Ethiopian እንዳያመልጣችሁ!! አዲስ አበባ ዉስጥ ቤት በርካሽ እየተሸጠ ነዉ ግዙት ግማሹን በሃያ አመት ዉስጥ መክፈል ትችላላችሁ @kef tube Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • እንዳያመልጣችሁ!! አዲስ አበባ ዉስጥ ቤት በርካሽ እየተሸጠ ነዉ ግዙት ግማሹን በሃያ አመት ዉስጥ መክፈል ትችላላችሁ @kef tube Addis Ababa | housing in Addis Ababa, Ethiopia
    ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር +251 9 53 98 88 21
    📢 አጭር መረጃ ስለቤት
    በኢትዮጵያ ቤት መስራት ወይም ቤት መግዛት ከባድ ነዉ፡፡ በየቀኑ የቤት ዋጋ እየጨመረ የግንባታ እቃዎችም መወደድ ለቤት ሰሪዉ ፈተና እየሆነ ነዉ፡፡ እናም ኢትዮጵያ ዉስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከባድ እየሆነ መቷል፤ በተለይ አዲስ አበባ ዉስጥ!
    👵 ቤት ፈላጊዎች እነዚህን ጥያቄዎች የሚመልሱ ቤት ሻጮችን ይፈልጋሉ
    👉 እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ ምቹ የአከፋፈል ስርአት፣ የምቹ የመኖሪያ ሰፈር፣ ጥራቱ የተሟላለት ቤት በፍጥነት የሚያስረክብ ድርጂት ወይም ቤት አቅራቢ ይፈልጋሉ!!
    👵 ከፍ ቲዩብ ይሄንን ጥያቄ ሊመልስ የሚችል የቤት አማራጭ በቪዲዮ አቅርቦላችኋል፡፡ ሁሉንም መረጃዎች ቪዲዮ ዉስጥ ያገኛሉ በተለይ
    የቤቱ ምስለ ምስል፣ የቤቱ ዋጋ አጠቃላይና አከፋፈል፣ የቤቱ ደረጃና ያለበት አካባቢ፣ የባንክ የብድር አቅርቦት ከወቅታዊ የቤት ግዥ ምክር ጋር ተዘጋጅቷል፡፡
    ቪዲዮዉን በደንብ በመመልከት የምትፈልጉትን መረጃ መመልከት ትችላላችሁ
    📱 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 9 53 98 88 21 ላይ በዋትሳፕ ሊያነጋግሩን ይችላሉ!!
    ከፍ ቲዩብ ከፍ ላለ ሂወት!
    #kefyoutube#የቤቱዋጋ#AddisAbaba

КОМЕНТАРІ • 181

  • @keftube
    @keftube  3 роки тому +14

    ቤቶቹ የሚገኙት አዲስ አበባ ከተማ አያት የመኖሪያ መንደር አካባቢ ነዉ
    ሰፈሮቹ መንገድ ዉሃ ስልክ እና መብራት የገባላቸዉ ዘመናዊ መንደር ነዉ
    ለተጨማሪ መረጃ በ +251 9 53 98 88 21 በዋትሳብ ያነጋግሩን

  • @GenetLove
    @GenetLove 3 роки тому +23

    በጣም ያምናል በምን አቅም እዚህ ውስጥ ይኖራል ድካም ብቻ ነው የማዳም ቤት ስራ😌

  • @أحلامالكلامالكراهية

    የእስላም የክርስታኑ አምላክ ለደሀ የሚሆን ግዜ አምጣልን እባክህ ፈጣሪ አገራቺን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ።

  • @yosephkassa1530
    @yosephkassa1530 3 роки тому +12

    ባለአንድ ባለሁለት መኝታ ቤትመሆኑን ብቻ ሳይሆን ስንት ካሬ ሜትር እንደሆነ ብትነግረን ጥሩ ነዉ ::

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +5

    ጎብዝ ልጅ ነህ ጥሩ ምክር ነው:: እኔም እፈልጋለሁ ነገር ግን አሁን እንዳልከው? የሀገሪቱ ሁኔታ እስከሚረጋጋ እጠብቃለሁ :: ቢቻል ግን ገዝቼ ማከራየት ነው የምፈልገው ወደሀገር ቤት ለመግባት አሁን አላስብም:: እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🏾

