Anchor Media የአፍሪካው ቀንድ ፍጥጫ በወታደራዊ መኮንኑ ዓይን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 242

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 4 дні тому +28

    ይህን ደብረ በጥብጥ እግዚአብሔር ከሃገራችን ይንቅልልን

  • @yal1907
    @yal1907 4 дні тому +27

    በትክክል መርህና ትክክለኛ ወታደራውነት የተሞኣላ ግንዛቤነው እናመሰግናል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 3 дні тому +21

    እጅግ በጣም በሳልና ሙያዊ የሆነ ትንተና ነው። ወንድማችን መሳይና ተጋባዥ እንግዳው ክብር ይገባችኋል። እግዚአብሔር ይስጣችሁ። መልካም እለተ ሰንበት።

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 4 дні тому +26

    ሻ/ቃ ማሞ ለማ በጣም ወሳኝ ሞያዊ ትንታኔ እናመሰግናለን
    ጋዜጠኛ ፋኖ መሳይ ተባረክ

  • @mehariabera2771
    @mehariabera2771 4 дні тому +12

    Thank you Anchor Media for inviting Major Mamo Lema to give us nice information regarding the current situation of the Horn of Africa !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @Worku-w6r
    @Worku-w6r 4 дні тому +11

    ከወሰድኩት ገራሚ ሃሳብ ከሱማሌ ላንድ የተደረገዉን ስምምነት ብታፈርስ በየትኛዉ ህግ ነዉ የምትጠየቀዉ የማትታወቅ አገር ናት የሚለዉ በጣም ስቦኛል ያለ ዋስ ማበደር ማለት ነዉ

  • @YusufKemal-bm7ec
    @YusufKemal-bm7ec 3 дні тому +2

    ድል ለፋኖ ድል ለግብፅ እና ለሱማሊያ ሞት ውድቀት ለአብይ ብልፅግና

  • @yiofff
    @yiofff 4 дні тому +11

    ጋሸ መሰሳይ በርታልን ድል ለአማራ ህዝብ ፍኖ❤❤

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 4 дні тому +6

    Mesay blessed 💚💛❤️

  • @GirmaneshWeldu
    @GirmaneshWeldu 4 дні тому +4

    berta mesay

  • @grseshireee-ek6hc
    @grseshireee-ek6hc 4 дні тому +3

    Victory to fano amhara is always winner

  • @aklilugebremicaele1964
    @aklilugebremicaele1964 4 дні тому +4

    በጣም ጥሩ ትንታኔ ነበር ሙያን በባለሙያ ሲተነተን ደስ ይላል:: ነገር ግን መሳይ ትጠይቃቸዋለህ ብዬየጠበቅኩት የእብዱ የአብይ አህመድ በሌላ ግልባጭ ያለው ሀሳብ ወይንም ቅዠት ነው "ኦሮሚያ" የሚባል ሀገር መፍጠርን ሶማሌላንድንም የሚፈልጋት ለዚሁ አላማ ነው የሚሉ አሉና :: አዝማሚያውም እንደዚያ ይመስላል ሀገር ውስጥ ደቡቡን እነሱ ለመጨፍለቅ በሚችሉበት ሁኔታ ብትንትኑን አውጥተውታል ሰሜኑን በጦርነት አድቀውታል ምእራቡን በመሰልቀጥ ላይ ናቸው ምስራቁን እርስ በራሱ እያባሉት ነው ( አፋርና ሶማሌን) ስራቸውን እየሰሩ ሀገር እያፈረሱ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ግን ደንዝዘን እያየንነው አንድ ሆነን ይሄን ስርዓት መመንገል አቅቶናል :: ትንሽ ተስፋ የተጣለበት ትጥቅ ይዞ የሚታገለውም ፋኖ እርስ በራሱ ተከፋፍሏል:: ስለዚህ ጉዳይ ታነሳላቸዋለህ ብዬ ነበር:: ኢትዮጵያዬ ከነምስኪን ህዝቦችሽ እግዚአብሔር ይሁንሽ:: መሳይ እናመሰግናለን::

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 дні тому +2

    አባቴ፣፣የድሮጀግንነትንነዉየሚወሩት፣፣፣ዛሬ
    ጀግናጀግናተብሌየሚሞትየለም፣፣፣ማንሙቶ
    ማንዪኖራል፣፣፣አንዘምትም

  • @HananHanan-oh5pc
    @HananHanan-oh5pc 4 дні тому +2

    Del le wegene le Amhara fano ❤❤❤❤

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 4 дні тому +10

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 3 дні тому +2

    🎉🎉🎉መሳይ🎉🎉🎉🎉

  • @Asmara1991
    @Asmara1991 4 дні тому +3

    Ethiopia /Somaliland
    access to the sea agreement will never be materialized.
    But there could be no
    peace no war in Ethio/
    Somalia borders for a
    long time to come.

