''የእየሱስ ደም'' ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu @MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

КОМЕНТАРІ • 461

  • @ktmenfesawi2842
    @ktmenfesawi2842 Рік тому +207

    ዮኒ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተ ትክክል ነክ እግዚያብሄር ይጠብቅ አንተንም ቤተሰብህን

    • @bethelihemmulugeta6943
      @bethelihemmulugeta6943 Рік тому +1

      Menafka aydelehm tekula kirstos lerasu silemn aytehwal dngay eras

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Рік тому +4

      መናፍቃን እነደምትሉት ኢየሱስ ያማልዳል ካላቹ ከታች ያለውን ጥያቄ መልሱ ?????????
      “ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው።” ኤርምያስ 7፥1 “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ኤርምያስ 7፥25
      ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።”
      - ሮሜ 8፥27
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”- ሮሜ 8፥34
      ###ሶስቱንም ጥቅስ ስንመለከት እግዚአብሔር አብ, እግዚአብሔር ወልድ እንዲሁም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ይላል ስለዚህ ፈራጁ ማነው እስቲ መጀመርያ ይኸን ጥያቄ መልሱ ክክክ??

    • @martatenker5973
      @martatenker5973 Рік тому +2

      ተባረክ ወይም ተባረኪ

    • @getahuntesfayesiraj6087
      @getahuntesfayesiraj6087 Рік тому

      አሜንንን

    • @bigibigi6386
      @bigibigi6386 Рік тому +1

      Hahaha....ebid menafiq! Orthodox siyamrish yikeral. Yeseytan mechawecha haha..

  • @adanetemsgen4003
    @adanetemsgen4003 Рік тому +53

    ዮኒዬ በአንተ ትምህርት ትልቅ ለውጥ በሂወቴ ላይ
    ማየት ከጀመርኩ ቆይቻለው
    በእግዚአብሄር ላይ ያለኝ እምነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ እና
    ወደ ጌታዬ እየቀረብኩ ሂወቴም በእጅጉ እየተለወጠ መቷል
    ጌታ አምላክ አንተን ኢትዮጲያዊ ስላደረገህ እጅግ በጣም አመሰግነዋለሁ ጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ዘርማንዘር ሁሉ ጌታ ይባርክልህ ዮኒዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @abrahamsolomonofficial6038
    @abrahamsolomonofficial6038 Рік тому +68

    በፀሎታችን ከንተ ጋር ነን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ አይዞህ #ዮኒ

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Рік тому

      ዮናታን ማለት ወተት ያልጠገበ ህፃን ነው ። ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው። ባዶ ጭንቅላት የስሙን ትርጉም እንኮን የማያውቅ የትልቅ ህፃን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ አልነሳም ብሎ የክህደት ትምህርት ከአስተማረ ከአምስት አመት በሆላ ስንቱን ሰው በሱ ትምህርት ካሳሳተ በሆላ እንደገና መጦ ተሳስቻለው አለ። ክክክክክክ ያለምክንያት አይደለም ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው ያልኩት ከአምስት አመት በሆላ ወንጌል ገባኝ አለ ፓፓፓፓ አይ ፓስተር!!!!

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Рік тому

      መናፍቃን እነደምትሉት ኢየሱስ ያማልዳል ካላቹ ከታች ያለውን ጥያቄ መልሱ ?????????
      “ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው።” ኤርምያስ 7፥1 “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ኤርምያስ 7፥25
      ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።”
      - ሮሜ 8፥27
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”- ሮሜ 8፥34
      ###ሶስቱንም ጥቅስ ስንመለከት እግዚአብሔር አብ, እግዚአብሔር ወልድ እንዲሁም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ይላል ስለዚህ ፈራጁ ማነው እስቲ መጀመርያ ይኸን ጥያቄ መልሱ ክክክ እናንተ ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆናቹ??