  • @ellenikibret4343
    @ellenikibret4343 3 роки тому +1

    ወንድማችን ፡ ስለምትሰጠን ፡ ጥሩ ፡ መረጃ ፡ በጣም ፡ አመሰግናለሁ ፡ ክብር ፡ ይስጥልን። በተለይ ፡ በውጭ ፡ ላለነው ፡ በአገራችን ፡ ቤት ፡ ኖሮን ፡ ለመኖር ፡ ያብቃን።

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 роки тому +2

    የምትሰጠው መረጃ ጥሩ ነው ይኔ በጣም የምቃወመው ነገር አንዴ ተዋውሎ የተገዛ ቤት በዶላር ምንዛሬ ምክንያት የቤቱ ዋጋ ሊጨምር ይችላል የሚባለው ነገር ነው

  • @hayateahmed1090
    @hayateahmed1090 3 роки тому +3

    አመሰግናለሁ ውድ ወንድማችን ወለድ ባይኖረው ሀሪፍ ነበር

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 3 роки тому +17

    ኮንደሚኒየም ሳይሆን መሬት ላይ የተሰራ አሮጌ ቤት ታድሶ የሚገባበት ባገኝ እኔ ዝግጁ ነኝ ከፍ እባክህ በሱ እርዳኝ

  • @itopiyawit1190
    @itopiyawit1190 3 роки тому +11

    ለመረጃው ኣመሠግናለው ሚልየን የሚባለውን ቁጥሩን ራሡ መጻፍ ኣልችልም 😆ለመዳም ቅመሞች ባቅማችን ቀለል ያለመረጃ ካለ.

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 3 роки тому +6

    እገር ይቀጥላል that’s not the issue, the problem is getting the title(ካርታ) most of the real estate after they take your money it’s going to be very hard to get your ownership title. ወንድሞቼና እህቶቼ ተጠንቀቁ ለፍታችሁ ያመጣችሁትን ብር ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል. All I see on your show is computer graphic we want to see a real finished apartments.

    • @arditube5698
      @arditube5698 3 роки тому +1

      Exactly👍

    • @gj3494
      @gj3494 3 роки тому

      you are right you can't trust anyone!!. 2 years ago I won a lottery and paid full price in dollars for 40/60 and got title/Carta. still we 18, 000 people waiting for our houses and keys.

  • @kelemeworkzimblachew7309
    @kelemeworkzimblachew7309 3 роки тому +9

    ባለ 2 ክፍል ቤት ስንት ካሬ ነው?
    በባንክ ጋር ሲያያዝ ወለድ አለዉ ወይስ ከወለድ ነፃ ነዉ?ወለድ ካለውስ በስንት ፐርሰንት ነዉ?

  • @zelekegurumuzelalem9140
    @zelekegurumuzelalem9140 3 роки тому +4

    የምድሩ እንደዚህ ከተወደደ የሰማይ ቤቱ አንዴት እንደሚሆን አስብት !!!

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +1

    አ ሜ ን አንተም ተባረክ🙏🏾

  • @GenetLove
    @GenetLove 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ምርጥ ወንድሜ

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 3 роки тому +1

    ዋውው በጣም ደስ ይላል

  • @mesee6400
    @mesee6400 3 роки тому +1

    ነገሩ ጥሩ ነው ግን 9 ወር ከምር መሆኑን እንደት እታመናሉ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 3 роки тому +1

    ዘጠኝ ወር እየተባለ ዘጠኝ አመት ይፈጃል በውለታችን መሰረት ብለህ ስትጠይቅ ማቴሪያል ጠፋ ባገር ላይ የመጣ ነው

  • @gezahegndebella9122
    @gezahegndebella9122 3 роки тому

    Thank you

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles 3 роки тому +7

    ፕሮግራምክን የምናየው እኛ ሀርብ ያለን ልጆች ነን እኛ በሚሊየን የሚቆጠር ብር ከየት ልናመጣ ነው በደም ግፊት ልትደፍን ነው

  • @tubetube5463
    @tubetube5463 3 роки тому +4

    ቤቱን ተተረክቤ አለሁ የሚል ሰው አንድ እንኳን አላየሁም

    • @fethiyaali7857
      @fethiyaali7857 2 роки тому

      Endih Wagawun Eyeqolelu Maan Yegzachiwal

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 3 роки тому +4

    3ሺ ዶላር ይከፈለኛል ቤቱን ለመግዛት ሁለት ዓመት መስራት አለብኝ ባዶ ቤት አይ ኢትዮጵያ የህ በስደት ገንዘብ ነው ሀገር ውስጥ ሰርቶ ሳይሆን ሰርቆ ነው ኔቶርክ የለም መብራት የለም ውሃ የለም ታዲያ ለምኑ ነው መገድ የለም እረ ኦ ኦ ኦ አግዙኝ ኦ ኦ ኦ

