Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ በሰያ አካሄዲ እስቃለሁ ስለ አኸይራየ ሳስብ አለቀስኩ😭😭😭😭😭ያርብ አንተ አቅልልኝ እስከ ቤተሰቦቼ በሙሉ ኡመተ ሙሀመዲ ያርህማን🤲🤲🤲
ሱበሀን አሏህ ያረብ ሲራጥን በሰላም የምናልፍ አዲርገኝ
አሚን
አሚን ያረብ
አሚን ያረቢ
የሰያ ዎደጆች ኢስኪ ለይክ ስጡኝ ዘሬ ለይክ አመራኝ ሰይድ አለህ ይጠብቅህ
seya 🇪🇹
ዋአለይኩምሰላሙ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ።ሰያዉ ወደክብየ ወደዛወደዚህ ስትገዳገዲ ያለሁት ሳዉዲ እደግፉህይመስል እኔም እዳተዉ እየደነገጥኩተመለከኩ ሱበሀን አሏህ በስራችን ሳይሆን በእዝነቱ እሱ ሲራጥን የምንሻገር ያዲርገን!ጀዛክ አሏሁ ኸይረን ኮረና ቤተወጣዉን ይዞናል7ሰዉ በዱአችሁ አስታዉሱንንን😭😭😭
@@BheartaSorbala.
@@امعمارامءیمن.
ክክክክክክክ ሰያ ሆዴን ቦጭ ቦጭ አረከው እኔ በጣም ነው የምፈራው እንደዚህ አይነት ነገር አላህ ከሲራጥ ፈተና ይጠብቀን ያረብ
አሚንንንንን ያረብ
አሚን የረብ
ሠያ አተ ጀግናነህ መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ስለ አኬራየ ሳስብ ጭንቅ ይለኛል ሙስሊም እህት ወድሞቸ በዱአ አንረሳሳ ሠያ በዱአህ በድናል ኢስላም ላይ ጠካራ ሀፊዝ እድሆን በዱአህ
ፈራሁልሽ ነብሴ ያረብ በዱንያ እያለን ኢባዳን በሞት ላይ ሸሀዳን ከሞትን በሆላ ጀነትን ከነቤተሰቦቸ ያኡመተል ሙሀመዱላሚን
ሣ
አሚንን
አለሁማ አሚን ሁለችንንም ከአዱኒያ ጭንቀት ከአኬራም ቅጠት አለህ ይጠብቀን
ውድየ ከቤቴ ጎራ በይሥኪ ከዶየ
@@cbjkcbjkk334 ውድየ ከቤቴ ጎራ በይሥኪ እህቴ
አደኛነኝ ላይክ አምሮኛል የምሬነዉ ግጭጭትአርጉኝ የስደት እቁዎች
ሱብሀን አላህ
ላይክክክክክክክ
ላይኩ ከጠቀመሽ አጋጭቸሻለሁ
አርግዘሻልዴ
ተጨነኩ።ሰያ
በጣም ያስፈራል የእዉነት አላህ ሲራጥን እንደ መብረቅ ከሚያልፉ ያዲርገን ያረብ ጥሩ ነሲሀ ነዉ ወንዲማችን ባረካላሏሁ ፊክ
1ኛ ነኝአህለን ሰያውሱብሀን አላህ አላህ ከሲራጥ ፈተና ይጠብቀን ያረብ
ያረቢ እዴት ያስፈራል ሎሚ ሜዳም እንደዚህ አይነት አለ ያረህማን. አላህ ሲራጥም ምናልፍምያርገን
አሚንንን
አሚንንን ያረብብብ
አላሕ ይጠብቅሕ ኡዝታዝ ሠያ ሢያሠፈራ. ያአላሕ ከዱንያ ጭንቀት ከአሔራ ቅጣት ረበና ኡመተል መሐመድን ጠብቅልን ከቀብረ ቅጣት
ሲራጥ አግድሞቶ ሽ አመት ቁልቁለቱ ሽ አመት አቀበቱ ሽ አመት ከሰይፍ የተሳለውን ምገድ በተውሂዱ የፀና ብቻና ብቻ ነው ሊያልፈው የሚችለው አላህ ሁላችነንም ሙስሊም አድርጎ ይግዴለን በተውሂ ያፅናን
ሀቂቃ ብዙትምህርትአለው ካሠብነውለመድረስ ልፍትና ጥረት እና ሦብር እደሚያሥፈልገን እና ሲራጥን ያሥታውሠናል እኔገና መሄድን ሢጀምር ነው ሢራጥ ትዝ ያለኝ አላህየ ቀጥተኛውን መገድ ምራኝ ያሥፈራል
ኧርር እንዳትወድቅ በአላህ በጣም ነው የሚያስፈራው ሱብሀን አላህ
በጣም ከባድ ነው ግን ወላሂ ምናልባት ደማነስ እና መሰል በሽታ ያለበት ሰው አዙሮ የሚደፋ ነው ለምን ድልድይ አይሰራላቸውም
ሱብሀን አላህእኔም በጣም ነው ምፈረው ድልድይ መሻገር የገጠር ልጅ ነኝ ሀገር ድልድይ ይበዛል አሁን በሁን በውሀው ወደኩ እየልኩ ነው ምሻገረው የረብ ስረጥን ከሚየልፉት አድርገን 😭😭
ሀስቢን አላህ ወእኒመልወኪል ያአላህ ሲያስፈራ
ያአላ ወላሂ ይከብዳአል
ዱኡንያአ ላአይ ሰያእ
ሰያ እዳአትቀልድ
ሰያ ይብቃህ
በጣም ያስፈራል የእዉነት አላህ ነዉ ወንዲማችን ባረካላሏሁ ፊክ
ሱባሀናላ አኼራችነን ያሳምርልን ሲራጥን ከሚያልፉት ያድርገን ያያያያያረብ ግን አካሀድህ በህልሜ እዳይመጣብኝ ሠያ
ወደኔ ቤት ጎራ በይ
እረ ሰያ ወላሂ ምትወድቅ አየመሰለኝ በጣም እየደነገጥኩ ሱበሀን አላህ
ወይኔ ሰየ ሚቶድቅ የመሰለኝ ድግጥ ድግጥ እየለኝ
እኔራሡ ሢያጎነብስ የወደቀ እየመሠለኝ አብሬ አጎነብሳለሁ ሡበሀንአላ