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 4 дні тому +5

    Victory for amehara fano.

  • @amanuueltuku8804
    @amanuueltuku8804 4 дні тому +2

    Thanks

  • @H.G27
    @H.G27 4 дні тому +12

    ድል ለፋኖ

  • @Nezbir
    @Nezbir 4 дні тому +3

    Emirates servant Abiy instigated war and went against the international community advisory, and Ethiopians' interest is only to fulfill Emirates' grandiose ambition to control ports all over the world. Emirates was told to stay away when trying to get a port in the US. When it interfered in the Yemen war and tried to control the Port of Aden, Yemenis refused and kicked out the opportunistic Emirates.

  • @Ttamme
    @Ttamme 3 дні тому +1

    እኔ እዛ ነኝ ሶማሌ ነኝ ግን ህዝብ የኛ ደጋፊ ናቸው ሄርፖርት ይዘነዋል

  • @tefaraabayu9421
    @tefaraabayu9421 4 дні тому +4

    ሻለቃ ስለ ወቅቱ ትኩሳት በጣም ጥልቅ የሆነ ግንዛቤ አላቸዉ።
    መሳይ ኢትዮጵያዊያን ስለዚህ ጉዳይ በግልፅ የማወቅ መብት አለን።
    እና ተመሳሳይ ጠቃሚ መረጃዎችን ማቅረብህን ቀጥልበት እናመሰግናለን።

  • @mohamedwayrah4780
    @mohamedwayrah4780 4 дні тому +3

    ሶማሌ ላንድ ብርርትቭ ኮለኒ ነው አስተካክለው

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 4 дні тому +6

    ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ነገን በአግባቡ አሻግሮ የሚያይ ወታደራዊ ባለሙያ እንዳላት አያሳምንም።ሁሉ ነገር በስሜትና በግለሰብ ፍላጎት የሚነዳ አሰተዳደር ሀገሪቱን ለውድቀት የሚዳርግ ፖሊሲ ነው እየተከተልን ያለነው ።

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g 4 дні тому +2

    ምናባትዋ አገባት ስለአፍሪካም አሜሪካም ማንም ካማሪካም ጥፋትም ባፍሪካም አምጭንም ባይደም ለራሻም ለኢትዮጵያ ጠላትም ናቸዉም አማሪካኖችንም ከኢሮፓንም ጋርንም ማእቀብንም ትግርየም ደግፈዉም ድራማንም የሰራዉም አማሪካም ነዉም አሁንም እንባስዉንም ይዞም ይዉጣልን ኩኢትዮጵያም ካፍሪካም አማሪካም

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 4 дні тому +2

    ሰላም ወገኖች

  • @Alemu-h5h
    @Alemu-h5h 4 дні тому +2

    የውጭ ጠላት ቢመጣ አማራን ለይቶ አያሣድድም ።

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 3 дні тому +1

    🎉🎉🎉ሻለቃ ማሞ🎉🎉🎉

  • @grseshireee-ek6hc
    @grseshireee-ek6hc 4 дні тому +2

    Fano Addis abeba eymeta new

  • @mesheshawondimeneh6904
    @mesheshawondimeneh6904 3 дні тому

    Really the man you have invited is a professional person . I enjoyed your video . Thank you Messsy.

