በጎንደር ከተማ የታገቱ አማራ ተማሪዎች እንዲለቀቁ የሚጠይቀው ሰላማዊ ሰልፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 122

  • @samirawitsamirawit8815
    @samirawitsamirawit8815 4 роки тому +2

    አማራ በጣም ነው እምወዳቹ እኔ ትግሬ ነኝ ግን ዘረኝ አደለህም ህላችን አድ ነኝ እትዮፓያ ለዘለአለም ትንር ውድድድድ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አስራት የአማራ ኩራት !
    ልትመሰገኑ ይገባል ክበሩልን!❤

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy 5 років тому

      የታገቱ ወገኖቻችን በቃ ተረሱ ማለት ነዉ? የቤት ዉስጥ አድማ በማድረግ አገዛዙን በኢኮኖሚ ማስጨነቅ ሲቻል ሁሉም ራሱን ምርኮ አደረገ እንዴ? የሚገርም ነዉ!

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 2 роки тому

      ነፍጠኛዋ እንዴትነሽ ሁሉ ሰላም

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 5 років тому +17

    እህቶቻችንን ወንድሞቻችንን ቸሩ አምላክ ባሉበት ይጠብቅልን😭😭😭

  • @konjo7249
    @konjo7249 5 років тому +1

    አማራዎቹ በርቱ አንድ ሁኑ ያኔ ወያኔ አብይ ኦነግን ታንበረክካላቹ እኛም ከጎናቹ እንቆማለን ኢትዮጲያቺን አረንጔዴ ቢጫ ቀዩ ሠንደቃላማቺን እንወደዋለን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ

    አንቺ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የአባቶቻችን አምላክ ትንሳኤሽን ያሳየን

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 5 років тому +1

    አስራቶች በርቱልን የአማራው ልሳኖች
    ፍትህ ለታፈኑ እህቶች ወንድሞቻችን
    ፍትህ ያለ ምንም እስር ቤት ላሉ የአማራ ልጁች

  • @RoseRose-hb6pq
    @RoseRose-hb6pq 5 років тому +1

    ጀግኖው ያአማራ ልጅ ተነሳ 💪💪💪💪💪💪

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 5 років тому +1

    አቦ በርቱ አአ ተቀላቀሉ እንዲህ አይነት መነሳሳት ያስፈልጋል ።

  • @store8674
    @store8674 5 років тому

    አማራዬ ጀግኖቺ በርቱ!!!

  • @michaela4946
    @michaela4946 5 років тому +1

    ጎንደር ጎንደር የጀግኖች ሀገር። መላው ኢትዮጵያ ከዚመማር አለበት። አጭበርባሪው እና ወራዳው አብይ አህመድ ከስልጣን መውረድ አለበት !!!

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 2 місяці тому

    በረቱለአማራ ፍትህ ጀግና💪💪💪💪💪💪💪

  • @salamailew593
    @salamailew593 5 років тому +7

    እውነትነው ይውረድ ይውረድ

  •  5 років тому +1

    Thanks Asrat

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 5 років тому

    አማራህዝብ፣ጨዎናው፣ፍትህላአማራህዝብ፣መግሰት፣እባክህንእባክህን፣አሆንሰ፣መረረን፣

  • @أبوعمران-س3ف
    @أبوعمران-س3ف 4 роки тому

    አማራ የወገንህን ደም መፍሰስ አስቁም እኔስ ስለአማራ ተስፋ እየቆረጥኩነው

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 5 років тому +1

    ሰላማችሁ ይብዛ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪

  • @እሙሀውለት7
    @እሙሀውለት7 5 років тому +2

    አገር እና ህዝብን የማይጠብቅ ይውረድ

    • @tegsttegst8844
      @tegsttegst8844 5 років тому

      የኔ ቆንጆ የአማራ ጉዳይ ልክ እድ እኔ በጣም ያሳስብሻል እህህህህ

  • @ቅድስትአሳምነውፅጌ
    @ቅድስትአሳምነውፅጌ 5 років тому +3

    ሠላም አስራቶች ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ተማሪወች

  • @dasashwmariam3753
    @dasashwmariam3753 5 років тому +8

    በስላም ግቡልን እግዚአብሔር ጮኽታቹህን ይስማ ይህ አስመሳይ መንግስት ይውረድ ይውረድ ይውረድ ፍትህ አሁንም ለታገቱት እህት ወንድሞቻችንና ለአማራ ህዝብ