💝💝💝💝💝💝
እኔም
ሱብሀን አላህ አላህ ከሚያልፉት ያርገን ያረብ
ወይኔ በጣም ያስፈራል አላህ ሲራጥንም የምንሻገር ያድርገን ያረብ
አሚንንንን
እቤት ግቢ
አሚን ያአላህ
አስቡት ከዚህ ሹልክ ቢል ውሃው ሀይለኛ ቢሆን ተከየለብኝ የሲራጥ ፈተና ያረብ ነጃ ከምታወጣቸው ባሮችህ አድርገን
አሚን ያረበል አለሚን
አሚን አሚን ያረብ
Ameeen Yareb
ያ ጀመዐ ምርጥ እና እውነተኛ ታሪኮችን እንዲሁም ስለትዳር ምርጥ አስተምሮ ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን ተጭናቹ ቻናሌን ጎብኙ።
ጀዛከሏህ ሄይር ወንድማችን አሄራን አስታወስከን አሏህ መልካም ስራህን ያብዛልክ ያረብ
😭😭😭😭😭😭💔💔💔
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ አላህመጨረሻቺንንያሣምርልን እዱኒወልአሄራችንንአላህ ያሠምርልንያረብያኡመተልኢሥላምሁሉ ዛሬበዱኒያነገበጀነተልፍርዶሥያሥደሥተንያረብ
ጀዛክ አሏህ ኸይር አላህን ፈርተን ኸይር ስራምንሠራ ያድርገን ፣አሏህ በቀኝ እጃቸው ኪታብ የዛው ስራጥን ካሳለፋቸው ሰዎች ጋ ያድርገን ።
አምንንንንንን ሀየት
እንደኔ በቤተሰብ ናፉቆት የሚሰቃይ ማን ነው ወላሂ ቤተሰቦቸ ሀገሬ ናፈቀኝ ስደት መረረኝ
አብሽርሪ አይዞሽ እኔም ምርር ብሎኛል
አብሽሪ አድቀን ከነሱ ያርገን ይሆናል
አይዞሽ እህቴ
አብሽር መመዬ እኔም በጠም መሮኘል 78አመቴነው
እኔም ሴምሴም
ወይኔ ሰያዉ ምነዉ ወንድሜ ወላሒ ካሁን ካሁንወደክ እያልኩ ሩሔ ሹልክ ልትል የአላህ ❤❤❤አላህ ከፈተና ይጠብቀን
ሱብሀነላህ ያረቢ በእዝነትህ እኔ ደካማህ ነኝ በቀጥተኛው መንገድ አትጣን ያገራኸለት አይን ጭፍኖ እስከ ሚከፈት እንደምትረዳቸው በምን አቅማችን እርዳታህ እዝነትህ አይለየንንን በጣም ያስፈራ ወንድም ሰያ ጀዛከላህ አሁን ብናይ ዝር ስንል ረሺዎች ነን በራህመቱ ይጎብኘን
ጌታየ ሆይ ሢራጥን በሠላም ከሚያልፍት ሠዎች ያድርገን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አተኮ ቁርጥ ሁለተኛ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ነህ ንግግርህ ጣፉጭ ምክርህ ልብ ውስጥ የሚገባ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህማሻአላህወድማችንበጠምነውእኔወንዝንምፍረው
ሳከላምሽንግግሩጣፍጭ
ማሻአላህ ወድም ሳኢድ ይገርማል የአላህ ታአምራት 😭ነሺዳህ እራሱ አጀት ይበላል😭😭 ማሻአላህማሻአላህማሻአላህ አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ ያርብ 🤲🤲
ጀዛ ከላህ ኸይር አወ ትክክል እኔም በጣምነዉ የምፈራዉ🌹🌹🌹🌹🌹
ጀዛከላ.ኸይርአወትክክልነዉ
ወላሒ ማነው እደኔ ያለቀሰው ☝️ ያረብ ለተረዳው በጣም አስተማሪ ነው 😭😭😭😭
አላህ ከሲራጠል ፈተና ይጠብቀን ወድሜ ሰያ አላህ አያቆይህ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለህው ጀዛክ አላህ ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ
እኔ በጭንቀት ሞትኮኝ ከአሁን አሁን ወደቀ እያልኩ እኔ ገደልና ውሀ አልወድም ጭንቅ አልወድም ያረቢ መከራን ያዝልን
እኔም እያልኩ ነበር ያረብ
Kkk
እሚገርመውነገር ውሀ ውስጥ ከገባሁ እራሴን አላውቅም ሰው ይኑር አይኑር ቀን ይሁን ጨለማ አላውቅም
Aminn Aminn Aminn yarbllemin
ኧረ ዛሬ በህልሜ እድህ አይነት ቦታ ላይ ሆኘ እየተጨነኩ ከቅልፌ ነቃሁ።እግድህ በዝህ አለፈልኝ
ከይር ነው እኔም አልፎ አልፎ አስጨናቂ የሆነ መንገድ ላይ ሁኘ ተጨንቄ የምባንንበት ጊዜ አለ አላህ ዲናችንን ይስጠን ዱኒያ አኬራ ቤታችንን አላህ ያሳምርልን ያርብ ጭንቀት ከባድ ነው እኛ ሰወች ግን መርሳት እናበዛለን ትንሽ ነገር ያታልለናል
አይዞሽ ለኽይር ነው
@@alfareej9144 ኢንሻ አላህ