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m 3 дні тому

    Messy ❤❤❤❤❤

  • @saratadesse5761
    @saratadesse5761 4 дні тому +2

    Hi Mesaye, bereta wendeme

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ 3 дні тому +4

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ዜጎች 💪💪💪💪

  • @solomon3431
    @solomon3431 3 дні тому

    ?? ለኢትዮጵያሰላም
    ?? ለኢትዮጵያሰላም??
    ___
    “... ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።”🙏
    መዝሙር 68፥31
    _____
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ____

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 4 дні тому +2

    First the Ethiopia government must bring peace in Ethiopia, stop war with Fano, stop war with OLA, after that no problem haw to defeat other proxies

  • @mulukenayalew88
    @mulukenayalew88 3 дні тому

    Mech beakal edemagegneh alakem Mesay wondeme ❤

  • @qaxaniyarde1380
    @qaxaniyarde1380 4 дні тому +1

    ኢትዮጵያ ህዝብ የሚያገናዝብ መሪዎች የላትም በጣም ያሳዝናል አሜሪካን ለማስደስት የሚስሩ ክብረ ቢስ መሪዎች ነው የሚመሩዋት በጣም ያሳዝናል

  • @eyobgebregziabher2166
    @eyobgebregziabher2166 4 дні тому +2

    Somali land was colonized by British not Italian

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 4 дні тому +2

    As Shaleka said if Ethiopian military was strong by the time of Atse Hailesilassie, why 300k militias recruited by the time of Somalia invaded Ethiopia? What was the reason of this thing? If we can hear from Shaleka Mammo. Thank You!!!

  • @yonas1040
    @yonas1040 4 дні тому +1

    የኢትዮጵያ መከላከያ አሁን ሁለት ብሔረሰብ ነው በብዛት ያለው የደቡብ ህዝብና በበላይ የሚመሩት ኦሮሞዎች ናቸው ። አሁን መከላከያው ጥንካሬው አስተማማኝ አይመስለኝም ሁሉንም ብሔረሰቦች በእኩል ማሳተፍ አለበት።

  • @AnowerHossen-hr1jf
    @AnowerHossen-hr1jf 4 дні тому +2

    ፋኖፋኖ💪💪💪💪

  • @timharmon10
    @timharmon10 3 дні тому

    የ ኦህዴድ የ አንድ ብሄር የበላይነትን ያነገሰ አገዛዝ ግንባታ ምኞት ፣ ትሩፋቱ በሃገር ላይ መከራ መጫን ውሎ አድሮም እጠቅመዋለሁ የሚለውን ማህበረሰብ ተጠያቂ ማድረግ ሲሆን ይህን አገዛዝ ለማፅናት የተባበረ ምንደኛ ሁሉ በሰራው ግፍ ልክ ይጠየቅበታል፣፣
    ድል ለ አይበገሬው ጀግናው ፋኖ 💪🏼💪🏼💪🏼

  • @WesenMokonen
    @WesenMokonen 3 дні тому

    መሳአይ፡እኮአደረሰህእ፡እስከመላዉእ፡ቤተሰብህእ፡ጋርእ፡የፋኖኦንእ፡ድልእያሳይእንእ፡መሳይእ፡መኮነንእ፡ታሪክእ፡አይረሳህምእ፡እድእሜጤናአጋርእይእስጥእህ❤❤❤

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 4 дні тому +2

    Victory to Amhara-Fano ‼️
    Together, we must remove the Tumors of Ethiopia (Satanic Sodomite, Abiy), to create peace and stability in Ethiopia.

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 4 дні тому +2

    🎉🎉🎉

  • @amanuueltuku8804
    @amanuueltuku8804 4 дні тому +2

    Messay good job

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 4 дні тому +12

    🎈ለወደፊትዋ ኦሮሙማ መተንፈሻ ተብሎ ሶማሊያ መከፋፈል የለባትም ማንም ዜጋ ሄዶ ለኦሮሙማ መሞትም የለበትም

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 дні тому

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤አቅሜቢስ ገዢዎቻችን የውስጥ ፍጅታቸው አልበቃ ብሎቸው ጎሮበቶቻችንን ጎትተው አስገብተው ልያስፈጁን ነውና መላው ኢትዮጵያዊ በቃችሁ ልላቸው ይገባል።

  • @Tilahun-l8y
    @Tilahun-l8y 4 дні тому

    Nice explanation .