  • @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
    @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ 5 років тому +10

    አሰራቶች በርቱልን😍👌
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ለእህት ወድሞቻችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ

    አይዞሽ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ የድሮ አንድነት ወዴት ገባ ሀገሬ ትንሳኤሽ ያሳየኝ እግዚአብሔር

    • @dxdx3707
      @dxdx3707 5 років тому +1

      ሠላምለሀገችንኢቶብያ

  • @ወንድይፍራው
    @ወንድይፍራው 5 років тому +3

    ፍትህ በአብይ አህመድ ለታገቱት የዩኒቨርስቲ ተዎሪዎች በአማራነታቸው ብቻ የሚሰቃዩት እህቶቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😢😢😢😭😭

    • @sosenamahmud6925
      @sosenamahmud6925 Рік тому +1

      ኩራት ለጎንደር ጀግኖች ወድሞች. በርቱ

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ

    💕💗💚💛❤አማራ ማለት🙋 የአገር ልማት ማለት ነዉ🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @hermela6299
    @hermela6299 5 років тому +2

    አይዛችሁ💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪

  • @niema8807
    @niema8807 6 місяців тому

    አላህ ፋኖን ያጥፋልን ወገኖቻችን አለቁ ዝርፊያው አልበቃ ብሎአቸው ሰው መግደል ኧረ በቃን እኛ አማራዎች ተሰቃየን እውነት ነው የአማራ ህመም የማያመው መንግስት ይውረድ 😢😢😢😢በቃን ይበቃል ሰላማዊ ሰው መገደል ይበቃል ያቺ ውቢቱን ኢትዮጲያ ሰላም የሰፈነባትን ነው እምንፈልገው😢😢😢😢😢😢ያረብ የሀገራችንን ሰላም መልስላት

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 5 років тому +1

    አስራት ያማራ ኩራት
    በርቱልን
    እውነት ለተበደለው እዝብ

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 5 років тому +2

    አይንዞን አይዞን ይህን ዘመን እናልፈዋለን

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ በዛ መንግስት ይውረድ ። ኑሮ ሞአሎጥቀመም። አብይ አህያ ነው አማራን አስጨርስው።ሞት ለአብይ🙏🙏🙏🙏

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 5 років тому +1

      ቅርሻታም ሞኝ አማራ ነው የሚያስወርደው አልቀረባችሁ
      ሰገጤ ሁላ ጮማ እራሶች

    • @የዝናአባይየማርያምልጅ
      @የዝናአባይየማርያምልጅ 5 років тому

      @@ናርዶስአየለ አንች እራሱ ጫማ እራስ ነሽ ኃላ አህያ🤑👹👹👹

  • @sanamsanam179
    @sanamsanam179 5 років тому

    ፍጣሬ ሰላሙን አምጣልንጩህታችን ሰማን

  • @ዜድነኝየጎብየዋ
    @ዜድነኝየጎብየዋ 5 років тому +2

    እረረረረረረረረ ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን ፍፍፍፍፍፍፍ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 місяців тому

    ስላም ፍቅር እንድነት ያብዛው ፍጣሬ

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ

    እግዚአብሔር በሰላም ወደዬ ቤታችሁ ይመልሳችሁ የኛ ኩራቶች ቆይ ግን ለምድነው አማራ ክልል ብቻ ሰልፍ የሚደረግ ሌላ ክልሎችስ እኒህ ልጆች እኮ የሁሉም ኢ/ዮ ናቸው እረ ተው ወገኔ ይህ ነገር ያስተዛዝበናል

  • @haweekwt1116
    @haweekwt1116 4 роки тому

    አላህ ሀገራችን። ሰላም ያርግልን። ያረብ 😭😭😭💔💔

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 5 років тому +2

    ምነው ጎበዝ አሳጠራቹህት..ኢትዮጵያዊ ሕዝብ እንዲህ አስገምጋሚ ነው ድምፁ!! ወጥር ሕዝቤ ፥ የጀመርከውን ግብ ማድረስ ያባቶችህ ነው!!

