#የአርቲስት_የትናየት_አዲሱ_ጨዋታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!

КОМЕНТАРІ • 34

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 6 годин тому +6

    እንኩዋን አብሮአደረሰን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ምህረትን ይስጠን በሀገረ ኢትዮጵያ የተለቀቀብን ክፉመንፈስ ቅድስት ስላሴ በእሳት ሰንሰለት ይሰርልን

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 5 годин тому +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤

  • @GtheEthiopia
    @GtheEthiopia 5 годин тому +2

    እንዴት ነህ ወንድሜ አርአያ የእግዚአብሔር ሰላም ና ፀጋ በአንተ ላይ ይሁን። አንዳንድ አካባቢ ገና ፆምን ዘግይተው የሚይዙት እና በዚህ አራት አመት አንዴ ልደቱ በ28 ሲሆን እነርሱ ግን ሁሌም በ29 ነው የሚገድፉትና ልደቱን የሚያከብሩት። ስለዚህ ይሔን ነገር ማብራሪያ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv 5 годин тому +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ ጥናት የለም ቀልድ ነዉ የያዙት ይቅር ለእግዚአብሔር ።

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 3 години тому +1

    እግዚአብሔር እንኳን ነብያት ፆም አደረስን አደረሳችሁ አርአያ እንኳ አደረስህ በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 5 годин тому +6

    አረ እግዚአብሔር ብቻ በምህረት ይጎብኘን መንግስት እንኳን አማሮ ከሀገር ሊያባረርን ነው ቆርጦ የተነሳው

  • @رحيل511
    @رحيل511 2 години тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን አርያ ወንድማችን መልከም ፆም ፀሎት የተዋህዶ ልጆች ኢትዮጵያ አገረችን ሰለምሽ ብዝት ይበል

  • @YoniHuy
    @YoniHuy 6 годин тому +3

    ማንም ሲያብድ አናብድም ተዋቸው ።።❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 годин тому +3

    ፆም፤ የክርስትያኖች፡ ግዴታ፡ ነው! ክርስትና፡ የተጀመረው፡ በክርስቶስ፡ ትህዛዝ፡ ነው! መናፍቅ፡ የሚባሉት፡በምግብ፡ ላይ፡ ያተኮሩ፤ ነገር፡ ግን ከሐዋርያቱ፡ ከአ፡ ኪዳን፡ የተፋቱ!!!

  • @hareguakassahun8859
    @hareguakassahun8859 5 годин тому +1

    Amen እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 3 години тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo 6 годин тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 4 години тому +5

    ኧረ ይቺ ምንአይነቷ ነች ፤ ድንግልና እኮ ትልቅ ክብር ነው። አንቺ ያለጊዜው ክብርሽን ስላጣሽ ሌሎችን ለማሳሳት አትሞክሪ። ይህ ሀሳብሽ ሰይጣናዊ ነውና ከጨዋ ሴቶች ፊት ዘወር ብትይ ጥሩ ነው።

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Годину тому

    እንደዛሬ ተደስቼ አላውቅም የውስጤን ስለገለፅክልኝ ከአፍህ ማር ይፍሰስ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @selamawitderes7266
    @selamawitderes7266 4 години тому +1

    ወላጆቼን ለማስመዝገብ እፈልጋለሁ ከተቻለ ዋጋውንና የት ቦታ እደሚመጡ ምንምን ዶክሜን እደሚያስፈልገ ብትነግሩኝ ደስስስ ይለኛል

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 3 години тому +1

    🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 5 годин тому +2

    በመጀመርያ እግሯን ከሰቀለችበት ታውርድ ስለ ክርስቶስ ከማውራቷ በፍት ባሌጌ ዘልዛላ ማነች ምንድነች??? ልክፍት አፍ ነች በቅርብ ነው የማውቃት ትሺ

  • @ledetadera328
    @ledetadera328 3 години тому

    ቤተሰብ መልኳም ፆመ ነብያት ይሁንልን ❤❤❤❤

  • @weseneThilahun
    @weseneThilahun 4 години тому +1

    ሰለማታውቅው በታወራ ታዋቂ ለራሶ ነው

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 5 годин тому +1

    Amen! Enkuwan Abroaderesen ❤

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia 2 години тому

    የመምህር እሸቱ ምህርት ምክር እውነታቸውን ነው:: በእኛ ዘመን ከ20 ዓመት በፊት እኮ ወላጅ የሌላቸውን ልጆች ጎርቤት ነበር የሚያሳድገው ወላጅም ቢኖረው የሚቀጣው ስንታመምም ስንደሰትም ጎረቤት ነው የሚገኘው አሁን ግን እርስ በእርስ እንባላለን እንዳውም በአሜሪካ እኛ ሀበሾች እርስ በርስ እንረዳዳለን እንጠያየቃለን ሳስበው ከሀገር ቤት እንለያለን

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 5 годин тому +1

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AskaluMender
    @AskaluMender 4 години тому +1

    Amen amen amen

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 годин тому +1

    ሰላም፡ ወገኖቼ፡ እንዴት፡ አደራችሁ!!!

  • @AstatekeEnawa
    @AstatekeEnawa 2 години тому

    Asmesayi wusti yalew complex ena kifat yinebebal ?????????? Hymanotawi poletikegna chinbilihin awulk confused minahin layi kumartegna ?????????

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 3 години тому

    እኔ የሚገርመኝ ከኦርቶዶክስ አናት ላይ የማይወርዱት ነገር ነው ሉተርም እኮ ኦርቶዶክስን ያከብራል ።።። ሉተር ማነው ብለሽ ጠይቂ አንቢቢ የሱን እየሱስ ስለተከተልሽ

  • @weseneThilahun
    @weseneThilahun 4 години тому

    ፆም የማያቁ ናቸው

  • @abelambaye
    @abelambaye 2 години тому

    ከእግዚአብሔር የተሠጠህን ነህ አንተ!!!

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv 5 годин тому

    ታዲያ እየሱስ ጌታ ነዉ ሲባል ሙስሊም ነዉ በአደባባይ የሚቃወሙት ውሸት ተዉ