በጣም አፀያፊ ተግባር ተፈፅሟል😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 331

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 4 місяці тому +4

    ተባረኩ ተረሣሥቶ እንዳይቀር ፍትህ እያሉ በየቀኑ ሚዲያውን ማጨናነቅ ነው😢😢😢

  • @suyamfyg
    @suyamfyg 4 місяці тому +19

    #ፍትሕ ለ Haven
    #ፍትሕ ይስፈን !
    አስተማሪና ሀቀኛ ፍርድ ይፈረድ !
    #ፍትሕ ! እውነተኛ ፍትሕ ለተነፈጉ በርካታ ሴቶች፣ እናቶች ፣ ህጻናት !

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 4 місяці тому +44

    😭💔💔💔😭ክበሩልን ፍትሕ የሳውዲ መንግስት ኢትዮ መሪ በሆነ ብየ ተመኘሁኝ ኡፍፍፍፍ💔💔😭

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
    @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 4 місяці тому +6

    እኔም ነገ ልጅ ይኖረኛል 🥹
    ፍትህ ለ ሔቨን እና ለመሰል ሴት ልጆች 😭😭

  • @Miskiya-q9o
    @Miskiya-q9o 4 місяці тому +6

    ፍትህ ለሄቨን እነንተንም ከልብ እነመሰግነለን ሁለችንም በቸልነው አቅም ልንረበረብለት ይገበል ፈጠሪ አገረችንን ሰለም የርግልን

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 4 місяці тому +6

    😭😭😭💔💔💔የኔ እናት እንዴት አንጀቴን እንደበላይዉ😢😢

  • @dbdhhheeh
    @dbdhhheeh 4 місяці тому

    ውይይ የእና እናት እግዚአብሔር ያጽናናሽ. ውይ እንኳን ይሄን አሰቃቂ ነገር ሊደረግባት እና ለመሳም እኳን የምታሳሳ ልጅ ናት የእኔ እናት😢😢😢😢😢

  • @SemiraSleshi
    @SemiraSleshi 4 місяці тому +3

    ፍትህ ለህፃኗ ለጎንደሯል ልጅ
    ለተገደለችው በሰው ሸይጣን እጅ
    ከሰውም ሰው አለ የሆነ ሰይጣን
    ልቡ የማይራራ ሲደፍር ህፃን
    ፍትህ እንሻለን ለዛች ለጎደንሯ
    በቂ አይደለም ለኛ እሱን ማሳሰሯ
    ይገደል ይሰቀል ስቃይ ትቅመስ ነፍሱ
    በቂ ሆኖ አይደለም ይሄውም በስሱ
    ለዚህ አይነት ሸይጣን ስጋ ለለበሰው
    ህፃንን ሲያሰቃይ ምንም ላልፀፀተው
    መገደል መሰንጠቅ መንጠልጠል ሲያንሰው ነው
    ዘመን ያበቀለው የሰው አረመኔ
    ገላው ያለመደ የወንድነት ወኔ
    ጥቂት ያለሰበእያለ ነግ በኔ
    አላህ ፍርዱን ይስጠው ያኑረው በወይኔ
    ወይኔ እንዳለ ይቅር ሞቶም በህይወት
    በሩ ይዘጋበት የአኼራው ቤት
    እዝነትህ ሰፊ ነው ሀያሉ ጌታችን
    ፍትህ እንሻለን ለህፃን ልጃችን
    የሄቨንዬ እናት አይዞሽ ቻይው በግድ
    ላያስችል አይሰጥም ምንም ቢያንገዳግድ
    አውቃለሁ ከባድ ነው መናናትን ማሰብ
    ግን ትዕዛዝ ከላይ ነው መቻል ነው በአጀብ
    አጀብ የሚያሰኝ ጉድ የኛው ጥፋት ነው
    ያስቀዳነው ፅዋን ህፃናት ጠጣው
    ጥፋታችን በዝቶ ገዝፎ ከተራራ
    ልባችን ሆነብን ለጨቅላ ማይራራ
    ደግሞ ድርቅናችን ዘመን እንወቅሳለን
    በፀጉራችን ሙሉ ወንጀል ተሸክመን
    ከራሳችን አልፈን ለህፃን ስቃይ ሆነን
    ግርም ድንቅ ባዮች እኛኮ ልዩ ነን
    ሰይጣን የቀናብን የሰው አውሬ ሆነን
    ምን አይነት ዘመን ነው ዞረን እንላለን
    ዘመን ዘመን ነበር ጠዋትና ማታ
    ጥፋታችን በዝቶ መጣ እንጂ በተርታ
    አላህ ሲቀያይር ሲያሽከረክር ወቅቱን
    ጠልፎ ጣለን እንጂ የኛው ጥፋታችን
    ዘመን ከፍቶ አያውቅም ሳውቀው በኡምራችን
    ሀያሉ ፈጣሪ የዝነቱ ባለበት
    ለጎንደሯ ህፃን ፍትህን አምጣላት
    አንተ ነህ ታጋሹ ሁሉን የምትችለው
    ሰውማ ከንቱ ነው ስቃይ የማይገባው
    ዳኛው አጭበርባሪ መንግስቱም ከርሳም ነው
    ፍትህ የምንልህ አንተኑ ብቻ ነው
    የመሞትን ፃዋ መራራውን ውሃ
    በምላሱ አቅምሠው ፍረድ ለዝች ድሃ