  • @ወንድይፍራው
    @ወንድይፍራው 5 років тому

    አብይ አህመድ እስከ ተላላኪው አዴፓ ይወገድልን

  • @warganishwarganish872
    @warganishwarganish872 5 років тому

    አይዞህ ወገኔ አማራ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 5 років тому +5

    ኦፍፍፍፍፍፍ አረ እስከመቸ ሰው አደባባይ ላይ እንደጮህ ይኖራል አረ ፍትህ ስጡን እናንተ ባለስልጣን ነን ምትሉ ሆዳም ሁሉ

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy 5 років тому

      ነፍጥ እስከሚየነሳ ድረስ ነዉ።

    • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
      @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 5 років тому

      እነሱ እማ አደለም ፍትሕ ሊሰጡ ቀርቶ ሀሳባቸዉ ሌላ ነዉ መፍትሔዉ እኛ ጋ ነዉ መደራጅት

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 5 років тому

      @@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ አወ ሀሳባቸውማ ሌላ መሆኑን በግልፅ እያሳዩ ነው ምድረ ሆዳም ሁሉ

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 5 років тому

      @@BbBB-yv8vy መነሳቱማ የት ይቀራል በዚህ አካሄድ ህዝቡ ችሎ ችሎ ከተነሳማ አይቀሬ ነው

  • @almaz4436
    @almaz4436 5 років тому

    Asratoch tebareku ❤❤❤❤

  • @mahamrapl5879
    @mahamrapl5879 5 років тому +1

    አስራት ደሞቼ በርቱ

  • @gshsgsghxjhdhdh1189
    @gshsgsghxjhdhdh1189 5 років тому +1

    ዋው

  • @aden5300
    @aden5300 5 років тому

    አስራቶች በርቱልን
    ፍትህ ፍትህ

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 5 років тому +1

    ሰላማቹሁይቡዛ

  • @HiHello-yu7ir
    @HiHello-yu7ir 5 років тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @semhargebreab510
    @semhargebreab510 4 роки тому

    🙏🙏🙏🙏👍

  • @hdhhd5488
    @hdhhd5488 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keeper4686
    @keeper4686 5 років тому

    በቃ ጋላ አለቀልህ ተበላህ ዘንድሮ ጀግኖች ተነሱብህ 💚💛💝💒💒💪💪💪💪💪

    • @Habtamutesfaye521
      @Habtamutesfaye521 5 років тому

      እስኪ አትቀደድ

    • @keeper4686
      @keeper4686 5 років тому

      😂😂😂

    • @keeper4686
      @keeper4686 5 років тому

      @@Habtamutesfaye521 😂😂😂 ቀናህ

    • @Habtamutesfaye521
      @Habtamutesfaye521 5 років тому

      @@keeper4686 ምን ያስቀናኛል ወጥቶ መጮህ እና መፈከር ልማዳቻን ሆኖ ሲቀር እየተናደድኩ ነው እንጂ።ቢገባህ ምናችንም አያስቀናም።እህቶቻችን ተጋተውብን ወጥተን በመጮህ ምናችን ያስቀናል።

    • @keeper4686
      @keeper4686 5 років тому

      @@Habtamutesfaye521 ወንድሜ እሄ ሳቅ ሳቅ ከመሰለክ የመለስክልኝ መልስ ከመጀመርያው አንብበው????

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 5 років тому +2

    መንግስት። ይውረድ። ስትሉ። በደንብ። ጥቀሱ። አማራ። ክልል መንግስት። ይውረድ ነው ሚባለው የፈደራል መንግስት። አማራ። አላስቀመጠውም። አማራ። አያወርደውም። የክልል መንግስት። እደፈለጋችሁ።

    • @welafta-2137
      @welafta-2137 5 років тому +1

      ኦሮሞው አብይ ጠቅላይ ሚንስትር ለመሆን 90 ድምፅ ያስፈልገው ነበር 45 ድምፅ ሰቶ ስልጣን ላይ ያወጣው ብአዲን ነው ። አዲፓ ድምፅ ቢነፍገው መሪ መሆን አይችልም ነበር ። ከዚህም ባላይ አማራ 1/3 የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ስለ ሆነም አንቼ ጠላሽውም ወደድሽውም እምቢኝ ብሎ ተነስቶ ይሄን ፀረ አማራ ስርአት ፣ ህገመንግስት ማፍረስ ግዴታውም ነው ።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ

    አዎ የፈቱልን እህትወድሞቻችን

  • @enatenatye7434
    @enatenatye7434 5 років тому

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💒💒💒💒🙏🙏💚💛❤💚💛❤💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💒💒💒💒💒☝️💚💛❤

  • @hawaahmed3683
    @hawaahmed3683 5 років тому

    አላህ ሆይ የተጨነቀን አተው ስማን አለቀንህ ያረብ

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 5 років тому +1

    እውነት የህዝብ ስቃይ የማይገባው ጨካኝ መንግስት ነው

  • @lidiyalidiya6427
    @lidiyalidiya6427 5 років тому +3

    እውነት ነው የሀገርን ደህንነት የማይጠብቅ መግስት ይውረድ አያስፈልገንም

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ

    ፍትህ😭😭😢😢

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 5 років тому

    እሠይ የኔ ጀግኖች

  • @አዲስአበቤየሳሪሱ
    @አዲስአበቤየሳሪሱ 5 років тому

    አስመሳይ መግስት ይዉረድ አስመሳይ መግስት ይዉረድ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 років тому

    አለን አለሑ እስከለቴ ሞቴ እናት ነኝ አሑንም ነገም አልተኛም በአለኝ ጌታ በሰጠኝ ሐይል ፍትሕን ልጆቻችን እጠይቃለሑ በተወለዱበት አገር መንግስት ሲነጥቅ ልጆቻችንን ሞቴን መረጥኩኝ። የወለደ አንጀት ፍትሕ ልጆቻችን ይጠይቃል

  • @shiferawtesfaye743
    @shiferawtesfaye743 5 років тому +4

    Demonstration is only expressions of feelings and it doesn't solve any problem by itself.

    • @paolaavelar1928
      @paolaavelar1928 5 років тому +1

      First step to get United

    • @shiferawtesfaye743
      @shiferawtesfaye743 5 років тому

      @@paolaavelar1928 yes but it should be followed by consecutive measures towards the solutions by all concerned stakeholders and political officials.

  • @gshsgsghxjhdhdh1189
    @gshsgsghxjhdhdh1189 5 років тому +3

    መግስት ይውረድ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💐

  • @alalal1569
    @alalal1569 3 роки тому

    አወይፈቱ💪💪💪💪💪

  •  5 років тому +1

    Uff Gonder Mirtoch. Bertu

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 5 років тому

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @Habtamutesfaye521
    @Habtamutesfaye521 5 років тому

    እድሜ ልካችን እንደጸለፍን እንኑር አየ የኛ ነገር።መቸ ይሆን ከሰልፍ የምንወጣው?

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 5 років тому

    Be ashekuway yiwired yih besew hiyiwet yemichawet qeldegna mengist.

  • @abassjaffal918
    @abassjaffal918 5 років тому

    Tikilii

  • @Nour-ey1kc
    @Nour-ey1kc 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sari6377
    @sari6377 5 років тому +1

    አስራቶች ክበሩልን የዚህን ህዝብ የታፈነ ድምፅ ስለሆናቹ ቀጥሉበት

  • @gshsgsghxjhdhdh1189
    @gshsgsghxjhdhdh1189 5 років тому +3

    መግስት ይውረድ

    • @gdy2725
      @gdy2725 5 років тому

      አይዞን አብይ ማለት የአማራ ጠላትነው
      ኦሮሞ ምን ያቃል ሰውን እደሰው የማይቆጥር የኢ ያ መሰረት አማራ መሆኑን አያቅም ኦሮሞ ምን ያቃል አህያ

  • @sadyaimar8067
    @sadyaimar8067 5 років тому

    ዲል ለእኛ

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 5 років тому +1

    ይህ ነዉ እዉነተኛ ሽዉዉድና አድርባይነት የሌለበት ጥርት ያለ አቋም። የደከምኩበት ይህን ለመስማት ነዉ። "ይዉረድ" አወን ይወገድ። አብያችን አዴፓችን እባክህ ድምፅህን ስበር! ድምፅህ ይሰማኝ! ፍቅረኛዉን እንደሚያሽኮረምም አዲስ ወጣት። ያነ የአድርባዮች ድምፅ ነዉ። እዉነተኛ የትግል ድምፅ ይህ ነዉ።