  • @እግዚአብሔርአባቴነው-ኰ1ቨ

    ለአረብ ሀገር እህቶች ይህ ምን ይሰራል ወይስ እራስምታት ልቶሆናቸው ነው ሆ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 роки тому

      😆😆😆እኮ ንገሪኝ ውዴ

  • @GenetLove
    @GenetLove 3 роки тому +2

    ሰላም ነው ከፍዬ መልካም

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 3 роки тому +3

    one more thing can you get the dimension for the rooms and how many floor?

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 3 роки тому

    የኔ ጥያቄ ደሞ 9 ወር እንዴት ይፈጃል ሰው ከፋሎ ቶሎ በ3 ወር ውስጥ መረከብ አለበት እንጂ 9 ወር ከባድ ነው ፣፣መንግስት አስጨንቆ ነው እያኖረን ያለው. ብርር ኬት እናምጣውውው ቆይይ ቢያነስ መሬት በነፃ መስጠት አለበት

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому

    ከሁሉም ጥሩ ነገሩ ፎቅ ላይም ከመሬት ላይም እኩል መሆኑ ጥሩ ነው::

  • @alexanderjoseph8914
    @alexanderjoseph8914 3 роки тому +3

    አራት መቶብቻነው ያለኝ ስለዝ ተስፋ አስቆረጥከኝ የእውነት

  • @kalkidantadesse3419
    @kalkidantadesse3419 3 роки тому +5

    ወይ ጉድ አንተን ግን አለማድነቅ አይቻልም። ሚሊዮኖቹን ስትጠራ እንዴት ታቀለዋለህ። ደግሞ እኮ እርካሽ ነው ማለትህ!!! በሙስና ካልሆነ በቀር ይህንን ያህል ብር ከየት ይመጣል።

  • @tenagnelemma6414
    @tenagnelemma6414 3 роки тому +1

    የራሱ ጉዳይ ያው እናታችን ቤት እንገንባለን ባክህ

    • @fethiyaali7857
      @fethiyaali7857 2 роки тому

      Enate Yelelens 😂😂😂😂😂😂😂

  • @zelekegurumuzelalem9140
    @zelekegurumuzelalem9140 3 роки тому +5

    ሚሊዮን ስትል ጓደኛዬን ሚሊዮንን ያስታዉሰኞል ፣አሁን ሚሊየን የብር ሰም መሆኑን ስሰማ ይገርማል (ሺበሺ ነኝ ከድንጋይ ዳቦ ዘመን)

  • @hanahayilu5173
    @hanahayilu5173 3 роки тому +6

    ሁለት ነጥብ ለመዳም ።ቤት።ሰራቶኛች።አይሆንም

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ 3 роки тому

    ካየሁት ይበቃኛል የመግዛት ነገር አላህ ያምጣው እሱ ባለው ግዜ

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 3 роки тому

    ለመረጄህ እናመሠግናለን ከፍየ ለመዳም ቅመሞች አይሆንም እሄሰ

  • @afrofither6102
    @afrofither6102 3 роки тому

    2 bedroom min include yadergal ena sint kare ? Ye real estate sim ena ye betoch location and contact of the company

  • @addisgirma4903
    @addisgirma4903 3 роки тому

    እኔ ብሆን ግማሹን ከፍዬ ግማሹን 1.1ሚልየኑን ቤቱን ፉኒሽንግ ጨርስበታለው ስትል በጣም አቀለልከው ይልቅስ ካሬውን በግልፀ ብትነግረን ፊኒሽንጉን ሴራሚክ እና ቀለም ሲቀር ነው ወይስ ሌላም ነገር አለ በጣም አቅልለህ ነው የምታወራው እንደአፍህ ቢቀል ጥሩ ነው ግን እጠራጠራለው እንጃ?

