Lualawi ሉዓላዊ- "ወልቃይት ላይ በቂ ዝግጅት እንዳለ አውቃለሁ“

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 чер 2024
  • “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

КОМЕНТАРІ • 534

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y 23 дні тому +22

    ኢትዮጵያዊነት በእንዲህ መልኩም ነው መግለፅ ያለባቸው ብራቮ ዶክተር ብራቮ ሲሳይ !

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 23 дні тому +43

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 23 дні тому +61

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን

    • @AlemuKassie
      @AlemuKassie 23 дні тому +1

      ይሄ ጥርሱን እንኳ ለማሳከም የጌቶቹን እጅ የሚያይ ወራዳ ሽማግሌ አሁንም በህዝብ ላይ እልቂትን ከመጥራት አለመታቀቡ ያሳዝናል።

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. 23 дні тому +1

      ወሎ ውስጥ ብዙ ብዙ ወፍ ዘራሽ ባንዶች አሉ።

  • @user-gl5pd9bo5k
    @user-gl5pd9bo5k 12 днів тому +4

    እናት ሀገር ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ሁለት ብሔራዊ ደነዞች። አካዳሚ ይላል እዴ ፊስ። ፋክት ይብዳህ።

    • @Zare325
      @Zare325 12 днів тому

      ያለደረጃክ ገባህ እዛው ከኮሜዲያን ጋር ተጫውት ማሞ ቂሎ ንፍጥን ለአጭክን እዛው

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 23 дні тому +9

    ሲስ ትለያለህ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ትክክለኛ ሚዲያ ሉዓላዊ ብቻ🎉🎉

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 23 дні тому +51

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

    • @temetb
      @temetb 12 днів тому

      የወሊድ ነው

  • @addisualene556
    @addisualene556 23 дні тому +32

    በጣም የሚደነቅ ቃለ ምልልስ ነው። ዶ/ር ዳኛቸው እድሜ ያርዝምልን። ሲሳይ አጌና የሚደነቁ ሰዎችን እየፈላለግህ ለአድማጭ በማብቃትህ አመሰግናለሁ።

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 23 дні тому +22

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው ስሳይ
    ለሀገር ጥሩ አስተዋፅኦ እያደርክ ነው ኢትዮጵያዊነት በአንተ አይቻለሁ

  • @shimelistesfaye807
    @shimelistesfaye807 23 дні тому +8

    ዶር ዳኛቸው እውነትን መሠረት አድርገህ ስለምትናገር እጅግ አከብርሀለሁ ።

  • @hailefeyssa8724
    @hailefeyssa8724 16 днів тому +3

    ትንተና ይሉታል እንዲህ ነው::የማይሠለች አስተምሮት::ረጂም ዕድሜና ጤና ለዶ/ር ደኛቸው!

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 23 дні тому +5

    የዶ/ር ደኛቸው ጠለቅያለ በዕውቀት የተካነ አስተያየት ይሠማ!!! እየጨመረ ስመጣ የአገር ሉዓላዊነት ጠበቂ መከላከያችን ከጀርባ በውድቅት ሌሊት የተመታበት በቂ ዋጋ ህዋሃት ስላላገኘች ነውና ይታሰብ!!!

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 23 дні тому +7

    ዶ/ር ዳኛቸው አስፋ ቆራጠ ሃሞቱ አረሳውም❤❤❤ !!!❤❤❤

  • @AbebayehuAmare-xh3yz
    @AbebayehuAmare-xh3yz 23 дні тому +7

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልህ D/r ዳኛቸዉ በጠም የምትወደድ ምርጥ ሰዉ ነህ እናመሰግንሀለን