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 3 роки тому

    መግስት፣ከስልጣን፣መዉረድ፣ሳዪሆን፣ለህግዪቅረብ፣ዪህጪራቅ፣የዘዉን፣ዘርመርጦ፣አጥፍቷል፣በህግ፣ዪጠየቅ

  • @ጎፈር
    @ጎፈር 5 років тому +1

    let them go

  • @rutabelongstojesus6461
    @rutabelongstojesus6461 5 років тому

    አስራቶች❤❤

  • @betimera3199
    @betimera3199 5 років тому

    አቡቹ ውስጤ ነው እያልክ ስንት ስለ አማራ የጮኡ በቁምህ አስገድለህ ከመሸ ነቃህ ይህ ደደብ ምላሰኛ አስቀንጥረህ ካላስወገድከው እየተከበብክ ነው አማራ ንቃ

  • @mekdesyemaryamlji8716
    @mekdesyemaryamlji8716 5 років тому

    🇨🇬😥👍👍

  • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ

    ፍትህ ለተማሪወች

  • @amsaludessie5219
    @amsaludessie5219 5 років тому

    ዝምብሎ መንግስትን ይወረደ ይውረድ ማለት ዋጋ ያስከትላል:: የTPLF እጅ አዙር Propaganda ሰለባ የሆነ ሰው ነው መንግሥትን ይውረድ የሚለው::

  • @ashrafcell783
    @ashrafcell783 5 років тому

    ፍትህ ለእህቶች

  • @Makuye
    @Makuye 5 років тому

    Lijochu tegelewal! Lezih new mengist yemilew yetefabet inam yaneletechiwn lij ina betesebochachewn lemedia information endaysetu asferartew yagetuachew. Lijituanim astewatal

  • @wazegna8176
    @wazegna8176 5 років тому

    gonderenet wiste new

  • @theritheribmw1499
    @theritheribmw1499 5 років тому

    Bertu...yamhara.hezb. neka.?!?!AMHARA.TELATU.BEZTUWAL.BEYEBOTAWU.HONUWAL!!!!!!!😡😡😡😡

  • @ethionationriseup5219
    @ethionationriseup5219 5 років тому

    Mircha Eko eyederese new lemin atmertum ? Weys le mirchaw zigeju aydelenem ?
    Strike at this moment is not for the girls at all this is strictly for the politicians who are not ready for the elections!! Specially those who are ethnically based politicians!

  • @tsinat-
    @tsinat- 5 років тому

    Enaesegnalen

  • @Makuye
    @Makuye 5 років тому

    Tikikil

  • @wloywaphone3163
    @wloywaphone3163 5 років тому

    Bretu

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 років тому +1

    አሥራቶች እየቁነጨባችሁ አታቅርቡ ሙሉውን አቅርቡ ወይ ተውት

  • @rashedalbdwawi2576
    @rashedalbdwawi2576 5 років тому

    እህህህህ እስኪ መቸ ነው አደባባይ ላይ የመጮህ አይዞን ወገኔ ሁሉም ያልፍል .

  • @slmamzfanmzfan8016
    @slmamzfanmzfan8016 5 років тому

    ጋሎች አቃጥለው ጨረሱን

  • @نُوفحجاب-ظ5ز
    @نُوفحجاب-ظ5ز 5 років тому

    እናተለራሳችሁ አሸባሪናችሁ ደሞመግስት ይውረድትላላችሁ እናተናችሁእኮአላሰራያላችሁት እናተመናጢወች እናተለራሳችሁ ሽብር ትፈልጋላችሁ የናተ መዳሀኒት ህዋት ነበረ በደብአድርጎይገርፋችሁነበር ልክትገቡነበር አሁን ጁሀር ቤተመግስት ሲገባልክትገባላችሁ የናተመዳኒት እሱነው በሚዲአ ስታዩት ገናየምትደናበሩሁላ ሲያቃዣችሁ የምታድሩሁላአላችሁ

  • @tewachewbitew9700
    @tewachewbitew9700 5 років тому

    አንቺ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የአባቶቻችን አምላክ ትንሳኤሽን ያሳየን