  • @bethlehemtube4080
    @bethlehemtube4080 3 роки тому +1

    ምን አልባት በህልሜ አየው ይሆናል ይሄን ቤት በእውነትማ አይሳካም ወይ ስደት

  • @selamselam6082
    @selamselam6082 3 роки тому +1

    What are you talking about? If you pay 1.2 + 1.2 for finishing + 1.5 for bank do you know how much is the price????

    • @keftube
      @keftube  3 роки тому +1

      የቤቱ አጠቃላይ ዋጋ ባለ 1 መኝታ ቤት 2.2 ሚሊዮን ግማሹ 1.1 ሚሊዮን ነዉ ያልኩት፤ ሌሎቹ ደሞ ባለ2 እና ባለ 3 መኝታ ቤት አለ የነሱንም ዋጋቸዉ ተጠቅሷል

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 3 роки тому

    ስለእውነት ጥሩ የፋይናንስ አማካሪ መሆን የምትችል ባለሙያ ነህ ብያለሁ።

    • @keftube
      @keftube  3 роки тому

      አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @adeladel4142
    @adeladel4142 Рік тому

    L20 amt kwald alw ylawam

  • @eyaminosbirhanu6791
    @eyaminosbirhanu6791 3 роки тому +1

    ቤቱ ካለቀ ለምን Animation ታሳያለህ ቤቱን ለምን አታሳይም .... ቤት የቸገረው ህዝብ አገኛቹ ተጫወቱበት...

  • @aynalemtaddese2004
    @aynalemtaddese2004 3 роки тому

    መኝታ ቤት በካሬና የወለሉን ቁጥር ከዋጋውና አካባቢውን ጭምር ግለፀው

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 3 роки тому

    ስልክ አስቀምጥልን እስኪ

  • @abekeba8245
    @abekeba8245 3 роки тому

    Mafi bro

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 роки тому +2

    ገዝቶ የሚሰጠኝ ካለ እባክህ ፈልግልኝ 😄😄

  • @ጓልመያዳኦፍላኦፍላ
    @ጓልመያዳኦፍላኦፍላ 3 роки тому +1

    አህለን ወስአህለን ወንድሜችን

  • @tewodrosasnake4644
    @tewodrosasnake4644 3 роки тому

    ህዝቡን በዝብዛቹ ጨረሳችሁት። እኛም ኢትዬጵያዊ ነን

  • @ellenshow6042
    @ellenshow6042 3 роки тому

    አይይይይ ይህ ለነጋዴና ለዲያሰፖራ ነወ እንጅ ከመንግሰት ደሞዝተኛ አልተገናኝቶም ወዳጄ ቻዉ

  • @mogesphilipos7207
    @mogesphilipos7207 3 роки тому

    አዎ እፍልጋለሁ ግን ምፈልጋው በለአረት ማኝታ ነው ምፈልጋው

  • @sayedamohamed4187
    @sayedamohamed4187 3 роки тому

    መሻላ

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    ስልክህን እባክህ ላክልኝ
    የት አካባቢ ነው

  • @hayateahmed1090
    @hayateahmed1090 3 роки тому

    ወንድም ካፊ ከሀገራችን የኢንቨሰትመት ፍቃድ ለማግኘት ምን ምን ያስፈልገኛል ከይቅርታ ጋር

  • @zeed7938
    @zeed7938 3 роки тому

    ምክርህ ጥሩ ነው እና የ እመ ብርሀን ልጅ ስለሆንክ አምንሃለሁ:: ግን ሰፈሩን ብትናገር: ከፈለግነው አስታውሰን እንደውልልህ ነበር አሁን ግን I’m not gonna call you because I’m thinking it’s in a bad area. Thank you though

  • @estifanosassefa3290
    @estifanosassefa3290 3 роки тому

    Betochu yarefubete bota (kare)sente new esune betekesewe arife new

  • @menberesolomon864
    @menberesolomon864 3 роки тому

    But if ifinshed finishing why ipay one meleyon?

