ሚስቴን ትቼ ላግባሽ ያለው ሰው አሳዛኝ መጨረሻ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 128

  • @MarkanGebremikael
    @MarkanGebremikael 3 місяці тому +3

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነበር ደስ ብሎኝ የሰራሁት ስራ ዋዉ❤❤🙏

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 3 місяці тому +3

    ያረቢ ከደዚህ አይነት ወንድ ጠብቀኝ አኡዙቢላህ ጂብ ይብላህ😳😳

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 3 місяці тому +30

    የሔቨንን አባት ይመሥላል

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 3 місяці тому +10

    የሴት ልጅ ሲቃይ አታቅርቡ እባካችሁ የሴትን ልጅ ደስታዋን ብቻ ይቅረብ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 місяці тому +1

      የወንድሥ ሥቃይ ሁለቱም ሠዉ ናቸዉ

  • @እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል

    ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል አሉ ወይ አያምር ወይ አያፍር የሆነ ቀፎ

  • @adiskidane7739
    @adiskidane7739 3 місяці тому +5

    ህይወት እንደ ድራማ ቀላል ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @RaKa-mo7qm
    @RaKa-mo7qm 3 місяці тому +10

    ወይ አታምር ወይ አታፍር አለች አያቴ 🤨🤨🤨

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 3 місяці тому +3

    ሴቶች የባል ምርጫ አያውቁም የሚወዳቸውንና የሚያከብራቸውን ለጋብቻ እሽ አይሉም የሚጠልዛቸውን እንጂ መልካም ጥለዛ

  • @بيزه
    @بيزه 3 місяці тому +7

    ስውች ደራማ አኮ ነው እውነት ምሥሎችው ውርዳችውበት 😅😅😅😅

    • @EdenEden-k3h
      @EdenEden-k3h 3 місяці тому +2

      ይሄ ድራማ ቢሆንም ግን እንደዚህ አይነት ወንድ አለ

    • @sikosilo1727
      @sikosilo1727 3 місяці тому

      ድራማም ቢሆን ለሴት ክብር መኖር አለበት በጣም ያስጠላል

  • @SemeraEndris
    @SemeraEndris 3 місяці тому +9

    ሲዩት እራሱ ያስፈራል😢😢😢😢😢

    • @sawa8227
      @sawa8227 3 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MuluAbdisa-l8g
    @MuluAbdisa-l8g 2 місяці тому +2

    😮😮😮😮😮😮

  • @Madenh-ke7bb
    @Madenh-ke7bb 3 місяці тому +4

    ዉይ ይህን ሰዉየ እደኔ የሚጠላዉ አለግን😊😊😊እፍፍፍ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 місяці тому +14