ልክ እንደኔ በህልም
ይሄን ሊያሣይሺ ነዉ ከከከከከ ለማንኛዉም እሚያሰጨንቅ ነገር ከሀለማችሁ ባአላህ ተጠበቁ አየተል ኩርሢን ቀርታችሁ ተኙ ሀባይብ
ከአላፊወቹ አላህ ያድርገን
አሚን ያራብ
امنننننن يا ربي
☺
ሱብሀን አላህ ወላሂ ይህንን ትምህርት የሚመለክተዉ ሁሉ ሽር አድርጉ በጣም አጋጣሚ ትምህርት ነዉ ሱብሀነ አላህ ኡስታዝ ይህንን ነገር አጋጣሚ ነዉ ለመቀርፅ ይቻልከዉ ሳህ ወላሂ ይህንን አይቶ ሲራጥን የማያስታዉስ አለ ብየ አልገምትም አላህ ሆይ ስራችን ሁሉ ይኽላስ አርግልን ሁሉላችንም የምንሰራዉ ሰራ ቁሻሻ ነዉ ይዩልን ይስሙልን ነዉ እና እዴት ሲራጥን እናልፋለን ይህ የምናየዉ ነገር ቀላላ ይመስለናል እዛኛዉ አላም እኮ የተችኛዉን ብቻ ስናይ ነዉ የምንደናበርዉ ያአላህህህህ ያረብብብብብ ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዛችን ከምር ሰለሲራት በሰፊዉ አቅርብልን ለማስታዋስ ያህል ሰለጀሀነም እጂ ሰለሲራጥ ወላሂ አላስታዉስም ጀዛኪላህ ኸይር
ሡባሀን አላህ ኡስታዝ ሣያ ወላሂ ያሥተምራል ጀዛክ አላህ ኸይረን
ያአላህ በጣም ያስፈራል ያረብ ሲራጥ የምናልፍ ያድርገን ካለምንም ጭንቀት
ከአላፊወቹ ያድርገን
*አህለን ስኢድ የለለ ፏ ብለሃል ማሻ አለህ እንዳትውድቅ🙆አላህ ከፊተናው ይጠብቅህ💪*
ሶፊየ፡ደህናነሽ፡
@@ሀያትነኝየ ስለም ነኝ ሁቢ አልሀምዱሊላ🎁🌹🌹🌹🍓
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ጄዛከላህ ኸይረን ሰያ ሳለላሁ አለይህ ወሰልለም ሱብሀነ አላህ አላህ ሆይ ከሁለቱም አለም ጭንቀቶች ጠብቀን 🤲ያረብ በራህመትህ ጄነትን ወፍቀን 🤲
አሚን ያረብ ጀሚዐን ኢሻአላህ
ከዛከላህ ኸይረን ኡስታስ ለሚያስተነትን ሰውበጣም ታአምራዊ ምሳሌ ነው አላህ ይጠብቅህ
ስያ መልካም ስው አላህ ይጠብቅህ የደርቁ ልቦች አርጣቢ እርጂም እድሜ ከጤና ጋ ወንድሜ
ከወዙ ማዶ ሰው ቢታመም ወይም በምጥ የተያዘች ሴት ብትኖር እዴት ይሆናሉ ?አስባችሁታል ያሰታር!!!
ትክክክልልል ወላሂ አላህ ይድረስላቸው
@@aminattube92 ኒናየ ጰቤቴ ጎራ በይሥኪ
😭😭😭😭
ዋለይኩምሰላም ራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰያ እኔ እዛ ሰፈር ነበርኩ እኔም ሁለየም እየተቀጠቀጥኩ ነበር የማልፈዉ አሁን ብሶበታል በፊት ትንሽ ይሻል ነበር
ዎሊይ ኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወዲም ሰያ ው ሥላተእኔም ተጨነኩ ታሁን ወደክ እያልኩ አላህ ከመልካሞቺ ያዲረገን አሚንንንን
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱ ኢላሂ ወበረከትሁ ወላሂ በጣም ነዉ የምፈራዉ የሮህማን አንተ ጠቀኝ ያረብ
Subhanallah
ያአላህ ሱብሀነላህ ኡስታዝ ለአንተ እኔ ፈራሁ አሁን ካሁን ወደቅህ እያልኩ ተሳቀቅሁ
ሰያው እንዳትወድቅ ወንድሜ ለአኸራ ደግሞ አላህ ከሚያዝንላቸው ባሪያወቹ ያድርገን ያረብ 😭😭😭😭
ሰያው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ 😭
ያአላህ እኔ ፈራሁ ካሁን ካሁን ወደቀ እያልኩ ሱብሀነሏህ ደግሞ ውሃው ያረቢ ህዝባችንን በራህመትህ ጠብቀው በዚህ የሚመላለሱ እዴት ሊሆኑነው ያረቢ አተ ሁናቸው
ሱብሀን አላህ ሊወድቅ ነው ብየ ስጨነቅ አለፈ አልሀምዱ ሊላህ በተለይ ባህሩ ላይ ወይም ወንዙ ላይ ያስፈራል ያአላህ አላህ ስራጥን ያቅልልን 😭😭😭
ውደኔ ቤት ገባ በሉ
ጀዛ ከላህ በጣም አሪፍ መማሪያ ነዉ በጣም ያስፈራል ወላሂ አሁን ካሁን ወደቅህ እያልኩ ነበር ግን እንደዚ አይነት ነገሮችን ባትዳፈር ለኛ ወላሂ አሪፍ ትምህርት ነዉ
ጀዛህ አላህ ከይር ወድሜ. አላህ ይጨምርሎህ. በነገሮች ሑሉ ትምርት ሥጥተህባቸው ነው እምተልፈው. እኝም ሠምተው ከተጠቀሙት ያድርገን