  • @mebubamebuba2312
    @mebubamebuba2312 3 роки тому

    በውስጥመስመሪስደወልልህ ለምንአታናሳምስልኩን ወንዲማችን

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 3 роки тому

    Website ካላቸው ፖስት አርግልን

  • @nenashekorena665
    @nenashekorena665 3 роки тому

    እባክህ አሮጌ ቪላ ፈርሶ የሚሰራ ቤቶች ወይም ቦታ ይዘክ ምንአልባት ከች ብትል ቼ በል.....ብትል🙏🙏

  • @hailutegene1681
    @hailutegene1681 3 роки тому

    በአንተ ሐሳብ መግዛት እፈልጋለሁ ።በምን አድራሻ ላግኝህ ?

  • @lubie31
    @lubie31 3 роки тому

    Bizu betoch be juntawoch ena zermanzerachew yetezerefu nachew wogenoche,..betinikake yihun,....yebet kiray,..yebet wagawoch, yemibelu negeroch hulu semay lay yewotut be juntawoch mikniyat new,...ye ethiopian hizb lemasekayet, lemegudat,...ye construction materials betam wud bemadreg hizbun ena hagerin lemegudat new....mot lejuntawoch 👈mingist ezih lay besefiw mesrat alebet wogenoche 🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @abebech9480
    @abebech9480 3 роки тому

    50% tun keflen yemnrekebew bet finishingu yalaleke new malet new?
    demo 50% kefye finishingun enew mecheres kefelkugn ye 20 ametun wil tewawiye betun lmn alwesdewm 9 werun metebeku lmn asfelge erase khonkugn yemchersew?

  • @tewodrosasnake4644
    @tewodrosasnake4644 3 роки тому

    ውድ ነው

  • @menahailemariam762
    @menahailemariam762 3 роки тому

    ስልክህን፡ብትሠጠኝ፡ደውዬ፡ላናግርህ።

  • @habibhabi5343
    @habibhabi5343 3 роки тому

    ስልክህን ኮመትላይ አስቀምጥልን

  • @tamethio1785
    @tamethio1785 3 роки тому

    What’s the name of the real estate?

    • @keftube
      @keftube  3 роки тому +1

      +251 9 53 98 88 21

  • @salem4086
    @salem4086 2 роки тому

    እንድ ከሆነ ብላክ ማርከት መዘርዘር ነዉ

  • @messigetachew552
    @messigetachew552 3 роки тому +5

    በል ተወው ይለፈኝ ስለ ሚሊየን ቀለል አድርገህ ታወራለህ?😠

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 3 роки тому

    20 አመት ሳይሞላ ገንዘብ ካገኝን መክፈል የቻላል ወይ?

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 роки тому

    Bestam Arif new kemir min kedmo endezhi bredaw hasabun buzu sew styake miyastastli bcha nebere

  • @salem4086
    @salem4086 2 роки тому

    የድሮ መንግስት ዉጭ ለሚኖሩት ነፃ መሬት ይሰጥ ነበር አሁን ተቆጥሮ የማይዘለቅ የብር ቁጥር ሲትጠራ ለመሆኑ ኑሮ ተወዶዋል እያልክ ሰዉ ምን እየበላ ነዉ ይህንን ቤት የሚገዛዉ ?

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 роки тому

    የት ነው ሰፈሩ???

  • @zaharamustefa362
    @zaharamustefa362 3 роки тому

    አይ ምኞት ያሥረረጃል ያሉት እውነት ነው. ባላይ ይሻለኛል አረብአ አገር እንዴለፋነው እንዴደከከምነው ብሆን ይሄንን ብንገዛም ቢኖረንም ሲንሠን ነው አረብ አገር ድካም ብቻ ነው ትርፉ

  • @mebubamebuba2312
    @mebubamebuba2312 3 роки тому

    ስልክህአይሰራምካፍዬዬዬ

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 3 роки тому

    ስልክህን ላክልኝ እባክህን

  • @namename2997
    @namename2997 3 роки тому +1

    እኔ የምፈልገው ቤት ይህነው ግን መክፈል ቢያቅተን ጀምረን መተው እንችላለን ምናልባት ባንችል ማለት ነው

    • @keftube
      @keftube  3 роки тому +1

      አዎ ብሩ ከነ ወለዱ ይመለሳል

    • @namename2997
      @namename2997 3 роки тому

      @@keftube wow tebarekelgn kefeye wedim

  • @AbdulRahman-ej3iz
    @AbdulRahman-ej3iz 3 роки тому

    arif naw

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 роки тому

    አድራሻዋን ብትሠጠኝ እዛ ሥላለሁ ባየው ብዬ ነበር።

  • @mulityiyasu7072
    @mulityiyasu7072 3 роки тому

    Sent kare new?