    • @ramerane5880
      @ramerane5880 Рік тому

      @@dikabamartiyaskisbel1985 እናተአ ጥላቻ ዮናታን ጋራ አይድልም ካእየሱስ ጋራ ነው እግዚአብሔር ይፋዉሳችሁ

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Рік тому

      @@ramerane5880 ደግሞ እነደናንተ ኢየሱስን ያዋረደ አለ ፈራጁን አምላክ አስታራቂ ነው ብላቹ ።መናፍቃን እነደምትሉት ኢየሱስ ያማልዳል ካላቹ ከታች ያለውን ጥያቄ መልሱ ?????????
      “ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው።” ኤርምያስ 7፥1 “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ኤርምያስ 7፥25
      ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።”
      - ሮሜ 8፥27
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”- ሮሜ 8፥34
      ###ሶስቱንም ጥቅስ ስንመለከት እግዚአብሔር አብ, እግዚአብሔር ወልድ እንዲሁም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ይላል ስለዚህ ፈራጁ ማነው እስቲ መጀመርያ ይኸን ጥያቄ መልሱ ክክክ እናንተ ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆናቹ??

    • @titatube5872
      @titatube5872 Рік тому

      @@dikabamartiyaskisbel1985 @ኢየሱስ ፈራጅ ነው መናፍቃን እንደሚሉት አማላጅ አይደለም በቅድሜ ጥየቄ ለማጠየቅ ክብር ይኑር/ይኑርሽ ምንም ብታደረግ ከቶ ነሽ ምክነያቱም እኔ ለእጅ ስራ አንሰግድም ማሪያም አታማልድም ደሞ ከእግዚአብሔር ሌላ አምልኮ ጣኦት ነው እና ጠኦት አነምልከም።

  • @tsegiyared6071
    @tsegiyared6071 Рік тому +24

    በኢየሱስ ደም ሸፈንኩህ አሜን።

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 Рік тому +53

    እንዲሁ ለወደደን ጌታ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን

  • @yeneneshfiseha9739
    @yeneneshfiseha9739 Рік тому +30

    የእኔ ዘመን ጳውሎስ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ የኢየሱስ ደም ድንቅ ትምህርት🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @hannateklu9072
    @hannateklu9072 Рік тому +13

    የእግዚአብሔር በግ የአለምን ሀጥያት የሚያስወግድ።🍏🍏🍏🍏

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 Рік тому +24

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ስም አንተና ላንተ የሆነው ሁሉ ይጠበቅ!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +29

    የኔ ዘመን ጀግና የወንጌል አርበኛ ዮኒ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ከ ክፉሁሉ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ😘😘😘

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Рік тому +23

    ወንድሜ ባንተ በኩል እየሱስ እራሱ ይናገረናል ተባረክልኝ ዘመንክ ይባረክ የኔ አንደኛ ወንድም

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 Рік тому +2

    ዮኒ የእግዚአብሄር መንፈስ በአንተ ላይ ንው ጌታ በደሙ ሽፍን ያድርግህ ጠላት እያየ እእይይህ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Рік тому +1

    ዮኒ የወንጌልን ጀግና ከአንተ ጋር ያለው ይበልጣል

  • @ኢትዮ-ሰ3ሠ
    @ኢትዮ-ሰ3ሠ Рік тому +16

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ ከጠላት ሀሳብና ወጥመድ ያስመልጥህ የእኔ ውድ ወንድም።

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 Рік тому +12

    አሜንንንንን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ምትክ የለውም አሜንንን ዮኒዬ ተባረክልን

  • @girmaglorious1252
    @girmaglorious1252 Рік тому +10

    ገና ከፀሐይ መግቢያ እስከ መውጪያ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻ ገኖ ይታያል ይሰበካል
    ተባረክ ዮኒ 😍😍

  • @user-dz1ym2ks3j
    @user-dz1ym2ks3j Рік тому +46

    ዮኒዬ 😭😭🥰🥰ትምህርት እኮ ቀስ በቀስ ወደ ዉስጠኛ ልብ እየሰረሰረ ይገባል 😭😭
    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Рік тому

      መናፍቃን እነደምትሉት ኢየሱስ ያማልዳል ካላቹ ከታች ያለውን ጥያቄ መልሱ ?????????
      “ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው።” ኤርምያስ 7፥1 “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ኤርምያስ 7፥25
      ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።”
      - ሮሜ 8፥27
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”- ሮሜ 8፥34
      ###ሶስቱንም ጥቅስ ስንመለከት እግዚአብሔር አብ, እግዚአብሔር ወልድ እንዲሁም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ይላል ስለዚህ ፈራጁ ማነው እስቲ መጀመርያ ይኸን ጥያቄ መልሱ ክክክ እናንተ ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆናቹ??