    ይሄ ስውየ አይመቸኝም በጥሩ ነገር አይመጣም በክፋትጂ

    • @AelsaAelsa
      @AelsaAelsa 3 місяці тому +1

      እኔም አይመቸይ

    • @ባመጣምቅጠረኝ
      @ባመጣምቅጠረኝ 3 місяці тому

      ሲያዩት እራሡ😢😢

    • @ሀያት-031
      @ሀያት-031 3 місяці тому

      የምር አዎ የሆነ ተከሲስ ነገር ነዉ ዘጊ ምን ይመስላል

    • @avbbhw
      @avbbhw 3 місяці тому +1

      እኔም አልደው

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 3 місяці тому

      Enim😢😢😢

  • @عاملة-ض2ص
    @عاملة-ض2ص 3 місяці тому +4

    😂😂😂😊❤

  • @AishaAa-n4z
    @AishaAa-n4z 2 місяці тому +1

    🤔🤔🤔🤔🤔❤️❤️❤️

  • @NawaMawa-c2p
    @NawaMawa-c2p 3 місяці тому +5

    የህሠዉየ በሜሠራበት ሁሉበጣም ያሥጠላል

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂Yes

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 місяці тому +2

    እያነበቡ ነው የሚመስለው ምንም ትወና የሚባል አልቻሉበትም በተለይ የሚሰክርበት ፓርት ሲዘጋ😂😂😂😂

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 3 місяці тому +4

    እህህ ጌታ ሆይ እንዲህ ዘለቮ የሆነ ወንድ እንዳይገጥመኝ

    • @SewaSewa-l5d
      @SewaSewa-l5d 3 місяці тому

      አዎ የምር ከእንዲ አይነቱ ይጠብቀን

  • @አስማስደትኝ
    @አስማስደትኝ 3 місяці тому +1

    😂😂😂እኔግንወንዱችንሰይግደያቸዉግደያቸዉይለኝል 🔫

  • @ሰውንእንዴአመሉ
    @ሰውንእንዴአመሉ 3 місяці тому +5

    ይሄሰውየ
    ምንምአይነትጡሩስራ
    የለውምክፉ

  • @Hayatii-c7h
    @Hayatii-c7h 3 місяці тому +4

    ክፉ ስው ነው የሚመስለው ሁሉም ቦታ ክፍት ብቻ

  • @EdenEden-k3h
    @EdenEden-k3h 3 місяці тому +3

    ወይኔ እንደዚህ አይነት ወንድ ጠብቀኝ አምላክ ሆይ

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 3 місяці тому

    ሲያስጠላ በሸታ ለሴት ክብር የሌለው ሲያዩትራሱ ያስታውቃል 😢😢😢😢😢

  • @UuKk-t1l
    @UuKk-t1l 3 місяці тому

    ምንይመስላል የሆንክ በግ ነገር😂😂😂😂😂😂

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 3 місяці тому

    ጠማማ የሰው ጠማማ አለ ዳግም😂😂😂😂😂

    • @Sojoo-nw6be
      @Sojoo-nw6be 3 місяці тому

      ማነውዳግም😅😅😅😅😅

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 3 місяці тому

      @@Sojoo-nw6be በገዛ ቤቷ ባሏ ሴት ያመጣባት ሴትዮ ውሽማ ክክክክክክክ መቸም ግራ አይገባሽምዕ

  • @Sojoo-nw6be
    @Sojoo-nw6be 3 місяці тому +1

    ሑሉም ሠውየሔቨን አባትይመሥላልይላሉ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅የምርነውደ😮😮

  • @ሀያት-031
    @ሀያት-031 3 місяці тому

    ይሄ ሰዉየ ግን ሲያስጠላኝ ማስጠሌ ሞዛዛ ስግጥ ያለ ሰዉየ😂😂😂😂

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 місяці тому

      😂😂😂እኔም

  • @yuhyuh1416
    @yuhyuh1416 3 місяці тому +2

    ምን ይመስላል😂😂

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 3 місяці тому +1

    መልኩም ንግግሩም ቁጭ ሀወት የሄቨንን አባት ይመስላል ሲያስጠላ

  • @MohamedAbdullaAlshamsi
    @MohamedAbdullaAlshamsi 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GdhfhBghhh
    @GdhfhBghhh 3 місяці тому +1

    ጂላፎ ሢያሥጠላኝ

  • @Ahgig
    @Ahgig 3 місяці тому +1

    ኡኡኡ እደዚህ አይነት ወንድ ጨጓራ ነው የሚልጠው😢😢😢😢

  • @Sifaanhaile
    @Sifaanhaile 3 місяці тому +3

    Kkkkkkkkk Abeet ye sedeb quta 😂😂chalew engede ante ganbo eras😢

  • @hiwotzawde
    @hiwotzawde 3 місяці тому +1

    3:47

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 3 місяці тому +1

    Esay menabatu laba endazey ketel eyaragun new kea afer asnasetnachew wesoch

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢

  • @TeramajNews
    @TeramajNews 3 місяці тому +2

    ትዳር በቃ እንዲ ነው ! መሰለቻቸት

    • @burtgnnega9941
      @burtgnnega9941 3 місяці тому +1

      ልገባበት ነበር ተውኩት

  • @Luluyoutube-j2z
    @Luluyoutube-j2z 3 місяці тому +2

    ወይ አያምሩ ወይ አያፍሩ አሉ😂😂😂

  • @AnishaWersey
    @AnishaWersey 3 місяці тому

    ወይኔክፍትየተረገምክነህእሺ😮😮😮😮😅😅😅😅😅

    • @AnishaWersey
      @AnishaWersey 3 місяці тому

      ፊቱእራሱሲከብድየአህያፊትይመስላል😂😂😂😂

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 місяці тому

      ​@😂AnishaWersey

  • @FaniLove-p9k
    @FaniLove-p9k 3 місяці тому +1

    እሰይ ሰራችልክህ

  • @NahomBelay
    @NahomBelay 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @SarahBerehan
    @SarahBerehan 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😅😅

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z 3 місяці тому +1

    💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @MdBd-fi4hs
    @MdBd-fi4hs 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 3 місяці тому +2

    ምንይመሰላል🙄🙄🙄😫😫😫😫

  • @SaraAmen-g9l
    @SaraAmen-g9l 3 місяці тому +1

    ይህን ሰዉዬ ሰጠላዉ እጩ

  • @EdenEden-k3h
    @EdenEden-k3h 3 місяці тому

    አዎ ይመስላል

  • @istme4224
    @istme4224 3 місяці тому +3

    የሔቨንን።አባትመስሎኝ🎉🎉

  • @AnishaWersey
    @AnishaWersey 3 місяці тому

    እሄኳእፊልሙላይብቻአይመስለኝምክፍቱወኔ❤❤❤

  • @DINKNESH-j2h
    @DINKNESH-j2h 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ngbm3293
    @ngbm3293 3 місяці тому +1