  • @salem4086
    @salem4086 2 роки тому

    እኛ ኢትዩጰዎ ነን ለምን ከአሜርካ ምንዛር ጋራ ለምን ሆነ ?

  • @መሲየማርኮንእናት
    @መሲየማርኮንእናት 3 роки тому

    ከነእቃው ነው ከፌ ወይስ ቤቱን ብቻ ሁለት ሚሊየኑ

  • @lemlemlake2899
    @lemlemlake2899 3 роки тому

    Enamsegenalen lemrjah

  • @mehretyohannes1675
    @mehretyohannes1675 3 роки тому

    Yetnew botaw?

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 3 роки тому

    How many bath room? The builder/company how long in business and how many building did they build so far? Can you take the real picture not animation?
    Thank you.

    • @keftube
      @keftube  3 роки тому +1

      የቤቶቹን ሁኔታ በአካል ሄዶ ማየት እንደሚቻል ድርጅቶቹ ተናግረዋል

    • @joshkeb3471
      @joshkeb3471 3 роки тому

      I m in US and relaying on the information I got that is why.
      Thank you.

  • @rahelgebremeskel614
    @rahelgebremeskel614 3 роки тому

    ስልክ ቁጥር የለህም

    • @keftube
      @keftube  3 роки тому

      +251 9 53 98 88 21

  • @በሉዬየጌታልጅ
    @በሉዬየጌታልጅ 3 роки тому

    ዋጋ ስንት ነዉ ?

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 роки тому

    ከፍ ፊንሺንጉ ኪችን ካቢኔት ቁምሳጥን ያሟላል
    እነሱ አይጨርሱትም እንዴ ድጋሚ አንተ አሳምረዋለሁ የምትለው?

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 роки тому

    ምን ያህል ዋጋ እንደሚጨምር ግልጽ መሆን አለበት።ዶላር ቢጨመርበት ሬት ነዉ ወይስ እንደ ሽንኩርት ነጋዴ ዶላር ጨምሩአል ብሎ እንደፈለገ ገዢ ላይ ለመጫን ነዉ።

    • @helenmeles5530
      @helenmeles5530 3 роки тому

      Assume that Once we agree with the price, does the price will change .

  • @hajerhajer8279
    @hajerhajer8279 3 роки тому +3

    የት ሰፈር ነው?

  • @kiyazegeye1962
    @kiyazegeye1962 3 роки тому

    Areb Hager lale new ehe aytekemenm bayhon aropa leminoru litekmachew yichlal kechalk yegnan akm yemimetn yizehln na eji bezi waga shekalt bemn akmuwa yebaba yechin geredoch kalhonu beker egnas anchlewum

  • @adeysingsing6802
    @adeysingsing6802 3 роки тому

    Wyew bet belo zm ቆይ ከባሌ ጋር አዋተን እንገዛለን🙆🙆🙆🙆

  • @meymunaissa9177
    @meymunaissa9177 3 роки тому

    Betam Turu hasab gen 9 wer leyserkbun yechlalhu mene yahel astemamage new🙂

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 роки тому

    አድራሻውን ወንድሜ ብትፅፍልኝ እኔ እፈልጋለሁ

  • @tsehaytube6053
    @tsehaytube6053 3 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ከፍ

  • @mimimim7367
    @mimimim7367 3 роки тому

    የትነው እኔ እፈጋለው

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 3 роки тому

    60 /40

  • @hanimmelaku6123
    @hanimmelaku6123 3 роки тому

    Apartment bale 3 megnita sint new please

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 роки тому

    Ke mir Adade yelek Atlek stata Ehiw yeshali nebere

  • @menberesolomon864
    @menberesolomon864 3 роки тому

    One bedroom to expensive mydear

  • @selamdabeba1116
    @selamdabeba1116 3 роки тому +2

    😂😂😂😂😂ድፍረትህ እርካአሽ ነው አላልክም

  • @MonaMohamed-ug5io
    @MonaMohamed-ug5io 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ከፍ