Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Welcome Welcome mother ❤ የዛሬው ደግሞ ያስጎመጃል🤩😮
አይ የ እኔ እናት ባለሞያ እኮ ነሽ ። መልካም ፃም የሀገሬ ልጆች
እየሠራሽ የምትስቂያት ነገር እራሱ ናፈቀን እኮ
አረ ሜሉዬ ናፈቅሽኝ
Meluye dear miss u.
@@serawitalem2242 yen konjo enem nefkachugnal bekerbu emelsalew eshi
@@mewdedgetachew8747 tadie mechie meteshe felegeshegne gen .. Sekelde new yen konjo enem nefkachugnal ekO bekerbu gen emelsalew bewnte
በጣም ልዩ እና ቀለል ያለ አሰራር ስላዬን አመሰግናለሁ የኔ እናት።
እጅግዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የሚያምር ስልጆ ነው መልካም ፆም 👏👌👍❤🙏
ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ በነካ እጅሽ አዋዜውንም ስሪልን
Masha allah egna belechem alaq ahun keresuwe betareku amesegenalewu
ዋው እናቶቻችን እኮ ባለሙያ ናችሁ እድሜ ይስጦት ማሚየ 😘😘😘😘
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ሰናፍጩ ታምሷል ከመወቀጡ በፊት መጠየቅ ከተቻለ
አልታመሰም እንዲው ነው የተፈጨው
ልዩ ሙያ ነው የቆንጆቹ እናት ።Love And Respect.
enidemer beteseb enihun
እንኳን ደህና መጡ እናታችን
የኔ እናት እኳን ደና መጣሽ እናት ሳይ ልዩ ክብር አለኝ በጣም ነው የምወድሽ እኔ እናቴ ሞታብኛለች እናት ባየሁ ቁጥር በጣም ደስ ይለኛል ባይኖረኝም በቃ ፈጣሪ አፈቀደልኝም እናት እዲኖረኝ እማ አች ሽ አመት ኑሪ ለልጆችሽ እማ ወድሻለሁ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥰🥰💔💔💔💔🥰🥰🥰🙏🙏🌷
የሜሉዬ እናት ተባረኩልን ይህንን የመሰለ ሙያ ከእናቶች ነው የምናገኘው
አቤት ሙያ በሽ ነው እጅሽ ይባረክ❤️🙏
አመሰግናለሁ በጣም
በጣም አሪፍ። እጅ ይባረክ ።
Wow
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በርቱልን 🙏❤️🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን መልካም ፆም
Leyu Muya new 😄❤️
ማሚዬ እንኳን ለአብይ ፆም ከነቤተሰብሽ አደረሳችሁ።ገና ብዙ የፆም ምግብ እንጠብቃለን።
enidemer
This looks amazingly delicious. Ejewo yebarek
Amen
በጣም ቆንጆ አሠራር!!!
አመሰግናለሁ በጣም ቆንጆ ስልጆ አዘገዳደት ነው
profilen bemechan subscribe argign wude pls
@@liyutube6580 በርቺ አድሬጌሻለሁ!
እጅሽ ይባረክ ማሚ
በጣም ያምራል ማሚዬ እግዚአብሔር ይስጥልን
እውነት ነው አይን ይበላል ፡እንብላ ፡የሜሉ እና የቃል እናት፡ እናት የነካችው ሁሉ ያምራል ይጣፍጣል ፡እጆት ይባረክ
እናመሠግናለን እናታችን እድሜ ጤና ይስጥሽ
አሜን
Yewnet akrarebu becha yebekal enay serchewem belchewem alawkem awen gen akerarebon sayew belugn belugn yelal ena serchay emokerewalew bertulgn enatachen 😍😍😍😍👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
Amesegnalew betam
Betam konjo asrare new mameye amesegenalewe 🙏🙏🙏😍😍
Betam amesegnalew
እንኳን አደረሰሽ መልካም የአብይ ፆም ይሁንልሽ
Wow mami
እናቴም እንዲህ ነው ምታዘጋጀው እጅ እንዳይነካው ጥንቃቄ እንዳይለይም ትላለች ለኝናቶቻችን ረጅም እድሜ ።እናመሰግናለን
ማሚዬ 😘😘💕💕🌷🌷🌷እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም ቤትሽ ክፍት ይሁን የሚወዱሽ መጠው አይጡሽ 👏
ዎው yammy ባለምያ እናት ጥር ነው #rowfoodletay 👈ምግብ አስርላው ትግብዝቻይ ውአላ 🥰🙏🥰
Thanks mother great job 💗💗💗
Thank you so much
ሲገም እናት እና ልጅ በጣም ትመሳሰላላቹ አንደበታቹ የአነጋጋር ስርዓት ደስየሚል እግዚአብሔር ይባርካቹ
እልበት ላይ ነዉ ሲጨመር የማቀዉ
ዋዉ በጣም ባለሞያ ነዎት
Ejeshe yebark enat mefchawue Ethiopian yegeyal
Awo ale
አመሰግናለሁ በጣም ያስጎመዣል👌 ከበሰለ በኋላ ስንት ጊዜ ሳይበላሽ መቆየት ይችላል?