    ይህን በቁሙ ነበር መሽለት

  • @Hayatmohammed-v9k
    @Hayatmohammed-v9k 3 місяці тому +1

    😅😅😅

  • @lovelove-tx5zw
    @lovelove-tx5zw 3 місяці тому

    ጋሬጣ አለ😂😂😂😂

  • @Yash-l4q
    @Yash-l4q 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አልሃምዱሊላህ-ኰ6መ
    @አልሃምዱሊላህ-ኰ6መ 3 місяці тому

    ይሄሰዉየ ሁልግዜ መጥፎነገር እየሰራእኮ እድሜዉን ጨረሰዉ

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z 3 місяці тому +1

    😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiwotzawde
    @hiwotzawde 3 місяці тому +1

    Indezi ayinet sew ale gun

    • @enanujavo1068
      @enanujavo1068 3 місяці тому +1

      Awo yene bali edezi new milasu gin ayizemutimi awuni teleyayitenali

  • @KalidMuste-d4v
    @KalidMuste-d4v 3 місяці тому

    ዊሸነዉ

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo 3 місяці тому +1

    የሟቿ የሄቨን አባት ነዉ አይደል🤔🤔🤔

  • @enanujavo1068
    @enanujavo1068 3 місяці тому

    Liki edene bali awuni tegelagiyalew

  • @Amina-e9s
    @Amina-e9s 3 місяці тому +1

    ኸረ ወዳ ገፎ አለች እናቴ ምን አይነትነዉ😂😂😂

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 3 місяці тому +1

    አይ ወንዶች

  • @msamina-hu6jr
    @msamina-hu6jr 3 місяці тому

    ስታሳዝንነብሰጡርቱ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 місяці тому

    ወይ ነዶ አይጣል በጥፊ ነበር ክብር የሌለው ወንድ ውሻ አንተ መቸም ደህና ነገር አታሳዩም ለሴት ልጅ እሚያናድድ እምታሳዩ መጫወቻ ሆንን እግዚአብሔር የስራህ ይስጥህ አሳዳጊ የበደለው ልጅ ተሽክማ እግዚአብሔር አይፈራም የለመደው ነው መበቀል ነዋ የያዝሽው ደግ አረገሽ ይሀ ስይጣን አንጀቱ ይቃጠል

  • @DhehDhhwh
    @DhehDhhwh 3 місяці тому

    ዲራማም ቢሆን የውነት ኛነገርነውእሚተውኑትእሱባለጌነው

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому

    ምኑም አያምር

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 3 місяці тому +1

    ሚስት ሆነሽ የምትሰሪው አትችይም እያነበብሽ ነው

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 3 місяці тому

    አዴ ኤርትራዊ የማዉቀዉ ነበር ....መልኩ ና ቁጠዉ ቁርጥ እሡን ...ይመሥላል...... ግን እደዚህ ክፉ አይደለምጅ...ሁሉም ድራመወቹ.... መጥፎ ሁኖነዉ የሚሠረዉ😡😡

  • @gsmrouae7254
    @gsmrouae7254 3 місяці тому

    እኔ እምለው የሄቬን አባት አይመስልም እዴ ይሄ ሰውየ

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 3 місяці тому

    M123

  • @ሰራየደሙፍሬ
    @ሰራየደሙፍሬ 3 місяці тому

    ለእኔ አልጣማኝም

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 3 місяці тому

    Ye ሄቨን አባት ይመስላል ንግግሩም አወራሩም 😄😄melkum 😳

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק 3 місяці тому

    ሲጀመር ልብስህን ዞር ብለህ ልበስ ለዚህ ትዉልድ ምን አይነት ትምርት ነዉ ምታስተምሩት ስራአት ያለዉ ነገር ብታስተምሩ ም

  • @TheDu7556
    @TheDu7556 3 місяці тому +2

    አፈር ብላ

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 3 місяці тому

    አቤት ሱሪ ጅላፎ እኳንም ፊልም ሆነ

  • @MmMm-q7n
    @MmMm-q7n 3 місяці тому +2

    ውሻ የሆነ ሠውዪ

  • @SofyhNaser
    @SofyhNaser 3 місяці тому +1

    መግደል ንበር

    • @መስርትአስን
      @መስርትአስን 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂 ድራማ እኮ ነው ወይኔ በሳቅ በቃ የኛ ነገር በሆነው ባልሆነው መናዴድ

  • @Alem-tp8kh
    @Alem-tp8kh 3 місяці тому +1

    😂😂😂

  • @GghjjJrujh
    @GghjjJrujh 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂

  • @UffU8f
    @UffU8f 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @صالح-ي3خ8ي28
    @صالح-ي3خ8ي28 3 місяці тому +1

    😂😂😂

  • @Amina-j8p
    @Amina-j8p 3 місяці тому +1

    😂😂😂

  • @RyfeVfggc
    @RyfeVfggc 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂

  • @RahmAVghh
    @RahmAVghh 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