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman 23 дні тому +27

    አሁን ገና ሰው ተገኘ፥ የሚናገር፤ የሚናገረውን የሚያውቅ፥ የሚያራቅቅ፥ በፍልስፍና ሞረድ እየሳለ፥ በታሪክ የብርጭቆ ወረቀር እያለሰለሰ የሚያቀርብ ሰው። ዶር ዳኛቸው አሰፋ ስለ PM ዐብይ አሕመድ የፓርላማ ንግግር ቃል በቃልም ባይሆን "ይህ ሰው የአሜሪካ መሪ ቢሆን ኖሮ፥ ዓለም ንግግሩን በተቀባበለው፥ የጥቅስ ሃረግ ከንግግሩ እየመዘዘ ባወጣ ነበር" በሚል አገላለጽ የተናገረው መቼም አይረሳኝም። ሰውየው ጥልቅ እሳቤያዊ አመክንዮ ደቁሶ ያወጣውን ሃሳብ ለማብራራት፥ ለማድነቅና ለማቆለጳጰስ ወደር የማይገኝለት ነው።
    I really respect Dr. Danachew Assefa and have always admired him because of his philosophical disposition. 🙏🙏🙏

    • @voiceamhara
      @voiceamhara 12 днів тому

      አንተ ፀረ አማራ ትግሬ ነህ።

  • @SureSureefel-pq2pp
    @SureSureefel-pq2pp 11 днів тому +3

    ሲስ ነኔ አንበሳ አለህ እባክህ አትጥፋ እኖድሀለን ሁሉ ነገር የምታቀርበው አቦ እዴት ይጣፍጣል ከድሬድዋ ሱራፌል እ/ር ይጠብቅህ አቦ ይመችህ።

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 23 дні тому +11

    የታክሲ መንጃ ፍቃድ ስናሳድስ ዶ/ር ዳኛቸውን በማግኘቴ በጣም ደስ አለኝ ።

  • @esayasmamo
    @esayasmamo 23 дні тому +5

    ምርጥ ውይይት ከእውቀት ጋር ከማሠረጃ ጋር እርጋታቸው በጣም ደሥ የሚል ውይይት

  • @zewduwoldemichael2029
    @zewduwoldemichael2029 23 дні тому +17

    ዶ/ር ዳኛቸውን በማንኛውም አጋጣሚ ለማስ ሚድያ የሚሰጡት አስተያየት ምሁራው ብቃታቸውን ከማሳያቱ በተጨማሪ የሰከነ አንደበት ከሙያዊ ብቃት ጋር የምትመለከትበትና የሰጡትን አስተያየት የምትማርበት እንደዚሁም በከፍተኛ ሀላፊነት ያሉ ሰዎች ቢጠቀሙበት ሀገርንም ህዝብንም ከጥፋት የሚጠብቁ ናቸው።ብልጥ አገልጋይ ይማርበታል ይጠቀምበታል።ሲሳይ እናመሰግናለን።

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 23 дні тому +8

    ደስተኛ ሰው ሲዋራ በጥልቀት ያወራል

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 23 дні тому +6

    አመሰግናለሁ ዶክተር ዳኛቸው።

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 23 дні тому +23

    ዶር ዳኛቸው አሰፋ ትልቅ ሰው ነህ
    አውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እናመሰግናለን 👏🏻👏🏻👏🏻

    • @so2bk
      @so2bk 23 дні тому +1

      Tilik sew? Yihe sewuye yetemare dedeb new:/

    • @user-ji4xh9ne9b
      @user-ji4xh9ne9b 22 дні тому

      😅😅😅​@@so2bk

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s 22 дні тому

      ​@@so2bkbalege sede adege nehe

    • @ayelechteshome7383
      @ayelechteshome7383 22 дні тому

      አንተ ደግሞ ጥርብ መሀይም ነህ፡፡ አዝናለሀ ስቃሉ፡፡

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q 21 день тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ። የታጨቀ ዕውቀት ሰፊ እይታ።

  • @robairess4147
    @robairess4147 23 дні тому +6

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @kaleabassefa
    @kaleabassefa 23 дні тому +5

    It’s very informative. Thank you very much.