ፍሪጅ ከሆነ ከወር በላይ ይቆያል
I like the background noise. Nothing like home
In Tigray we add berbere never white Siljo
Thank you mother looks yammy 😍
የሜላት እናት በጣም ቆንጆ ምግብ የምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት እማማ
ቆንጆ ቆንጆ ኦርጂናል ስልጆ ማዘርዬ መፍጫው የት ይገኛል እባክዎት
አብዛኛው ቦታ አለ
እናትዬ እጆት ይባረክ ሠሞኑን እሞክረዋለሁ ጥያቄ ባቄላው የተከካው ለፉል የምንጠቀመው ይሆናል ???? አመሰግኖታለሁ
አዎ እሱን ነው የተጠቀምኩት
አመሰግናለሁ እናትዬ ጤናዎትን ይስጦት
እረስነፍጭ. ምንድነው. ለምጣድ ማስሻ የሚሆነው
ለአይን ያምራል. እጄን. ታጥቤ. መብላት ነው. የቀረኝ
የማዬ ሙቀጫ አስታወሰኝ አመሰግናለሁ
Balmuya enat btam btam asrarshin sayi Kurt enaten yigrmal RJEM EDME KETANA GAR TMJEW.
በጣም ይጣፍጣል አናመሰግናለን
ጨዉ አይገባም ወይ
ይገባል
ወፍጮው ከየት ነው የገዛችሁት ?
Yenchetun kehone betam yekoye new
Winetim ejig moya
ሰላም ማማዬ
መፍጫው ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል? ስሙን ከቻሉ ቢልኩልን::
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
በሱፍ ሁሀ ነው የሚበጠበጠው ከተሳሳትኩ አርሚኝ።
ምንም ችግር አያመጣም
እማዬ የፈጨሽበት ማሽን ኢቲዬ ገዝተሹ ነው አሪፍ ነወይ እኔ ከለሁበት አከር ላምጣ ወይ እዛው ይሻላኛል?
የትኛውን?
ባቄላ የፈጨሽበት ማሽን ማለቴ ነው
እቃ መሸጫዎች ውስጥ አለ በብዛት
ድሮ. ጋደኞቼቤት. እበላ ነበር. እሱን. ቆጮ. በጣም. እወዳለውኝ. ሱፍ ባቄላ ባቄላው. ይበስላልማለትነው ከዛ ሱፍ. ይገባል ማለት. ነው. ሱፍ. አለኝ. ባቄላ. አለኝ. ስነፍጩን. አላወኩትም.
የሚበስለወ በውሀ አይደለም
በምን ይሆን
ስነፍጭ. ማለት. አትሳቁብኝ. እነ. ምጣድ. ማስሻ የሚደረገው. ነው. በነትሽ. ንገሪኝ. ስነፍጭ. ምንድነው. ወይኔ. በጣም ነው. እምወደው
የምጣዱ ማሰሻ ጎመን ዘር ነው የዚ ፍሬው ደቀቅ ይላል ግን ይመሳሰላል
አይደለም ይለያል ዉዴ
Mustard ነው በኢንግሊዘኛ
Welcome Welcome mother ❤ የዛሬው ደግሞ ያስጎመጃል🤩😮
አይ የ እኔ እናት ባለሞያ እኮ ነሽ ። መልካም ፃም የሀገሬ ልጆች
እየሠራሽ የምትስቂያት ነገር እራሱ ናፈቀን እኮ
አረ ሜሉዬ ናፈቅሽኝ
Meluye dear miss u.