  • @Hawa-g6z
    @Hawa-g6z 4 місяці тому +1

    😭😭😭😭😭ረረረረ አሁንስ የት እኔሂዲ 😭😭😭😭

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 4 місяці тому +2

    አልቅሽ አልቅሽ እያለኝ ነበር ደሞ ተጨመረልኝ እባካችሁ እልባት እስከሚያገኝ ፍትህ እስከመጨረሻ ለ8ቀን ሁኖ እንዳይቀር ፍትህ ማለቱ

  • @EthiopiaHagere-p9d
    @EthiopiaHagere-p9d 4 місяці тому +1

    ፍትህ ፍትህ ለሔቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EthiopiaHagere-p9d
    @EthiopiaHagere-p9d 4 місяці тому +1

    ፍትህ ለሔቨን 😢😢😢እናተም ክበሩልን❤😢😢😢

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 4 місяці тому

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን እደበደላችን እደጣታችን ሰይሆን እደቸረነትህ እደምረትህ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @EmebetRegasa-kq8zy
    @EmebetRegasa-kq8zy 4 місяці тому +2

    እኔ ባለቤቴ እእቴን ደፍሮደብኝ ግን ፍትህ አላገኘሁም 😢😢😢😢😢

    • @suyamfyg
      @suyamfyg 4 місяці тому

      😢😢😢 yet new

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 4 місяці тому

      ቀላል ነዉ በተኛበት ወሀ አፍልተሺ ድፊበት

    • @Mira-vb8ng
      @Mira-vb8ng 4 місяці тому

      😢😢😢

  • @BelaToo
    @BelaToo 4 місяці тому

    ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 4 місяці тому

    ፍትህ ለህጻን ለኤፈን ያማል ልብይሰብራል የገደለ ይገደል😭😭

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 4 місяці тому

    አቤት እኛ ከስሳት ያነሠ አስተሣሠብ ወይኔ አፈርኩ😢😢😢😢

  • @شفيقشفيق-ض1ل
    @شفيقشفيق-ض1ل 4 місяці тому

    ፍትሕ የኔናት እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 4 місяці тому

    እፍፍፍፍ ምን ቃል ያጥናናትል ፈጣሪ ፍረድ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 4 місяці тому

    Ewnte egzabhere yfierde amlake eso yfierde ❤❤❤❤ante helonem ytargaga nhena fierde❤❤❤❤❤