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 23 дні тому +12

    ዶ/ር ዳኛቸው በእውነት በጣም አክባሪዎ ነኝ። እርሶን መስማት መጽሐፍት ከማንበብ በላይ ያስደስታል። በኢንተርቪው ይሄን ያህል ከጣፈጡ ... ትምህርት ቤትስ ሲሆን ብዬ እራሴን ጠየቅኩ። ምናለ የፊሎዞፊ ተማሪ ሆኜ የርሶን ክላስ ተከታትዬ በነበረ? እረፍትዎን አጠናቀው በሠላም ወደ ሚወዷት ሀገርዎ እና ዩኒቨርሲቲ ይመለሱ።

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 23 дні тому +5

    ወንድሜ ሢሣይ ለምታቀርባቸውና ለምትጋብዛቸው በሣል ሰዎች ለምታደርጋቸው ዝግጅቶች አደንቃለው በርታ ከማለት በተጨማሪ ለዶ/ር ዳኛቸው መልካም አስተያየት አመሰግናለው

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 23 дні тому +15

    ምርጥ ጋዜጠኛ ሲሳይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l 22 дні тому +8

    በሳሉ፣ምሑር፣ተወዳጁ፣ደፋሩ፣ዓለም ዓቀፍ፣ታዋቂው፣ዶ/ር ዳኛቸው፡ስላየንህ፡በጣም፡ደስ፡ብሎናል፡፡ ዛሬ፡መድረኩን፡የተቆጣጠሩት፣እና፣ያቆሸሹት፣ያለ በቂ፡ዕውቀት፡በድንቁርና፡በመሰለኝ፡እያበላሹት፡ባለበት፡ሰዓት፡እንዲህ፡ዓይነት፡በመረጃ፡የተደገፈ፡ትንታኔ፡የሚሰጠንን፡ታላቁን፣ተወዳጁን፡ዶ/ዳኛቸውን፡ሲሳይ፡ስላቀረብክልን፡እናመሰግንሃለን፡፡

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt 23 дні тому +9

    ሲሳይ ሰላም በርታ ክፉ ተናጋሪዎችን ተዋቸው አንተ እነሱን አይደለህም ያላቸውን ስድብ ና አለማወቅ ነው ዶክተር እግዛብሄር ሁሌ በህይወትእስካኖረህ ቀንድረስ እዉነት ከመናገር እንዳትተው አደራ ዘመንህ የቀረው በእውነት ይጠናቀቅ ጰጋው ያግዝህ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 23 дні тому +17

    እናመሰግናለን ፕሮ ነገሮችን በእዉቀት የሚያስተምረን እናንተን ያብዛልን❤❤

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 23 дні тому +4

    አመሰግናለሁ ዶክተር ዳኛቸው!!!

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 23 дні тому +3

    የምሁርነት ውሃልክ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ በሳልና አስተማሪ መልዕክት ስላቀረቡ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 23 дні тому +4

    Two men I have great respect for🙏🏽

  • @ColeFire
    @ColeFire 16 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ዶ/ር ዳኛቸው አንጀቴን ነው በደስታ ያራሱኝ ምክንያቱም እኔ 100% ማምንበትን ነው የተናገሩት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 23 дні тому +7

    ወደጄ ሲሳይ አጌና ዶክተር ዳኛቸው አሰፋን ስለ ጋባዝህልን እና ድንቅ ዕወቅት ስለ መገብኸን አመሰግናለሁ።

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 23 дні тому +12

    ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥዎ !!!

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 23 дні тому +13

    ዳኜ ለሀገሩ የብረት ምሰሶ ነዉ ዕዲሜና ጤና ለዘላለም ኑሪል አንበሳችን ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 23 дні тому +2

    Big respect doctor Thank you so much for you amazing analysis🎉

  • @yonasaddis503
    @yonasaddis503 20 днів тому +1

    Brilliant discussion I really enjoyed it. Thank you both

  • @filenbar19235
    @filenbar19235 23 дні тому +13

    ሁላቱም አዋቂ ; ምሁር ደስ ሲል መስማት ::

  • @derejeejersa8957
    @derejeejersa8957 23 дні тому +4

    I respect you Dr.