ሱብሀን አላህ አላህ ከሲራጥ ፈተና ይጠብቀን ሙቀት ሀይለኛ ሲሆንብን ሁልጊዜ ያችንየስዝር ያህል የምትቀርበትን ጊዜ አስታውሳለሁ ያአላህ ስት ፈተና አስቀምጠን እኛ እደፈልግን እንሆናለን አላህየ አደራህን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ ያሳዝናል ግን ለ ሽማግሌወችና ለህፅናት አዘንኩ የአላህ
ሱለላሁ አለይ ወሰለም ከሲራጥ ፈተና አሏህ ይጠብቀን ያረብ
ውይ ሰያ ልቤ እንዴት እንደተንጠለጠለ ክክክክክ ወርደህ እስከማይህ የወደክ እየመሰለኝ አላህ ይጠብቀን ከሲራጥ ፈተና ያረብ
ያ አላህ ሲያስፈራ ትልልቅ ሰዎች እና ህፃናት እንዴት ነው ሚያልፍት ሰያ ስትሻገር ምቶድቅ መስሎኝ ተሳቀኩ
ያአላህ ሴቶች እዴት ነው ማልፉት አይ ሀገራችን ማፍረስ እጂ መገንባት አቅቶን ይቅር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ በጣም ያስጨንቃል ማነው እንዴኔ እየጨነቀው አይቶ የጨረሰው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ አንተ ታውቃለህ አንተ ይቅር በለን እነዚህንም አሁንም ባንተ ድጋፍ ነው አስባቸው አላህ እንዳንተ ማንም አያዝንላቸው መንግስትም አያያቸውም
Subahaan allah miskiin
ጎቦዝ ነህ እኔ ብሆን ወደመጣሁበት ነበር ምመላሰዉ
ክክክክክ
kkk ሰህ
ዋአለይኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወላሂ እኔ እሱ ለተጓዘው በጣም ተሳቀቅኩ አላህ ሱብሀነ ወታአላ በሀያልነቱ ከቀብር ቅጣት ነጃ ይበለን የኛስ ወንጀል እንደው የቱ ተዘርዝሮ ያበቃል ጌታችን ሀያሉ ጌታ አላህ በሀያልነቱ ይማረን
እኔ ግርም የምትሉኝዲስክ ላይክ የምትሰጡ ወላሂ አጂብ መሞታችንንና መቀስቀሳችንን አትርሱ አላህ ሂዲያ ይስጠን ኡስታዙና ሽኩረን ጀዛከላህ ኸይር ወጀዛ
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞች አላምዳር ያላችሁ
በጣም ፈርቻለሁ ሳየው እንግዲህ በህልሜ ስባንን ማደር ነው🤕
ወይኔ በዚህ ሚያልፉት አላህ ይጠብቃቸው እረ ድልድይ ይሰራላቸው
ያአለህ ሰያ እኔን ጨነቀኝ አንተ ለሄድከው ወላሂ ሀቂቃ ያረብ አንተ አስጨናቂ የተባለን ነገር ያዝልን
በዚሁ አጋጣሚ ባለቤትህን ለአላህ ብየ እንደምወዳት ንገራት ምርጥ ሴት ጠንካራ አሏህ ይጨምርላት እሷ ባታጠናክርህ ባታግዝህ አታስተላልፍልንም ነበር ምርጥ
_አህለን ሰያ ኧረ ኡኡ ኡኡ ምን አይነት መንገድ ነው በረቢ ሱባሀን አላህ አንተ ለተራመድከው እኔን ሰቀጠጠኝ😢 ለምድ ነው ድልድይ የማያሰሩት በአካባቢው የሚኖሩት ሰዎች ያአላህ ከባድ ነው በዚህ ላይ መጓዝ_
♥♥♥♥♥
😭😭😭😭 ሴትየዋ ስትደናቀፍ እዴት ነው የደነገጥኩኝ የወደቀች መሰለኝ ደሞ ግድቡ እዴት ነው ሚያስፈራ 😭😭😭😭😭
ውደኔ ቤት ግቡ
መኪየ ከቤቴ ጎራ በይሥኪ
ሱበሃን አላህ አረ ሰዉ እንዳያልቅ በዚህ በክረምት እንዲህ አይነት ብረት ጪቃ ነዉ ያንሸራትታል ያረብ
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለንንንንኡስታዙናሱብሀነላህ ይገርማል አላህ ከሲሯጥ ፈተና ይጠብቀንንንንንን
ወይኔ የዱኔያው እደዚህ ያስፈራ የአሄራው ።😭😭😭😭😭😭 አላህ በእዝነት መረን ያረህማን
ወላሂ ሰኢድ በጣም ነው ማያስፈራው እኔ ብሆን አልሞክረውም ድልድይ በጣም ነው መፈራው አላህ ይጠብህ ስዎቹ ግን ወላሂ በጣም ነው ሚያሳዝኑት 😭😭
ወደኔ ቤት ገባ በሉኝ
ሱብሀን አላህ አላህ ሆይ ሲራጥን እንዴት የሆን የማልፋት😢😢😢😢😢
ወደኔ ቤት ገባ እንበል
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ሡበሀንአላህ እኔ አልወድም አዙሮነው የሚደፋኝ
ኦረእንዳትወድቅሰያ
ሱብሀነክ እንዴት ነው ሚያስፈራው ያ ኡመተል ሙሀመድ ሲራጥን በሰላም ከሚሻገሩት ያድርገን ያረብ
የኔ ልዩ ሰያው አላህ ይጠብቅህ እሚአጅብ ነው ሱበሀን አላህ