  • @lashundrahall4096
    @lashundrahall4096 3 дні тому

    Let’s be clear Ethiopian needs sea port by all means to prosper. But it needs to solve internal division first to appear United

  • @abnetwolde5397
    @abnetwolde5397 4 дні тому +2

    መሳይ መጪው ዘመን የደስታ ያድርግልን

  • @samuelterefe5383
    @samuelterefe5383 4 дні тому +1

    ሻለቃ ሳሞሌላንድ የእንግሊዝ ኮሎኒ ናት።

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. 4 дні тому +2

    በጣም ገንቢ ፕሮግራም ነዉ።በርቱ እንበርታ።❤

  • @AlemayehuHailemichael
    @AlemayehuHailemichael 3 дні тому +1

    ምርጥ ሚድየ

  • @Biniyam-y5e
    @Biniyam-y5e 4 дні тому +2

    ማይክ ጉይቶም በአሜሪካ የትግራይ ልዩ መልክተኛ ተብሎ ይነበብ እስካሁን ሲሰራ የነበረው በትግራይ ጉዳይ ብቻ ስለሆነ ነው

  • @ElsaDessé
    @ElsaDessé 3 дні тому

    ❤️❤️🙏🙏

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 4 дні тому +4

    Amhara will not support Abyi

  • @Mom-tg8yb
    @Mom-tg8yb 4 дні тому +2

    😎 if ethiopian abiy ahmed try to access Somaliland territories many ethiopian soldiers will die like dogs watch.

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 3 дні тому +1

      You are barking as a dog since lasylt year in this time gap The Somali land president signaled MoU with Ethiopia, We bought navy ships from France and they are coming to the coastlines of the republic of Somali land, also the inauguration ceremony of Ethiopian naval force will be soon , just bark as a dog while Ethiopian army has occupied most of your Air ports , and 60% of land!

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 3 дні тому

    ሻለቃ ማሞ ፈጣሪ ይባርክዎት የ1974 ትክክለኛ መረጃ ነው ይሰጡት ሻብያ ተስፋ የቆረጠበት ወቅት ነበር

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 7 годин тому

    የናንተ መስመር ከአሉባልታ ያለፈ ያስቸዜዝባል የሕዝብ ፍላጎትና በማጤን ብሔራዊና ስሜት ቢያድርባችሁ ከሕዝባዊ ትዝብት ያድናችኋል

  • @afeworkbiniyame8845
    @afeworkbiniyame8845 3 дні тому

    Hello hello Mesay,
    አንድ አስተያየት ለመስጠት ነው ።
    አብይ እያልን ስንጠራ ትንሽ አገሪቷንም ዝቅ እያረግን ስለመሰለኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወይም አቶ አብይ ብንል የሚል ነው ።
    አመሰግናልሁ
    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 3 дні тому +1

    Ethioia ye Africa Cancer 💔💔💔

  • @tsedeke7
    @tsedeke7 3 дні тому

    Rejem edeme ena tena yesetelegn, gerum eweket new yalewot.

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 3 дні тому

    መሳይ ንፁ ኢትዮጲያዊ

  • @SelamYimta
    @SelamYimta 3 дні тому

    ግብጽ ኢትዮጵያ ላይ ያልፈጸመችው ምን ቀራት። ህወታችንን ሲኦል አድርገዋለች። ግብጽ ከ1000 ዓመትበላይ የበላይንት እንደያዘች ነው ሀቁ ይሄ ነው።

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 4 дні тому +4

    Arab Emirates run the show. Fact

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 4 дні тому +1

    እናያለን ምን የሚሉት ትንተና ነው፡፡

  • @betelihem823
    @betelihem823 3 дні тому +2

    የኢትዮጵያ መሪዎች ሁሌ ኤርትራን እንደካዱት ነው

  • @WillieFouts-s1r
    @WillieFouts-s1r День тому

    Deron Landing

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 4 дні тому

    ❤❤

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 3 дні тому +1

    ድልና ሰላም ለተገፋው የአማራ ህዝብ

    • @Anatolean4801
      @Anatolean4801 3 дні тому

      እኔኮ የአማራ ህዝብ ሁሌ ሚገፋው ነዳጅ አየጨረሰ ነው

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 3 дні тому

    ግብፅ አደጋ ፈጥራለች ብለንበመቀስቀስና ወጣቱን በማነሳሳት በዉስጥ ግጭት የተዳከመዉን ሰራዊታችንን ለማጠናከር ብዙ ወጣቶች ወደ መከላከያ እንዲገቡ ለማድረግ ይጠቅመናል።

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 3 дні тому

    እናተ ቡልሺቶች አንዳንዴ ችግሮችን ተረድቶ የድጋፍም ድርድር አለማድረጋቹ ያናድደኛል እናተ ባንዳዎች ግጭት ያለ ነው ለምን ንጉስ አልሆንም ነው

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 3 дні тому

    ጋሽ እርሶ በምን መልኩ ቢረዱነው እንደዚ አይነት መተንተን ቻሉ ስለዚ እር ሶ የኢ.ት መወጋት በዚህ መልኩ ይገልፃሉ ጋሽ ተንታኝ........