    • @eliasfentkie2334
      @eliasfentkie2334 Рік тому

      ብዙ ኦርቶዶክሶች የተክልዬ ተቅማጥ ከክርቶስ ደም እኩል ነው የሚለው ሲስሙ በጣም ተገርመዋል

  • @haschascha627
    @haschascha627 Рік тому +10

    ፖስተር ዮኒ ተባረክ በአለም ዙሪያ ያለነው ክርስቲያኖች በጸሎት ከአንተ ጋር ነው የሐሰት ንትርክ በጌታ ስም ይፈርሳል አሚን።። በርታ።

  • @etgenetube5959
    @etgenetube5959 Рік тому +1

    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጀ ለዓዘለላም ጌታ ነው ዮኒ በጌታ በኢየሱስ ስም ዘመን ይባረኪ ለምልም ተባረኩ ፀጋ ይብዘል💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @bethelhemnigussie2762
    @bethelhemnigussie2762 Рік тому +8

    ዪኒ የመሰከርክልህ እውነተኛው አምላክ ይጠብቅሀል።

  • @leekleek1111
    @leekleek1111 Рік тому +23

    ዮኒዬ ጌታ እየሱስ አንተ ና በትሳብ ይጠብቀን
    በጣም እንዎዳለን ♥️♥️♥️♥️

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Рік тому

      መናፍቃን እነደምትሉት ኢየሱስ ያማልዳል ካላቹ ከታች ያለውን ጥያቄ መልሱ ?????????
      “ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው።” ኤርምያስ 7፥1 “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ኤርምያስ 7፥25
      ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።”
      - ሮሜ 8፥27
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”- ሮሜ 8፥34
      ###ሶስቱንም ጥቅስ ስንመለከት እግዚአብሔር አብ, እግዚአብሔር ወልድ እንዲሁም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ይላል ስለዚህ ፈራጁ ማነው እስቲ መጀመርያ ይኸን ጥያቄ መልሱ ክክክ እናንተ ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆናቹ??

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 Рік тому +1

    ዮነ እግ/ር ሰው ፀጋ አብዝቶ ገታ ይባርክ እኛ በየሱስ ደም ሀይጥታችን በደላችን በነጻ አውጥቶናል አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንን

  • @rb2782
    @rb2782 Рік тому +7

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን, በመጀመርያ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡ ለማንኛውም የዘመናችን ፓውሎስ ብየሃለሁ ገና ልጅነህ ለእግዚአብሔር ታስፈልገዋለህ ለኛም ልትወልዱ ደግሞ ታስፈልገናለህ አውቃለው የእግዚአብሔር አይኖች በሚያከብሩት ላይ እንደሆነ ደግሞ አንተም ራስህን ጠብቅ፡ ምክንያት የረጅም ዘመን የአማኞች የጸሎት መልስ ነህ ምንም ማመቻመች የማያውቁ ትውልድ ይነሳ ብለን ጸልየናል፡ ዮኒየ ታናሽ ወንድሜ ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልም ኑርልን አሜን 🙏🏼

  • @emebetayele9833
    @emebetayele9833 Рік тому +58

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን😍😍🙏🙏🙏

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Рік тому

      መናፍቃን እነደምትሉት ኢየሱስ ያማልዳል ካላቹ ከታች ያለውን ጥያቄ መልሱ ?????????
      “ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው።” ኤርምያስ 7፥1 “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ኤርምያስ 7፥25
      ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።”
      - ሮሜ 8፥27
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”- ሮሜ 8፥34
      ###ሶስቱንም ጥቅስ ስንመለከት እግዚአብሔር አብ, እግዚአብሔር ወልድ እንዲሁም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ይላል ስለዚህ ፈራጁ ማነው እስቲ መጀመርያ ይኸን ጥያቄ መልሱ ክክክ እናንተ ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆናቹ??