ኧረ ሰያ ሲያስፈራ እኔ አንተ ለሄድከው ፈራሁኝ እንዳትወድቅ ወንድሜ አላህ ያሳምርልን ያኬራችንን ያረብ
Subanallahaa Ena daqiqah alereramadim wolhiWallekumasalam woramatulahii wobarakatuu Jezallahaker
አሽርያረብአላህያግራልን ያረህማን
ጀዛከሏህ ኸይር ሠያየ አሏህ ባለህበት ቦታ ሁሉ ጥበቃዉ አይለክ
ያ አላህ ኡስታዝ ግን ምን አይነት ቦታ ነው ዛሬ።የወሰድከን በጣም ያስፈራም አላህ ሲራጥን እንዴ መብረቅ ከሚያልፉት ባሮቹ ያርገን ያረብ
ሰያ. በጣም. ነው. ማደንቅህ. አላህ. ይጨምርልህ
አላህ ይጠብቀን ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ሰኢድ
ሱብሀን አላህ አንተ ለተሻገርክ እኔ ተጨነኩ ከመንገዱ ውሀው ምክንያቱም ያዞራል ሢመለከቱት ጀዛከላህ ኸይር ሰያ አሥተዋይ ነህ መሻአላህ አላህ ከተናጋሪው እስከ አዲማጮቹ ሲራጥን እንደ መብረቅ ከሚያልፉት ያርገን በቸም ሁሉም በሥራ ው አይገባም በአረህማን እዝነት እንጂ
ሱብሃን አላህ ኢላይ የሲራጥ ጎዳና ታየኝ ከቅጥነቱ ሰይፍነቱ የእውነት ትልቅ ትምርት ነውኢላሂ እንደኛ ስራ ሳይሆን እንዳንተ እረህመት ስለ አስታወስከን ሹክራን ለክ
አላህ ይጠብቅህ ወድም ደሥየሚል ሥፍራነው እኛም በራህመቱ ከነሡ ያረገን
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሀዩነኝ የአልቡርሀንተማሪ የኡስታዜአድናቂ
ወይ ሰያው አላህ ከሲራጥ መንገድ ይጠብቀን ያረብ ያረብ አተ ተመልከታቸው ድረስላቸው አሮጊት ሺማግሌ እዴት ሊያልፍ ነው ደም ማነስ ያለበት እራስ ህመም ያለበት ያአሏህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሰኢድ ሱበሀን አላህ ከፊትናዎች ሁሉ አላህ ይጠብቀን
ሱብሀናላህ ሠያ ምነው ማሀልላይ ያንሸራተተህ መሥሎኝ እንዴት እንደደነገጥኩ ያረብ
ጀዛክ አላሁ ኸይርን ሠያዉ ወድሜ አላህይዘንልንያረብብ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሥታዝ ሠየው አላህ ይጠብቀን
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰያዉ ማሻ አላህ ፏ ብለሀል አላህ ከሲራጥ ፈተና ይጠብቀን ያረብ
ያአላህ በጣም ያሰፈራል ሰያ ወድሜ አላህ አኺራችንን ያሳምርልን
ሱብሃናላህ ኡስታዝ ጀዛኩሙላሁ ከይር ወላሂ አላህ መጨረሻችን ያሳሚረው
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ. ሱብሀንአላህ. ጀዛክአላህ ኸይረን ወንድሜ
ሱብሀነክ ያአላህ ሀቢቢ አንተ የቂያማው ቀን ፈተናው በቀላሉ የምናልፍ መልካም ስራ ወፍቀን ያረህማን
አላህለን ሰያ አላህ ይጠብቅህ የአላህ የረቢ ከስረጥ ፈተነ ጠብቀን
ዉይይ ሲያሥፈራ በጭቀት ነዉ ያየሁትያረብ አላህ ከወንጀል አላህ ይጠብቀን ጥሩ መልእክት ነዉ
አሠላሙአለይኩም ሰያው ትምርትህ ጥሩነው አላህ ሡብሀነወተአላ ይጠብቅህ በአዱኒያ እንድህ የተጨነኩ ለአኬራየ ዋ ፈራሁላት ነብሤ ከአኬራ ከአዱኒያ ፈተና አላህ ይጠብቀን ያረብ
እኔ በሰያ አካሄዲ እስቃለሁ ስለ አኸይራየ ሳስብ አለቀስኩ😭😭😭😭😭
ያርብ አንተ አቅልልኝ እስከ ቤተሰቦቼ በሙሉ ኡመተ ሙሀመዲ ያርህማን🤲🤲🤲
ሱበሀን አሏህ ያረብ ሲራጥን በሰላም የምናልፍ አዲርገኝ
አሚን
አሚን ያረብ
አሚን ያረቢ
አሚን
የሰያ ዎደጆች ኢስኪ ለይክ ስጡኝ ዘሬ ለይክ አመራኝ ሰይድ አለህ ይጠብቅህ
seya 🇪🇹
አሚን
ዋአለይኩምሰላሙ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ።
ሰያዉ ወደክብየ ወደዛወደዚህ ስትገዳገዲ ያለሁት ሳዉዲ እደግፉህይመስል እኔም እዳተዉ እየደነገጥኩተመለከኩ ሱበሀን አሏህ በስራችን ሳይሆን በእዝነቱ እሱ ሲራጥን የምንሻገር ያዲርገን!
ጀዛክ አሏሁ ኸይረን ኮረና ቤተወጣዉን ይዞናል7ሰዉ በዱአችሁ አስታዉሱንንን😭😭😭
@@BheartaSorbala.
@@امعمارامءیمن.