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 4 місяці тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔ፍትህ ለህፀን ኤቨና ፍትህ ፍትህ ኤቫን ያገደላ ይገደል ፍትህህ ለኤቫና ፍትህ ነጋም ሌላ ይደገማል 💔💔💔😭😭😭😭አለቅሰን ልበችን ተሰብሮወል በቡዙ ነገር በቃ ህግ ይሰፈልን

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 4 місяці тому

    እውነት ነው የኛን ሰው እንሰሳት በለጠን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @JemilaJemila-c1l
    @JemilaJemila-c1l 4 місяці тому

    ያማል ፍትህ እስከመጨረሻው አገራችን ተበላሸች😢😢😢😢😢😢😢

  • @KvgiDufkf
    @KvgiDufkf 4 місяці тому

    😢😢😢😢😮😮ያማል😢😢😢😢በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 4 місяці тому +2

    ፍትህህህህ ፍትህህህህ ፍትህህህህ የምትሉ

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 4 місяці тому

    ፍትህ ለሄቨን የእናቷን ጉያ ያልጠገበች በአስቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለች ብላቴና እጅግ ነው የሚያመው እሷ አዱን ይዛዋለች እናቷ ምንድነው የመትሆነው በልጇ የደረሰውን ነገር ማየት ለአይምሮዋ ከባድ ነው ህክምና ያስፈልጋታል ስለዚህ በህፃናትና በሴት ልጅ የሚደርስው ጥቃት በቃ ሊባል ይገባል ለእናትዋ ሁላችንም ልንፀልይላት ይገባል ያለችበት ሁኔታ ጥሩ ስላልሆነ ኪራና ሱራ እናንተንም ድምፅ በመሆናችሁ እናመስግናለን በርቱ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ያስፋችሁ ተባረኩልኝ

  • @niema8807
    @niema8807 4 місяці тому

    😢😢😢😢የሞት ፍርድ በሀገራችን መተግበር አለበት የሀገራችን ህግ የላላ ነው ሌሎች ሀገሮች ላይ ይህ አይነት ወንጀል ሲፈፀም ምንም ጥያቄ ውስጥ አይገባም በቀጥታ የሞት ፍርድ ነው የሚሰጠው እኛ ሀገር ላይ ግን እስር ለዛውም ያለውና እጁ ረጅም ከሆነ ይወጣል በነፃነት ይኖራል ማንም አይጠይቀውም የድሀ እንባ እየፈሰሰ ግን አባሽ የለውም ብዙ እህቶቻችን ወደ ህግ የማይመጡት ተገቢውን ፍትህ ስለማይሰጣቸው ነው ይባስ ብታሳስረው ነገ በገንዘብ ይወጣና ይጨርሳታል ብዙ ስግብግብ የህግ አካላት ስላሉ በብር ሰውን የሚቀይሩ እና የሀገራችን ህግ ይቀየር😢😢😢😢😢😢የሞት ፍርድ ይፈረድ

  • @GgCv-od7cd
    @GgCv-od7cd 4 місяці тому

    አምላኬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 4 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ይህ አደገኛ ወንጀለኛ የሥቅላት ፍርድ ልፈጸምበት ይገባል።

  • @AFox-z9b
    @AFox-z9b 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +3

    ወላሂ ታበዳይ ፍትህ ያጣበት በዳይ ፍትህ ያጋኛበት ሰሀት ለይ ነው ያለነው😢😢 እዴት ልጆን አጥታ እዳጋና ወታ ለማግባት ነፀናት ታጠላች የባህርዳር ወጣቶች በፌጣራቹ ግዳሉትና ያሞች እናት በነፀናት ወታ ትግባ 😢😢😢 መነው በአሰቤ ሚስማመው 😢😢😢😢