    • @titatube5872
      @titatube5872 Рік тому +1

      @@dikabamartiyaskisbel1985 በቅድሜ ጥየቄ ለማጠየቅ ክብር ይኑር/ይኑርሽ ምንም ብታደረግ ከቶ ነሽ ምክነያቱም እኔ ለእጅ ስራ አንሰግድም ማሪያም አታማልድም ደሞ ከእግዚአብሔር ሌላ አምልኮ ጣኦት ነው እና ጠኦት አነምልከም።

    • @emebetayele9833
      @emebetayele9833 Рік тому

      @@dikabamartiyaskisbel1985
      መጀመሪያ ስርአት ተማሪ እውነት መፅሐፍ ቅዱስ አንባቢ ብትሆኚ ጥያቄ በስድብ አትጀምሪም መፅሐፍ ቅዱስ የሚያነብ ሰው ትሑት ነው እንደተረዳውሽ ጥያቄ እራሱ ይዘሽ የመጣሽው አንብበሽ አሳይሆን ሰው የፀፈውን ወይም ሰምተሽ እንደሆነ ነው ምረዳው አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱትም አይነሳም 🤗

    • @hiwotabebe7231
      @hiwotabebe7231 Рік тому

      @@dikabamartiyaskisbel1985 እግዚአብሔር አብ ያማልዳል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያማልዳል ያሉት መምህራኖቻቹ ናቸው ቃሉ የማይለውን ማለት ስህተት ነው እግዚአብሔር ማለዳ ለእስራኤል ሕዝቦች አገልጋይ ወይም ነብይ ላከ ማለት ማለደ ማለት አይደለም ቃሉን በደንብብ አንብቡ መንፈስ ቅዱስ አማኝ እንዴት እንደሚጸል በውስጡ ይማልዳል ማለት አማለደ አይደለም ። ማለዳ ማለት ጠዋት ለማለት ነው እስቲ ቃሉን ከማብራሪያ መጽሐፍ ቅዱስ ጋር አንብቡ ትጠቀማላቹ ። ዝም ብላቹ ቃለሕይወት ያሰማልን አትበሉ አንብቡ ።👏

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Рік тому +2

      @@hiwotabebe7231 ክክክክ ለኢየሱስ ሲሆን ትርጉሙ አማላጅ ለአብ እና ለመንፈስ ቅዱስ ሲሆን ደግሞ አይደለም አልክ አይ መናፍቃን ። ለማንኛውም ዕብራውያን ላይ የተፃፈው ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው በስጋ በተገለጠ ጊዜ ይማልዳል ያስታርቃል ይራባል ያንቀላፉል ምክንያቱም የሰው ስጋ በሐሪ ስለሆነ ነው ።
      1. ለዚህም ነው “ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።” 2ኛ ቆሮ 5፥16
      ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም ማለት ከዚህ በሆላ ያለው ኢየሱስ በስጋ አይደለም ስለዚህ አይራብም,አይጠማም አያንቀላፋም አያማልድም ወይም አያስታርቅም ማለት ነው።
      2. በተጨማሪም “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ ዮሐንስ 16፥26 ።ይኸም ማለት ኢየሱስ ከዚህ በሆላ እንደድሮው ወይም በሰው ስጋ በነበረኩበት ጊዜ እንዳለው አላማልድም ወይም አላስታርቅም ማለት ነው።
      ቅዱስ እስጢፋኖስም ሲወግሩት "ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን ተቀበል" አለ እንጂ ለምንልኝ አላለም እንደገናም በዲንጋይ ሲወግሩት "ጌታ ሆይ ሀጢያታቸውን አትቁጠርባቸው" ነው ያለ
      3. “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9 ከዚህ ጥቅስ ስንረዳ ማነው ሐጢያታችንን ይቅር የሜለው ኢየሱስ ነው ይላል
      4. ሮሜ 8:33-34 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
      ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      ከዚህ ጥቅስ ደግሞ የምንረዳው የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው አለ። አንደገና ደግሞ ጠየቀ የሚኰንንስ ማን ነው አለ?እሱም ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው አለ ይኸም ማለት እኛን የሚኮንነው ኢየሱስ

  • @BetiDaj
    @BetiDaj Рік тому +2

    😭😭😭😭😭uuuuuuuffff
    Mini malati kalati atahu Yoniye Geta eyesusi yibariki❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎓1ኛ ነህ❤️❤️

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Рік тому +12

    ኢየሱስ ያድናል ይተዳገል መንፈስ ቅዱስ ይጠብቀችሁ በጌታ በርቱ

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Рік тому +8

    የኒ
    የአባቴ ብሩክ!
    በደሙ ተሸፍነሀል!!