ክክክክክክክ ሰያ ሆዴን ቦጭ ቦጭ አረከው እኔ በጣም ነው የምፈራው እንደዚህ አይነት ነገር አላህ ከሲራጥ ፈተና ይጠብቀን ያረብ
አሚንንንንን ያረብ
አሚን
አሚን የረብ
ሠያ አተ ጀግናነህ መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ስለ አኬራየ ሳስብ ጭንቅ ይለኛል ሙስሊም እህት ወድሞቸ በዱአ አንረሳሳ ሠያ በዱአህ በድናል ኢስላም ላይ ጠካራ ሀፊዝ እድሆን በዱአህ
ፈራሁልሽ ነብሴ ያረብ በዱንያ እያለን ኢባዳን በሞት ላይ ሸሀዳን ከሞትን በሆላ ጀነትን ከነቤተሰቦቸ ያኡመተል ሙሀመዱላሚን
ሣ
አሚንን
አለሁማ አሚን ሁለችንንም ከአዱኒያ ጭንቀት ከአኬራም ቅጠት አለህ ይጠብቀን
ውድየ ከቤቴ ጎራ በይሥኪ ከዶየ
@@cbjkcbjkk334 ውድየ ከቤቴ ጎራ በይሥኪ እህቴ
አደኛነኝ ላይክ አምሮኛል የምሬነዉ ግጭጭትአርጉኝ የስደት እቁዎች
ሱብሀን አላህ
ላይክክክክክክክ
ላይኩ ከጠቀመሽ አጋጭቸሻለሁ
አርግዘሻልዴ
ተጨነኩ።ሰያ
በጣም ያስፈራል የእዉነት አላህ ሲራጥን እንደ መብረቅ ከሚያልፉ ያዲርገን ያረብ ጥሩ ነሲሀ ነዉ ወንዲማችን ባረካላሏሁ ፊክ
1ኛ ነኝ
አህለን ሰያው
ሱብሀን አላህ
አላህ ከሲራጥ ፈተና ይጠብቀን ያረብ
አሚን
ያረቢ እዴት ያስፈራል ሎሚ ሜዳም እንደዚህ አይነት አለ ያረህማን. አላህ ሲራጥም ምናልፍምያርገን
አሚን ያረብ
አሚንንን
አሚንንን ያረብብብ
አላሕ ይጠብቅሕ ኡዝታዝ ሠያ ሢያሠፈራ. ያአላሕ ከዱንያ ጭንቀት ከአሔራ ቅጣት ረበና ኡመተል መሐመድን ጠብቅልን ከቀብረ ቅጣት
ሲራጥ አግድሞቶ ሽ አመት ቁልቁለቱ ሽ አመት አቀበቱ ሽ አመት ከሰይፍ የተሳለውን ምገድ በተውሂዱ የፀና ብቻና ብቻ ነው ሊያልፈው የሚችለው አላህ ሁላችነንም ሙስሊም አድርጎ ይግዴለን በተውሂ ያፅናን
ሀቂቃ ብዙትምህርትአለው ካሠብነውለመድረስ ልፍትና ጥረት እና ሦብር እደሚያሥፈልገን እና ሲራጥን ያሥታውሠናል እኔገና መሄድን ሢጀምር ነው ሢራጥ ትዝ ያለኝ አላህየ ቀጥተኛውን መገድ ምራኝ ያሥፈራል
ኧርር እንዳትወድቅ በአላህ በጣም ነው የሚያስፈራው ሱብሀን አላህ
በጣም ከባድ ነው ግን ወላሂ ምናልባት ደማነስ እና መሰል በሽታ ያለበት ሰው አዙሮ የሚደፋ ነው ለምን ድልድይ አይሰራላቸውም
ሱብሀን አላህ
እኔም በጣም ነው ምፈረው ድልድይ መሻገር የገጠር ልጅ ነኝ ሀገር ድልድይ ይበዛል አሁን በሁን በውሀው ወደኩ እየልኩ ነው ምሻገረው የረብ ስረጥን ከሚየልፉት አድርገን 😭😭
ሀስቢን አላህ ወእኒመልወኪል ያአላህ ሲያስፈራ
ያአላ ወላሂ ይከብዳአል
ዱኡንያአ ላአይ ሰያእ
ሰያ እዳአትቀልድ
ሰያ ይብቃህ
በጣም ያስፈራል የእዉነት አላህ ነዉ ወንዲማችን ባረካላሏሁ ፊክ
ሱባሀናላ አኼራችነን ያሳምርልን ሲራጥን ከሚያልፉት ያድርገን ያያያያያረብ
ግን አካሀድህ በህልሜ እዳይመጣብኝ ሠያ
ወደኔ ቤት ጎራ በይ
እረ ሰያ ወላሂ ምትወድቅ አየመሰለኝ በጣም እየደነገጥኩ ሱበሀን አላህ
ወይኔ ሰየ ሚቶድቅ የመሰለኝ ድግጥ ድግጥ እየለኝ
እኔራሡ ሢያጎነብስ የወደቀ እየመሠለኝ አብሬ አጎነብሳለሁ ሡበሀንአላ
💝💝💝💝💝💝
እኔም
ሱብሀን አላህ አላህ ከሚያልፉት ያርገን ያረብ
ወይኔ በጣም ያስፈራል አላህ ሲራጥንም የምንሻገር ያድርገን ያረብ
አሚንንንን
እቤት ግቢ
አሚን ያአላህ
አስቡት ከዚህ ሹልክ ቢል ውሃው ሀይለኛ ቢሆን ተከየለብኝ የሲራጥ ፈተና ያረብ ነጃ ከምታወጣቸው ባሮችህ አድርገን
አሚን ያረበል አለሚን
አሚን አሚን ያረብ
Ameeen Yareb
ያ ጀመዐ ምርጥ እና እውነተኛ ታሪኮችን እንዲሁም ስለትዳር ምርጥ አስተምሮ ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን ተጭናቹ ቻናሌን ጎብኙ።
ጀዛከሏህ ሄይር ወንድማችን አሄራን አስታወስከን አሏህ መልካም ስራህን ያብዛልክ ያረብ
😭😭😭😭😭😭💔💔💔
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዜ አላህመጨረሻቺንንያሣምርልን እዱኒወልአሄራችንንአላህ ያሠምርልንያረብያኡመተልኢሥላምሁሉ ዛሬበዱኒያነገበጀነተልፍርዶሥያሥደሥተንያረብ
ጀዛክ አሏህ ኸይር አላህን ፈርተን ኸይር ስራምንሠራ ያድርገን ፣አሏህ በቀኝ እጃቸው ኪታብ የዛው ስራጥን ካሳለፋቸው ሰዎች ጋ ያድርገን ።
አምንንንንንን ሀየት
እንደኔ በቤተሰብ ናፉቆት የሚሰቃይ ማን ነው ወላሂ ቤተሰቦቸ ሀገሬ ናፈቀኝ ስደት መረረኝ
አብሽርሪ አይዞሽ እኔም ምርር ብሎኛል
አብሽሪ አድቀን ከነሱ ያርገን ይሆናል
አይዞሽ እህቴ
አብሽር መመዬ እኔም በጠም መሮኘል 78አመቴነው
እኔም ሴምሴም