  • @tesfaytesfazgy6502
    @tesfaytesfazgy6502 3 дні тому

    ሶማሊላንድ የጣሊያን ሳይሆን የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ነበረች።

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 4 дні тому +1

    ፋኖን እያሳደ*ዱ ላሉ ለነዘመነ ካሴ:-ዛሬ ላይ በወንድምህ ስትዘምት ምንም ላይመስልህ ይችላል፤ ነገ ላይ ግን የማህበረሰብ ቀውሱን ከማትቆጣጠረው ደረጃ ሲደርስ የምትይዘው የምትጨብጥው ታጣለህ። ለፈጠርከው ቀውስ xyz ነው ተጠያቂው ብትል መፍትሄ ሊሆን አይችልም። ለምትፈጥረው ቀውስ ሁሉ ከወዲሁ ሀላፊነቱን ራስህ ትወስዳለህ። ያሠማራሃው የፌስቡክ ሠራዊትም በየቀኑ አዳዲስ ጠላት ይገዛልህ ካልሆነ ሌላ ትርፍ አያስገኝልህም። ቆም ብሎ ማሰብ ለውይይት ልብን መክፈት ከደቦ ብያኔ፣ ከደቦ ሙገሳ ራስን በመገደብ ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል። የእብሪት ጉዞ የትም አያደርስም።
    ድል ለፋኖ‼

  • @CharlesChambers-f2z
    @CharlesChambers-f2z 2 дні тому

    Thompson Melissa Martinez Dorothy Lee Deborah

  • @paulwatson3355
    @paulwatson3355 6 годин тому

    Thompson Lisa White Daniel Clark Daniel

  • @WossenAgazi-e9j
    @WossenAgazi-e9j 4 дні тому +1

    ሻ/ቃ ማሞ ወታደር ነው የመቼ ወቅታዊ ሁኔታ ይከታተላል አርግጠኛ ነኝ የአምነህ ዋሴ ወይም ሐብታሙ ፧ግዛው፧የመሳይ ስልት ነው የሚየውቀው አሁን ደግሞ የሲሳይ አጌና

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 3 дні тому

    ፋኖ በውጊያ ለማረካቸው ወገኖች በሬ ሰጥቶ አርደው እንዲበሉና ስጋ ሳያምራቸው አመት በዓልን ተደስተው እንዲያሳልፉ ያደረገ ሲሆን ይህ አይነቱ ሰብአዊነት የሰዎችን ልብና አእምሮ ማሸነፍያነቱ አያጠያይቅም ። ብዙ ተመልካች ስላለህ መረጃውን ብታስተስላልፍ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል ።

  • @harounekubal8436
    @harounekubal8436 3 дні тому +1

    ሻለቃ ማሞ ሱማሌ- ላንድ በጣልያን ተገዛች ያሉት ስህተት ነዉ : የተገዛቹ በእንግሊዝ ነዉ ።

  • @molladesta9922
    @molladesta9922 4 дні тому

    I appreciate this interview its insightful

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 4 дні тому +1

    the Ethiopian peace keepers ($ earners) in Somalia died for $.

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 3 дні тому

    ማንምአዪዋጋምአባቴ፣፣፣እናተበእድሜቺሁኖራቺሁ፣፣፣ወጣቱበልጂነት፣፣በአባዉአለቀ
    ሰለዝህ፣፣ጦርነት፣፣አትምከሩን፣፣፣ግብፀትምጣ
    ነገረኛዉአብዪዪዋጋ፣፣

  • @ritaberhan-gl9xr
    @ritaberhan-gl9xr 4 дні тому

    It is sad Abi Ahmed is the reason for all this turmoil. It is also extremely sad to see some Ethiopians under estimate Somalis. We see some Ethiopians openly say we will take over Somaliland port these Ethiopians say there is nothing Somalia can do. This is a shame. Mr. Mamo, how come you are not acknowledging the support of those thousands and thousands of soldiers from different countries who came to Ethiopia and helped you isn't it the reason why he statute of those foreign soldiers stil displayed in Ethiopia. Not acknowledging those soldiers who helped is a sign of been ungrateful.