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 Рік тому +1

    ዮኒዬ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ለምልም ውይይይይ

  • @ሊያቤላ
    @ሊያቤላ Рік тому +41

    ዮንዬ አንተ እኮ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

    • @user-bk8yc2yt3h
      @user-bk8yc2yt3h Рік тому

      💯💯💯💯💯📖📖📖📖💓💓💓🙌👍👍👍

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 Рік тому +22

    የእግዚአብሔር የምህረቱ ጉልበት የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ነው!!!!!! ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን!!!!!!

  • @diborab7820
    @diborab7820 Рік тому +1

    በፀሎቴ አጠፋም !! እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ !!

  • @wasekazablanka5842
    @wasekazablanka5842 Рік тому +2

    You're blessed Yoniye, ይህን ትምህርት ምህረት አብ ቢማረው ብዬ ተመኘው!

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን የእስራኤል እንዲህ ይበል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ስዎች በእኛ ላይ በተነሱ ጊዜ ቑጣቸው በላይ በነደደ ነበር ለጥርሳቹው ንክሻ ያላደረገ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @bini_jatesfay5108
    @bini_jatesfay5108 Рік тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ትምህርቱን እየሰማው መንፈሴ ታደሰ፡ በረታው ፡ ተባረክክክክክክክክክክክክክክ።

  • @melesewase3828
    @melesewase3828 Рік тому +2

    ዮኒዬ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Рік тому +1

    ወንድማችን ዮናታን አክሊሉና ቤቱ በጌታችን እና በመድሐኒታችን እየሱስ በክርስቶስ ደም ተጋርደዋል።
    ይህ ቃል በጌታችንና በመድኃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ፀና ። እሜን

  • @serkalemgebressilasse5426
    @serkalemgebressilasse5426 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አባቴ ከዘላለምም እስከ ዘላለም እመካብሀለሁ ያለ ምንም ምክንያትና ምክንያት ንገስልኝኝኝኝ!!!!!!

  • @ሊያቤላ
    @ሊያቤላ Рік тому +20

    ዮንዬ ዘመንህ ይባርክ🙏🏾❤️

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому +7

    ዮኒዬ ለምልምልኝ ክፉ አይንካክ
    በእየሱስ ስም ከአንተ ፊት የሚቆም ማንኛውም ክፉ ምንፈስ በእየሱስ ስም ይመታ በእየሱስ ደም ተሽፈን ባባዬ ዮኒዬ ኪያ

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 Рік тому +10

    ዮንዬ የዛሬው ከመቼውም ይለያል አንዴ ከተነካ ጫቱን እየቃመ ስለ እየሱስ ይሰብካል አልክ እኔን እኮ ነው እኔ ከረባቴን አርጌ ዝንጥ ብዬ ወደ ኃላ ዞር ስል ልጄ በጭቃ ተጨማልቋል ልጄ እንጅ ጭቃው ን አላየሁትም አልክ አሜን አሜን አሜን

  • @yeabsirafekede8910
    @yeabsirafekede8910 Рік тому +2

    yonisha ❤️❤️❤️bisobhal kidusan le yoni entelylet please❤️❤️

  • @dibooraaabaatee5577
    @dibooraaabaatee5577 Рік тому +2

    አምን አምን አምን ተበረክ በጌታ በእየሱስ ስም ፀገ ይብዛልህ 🍇🍇🍇🙏🙏🙏

  • @user-bg1jb1in1j
    @user-bg1jb1in1j 4 місяці тому

    አሜንንን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼አሜንንን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼አሜንንን 🤲🏼🤲🏼አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼አሜንንን

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 2 місяці тому

    ባንተ ነዉ ሰዉ የሆንኩት የነ ጌታ ሰም ህባረክ አሜንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Рік тому

    አሜንንን ደሙ ሀይላችን ነው ዮኒዬ የዘመናችን ጳውሎስ ተባረክ እንወድሀለን

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ Рік тому +1

    Amen amen amen eysis yadenal yune zamenek gebarek🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗

  • @ezihoze1023
    @ezihoze1023 Рік тому +16

    ክብር አምልኮ ስግደት ለታረደው በግ ይሁን!!! ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @afraalmansooru6040
    @afraalmansooru6040 Рік тому +7

    ተባረክ ዮንዬ የዘመናችን ጰዉሎስ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Рік тому +12

    ዩኒ ተባረክ ዘርክ ይባረክ አንተን የሚያስቆምክ ማንም የለም የዘመኑ የእግዚአብሔር አፍ ነክ ገና ወጣቱን ትታደጋለክ ውጊያው የእግዚአብሔር ነው

    • @mgatwonway8712
      @mgatwonway8712 Рік тому

      የመጨረሻው የምድረችን መርገም መከራ እና ሳቆቃ በወንጌል ሃይል በእግዚአብሔር ቃል ነው የማነሳው ቃል ያለው አይወድቅም እውነተኛው ወንጌል ይሰበካል

  • @abebachwada6694
    @abebachwada6694 Рік тому +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ዮን ፈጣር ይጠብቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 Рік тому +2

    ወንጌል ያሸንፋል

  • @emuye10
    @emuye10 Рік тому +11

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Рік тому +14

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዮኒዬ የእግዚአብሔር ክብር አሁንም ይብዛልህ የጌታ ጥበቃ ይክበብህ በክቡር በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈን

  • @bettyw4275
    @bettyw4275 Рік тому +6

    Amen !

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 Рік тому +5

    አሜን አሜን ተባረክ ዮኒ

  • @bk7202
    @bk7202 Рік тому +5

    ተባረክ ዮንዬ

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Рік тому +4

    አሜንን እየሱሰ ያድናል ተባረክ

  • @አየሱስዋናዬነው
    @አየሱስዋናዬነው Рік тому +4

    ተባረኪልኝ ❤️🙏ዮኒዬ ❤️❤️

  • @elsasolomon9655
    @elsasolomon9655 Рік тому +9

    አሜን ጌታ ይባርክህ ጌታ ጌታነው 🙏🙏

  • @werkatesma8759
    @werkatesma8759 Рік тому +5

    እዉነት በባህሪው አንዱን ከአንዱ ያጋጫል።
    ከእየሱስ የተነሳ ብዙዎች እርስ በርስ ተጋጭተዋል ግን እዉነት ይቀጥላል ወንጌል ይቀጥላል ከመቀጠል ውጪ አማራጭ የለውም!!!!!! ጌታ ለጳውሎስ ያደረገውን ጥበቃ በእጥፍ ለአንተ ያብዛልህ ዮኒዬ❤

  • @selamselamselamawit6994
    @selamselamselamawit6994 Рік тому +13

    በርታ ዮኒ ጌታ አብዝቶ ጉልበት ብርታት ያድልህ ወንድሜ

  • @masratmoussa1829
    @masratmoussa1829 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ ጌታ ከአንቴ ጋር ነው።

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን♥️👍🏽 ፀጋ ይበዛህል ካ ኤልያስ ጋር የነብርህ እግዚአብሔር ካ አንተ ጋር ይዑን 🙌😘

  • @menaf77
    @menaf77 Рік тому +13

    Yoni we love you, you are Gods bold soldier may the God you love and trust shadow you from all evil by the blood of Jesus

  • @Derartu-f1b
    @Derartu-f1b Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ዮንዬ እግዚአብሔር ይበርክክ የኔ ዉድ አበት ኑሪልኝ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamtita2887
    @selamtita2887 Рік тому +5

    ጌታ ካተጋር ነው ዪኒ 😇🙏🙌

  • @enpurshamotivation7424
    @enpurshamotivation7424 Рік тому +7

    Yoni tebarek, we pray for you.