ወይኔ ሰያዉ ምነዉ ወንድሜ ወላሒ ካሁን ካሁን
ወደክ እያልኩ ሩሔ ሹልክ ልትል የአላህ ❤❤❤
አላህ ከፈተና ይጠብቀን
ሱብሀነላህ ያረቢ በእዝነትህ እኔ ደካማህ ነኝ በቀጥተኛው መንገድ አትጣን ያገራኸለት አይን ጭፍኖ እስከ ሚከፈት እንደምትረዳቸው በምን አቅማችን እርዳታህ እዝነትህ አይለየንንን በጣም ያስፈራ ወንድም ሰያ ጀዛከላህ አሁን ብናይ ዝር ስንል ረሺዎች ነን በራህመቱ ይጎብኘን
ጌታየ ሆይ ሢራጥን በሠላም ከሚያልፍት ሠዎች ያድርገን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አተኮ ቁርጥ ሁለተኛ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ነህ ንግግርህ ጣፉጭ ምክርህ ልብ ውስጥ የሚገባ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ወድማችን
በጠምነውእኔወንዝንምፍረው
ሳከላምሽንግግሩጣፍጭ
ማሻአላህ ወድም ሳኢድ ይገርማል የአላህ ታአምራት 😭ነሺዳህ እራሱ አጀት ይበላል😭😭 ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ ያርብ 🤲🤲
ጀዛ ከላህ ኸይር አወ ትክክል እኔም በጣምነዉ የምፈራዉ🌹🌹🌹🌹🌹
ጀዛከላ.ኸይርአወትክክልነዉ
ወላሒ ማነው እደኔ ያለቀሰው ☝️ ያረብ ለተረዳው በጣም አስተማሪ ነው 😭😭😭😭
አላህ ከሲራጠል ፈተና ይጠብቀን ወድሜ ሰያ አላህ አያቆይህ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለህው ጀዛክ አላህ ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ
እኔ በጭንቀት ሞትኮኝ ከአሁን አሁን ወደቀ እያልኩ እኔ ገደልና ውሀ አልወድም ጭንቅ አልወድም ያረቢ መከራን ያዝልን
እኔም እያልኩ ነበር ያረብ
Kkk
እሚገርመውነገር ውሀ ውስጥ ከገባሁ እራሴን አላውቅም ሰው ይኑር አይኑር ቀን ይሁን ጨለማ አላውቅም
Aminn Aminn Aminn yarbllemin
አሚንን
ኧረ ዛሬ በህልሜ እድህ አይነት ቦታ ላይ ሆኘ እየተጨነኩ ከቅልፌ ነቃሁ።
እግድህ በዝህ አለፈልኝ
ከይር ነው እኔም አልፎ አልፎ አስጨናቂ የሆነ መንገድ ላይ ሁኘ ተጨንቄ የምባንንበት ጊዜ አለ አላህ ዲናችንን ይስጠን ዱኒያ አኬራ ቤታችንን አላህ ያሳምርልን ያርብ ጭንቀት ከባድ ነው እኛ ሰወች ግን መርሳት እናበዛለን ትንሽ ነገር ያታልለናል
አይዞሽ ለኽይር ነው
@@alfareej9144 ኢንሻ አላህ
ልክ እንደኔ በህልም
ይሄን ሊያሣይሺ ነዉ ከከከከከ ለማንኛዉም እሚያሰጨንቅ ነገር ከሀለማችሁ ባአላህ ተጠበቁ አየተል ኩርሢን ቀርታችሁ ተኙ ሀባይብ
ከአላፊወቹ አላህ ያድርገን
አሚን ያራብ
امنننننن يا ربي
☺
አሚን
አሚን
ሱብሀን አላህ ወላሂ ይህንን ትምህርት የሚመለክተዉ ሁሉ ሽር አድርጉ በጣም አጋጣሚ ትምህርት ነዉ ሱብሀነ አላህ ኡስታዝ ይህንን ነገር አጋጣሚ ነዉ ለመቀርፅ ይቻልከዉ ሳህ ወላሂ ይህንን አይቶ ሲራጥን የማያስታዉስ አለ ብየ አልገምትም አላህ ሆይ ስራችን ሁሉ ይኽላስ አርግልን ሁሉላችንም የምንሰራዉ ሰራ ቁሻሻ ነዉ ይዩልን ይስሙልን ነዉ እና እዴት ሲራጥን እናልፋለን ይህ የምናየዉ ነገር ቀላላ ይመስለናል እዛኛዉ አላም እኮ የተችኛዉን ብቻ ስናይ ነዉ የምንደናበርዉ ያአላህህህህ ያረብብብብብ ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዛችን ከምር ሰለሲራት በሰፊዉ አቅርብልን ለማስታዋስ ያህል ሰለጀሀነም እጂ ሰለሲራጥ ወላሂ አላስታዉስም ጀዛኪላህ ኸይር
ሡባሀን አላህ ኡስታዝ ሣያ ወላሂ ያሥተምራል ጀዛክ አላህ ኸይረን
ያአላህ በጣም ያስፈራል ያረብ ሲራጥ የምናልፍ ያድርገን ካለምንም ጭንቀት
ከአላፊወቹ ያድርገን
*አህለን ስኢድ የለለ ፏ ብለሃል ማሻ አለህ እንዳትውድቅ🙆አላህ ከፊተናው ይጠብቅህ💪*
ሶፊየ፡ደህናነሽ፡
@@ሀያትነኝየ ስለም ነኝ ሁቢ አልሀምዱሊላ🎁🌹🌹🌹🍓
አሚን ያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ጄዛከላህ ኸይረን ሰያ
ሳለላሁ አለይህ ወሰልለም
ሱብሀነ አላህ
አላህ ሆይ ከሁለቱም አለም ጭንቀቶች ጠብቀን 🤲ያረብ በራህመትህ ጄነትን ወፍቀን 🤲
አሚን ያረብ ጀሚዐን ኢሻአላህ
ከዛከላህ ኸይረን ኡስታስ ለሚያስተነትን ሰውበጣም ታአምራዊ ምሳሌ ነው አላህ ይጠብቅህ
ስያ መልካም ስው አላህ ይጠብቅህ የደርቁ ልቦች አርጣቢ እርጂም እድሜ ከጤና ጋ ወንድሜ
ከወዙ ማዶ ሰው ቢታመም ወይም በምጥ የተያዘች ሴት ብትኖር እዴት ይሆናሉ ?አስባችሁታል ያሰታር!!!