@@serawitalem2242 yen konjo enem nefkachugnal bekerbu emelsalew eshi
@@mewdedgetachew8747 tadie mechie meteshe felegeshegne gen .. Sekelde new yen konjo enem nefkachugnal ekO bekerbu gen emelsalew bewnte
በጣም ልዩ እና ቀለል ያለ አሰራር ስላዬን አመሰግናለሁ የኔ እናት።
እጅግዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የሚያምር ስልጆ ነው መልካም ፆም 👏👌👍❤🙏
ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ በነካ እጅሽ አዋዜውንም ስሪልን
Masha allah egna belechem alaq ahun keresuwe betareku amesegenalewu
ዋው እናቶቻችን እኮ ባለሙያ ናችሁ እድሜ ይስጦት ማሚየ 😘😘😘😘
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ሰናፍጩ ታምሷል ከመወቀጡ በፊት መጠየቅ ከተቻለ
አልታመሰም እንዲው ነው የተፈጨው
ልዩ ሙያ ነው የቆንጆቹ እናት ።
Love And Respect.
enidemer beteseb enihun
እንኳን ደህና መጡ እናታችን
የኔ እናት እኳን ደና መጣሽ እናት ሳይ ልዩ ክብር አለኝ በጣም ነው የምወድሽ እኔ እናቴ ሞታብኛለች እናት ባየሁ ቁጥር በጣም ደስ ይለኛል ባይኖረኝም በቃ ፈጣሪ አፈቀደልኝም እናት እዲኖረኝ እማ አች ሽ አመት ኑሪ ለልጆችሽ እማ ወድሻለሁ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥰🥰💔💔💔💔🥰🥰🥰🙏🙏🌷
የሜሉዬ እናት ተባረኩልን ይህንን የመሰለ ሙያ ከእናቶች ነው የምናገኘው
አቤት ሙያ በሽ ነው እጅሽ ይባረክ❤️🙏
አመሰግናለሁ በጣም
በጣም አሪፍ። እጅ ይባረክ ።
Wow
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በርቱልን 🙏❤️🙏
አመሰግናለሁ በጣም
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን መልካም ፆም
Leyu Muya new 😄❤️
ማሚዬ እንኳን ለአብይ ፆም ከነቤተሰብሽ አደረሳችሁ።ገና ብዙ የፆም ምግብ እንጠብቃለን።
enidemer
This looks amazingly delicious. Ejewo yebarek
Amen
በጣም ቆንጆ አሠራር!!!
አመሰግናለሁ በጣም ቆንጆ ስልጆ አዘገዳደት ነው
profilen bemechan subscribe argign wude pls
@@liyutube6580 በርቺ አድሬጌሻለሁ!
እጅሽ ይባረክ ማሚ
በጣም ያምራል ማሚዬ እግዚአብሔር ይስጥልን
እውነት ነው አይን ይበላል ፡እንብላ ፡የሜሉ እና የቃል እናት፡ እናት የነካችው ሁሉ ያምራል ይጣፍጣል ፡እጆት ይባረክ
እናመሠግናለን እናታችን እድሜ ጤና ይስጥሽ
አሜን
Yewnet akrarebu becha yebekal enay serchewem belchewem alawkem awen gen akerarebon sayew belugn belugn yelal ena serchay emokerewalew bertulgn enatachen 😍😍😍😍👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
Amesegnalew betam
Betam konjo asrare new mameye amesegenalewe 🙏🙏🙏😍😍
Betam amesegnalew
እንኳን አደረሰሽ መልካም የአብይ ፆም ይሁንልሽ
profilen bemechan subscribe argign wude pls
Wow mami
እናቴም እንዲህ ነው ምታዘጋጀው እጅ እንዳይነካው ጥንቃቄ እንዳይለይም ትላለች ለኝናቶቻችን ረጅም እድሜ ።እናመሰግናለን
ማሚዬ 😘😘💕💕🌷🌷🌷
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌም ቤትሽ ክፍት ይሁን የሚወዱሽ መጠው አይጡሽ 👏
አሜን
ዎው yammy ባለምያ እናት ጥር ነው #rowfoodletay 👈ምግብ አስርላው ትግብዝቻይ ውአላ 🥰🙏🥰
Thanks mother great job
💗💗💗
Thank you so much
ሲገም እናት እና ልጅ በጣም ትመሳሰላላቹ አንደበታቹ የአነጋጋር ስርዓት ደስየሚል እግዚአብሔር ይባርካቹ
አሜን
እልበት ላይ ነዉ ሲጨመር የማቀዉ
ዋዉ በጣም ባለሞያ ነዎት
profilen bemechan subscribe argign wude pls
Ejeshe yebark enat mefchawue Ethiopian yegeyal
Awo ale
profilen bemechan subscribe argign wude pls
አመሰግናለሁ በጣም ያስጎመዣል👌 ከበሰለ በኋላ ስንት ጊዜ ሳይበላሽ መቆየት ይችላል?
