የቢጃይ መንገድ - ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ገበሬ ነኝ - የቢጃይ መንገድ ክፍል 1 - የቢጃይ ናይከር የሥራ ፈጠራ የቢዝነስ ተሞክሮ ከኢንጂኒየሪንግ እስከ ግብርና ድረስ በህይወት ፍልስፍና ውስጥ በዝርዝር ተተርኳል፡፡ ቀጣይ ክፍሎች አሉት፡፡ ናላ ኔትወርክ፡፡
    #BejaI_Naiker #nala #nala_network #mission100k #ናላ #ቢዝነስ #ሥራፈጠራ #አባመላ #entrepreneurship #business #nala_

КОМЕНТАРІ • 39

  • @Nuretataw
    @Nuretataw 7 місяців тому +2

    የመፈጠርህ አላማውና ሀብት የማግኘት ትሩጉም የተረዳህ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ , ቢ ሊ የ ነ ር መባል የሚገባህ አንተ ነህ , ካለው ላይ ለሌሎች ማካፈልን የማይፈራን ልብ እንደተሰጠው ሰው ቢሊየነር የለም !!!!

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 8 місяців тому +8

    ትልቅ ሰው የሰው ትልቅ ማለት አንተ ነህ ቪጄአይ ወንድሜ ስወድህ ኑሮህን ቀለል አድርገህ የምትኖር ቅን አስተማሪ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ነው የወደድኩህ በተለይ አስተሳሰብህ አቀራረብህ የሆነ ቀን ድንገት የማገኝህ ይመስለኛል ብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abdurahman_Nuri_Official
    @Abdurahman_Nuri_Official 8 місяців тому +3

    ምርጡ ብጀይ በርታ ዋናዉ ጤናው ነው ሁሉም ነገር ቀለል ነው

  • @SeliMelaku
    @SeliMelaku 6 місяців тому

    Wow Betam Gobez Neh Berta

  • @mickey_s.i
    @mickey_s.i 8 місяців тому +3

    ለብዙሀናችን አርአያ ነህ 👏👏👏

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 8 місяців тому +2

    የሺ ሰው ግምት ወንድምአለም your are amazing 🙏♥️God bless you very interesting

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 8 місяців тому +1

    Wow what a mature person proud of you bro thank you for sharing such as beautiful and important advice on business idea ❤️

  • @kiliassefa2150
    @kiliassefa2150 8 місяців тому

    እግዚአብሔር የጥብቅህ ውንደሜ🙏🏾

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 8 місяців тому +2

    የሰው ልክ!!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!

  • @EmebetWorku-f7w
    @EmebetWorku-f7w 8 місяців тому

    He is really unique and personally I’m appreciate him.

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 8 місяців тому

    AMAZING personality !!! I am on my way to ...back home. Feeling good that there are.this kind of ppl to work with. Bless you man!!!

  • @abduselammaeruff
    @abduselammaeruff 8 місяців тому +2

    ኢንጅነር አድናቂህ ነኝ የህይወት ፍልስፍናህ ከኔጋ ማች ያደርጋል

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 7 місяців тому

    I agree Sir can't wait till the Idea Era take over Information Era 🙏🙏🙏 #BornThinker ✨✨✨

  • @bedruseid1008
    @bedruseid1008 6 місяців тому +2

    በድሩ ሰይድ እባላለሁ እኔ ከናንተ ጋር እየሰራሁ መማር እፈልጋለሁ በዚህ ዘርፍ አለምን የማገልገል ህልም አለኝ እባካችሁ አግዙኝ

  • @hailegzabherzerfu943
    @hailegzabherzerfu943 8 місяців тому

    Keep moving my hero❤❤❤❤❤

  • @agetube13
    @agetube13 7 місяців тому +1

    እባክህ በአካል ላግኘው ትልቅ አላማ አለኝ ቦታ ጠቁሙኝ

  • @MintesnotGetahun-rl9ys
    @MintesnotGetahun-rl9ys 8 місяців тому +1

    My hero uncle ❤❤❤❤

  • @kalkidanh6617
    @kalkidanh6617 8 місяців тому

    Respect!

