቡሳ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 3 місяці тому

    እኔንኮ ፈታ ሚያደርገኝ ቅብጠትሽ ነዉ ቀበጥ😂😂😂 ግን ዋዉ ምናምን አትበይ በኢስላም የተጠላና የተከለከለ ነዉ

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw 3 місяці тому

    ❤😂😂👌🏻👌🏻👌🏻

  • @fatumamuhammed7167
    @fatumamuhammed7167 3 місяці тому +1

    አይ ሶፊ በመጨረሻ እሱካሩው እቃላይ ሻይውን ጨመርሽው😂😂😂😂

    • @dfhg4688
      @dfhg4688 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer 3 місяці тому

      😅😅😅😅

    • @sofhincomedy405
      @sofhincomedy405  3 місяці тому

      😂😂🤣

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 3 місяці тому +1

    ባለቤትሽን ግን ቀጨጨ አላስመሰገነሽም

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 3 місяці тому

    ጥፍር ቀለም የተጠቀምሽዉ ሰላት ስለሌለሽ ነዉ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ቆይ የጨመርሺዉን ቅመም ንገሪና ዝም ብለሽ አትጠቀሚ 👈👈👈👈👈

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 місяці тому +1

      ጥቁር ቀለሙ ተበጥብጦ የሚቀባው ቺግር የለውም ብለዋል ጥፍር በለሙ ነው የማይቻለው

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 3 місяці тому

      @@ktube8920 እኮ ያ የጥፍር ማጥቆሪያ ነዉ ይሄ ደግሞ ጥፍር ቀለም ነዉ የሷኮ

    • @amoonym6348
      @amoonym6348 3 місяці тому

      ሀይድላይሁናሥከሆነ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 3 місяці тому

      @@amoonym6348 እና ምን አልኩኝ እኔ

    • @sofhincomedy405
      @sofhincomedy405  3 місяці тому +1

      ሂና ነው

  • @murshidamurshida8266
    @murshidamurshida8266 3 місяці тому

    ግን ቆጣሪ አያስቸግርም እንዴ ማለቴ ፎሮን በመብራት የእንጀራ ምጣድ በመብራት ብዙ አይቆጥርም እንዴ እስኪ ንገሪኝ ከዬሽው ኮሜንቴን