ፍሪጅ ከሆነ ከወር በላይ ይቆያል
I like the background noise. Nothing like home
In Tigray we add berbere never white Siljo
Thank you mother looks yammy 😍
የሜላት እናት በጣም ቆንጆ ምግብ የምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት እማማ
አመሰግናለሁ በጣም
ቆንጆ ቆንጆ ኦርጂናል ስልጆ
ማዘርዬ መፍጫው የት ይገኛል እባክዎት
አብዛኛው ቦታ አለ
እናትዬ እጆት ይባረክ ሠሞኑን እሞክረዋለሁ ጥያቄ ባቄላው የተከካው ለፉል የምንጠቀመው ይሆናል ???? አመሰግኖታለሁ
አዎ እሱን ነው የተጠቀምኩት
አመሰግናለሁ እናትዬ ጤናዎትን ይስጦት
እረስነፍጭ. ምንድነው. ለምጣድ ማስሻ የሚሆነው
ለአይን ያምራል. እጄን. ታጥቤ. መብላት ነው. የቀረኝ
የማዬ ሙቀጫ አስታወሰኝ አመሰግናለሁ
Balmuya enat btam btam asrarshin sayi Kurt enaten yigrmal RJEM EDME KETANA GAR TMJEW.
በጣም ይጣፍጣል አናመሰግናለን
ጨዉ አይገባም ወይ
ይገባል
ወፍጮው ከየት ነው የገዛችሁት ?
Yenchetun kehone betam yekoye new
Winetim ejig moya
ሰላም ማማዬ
መፍጫው ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል? ስሙን ከቻሉ ቢልኩልን::
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
በሱፍ ሁሀ ነው የሚበጠበጠው ከተሳሳትኩ አርሚኝ።
ምንም ችግር አያመጣም
እማዬ የፈጨሽበት ማሽን ኢቲዬ ገዝተሹ ነው አሪፍ ነወይ እኔ ከለሁበት አከር ላምጣ ወይ እዛው ይሻላኛል?
የትኛውን?
ባቄላ የፈጨሽበት ማሽን ማለቴ ነው
እቃ መሸጫዎች ውስጥ አለ በብዛት
profilen bemechan subscribe argign wude pls
ድሮ. ጋደኞቼቤት. እበላ ነበር. እሱን. ቆጮ. በጣም. እወዳለውኝ. ሱፍ ባቄላ ባቄላው. ይበስላልማለትነው ከዛ ሱፍ. ይገባል ማለት. ነው. ሱፍ. አለኝ. ባቄላ. አለኝ. ስነፍጩን. አላወኩትም.
የሚበስለወ በውሀ አይደለም
በምን ይሆን
ስነፍጭ. ማለት. አትሳቁብኝ. እነ. ምጣድ. ማስሻ የሚደረገው. ነው. በነትሽ. ንገሪኝ. ስነፍጭ. ምንድነው. ወይኔ. በጣም ነው. እምወደው
የምጣዱ ማሰሻ ጎመን ዘር ነው
የዚ ፍሬው ደቀቅ ይላል ግን ይመሳሰላል
አይደለም ይለያል ዉዴ
Mustard ነው በኢንግሊዘኛ