ከምሽቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች።

КОМЕНТАРІ • 6

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev Місяць тому

    ኑሮ ቢወደድም እነኖራለን ፡፡ ኢየሱስ ጌታ ነው፡፡

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 Місяць тому

    VOA/ቪኦኤ/ መርጦ አልቃሽነቱን ቀጥለዋል ። መንግሥት የወሰደውን የኢኮኖሚ ምክንያት በማድረግ ኢዜማ ያያወጣውን መግለጫ አጉልቶ ከማውጣት ባሻገር ሌሎች የኢኮኖሚ ባለሞያወች የሰጡትን አውንታዊ አስተያየት ለምን ለማየት አልሞከረም።

  • @dedershamil996
    @dedershamil996 Місяць тому

    ነጋዴ ሆይ ሠከን በል የአጠፋሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም ሆድ ያባዉን ብቅል ሣይሆን ግል ህዝባዊና ምሁራዊ ..ተከታታይነትና ያላቸዉ ዉይይቶች የኢትዮጵያንትንሳኤ መሠረት ይጥላሉ

  • @legessehailu8690
    @legessehailu8690 Місяць тому

    የዜና አቀራረባችሁ የተዘበራረቀ

    • @dedershamil996
      @dedershamil996 Місяць тому

      ሸሀሀሠሸሀሸሀሸሀሠሸሠሀሠሀቀሠሀሠሀሐለሀሐሀሀለሀሀሐሀሀለመሐሀሠሠሀሐሀሠሐሀሀሀመመመመመመመመመመሇ