    • @lubabaseid808
      @lubabaseid808 4 місяці тому

      ኡፍ ወላሂ ያማል እሱ ከተገደለ ደሞ የሱ ቤተሰቦች ጥቃት ቢያደርሱባትስ ምክንያቱም ህግ የለም ኢትዮ ብቻ አላህ ይፍረድ

    • @AfomiyaGashuMulu
      @AfomiyaGashuMulu 4 місяці тому

      Enem esmamalew

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu 4 місяці тому +2

    ፍትህ ለዚች ብላቴና😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤ፍትህ

  • @Mነኝያባቴልጂ
    @Mነኝያባቴልጂ 4 місяці тому +1

    ፍትህ ፈትህ ፈትህ ለሄቨን 😭😭😭😭😭ይሄ ጨካኝ አዉሬ ሲሠቀል ማየት እንፈልጋለን

  • @Badawe2023
    @Badawe2023 4 місяці тому

    ይገደል ፍትህ ለፌቨን

  • @mestayitMestayit
    @mestayitMestayit 4 місяці тому

    ፍትሂ ለህፃን ሄበንFፍትሂለህፃንሄበን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 4 місяці тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሔቨን😭😭😭😭🤭

  • @ኢስላምየነካየለውምበ-ጐ2ጰ

    አረ ሀገሬ ወዴት እየሄደች ነው አይ የኔ እናት 😢😢

  • @bekii-h9j
    @bekii-h9j 4 місяці тому

    የአ አጎትየ ልጁን 12 አመትዋ ነው የገዛ አባትዋ ነው የደፈራት እናትዋ ሳኡዲ እየ ሰራች ነው የምታስተዳድራቸው በጣም ይሳዝናል ይሄ ነገር ዝም ሰለተባለ ነው ሰዉ ሲት ነቱ እስኪጠላ የሚይደርስ ነገር ነው ፍትህ ለሂቨን

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому

    ፍትህ ለሔቨን😢😢😢😢😢😢😢
    ፍትህ ለህፃኗ ሔቨን😢😢😢😢😢😢😢
    ፍትህ ለህፃናት ሁሉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @سارهخبشيه
    @سارهخبشيه 4 місяці тому

    እፍፍፍፍየኔእህትፍትህ💔💔💔💔💔💔

  • @tahaguasdessu9938
    @tahaguasdessu9938 4 місяці тому

    በጣም ነው የሚያሳዝነው ምን ያህል እርኩስ መንፈስ ላይላዬ ቢኖር ነው? በዚች አንድ ፍሬ ልጅ እንደዚ አይነት ጭካኔ የተሞላው ድርጊት የፈፀመው?እውነት ነው ሲኦል ያለው ምድር ላይ ነው!! እናትዮ ብርታቱ ይስጥሽ😭😭😭😭😭

  • @Erahmet-qd8ro
    @Erahmet-qd8ro 4 місяці тому

    ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @sameri585
    @sameri585 4 місяці тому

    ፋትህ,ፋትህ,ለሄቨን😢😢

  • @mariamawitwole4510
    @mariamawitwole4510 4 місяці тому +1

    Beka feteh feteh feteh endee bezi yebka. Ayzosh enate berchi nefes yemar💔💔💔😭😭😭

  • @عائشه-ق4ي
    @عائشه-ق4ي 4 місяці тому

    አርፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NabdMobile-o1r
    @NabdMobile-o1r 4 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭💔💔 ፍትህ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 місяці тому

    ፍትህ ለብላቴናዋ ሔቨን😢😢😢😢😢😢

  • @MeronSisay-d6e
    @MeronSisay-d6e 4 місяці тому

    ኧረ ያማል በጣም ፍትህህህህ ለሄቨን !!!