  • @zerihunwadajo9620
    @zerihunwadajo9620 7 місяців тому

    ተረጋግቼ በፍቅር የተከታተልኩት ሐሳብ

  • @Newtube3694
    @Newtube3694 7 місяців тому

    ትሊቅ ሰው። በርታ።

  • @yohanesgirma1892
    @yohanesgirma1892 7 місяців тому

    (1) እኔ መቁጠሪያ ሰራለው ሀሳቤ ግን አስር የጎዳናን ልጅ ለማንሳት ብር ያንፈልገኝል (2) በተጨማሪ የስፊት ባለሞያ ነኝ የተለያዬ ስፊት ስራዎች ነው ሀሳብ አለኝ ስፊት በቀላሉ ተሰርተው ሰው ተቀባይነት ያለው ብዙ አሉ ግን በብር እጥረት ሀሳቤ ተገድቦል
    እራሴን ችዬ ለሰው እንድተርፍ እርዳታህን እፈልጋለው ከእግዛብሄር ጋር አመሰግናለሁ

  • @habtamuabere6601
    @habtamuabere6601 8 місяців тому

    ❤Thanks

  • @mihretuermias9167
    @mihretuermias9167 8 місяців тому

    You are Hero

  • @tibkatolla2829
    @tibkatolla2829 7 місяців тому

    ስሜ ትብቃ ይባላል
    የእጅ ስራ ወይንም የዘመናዊ ዳንቴል አሰራር
    እችላለው እናም ሹራብ ጋውን ኮፍያ የመሳሰሉት ነገሮችን ለመስራት ማኑዋል የዳንቴል መስሪያ ማሽን በተጨማሪም ክሮችን ባገኝ ለህብረተሰቡ ብሸጥ ደስ ይለኛል!

  • @Bbmtr
    @Bbmtr 8 місяців тому

    በርታ

  • @sofoniasTeshale
    @sofoniasTeshale 8 місяців тому +2

    ሰላም ቢጂአይ አንድ ቢዝነስ የመስራት ሃሳብ አለኝ ከዚህ በፊትም ሰርቼው ነበር ግን በችካላ ትንሽ ኮርስ ወስጄነበር የሰራሁት ብዙምልምድም አለነበርኝም እናም ብዙከስሬ ነበር አሁን ግንቢያስከ8/9ወር በላይ ብዙጥናቶች አድርጌያለው ኮርሳችም ወስጃለሁ ለስራው ከበቂ በላይ ነኝ ግን መነሻዎች ብር። የለኝም ስራውም FOREXTRADING ይባላል

  • @ethiopiahagre3502
    @ethiopiahagre3502 8 місяців тому

    ጎበዝ በርታ
    ከሁሉም ጌታ ከጎንህ ይቁም

  • @AmanuuTaakkalaa
    @AmanuuTaakkalaa 8 місяців тому

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 8 місяців тому +1

    አድራሻችሁን ብትልኩልኝ ደስ ይለኛል

  • @bereketteshome6525
    @bereketteshome6525 8 місяців тому +1

    እንዴት እና ምን ላይ መወዳደር እችላለሁ?
    I want to get into mushroom cultivation but I don't have money. So how can I participate in this free funding program?
    በእርግጠኝነት የማሸንፍበትና ለህብረተሰቡ የምጠቅምበት ሀሳብ ነው። አንተም በግብርና ሙያው ላይ እንዳለህ እና እንደተሰማራህ አውቃለሁ ስለዚህ ይህን ሀሳብ እውን ለማድረግና ወደ ስራ መግባት እፈልጋለሁ!

  • @duferabekema7532
    @duferabekema7532 8 місяців тому +1

    He is a genius. So I need to meet him. Anyone help

  • @geressugendesho3295
    @geressugendesho3295 8 місяців тому

    🙏

  • @TesfayeTadesse-gz5fc
    @TesfayeTadesse-gz5fc 7 місяців тому

    ደብረ ብርሃን አከባቢ ገጠር መሬት አለኝ አከባቢው የወተት ላሞችን ለማርባት ምቹ ነው ።እኔም ገጠር ተወልጄ ያደኩ ስለሆነ ለስራው ልምድ አለኝ ።ቢጂአይ የመነሻ ካፒታል ቢሸልመኝ ምቹ ሁኔታዎች (የማርቢያ ቦታ፣ልምድ ገበያ እና መኖ.... )ስላለኝ በአጭር ዓመታት ውጤታማ ሆኜ በተግባር የማሳይ መሆኔን እያሳወቅሁ ሸልሙኝ እኔም ለእኔም ለሌሎችም ስራ ልፍጠር

  • @bekiybekiy1674
    @bekiybekiy1674 8 місяців тому

    ለታሪክ ❤

  • @getachewyahannes7029
    @getachewyahannes7029 8 місяців тому +1

    እባክህ እኔ ከአንተ ጋር መስራት እና መሰልጠን እፈልግስለሁ እንዴት እችላለሁ?

  • @SamreSamra
    @SamreSamra 3 місяці тому

    ሶስተኛው ትዳር ነው❤❤❤❤❤

  • @kibret367
    @kibret367 7 місяців тому

    Ye fecebook gest min yemil new

  • @BellaParker-cs4zf
    @BellaParker-cs4zf 8 місяців тому

    🥰😍🥰😍🤩😍🥰😍🤩😍😍🤩😍😍

  • @asherAS-lg2rc
    @asherAS-lg2rc 8 місяців тому

    ኢንጅነር ትለያለክ