  • @anleybelay5572
    @anleybelay5572 22 дні тому +1

    Wow!! what a political analysis. I have Dr. Dagnachev listened with great interest. he taught me very well about the facts of political life in Ethiopia. Please Mr. Sisay invite Dr. Dagnachew in your show as a permanent guest. I would like to thank you in advance for that!!!

  • @Kulfu-Tena
    @Kulfu-Tena 23 дні тому +3

    ለአማራም ሆነ ለትግራይ ለሁለቱም ሰላም 🕊 ነው የሚሻለው፡፡

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 23 дні тому +1

    በጣም ጠቃሚ ውይይት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 23 дні тому +5

    በጣም ጥሩና በነገሩ ጥልቅ ዕይታ እንዲኖረን የሚረዳ ውይይት ነው። ሁለቱንም ኢትዮጵያዊያን እጅግ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባቸዋል እላለሁ።

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk 7 днів тому

    I watched this program for the third time ❤

  • @Tengeda1
    @Tengeda1 23 дні тому +6

    My true Ethiopian professor!!!

  • @Bereda100
    @Bereda100 23 дні тому +4

    ትንታኔ በእውቀትና ፋክት ላይ ስሆን ደስ ይላል። Great conversation.🤩

  • @NardosHaileslase
    @NardosHaileslase 9 днів тому +2

    "ግም ለግም አብረህ አዝግም" እንዲሉ ምርኮኛው ሲሳይ አጌና ዳኛቸውን ከቆሻሻ መጣያ ላይ ሊያነሳው አነፍንፎ አነፍንፎ አገኘውና የገሙ ጥያቄዎች እና የገሙ ምላሾች ሚዲያውን እያግማሙት ነው።

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 22 дні тому +2

    Always admired long live Dr

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 23 дні тому +6

    ሰዎች ሆይ እባካችሁ ፀሐይ የሚሰጠንን ብርሃኑን ሳናስተዉል ፀሐይ አቃጠለን ብለን ማማረር የለብንም እላችኋለሁ ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 23 дні тому +9

    ሠላም ወዳጀ

  • @MksHafnan
    @MksHafnan 23 дні тому +7

    sisko berta

  • @danielnegash6948
    @danielnegash6948 21 день тому

    I feel proud just watching both of these great Ethiopian🇪🇹!!!! Where Would We Be Now Without Them??? You are simply legends!!!

  • @user-gs3ex4fl4t
    @user-gs3ex4fl4t 23 дні тому +3

    አውነት ነው የኢትዬጵያ ችግር የሚፈታው በውይይት ነው ።

  • @binalfandualem4663
    @binalfandualem4663 8 днів тому +1

    ሁለቱ በሆዳቸው የወደቁ ምንዱባን!!

  • @user-jp7rp7sr5t
    @user-jp7rp7sr5t 9 днів тому

    These two guys are the most loyal house boy of Abeiye

  • @addismeda7406
    @addismeda7406 23 дні тому +3

    የእንደርታው የሽሬው ስታሊን ያስቃል ትክክለኛ አገላለፅ

  • @dagimwolde1077
    @dagimwolde1077 22 дні тому +2

    የተማረ ይግደለኝ ሚባለው ቦታውን ሲያገኝ 👌

  • @DejeneBikila
    @DejeneBikila 21 день тому +1

    ሲሳይ አጌና የእውነተኛ ጋዜጠኝነት ሙያና የስብዕና ታማኝነት (integrity) እና የሙያ ጥራት (quality) ፣ ችሎታና (Ability) በራስ መተማመን (self confidence) የምንፀባረቅበት ጋዜጠኛ ነው።

  • @shimelistesfaye807
    @shimelistesfaye807 23 дні тому +2

    ሲሳይ በርታ የኢትዮጵያ ታላቅ ባለውለታ ነሀ

  • @gethab2306
    @gethab2306 23 дні тому +1

    Thank you!

