@Good. But the word "clay" is better than a "brick" as "clay" = fragile &/or easily-breakable, while a "brick" ("ጡብ/xuube" in Amharic) is the opposite - very strong & lasting forever. @Hence, "hiywet indeshekla" is better translated as = 'life like a fragile clay-pot' [very fragile .. easily breakable, etc). Nagaatti.
ዘመን የማይሽረው ድንቅ መልእክት :: 100 ግዜ ቢያድምጡት የማይሰለች::
Powerful......touching and with strong message...... look how today's music poem has significantly fall down...........trush .....
SO TRUE!! GOOD COMMENT!! GOD BLESS!
እድሜው መገስገሱን ከንቱ ሰው ዘንግቶት
ነገ አልፎልኝ ይላል ማለፉን እረስቶት
አይቀር መንፈራገጥ ያ ሆድ እስኪሞላ
ወድቃ እስክትሰበር ህይወት እንደሸክላ
ጣራ እና ግድግዳው በወርቅ ቢሰራ
ገንዘብ ተቆልሎ ቢመስል ተራራ
በከፋው ጨለማ በዚያ በሞት መንገድ
ተከትሎ አይሄድም ሀብት የስጋ ዘመድ
ያለው ከሌለው ጋር ተካፍሎ እንደመብላት
ለምን ይሰስታል እድሜ አይለውጥም ሀብት
የሌለው ዘመዱን ሸኝቶት በጥርሱ
ችግር ይዞት ሲሞት ምንድን ነው
ሁሌም የማትሠለች ድንቅ አርቲትስ
ሂሩትየ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን
ለአንች ያለኝን አክብሮት የምገልፅበት ቃላት የለኝም ኑሪልን
አይ ያ ዘመን ምንም የማላውቅበት ደጉ ዘመን
በጣም ነዉ ትዝ የሚለኝ በለጂነት ጊዘየ
For My true fraind Tigist Belete memorial God my save your life at heven.
ወደ እራሴ የሚሰበስበኝ ሙዚቃ
ነፍስ ይማር ሂሩቴ
Rest in peace 🕊️
Rest in peace, Mama.
ነብስ ይማር😢😢😢😢😢
So magnificent music
ዛሬ ነው በደንብ ያደመጥኩት ።።።።።።።።።። and I subscribe the channel . thank you very much .
እውነት ነው ቢሆን ኖሮ እኔ አደርገው ነብር😂
ነፍስ፣ይማር፣እግዚሀብሄርዥይባርክሽ።
Ewinet nrw bendb lemisemaw ,
Nebs yemar 🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭
Rip
8. LIFE AS A BRIC
@Good. But the word "clay" is better than a "brick" as "clay" = fragile &/or easily-breakable, while a "brick" ("ጡብ/xuube" in Amharic) is the opposite - very strong & lasting forever. @Hence, "hiywet indeshekla" is better translated as = 'life like a fragile clay-pot' [very fragile .. easily breakable, etc). Nagaatti.
Who can write the lyrics
ቤተሰቦችሽ ዛሬ ሲሰሙት ምን ይላሉ😢😢😢😢
Nebs eko nesh hirutye
Wiď zema
❤
💚💘💛❤👍
RIP
ሂሩትየ
💓💓💓
እውንት,ነው,ግን,ማን,ያሰባል
💙💙💙💙💙💙💙💙
בסדר
ነፍሰ ይመር😭😭😭😭
Rest in peace 😢😢😢
Rip