  • @merrymaki4142
    @merrymaki4142 Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🍒🍒🍒🍒🍒🍒

  • @gracenoah1133
    @gracenoah1133 Рік тому +6

    God bless you 🙏🏽

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Рік тому +4

    አንተ ታማኝ ወንድም በርታ ፀጋው ይብዛልህ

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Рік тому +11

    ዮኒ ተባረክ የምትገርም አስተማሪ ነክ

  • @asteraremeda8003
    @asteraremeda8003 Рік тому +13

    Glory to be the name of Jesus Christ amen

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Рік тому

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏💖💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeen eleleleleelelel eleleleleelelel taberek ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘 😘😘💯😘😘❤️🙏 amen 💖

  • @meerameera2717
    @meerameera2717 Рік тому +11

    አሜንንን አሜንንን 📖📖📖📖🤲🤲🤲🤲🥰🥰አሜንንን 📖📖📖📖🤲🤲🤲አሜንንን ተበርክ

  • @titatube5872
    @titatube5872 Рік тому +7

    ዮኒዬ ጌታ ፀጋውን የብዛል በጠለቶች ፍት በሞገስ የቁም📚🛐 አይዞ በርታ በፀሎት እነስባሀሌን📚🛐

  • @wubetitegegne7113
    @wubetitegegne7113 Рік тому

    ዮንዬ ጀግና ♥♥♥♥♥♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @miherttsedeke9224
    @miherttsedeke9224 Рік тому +2

    ❤️📖📖📖📖❤️❤️❤️❤️ዮኒዬ ተበረክልኝ

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 Рік тому +8

    You are anointed for Generations. Stay safe!!!

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Рік тому +1

    Ameeennnnn 🙏🤲🥰Egziabher abzito yibarkiii Yoniye

  • @hiwothailu2723
    @hiwothailu2723 Рік тому +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
    እንተ ለትውልድ መዳን እግዚአብሔር ያስነሳህ የየሱስ ወታደር ነህ በርታ 🙏🏿🙏🏿

  • @beki6160
    @beki6160 Рік тому +2

    አሜሜሜሜን
    አሜሜሜሜሜን
    አሜሜሜሜን
    አሜሜሜሜን
    ክብር ሁሉ ለእግዝአብሔር ቢቻ ይሁንለት
    ዮንቾ እግዝአብሔር አሚለክ ዘመን ዘለለሚክ ሁሉ ፈፂሞ ይበርክ ተበረክልኝ በጠሚ ነው ሚዎድክ ዮንዬዬዬ የኔ ልዩ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Рік тому +6

    Amennn.Amennnn haleluyaaa endihu benetsa,new yedankut simu yibarek eyesus yadnal🙏🙏🙏 yoniye tebarek geta eyesus bedemu yishefinh kene betesebih

  • @hibasayedahmad-e5h
    @hibasayedahmad-e5h Місяць тому

    ዮኒ ጌታ ቡደሙ ይሹፍን❤❤❤❤❤❤

  • @ghandabalfayez1234
    @ghandabalfayez1234 Рік тому +12

    ዮንዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ታባራክል ታላቶቺህ እንልድናብሩ ይሆናል ባርታ 👍❤️❤️❤️❤️

  • @seifubashir2638
    @seifubashir2638 Рік тому +10

    Yoooiiniya ....💙✋✋No one can stop you cuz you are number one teacher in the world god bless you .... .
    GATA ZIMENIKIN BETHIN NUROHI KWZI BEBELETA YIBARKEW ...I LOVE YOU SO MUCH...❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝💝 ANTEKO LIYU NEH YONIYA YEMLI YELEYI ANDAYA NEH.. GINA BIZU TEKETILALEK

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Рік тому +4

    ጁንታው ምህረት አብ መች ነው እንደዚህ የሚያሰተምረን። ዬኒ እኛ ኦርቶዶክሶች እንወድሀለን። ምህረት አብ ጨንጌ ጫት ቅሞ ነው የሚያባላን።

    • @lulua2891
      @lulua2891 Рік тому +1

      ትክክል 😂 ጁንታ 😂እኔም እኮ ዘሬ ገብቼ በጣም ገረመኝ ድንቅ ትምህርት ነው እዚህ ❤️

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Рік тому

      መናፍቃን እነደምትሉት ኢየሱስ ያማልዳል ካላቹ ከታች ያለውን ጥያቄ መልሱ ?????????
      “ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው።” ኤርምያስ 7፥1 “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ኤርምያስ 7፥25
      ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።”
      - ሮሜ 8፥27
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”- ሮሜ 8፥34
      ###ሶስቱንም ጥቅስ ስንመለከት እግዚአብሔር አብ, እግዚአብሔር ወልድ እንዲሁም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ይላል ስለዚህ ፈራጁ ማነው እስቲ መጀመርያ ይኸን ጥያቄ መልሱ ክክክ እናንተ ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆናቹ??