  • @tesfayemekonnen9340
    @tesfayemekonnen9340 23 дні тому +5

    ዶ/ር ዳኛቸዉ በእዉነት ትልቅ ሰዉ ና እዉነተኛ ኢትዮጵዊ ናቸዉ።

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 22 дні тому +1

    እናመሰግናለን ጥሩ ውይይት ነበር

  • @hannayilma7541
    @hannayilma7541 22 дні тому +2

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ልጆቿን ይባርክ! ጦርነት ይብቃ! ወደ ልማትና አገር ግንባታ ሁላችንም እንነሳ! ህወሀትም ጭምር! ወገናችሁ አያሳዝናችሁም ወይ??

  • @gsshihabte4027
    @gsshihabte4027 7 днів тому

    ነገሮችን የምትገልጽበት መንግድ ክዉስጥ ያለ የበሰለ እዉቀትህን በደንብ የሚገልጽ ነዉና እጅግ ደስ ይላል። ስልሆነም በዚሁ ሁናቶዎችን በአግባቡ የማስረዳት ጥረት ቀጥልበት።

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 22 дні тому

    Nice discussion thank you both ❤❤❤

  • @RoobaaMilkii1234
    @RoobaaMilkii1234 22 дні тому +1

    I love this doctor he does't talk without knowledge and data

  • @metihailu553
    @metihailu553 22 дні тому

    Mind blowing interview! Keep up the good work Mister Sissay! 🇪🇹

  • @jemberasfaw3743
    @jemberasfaw3743 8 днів тому

    ዶር ዳኛቸው እንኩዋን ደህና መጡ: በመልካም እስተማሪነትዎ: ሁሌም እኮራለሁ ::

  • @million7109
    @million7109 23 дні тому +5

    ሰላም ሲሳዬ

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z 23 дні тому +3

    24:45 24:ምሁር ማለት እንዲህ ስለሀገሩ እንዲህ እየሰራ እውነታን በመረጃ የሚናገር ሰው ነው
    ።፤፤46

  • @user-bi9yf8ql5y
    @user-bi9yf8ql5y 11 днів тому

    ዶ ር ሃሳብ ህ ተመችቶኛልበጣም ጥሩ ነገር ነው ሰሚ ይፈልጋል

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 23 дні тому +2

    Doctor Dagnachew jegna awake sew nachw ❤❤

  • @dremc1000
    @dremc1000 22 дні тому

    Thank you on ce again, Sisay the Black Lion of the TRUTH. Keep bringing well-informed & educated guests that rely on😂 concrete evidence & wants ONE UNITED Ethiopia

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 23 дні тому +7

    Dear Sisay Agena, those who insult you instead of using their god-given democratic Rights to freely express what they truly believe in are not different from the animals even though they might physically look like human beings. In a nutshell, just ignore those animals who insult you for presenting a balanced and logical News report.
    Yilma Wako from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 23 дні тому +1

    Thank you Sisay

  • @Jara_show
    @Jara_show 23 дні тому +2

    Go ahead Mrs sisay....

  • @zemedkunmersha2103
    @zemedkunmersha2103 19 днів тому

    May God bless both of you.

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d 10 днів тому

    Sisayachn Thank you so much dear brother ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @alebachewzewdie7729
    @alebachewzewdie7729 23 дні тому

    Was a senile and wonderful discussion that you've conducted.

