ገና ብዙ (Gena Bizu) - MESFIN MAMO - Official Lyric Video

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @museberiso3713
    @museberiso3713 Рік тому +1

    Pastor በእውነት ድንቅ መልዕክት ነው እኔ መዝሙሮችህን ስሰማቸው አይኖቼን ከምድሩ አንስቼ አብ ቀኝ ስላለው ክብር አስባለው። በእውነት እኔ ጌታ በውስጤ የሚያሳስበኝን በመዝሙሮችህ ውስጥ አያቸዋለው ስደክም ይሄን ስሰማ እንደገና እንደ ገለባ ይቀለኛል እና አቋም አስይዘውኛል።ጌታ የሰጠን ህይወት ድንቅ ነው። በእውነት በብዙ እንዲሰፋ መሻቴ ነው ገናብዙ አለ... 🎶

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 Рік тому +1

    አሜን አሜንንንን ሃለሉያ ክብር ሁሉ በግርማ ሞገስ ፤ በኃይልና በብርታት ፤ በእውቀትና በጥበብ የሚመስለው ለሌለው ከፍተኛና ከሁሉ በላይ ለሆነው ለልዑል አምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡
    “በራሱ ምሎ በገዛ ክንዱ
    ጣልቃ የሚገባ ኧሬ ማነው እሱ
    አግዚአብሔር ነው እንጂ ቀን የሚቀጥረው
    ያልተጠበቀን ነገር የሚሠራው . . . የሚያደርገው . . . ገና ገና ገና ብዙ አለ በመዝገቡ፡፡” ወንድማችን ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይለምልም፡፡
    💤💤💤❤❤❤🎶🎶🎶🎼🎼🎼🎵🎵🎵🎚🎚🎚🥁🥁🥁🎹🎹🎹🎸🎸🎸🎧🎧🎧🔊🔊🔊🎻🎻🎻🎷🎷🎷🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @drop8924
    @drop8924 Рік тому +1

    Pr Mesfin your songs always lift us up, heal us and make us feel the presence of God.
    Please keep on writing more songs. You are our blessing!!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Рік тому +1

    Blesss you dear brother👏❤️

  • @lidiyatesfaye4520
    @lidiyatesfaye4520 Рік тому +2

    Blessing you are, beloved Pastor 🙏

  • @senait25yeseraw50
    @senait25yeseraw50 Рік тому +1

    Glory to God🙌🙌
    Blessing!!