  • @MdKhan-ms9fo
    @MdKhan-ms9fo 4 місяці тому

    እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @KEC-o9e
    @KEC-o9e 4 місяці тому

    ፍትህ ለሄቨን መገደል አለበት ባይ ነኝ

  • @HaymiTube-wy8cq
    @HaymiTube-wy8cq 4 місяці тому

    እፍ😢😢😢😭😭😭😭

  • @SabiyaLadgh
    @SabiyaLadgh 4 місяці тому

    ፍትሕ ለ ህፃኖች 😢😢😢😢😢

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 4 місяці тому

    ፍትህ ለሄፌቨን ድምፅ ሁኑ ባደባባይ ይሰቀል

  • @MahububaHayat
    @MahububaHayat 4 місяці тому

    ፍትህለህጣኖ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 4 місяці тому +1

    ፍትሕ ለሕፆን ፌበን ፍትሕ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 4 місяці тому

    እንኳን ለወለደቻት ለእኛም እንቅልፍ ነስቶናል😢😢😢😢😢

  • @ሰላሜዩትብSelamaYouTube
    @ሰላሜዩትብSelamaYouTube 4 місяці тому

    😢😢😢😢ፍትህህህ የታለች እህህህህህ

  • @Redu78978
    @Redu78978 4 місяці тому

    ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢

  • @HghjNbj
    @HghjNbj 4 місяці тому

    እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 4 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 4 місяці тому

    ፉትህ ፉትህ❤❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-jx4bd
    @SayedAhmada-jx4bd 4 місяці тому

    በጣም😢😢😢💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @alisoma7855
    @alisoma7855 4 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ 😭😭😭

  • @yasewchu
    @yasewchu 4 місяці тому

    የምር አመመኝ እንቅልፍ ነሳኝ እረ ኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ለቲንሿየቨን

  • @HayatSied-l3f
    @HayatSied-l3f 4 місяці тому

    ፍትህህህህህ ፍትህህህ😢😢😢😢😢😢

  • @MesiMesi-d4m
    @MesiMesi-d4m 4 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HhdHhhd-qb6bn
    @HhdHhhd-qb6bn 4 місяці тому

    ፍትሕ😢😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉😂😂😂😂

  • @aminaai9872
    @aminaai9872 4 місяці тому

    ፍትህ ለልጅ Haven

  • @MimiOweis
    @MimiOweis 4 місяці тому

    Azenalwo😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @SayedAhmada-jx4bd
    @SayedAhmada-jx4bd 4 місяці тому

    ያማል💔💔😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @EmebatTesfaya
    @EmebatTesfaya 4 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EygddFgfgh
    @EygddFgfgh 4 місяці тому

    ፍትህለፌበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatumaOmer-gw3eh
    @FatumaOmer-gw3eh 4 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ
    @አልሚየራያዋ-ዘ9ኀ 4 місяці тому

    ፍትህ ለበላቴናዋ ገና ላልኖረችው ለሄቨን ፍትህህ እህህህ 😢😢😢😢

  • @HayatSied-l3f
    @HayatSied-l3f 4 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZeynebKedir-z1l
    @ZeynebKedir-z1l 4 місяці тому

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @AfomiyaGashuMulu
    @AfomiyaGashuMulu 4 місяці тому

    Tebareku Fetari fethen yawerdelen

  • @AZtt-bj2fo
    @AZtt-bj2fo 4 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 4 місяці тому

    ፍትህህህህ ለብላቴናዋ ሄቨን😢💔

  • @MdSha-m4g
    @MdSha-m4g 4 місяці тому

    እኔ ሴት ብምህነ ክፍኝ ባድብብይ ይግድል ላለልም ትምርት ይህንል 😭

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 4 місяці тому

    በጣም ፍትህ ያሥፈልገናል😢💔

  • @naneloveyou8751
    @naneloveyou8751 4 місяці тому

    0:41 fit for heaven😭😭😭

  • @CellphoneJordan-uy3kz
    @CellphoneJordan-uy3kz 4 місяці тому

    ፋትህ ለሔቨን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiritytesfagaber3209
    @hiritytesfagaber3209 4 місяці тому

    Egzo meheren kirsitosi 😭😭😭😭😭
    Ijeyyy 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔😭😭💔😭💔🇪🇷