  • @tigisttsfaya5768
    @tigisttsfaya5768 23 дні тому +4

    ሲስ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 23 дні тому +4

    ❤❤❤❤ berta

  • @awokegebre1990
    @awokegebre1990 22 дні тому

    I am proud of you DC Dagnachew keep up the good work

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk 21 день тому +1

    ሲሳይ ወንድሜ
    በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን የጠፉትን ዶ/ር ዳኛቸውን ይዘህልን ስለመጣህ
    ሲናገሩ ማድመጥ እራሱን የቻለ ት/ት ቤት ነው ለኔ፤ በተለይ ያነበቡትን እየጠቀሱ ዛሬን ሲያብራሩ ምነው ባላለቀ ያሰኛሉ
    እባክህ ብዙ ብዙ ጋብዛቸው
    እናመሰግናለን
    ጥያቄ ግን አለኝ
    ለምንድነው ያንተ ዩቲዩብ JOIN የሚደረግበት ቦታ የሌለው
    ሶሪ ብዙ ጊዜ አባል ለመሆን እየሞከርኩ ስላቃተኝ ነው
    ክብረት ይስጥልኝ

  • @goitabarke539
    @goitabarke539 16 днів тому

    ወንድም ሲሳይ ሰለኢትዮጵደያ አገራችን
    ወቅታዊ ችግሮቾ በመረጃ አሰደግፈ
    ህ በጥራት ሰለምታቀርብልን እናመሰግን
    ሃለን; በርታልን::በእግዚአበሔር ቅዱስ ፈቃድ ሰላማችን ይብዛ አሚን;;

  • @Jara_show
    @Jara_show 23 дні тому +2

    Go ahead Mrs sisay

  • @bizysahle721
    @bizysahle721 6 днів тому

    በሁለት ታማኝ አሽከሮች የተደረገ የማጭበርበር ውይይት በርቱ ጊዜው እያለቀባችሁ ነው!!!

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 8 днів тому

    ዶ/ር ዳኛቸው ተናግረህ ተናግረህ መልካም ነገር ከዛ መጨረሻ ላይ አበላሸኸው። ፋኖ ማለት የአማራ ህዝብ ነው ስለዚህ ፋኖ ዘራፊ አይደለም ህዝብ የደገፈው ፋኖ እንዴት አሸባሪ ትላለህ? የምን ደርድር ድርድር የሚባል ነገር የለም።

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 11 днів тому +1

    ጡረታውን ሊያድስ ነው የመጣው። ያለመሞቱን ሪፖርት ያደርጋል።

  • @demisdesalegn9656
    @demisdesalegn9656 23 дні тому +2

    አንድ ጥያቄ ለዶክተሩ 3 አይነት ፋኖ አለ ብለሀል በሁሉም አከባቢ አመራር አላቸው በየትኛው አከባቢ ያለው ነው ታጋይ ዘራፊውስ ስልጣን ፈላጊውስ እኛም እንወቀዉ ።

  • @anduamlakwondimagegn8191
    @anduamlakwondimagegn8191 18 днів тому

    Thanks

  • @AntenheEijgu
    @AntenheEijgu 20 днів тому

    tanks to sisay and Dr dayachew

  • @robie5210
    @robie5210 10 днів тому

    God bless you 💚💛❤️ Abiy and all Ethiopian 💚💛❤️

  • @Abezash82
    @Abezash82 12 днів тому

    PROFESSOR DAGNACHEW ASSEFA
    THANK YOU FOR YOUR
    PROFESSIONAL GENUINE COMMENT .

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 12 днів тому

    ምርጥ ወይይት ጌታ ሆይ ሀገሬን አስባት

  • @user-im1yu6pk5l
    @user-im1yu6pk5l 23 дні тому +1

    I love sisay my brother ❤❤❤❤❤

  • @ketemaasrat8004
    @ketemaasrat8004 23 дні тому +7

    I like this young man

  • @Yosef-lx3yu
    @Yosef-lx3yu 9 днів тому +1

    ጨርቅ የለበሱ እብዶች

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 23 дні тому +1

    እራያም ሆነ ወልቃይት አሁን ባለው ክልል በሚለው ለአማራም ወይም ለትግራይ መሆን የለበትም ሪፍረደም ነው መሆን ያለበት ለምን ሁለቱንም የሆነ ምንነት የያዙ ህዝቦች ናቸው