    • @አዲ-መ5ተ
      @አዲ-መ5ተ Рік тому

      አንተ መናፍቅ ። ይናፍቅሀል

  • @masratekabada4223
    @masratekabada4223 Рік тому +8

    እንኳን በሠላም መጣችሁ የደም ፍሬ ነኝ እኔ ዮንዬዬ እግዚአብሔር ይበርክህ😘😘😘

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Рік тому +1

      ዮናታን ማለት ወተት ያልጠገበ ህፃን ነው ። ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው። ባዶ ጭንቅላት የስሙን ትርጉም እንኮን የማያውቅ የትልቅ ህፃን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ አልነሳም ብሎ የክህደት ትምህርት ከአስተማረ ከአምስት አመት በሆላ ስንቱን ሰው በሱ ትምህርት ካሳሳተ በሆላ እንደገና መጦ ተሳስቻለው አለ። ክክክክክክ ያለምክንያት አይደለም ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው ያልኩት ከአምስት አመት በሆላ ወንጌል ገባኝ አለ ፓፓፓፓ አይ ፓስተር!!!!

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Рік тому +1

      ዮናታን ማለት ወተት ያልጠገበ ህፃን ነው ። ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው። ባዶ ጭንቅላት የስሙን ትርጉም እንኮን የማያውቅ የትልቅ ህፃን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ አልነሳም ብሎ የክህደት ትምህርት ከአስተማረ ከአምስት አመት በሆላ ስንቱን ሰው በሱ ትምህርት ካሳሳተ በሆላ እንደገና መጦ ተሳስቻለው አለ። ክክክክክክ ያለምክንያት አይደለም ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው ያልኩት ከአምስት አመት በሆላ ወንጌል ገባኝ አለ ፓፓፓፓ አይ ፓስተር!!!!

    • @hanag1878
      @hanag1878 Рік тому

      @@dikabamartiyaskisbel1985 lemhiretab negerewu

  • @TajebeEndale
    @TajebeEndale Рік тому +8

    ''የእየሱስ ደም'' ድንቅ ትምህርት ነው ዮኒ፡፡ "የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከአጢያት ሁሉ ያነፃናል፡፡"

  • @fanaya6992
    @fanaya6992 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭🤲🤲🤲
    ዮኒዬ ታባረክ

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 Рік тому +16

    Go a head Yoni, no one will stop you because it is God which gives you a message

  • @ማራናታያቱብ
    @ማራናታያቱብ Рік тому

    ይኒይ ተባርክልን ፀጋዉን ያብዛልክ በእጥፍ ጌታ እየሱስ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Рік тому +1

    Geta Eysus hoye temsgm 🙏
    Geta Eysus Geta newe yadenal 🙏

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 Рік тому +20

    The protection of God is upon You Yoniyee🙏🙏❤❤❤❤

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 Місяць тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ታበረክ ዮንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈

  • @binirnaldo9578
    @binirnaldo9578 Рік тому +3

    Ameeen Ameeen Ameeen

  • @nidalabualrob498
    @nidalabualrob498 Рік тому +6

    I love you so much yoniye

  • @የእግዚአብሔርሰትዲቡራ

    ወልካም። ወልካም። የጌታ ጃጊና ዬኒ

  • @tsegnashdegaf5185
    @tsegnashdegaf5185 Рік тому

    ዮንዬ እግዚአብሔር ዛማንክን ይባረክ ታባረክ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Рік тому +2

    አደራ ዮናታን የመጣ ቢመጣ በተናገርከው እውነት ይቅርታ እንዳትጠይቅ ! የጌታ ክብር ይበልጥብሀል .

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Рік тому

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን ዩኒ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ አሜን

  • @lemlemyonase5312
    @lemlemyonase5312 Рік тому

    አቤት የኢየሱስ ደም ይገርመል የመያነጸው የሐጥያት አይነት የለም።
    የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሐጥያት ሁሉ ያነጸል 1ደኛ ዮሐ 1÷7
    ዮኒዬ ጸጋው በእጥፍ እንደገና ይጨመርልህ !!🕊🕊🕊🕊💞💞💞💞💞💞