  • @harounekubal8436
    @harounekubal8436 3 дні тому +1

    ሻለቃ ማሞ ፦
    ኢትዮጵያ ሱማልያ የገባቹ : ሱማልያ ለማዳን ሳይሆን ሱማልያ ለመበታተን በአሜሪካ ተቀጥራ ነዉ ።
    " እስላሚክ ዩንየን " በሚል : ከሰይድ ባሬ ዉድቀት በኋላ ለመጀመርያ ግዜ ሁሉ ሱማሌዎች በአንድ ላይ በሸሪዓ ህግ መተዳደር ጀምረዉ ሸኽ ሸሪፍ በሚል መሪ ስር በሰላም እየኖሩ እያለ ነዉ : ኢትዮጵያ በወረራ ገብታ ለዚህ ሁሉ ጦስ ያበቃቻቸዉ ።
    በመቀጠል የአሜሪካ " ውረ- ኦንቴር " ለመተግበር ኢትዮጵያ በኤሪካ ተቀጥራ ሰላም አስከባሪ በሚል : ንግድ የጀመረቹ ።
    ወያኔውቹም እነ ጀነራል ኳርተር የማሚባሉ ለአልሸባብ መሳር እየሸጡ : ሶማልየን በማበጣበጥ ሲነግዱ የነበሩዉ ።

  • @tewogcptewogcp4528
    @tewogcptewogcp4528 4 дні тому

    Why waste time Mesay on this topic? You are helping Abiy to divert attention

  • @amanuueltuku8804
    @amanuueltuku8804 4 дні тому

    Namegnalen l

  • @zewduayele624
    @zewduayele624 3 дні тому

    For your information the so called " Somaliland" used to be colonized by UK not by Italy. On contrary the rest of the proper Somalia nation was colonized by Italy.

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 4 дні тому

    The disputed area between Puntland and S.land has an administration called SSC which defeated Somaliland army last year in a humiliation way! They’re from Darod clan of Puntland and would never join to S. Land!

  • @ahmedsharif183
    @ahmedsharif183 3 дні тому

    ninkan somaliya waaxba kamaa yaaqan

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 дні тому

    መሳይ ወጥር 💪💪💪

  • @debebegezahagn9692
    @debebegezahagn9692 3 дні тому

    Messay banda

  • @dt3629
    @dt3629 4 дні тому +1

    The Oromuma criminal government is trying to grab a port in the name of Ethiopia from Somaliland then seek independent from Ethiopia to form Oromia Republic. This the mad idea of Abiy Ahmed & his Oromuma mafia government.

  • @semiramusa3217
    @semiramusa3217 3 дні тому

    ሻለቃ በጣም የምያደንቅዎት ወታደር ነዉት ።እዉነታዉ አከባቢዋን እየበጠበጠች ግብፅ ናት ወይስ ይህች በጥባጭዋ ኢትዮጰያ ምን አለበት አንዴ እዉነት ብትናገሩ ።ግብፅ እወራለሁ መች አለች የሰማሌ መሬት መርገጥ አትችለም ነዉ ጥያቄ ሶማሌ የአረብ ሊግ ናት ስለዚህ አንድ አረብ ሊግ ስትወረር ሶማሌን መከላከል መብት ነዉ ።ግብፅ ጦርነት ገብታ አታቅም ኢትዮጰያ በጥባጭ የራስዋ ችግር መፍታት ያቃታት ራስዋን መመገብ ያቃታት ናት ስለዚህ እንካን ግብፅ ፍኖ ሸኔ ስርዓት ማስያዝ ያቃታቹ አትፈክሩፍኮራ የሰነፍ ነዉና አትፈክሩ ማፈርያዎች።

  • @ኢትዮጵያዊነት
    @ኢትዮጵያዊነት 3 дні тому +1

    ፋኖ 4ኪሎ ሲገባ አሜሬካ ታከብረናለች

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 4 дні тому

    All three governments of Ethiopia, Somalia, and Egypt are internally weak, so to garner internal support and weaken the internal opposition, they have adopted a warlike porture with another country. None of them are in a position or ready to wage war. All three are trying hard to extend their stay in power.

  • @AffectionateBreakingWave-dt4zy

    He exactly military science exprt , long live General Mamo Kema !

  • @dawittessema9128
    @dawittessema9128 3 дні тому

    Lij Mesay
    This guy doesn't have any military job history and contributions in his career. I don't understand why you invited him? There are so many professionals in USA.
    What happened to you??