  • @lilyafework8151
    @lilyafework8151 4 місяці тому

    😭😭😭E/r Ferd yest 🙏🙏🙏

  • @zalikataju
    @zalikataju 4 місяці тому

    እባካቹ ውድ የሀገሬ ልጆች አንድ እንሁን ዘር ቀለም ሀይማኖት ትተን አንድ እንሁን መወቃቀሱ እንደርስበታለን የነበርንበት ነው ስለዚህ እንጩህ ፍትህ እንበል

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ

  • @arsemamersha-oj1ov
    @arsemamersha-oj1ov 4 місяці тому

    ፍትህ heaven

  • @Alain-o5o
    @Alain-o5o 4 місяці тому

    ፍትህለሄቨን😭😭😭😭😭😭😭

  • @Agn684
    @Agn684 4 місяці тому

    ፍትህ ለልጃችን 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 4 місяці тому

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍትህ ለህፃን ፌቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @فردوسالقطارنه
    @فردوسالقطارنه 4 місяці тому

    ፍትሃ ለሂበን

  • @Halwia-fx2ek
    @Halwia-fx2ek 4 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @SeadaAli-uw4bf
    @SeadaAli-uw4bf 4 місяці тому

    «ህፃን ደፍሮ መግደል»
    ከሞተሽ በኋላ በሽታህ ተሻለህ!?
    ደሟን ስትመጠው እጂጉን ደስ አለህ!?
    ግን ከሴት ፅንስ ነው ተወልደህ ያደከው!?
    ከሰው ተፈጥረህ ነው እንድህ ያደረከው!?
    ምን አይነት እምነት ነው የምን ስልጣኔ፡
    ሰይጣን መፎካከር የሌለው ምጣኔ፡
    ከክፋት ያለፈ እጂግ መርህ ያጣ፡
    ምን አይነት ክፉ ግፍ ወደ ሀገሬ መጣ!
    ህፃናትን ገድሎ ፈፅሞ አለማፈር፡
    በዘግናኝ ሁኔታ አሰቅቆ መድፈር፡
    ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የሚሰማው ሁሉ፡
    ሰው ሰው አልሆን አለ ተቀየረ ምስሉ፡
    ........ሚጣዬ....
    ባይኖር የሀቅ ሰው ባይገኝ ጠበቃ!!
    ሁሌም ከተስፋ ቃል እኛም ባንነቃ፡
    የጨከኑብሽ ቀን ፍትህ ሞቷል በቃ!!
    ከሰውነት ምስል ከክብራችን ፈልሰን፡
    ከድንጋይ ከጠጠር ከተገኘን አንሰን፡
    የሰላሙን ብስራት ይቅር አታውርሰን፡
    ከፈጠርከን ስፍራ አፈሩ መልሰን፡
    ከየት ነው የሚገኝ ከዚህ በላይ በደል፡
    ማን ፈልጎ ያግኝ የመከራን ገደል፡
    ለሰው ቀላል ሆነ ህፃን ደፍሮ መግደል፡
    «ያ አሏህ ኧረ በቃ በለን»

  • @user-md9cg1vk1
    @user-md9cg1vk1 4 місяці тому

    ፍትህ ለሄበን😢😢😢😢

  • @زهرهمحمد-ن7ن
    @زهرهمحمد-ن7ن 4 місяці тому

    ፍትህይገባተልፍትህ😭😭😭😭😭

  • @RakebRakeb-b4w
    @RakebRakeb-b4w 4 місяці тому

    Betikikil bexamiyamil😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 4 місяці тому

    ፍትህ

  • @Hamzattboo-vp4bh
    @Hamzattboo-vp4bh 2 місяці тому

    ፈትህ

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 4 місяці тому

    ፍትህ ለዚች ለጨቅላ ህፃን የኔ ሚስኪን ለመሳም ራሱ ታሳሳለች እንኳን በዚህ ሁኔታ መግደል ኡፍፍፍፍፍ