ትክክክልልል ወላሂ አላህ ይድረስላቸው
@@aminattube92 ኒናየ ጰቤቴ ጎራ በይሥኪ
😭😭😭😭
ዋለይኩምሰላም ራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰያ እኔ እዛ ሰፈር ነበርኩ እኔም ሁለየም እየተቀጠቀጥኩ ነበር የማልፈዉ አሁን ብሶበታል በፊት ትንሽ ይሻል ነበር
ዎሊይ ኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ወዲም ሰያ ው ሥላተእኔም ተጨነኩ ታሁን ወደክ እያልኩ አላህ ከመልካሞቺ ያዲረገን አሚንንንን
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱ ኢላሂ ወበረከትሁ
ወላሂ በጣም ነዉ የምፈራዉ የሮህማን አንተ ጠቀኝ ያረብ
Subhanallah
ያአላህ ሱብሀነላህ ኡስታዝ ለአንተ እኔ ፈራሁ አሁን ካሁን ወደቅህ እያልኩ ተሳቀቅሁ
ሰያው እንዳትወድቅ ወንድሜ
ለአኸራ ደግሞ አላህ ከሚያዝንላቸው ባሪያወቹ ያድርገን ያረብ 😭😭😭😭
ሰያው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ 😭
ያአላህ እኔ ፈራሁ ካሁን ካሁን ወደቀ እያልኩ ሱብሀነሏህ ደግሞ ውሃው ያረቢ ህዝባችንን በራህመትህ ጠብቀው በዚህ የሚመላለሱ እዴት ሊሆኑነው ያረቢ አተ ሁናቸው
ሱብሀን አላህ ሊወድቅ ነው ብየ ስጨነቅ አለፈ አልሀምዱ ሊላህ በተለይ ባህሩ ላይ ወይም ወንዙ ላይ ያስፈራል ያአላህ አላህ ስራጥን ያቅልልን 😭😭😭
ውደኔ ቤት ገባ በሉ
ጀዛ ከላህ በጣም አሪፍ መማሪያ ነዉ በጣም ያስፈራል ወላሂ አሁን ካሁን ወደቅህ እያልኩ ነበር ግን እንደዚ አይነት ነገሮችን ባትዳፈር ለኛ ወላሂ አሪፍ ትምህርት ነዉ
ጀዛህ አላህ ከይር ወድሜ. አላህ ይጨምርሎህ. በነገሮች ሑሉ ትምርት ሥጥተህባቸው ነው እምተልፈው. እኝም ሠምተው ከተጠቀሙት ያድርገን
ሱብሀን አላህ አላህ ከሲራጥ ፈተና ይጠብቀን ሙቀት ሀይለኛ ሲሆንብን ሁልጊዜ ያችንየስዝር ያህል የምትቀርበትን ጊዜ አስታውሳለሁ ያአላህ ስት ፈተና አስቀምጠን እኛ እደፈልግን እንሆናለን አላህየ አደራህን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ ያሳዝናል ግን ለ ሽማግሌወችና ለህፅናት አዘንኩ የአላህ
ሱለላሁ አለይ ወሰለም
ከሲራጥ ፈተና አሏህ ይጠብቀን ያረብ
ውይ ሰያ ልቤ እንዴት እንደተንጠለጠለ ክክክክክ ወርደህ እስከማይህ የወደክ እየመሰለኝ አላህ ይጠብቀን ከሲራጥ ፈተና ያረብ
ያ አላህ ሲያስፈራ ትልልቅ ሰዎች እና ህፃናት እንዴት ነው ሚያልፍት ሰያ ስትሻገር ምቶድቅ መስሎኝ ተሳቀኩ
ያአላህ ሴቶች እዴት ነው ማልፉት አይ ሀገራችን ማፍረስ እጂ መገንባት አቅቶን ይቅር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ በጣም ያስጨንቃል ማነው እንዴኔ እየጨነቀው አይቶ የጨረሰው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ አንተ ታውቃለህ አንተ ይቅር በለን እነዚህንም አሁንም ባንተ ድጋፍ ነው አስባቸው አላህ እንዳንተ ማንም አያዝንላቸው መንግስትም አያያቸውም
Subahaan allah miskiin
ጎቦዝ ነህ እኔ ብሆን ወደመጣሁበት ነበር ምመላሰዉ
ክክክክክ
kkk ሰህ
ዋአለይኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወላሂ እኔ እሱ ለተጓዘው በጣም ተሳቀቅኩ አላህ ሱብሀነ ወታአላ በሀያልነቱ ከቀብር ቅጣት ነጃ ይበለን የኛስ ወንጀል እንደው የቱ ተዘርዝሮ ያበቃል ጌታችን ሀያሉ ጌታ አላህ በሀያልነቱ ይማረን
እኔ ግርም የምትሉኝዲስክ ላይክ የምትሰጡ ወላሂ አጂብ መሞታችንንና መቀስቀሳችንን አትርሱ አላህ ሂዲያ ይስጠን ኡስታዙና ሽኩረን ጀዛከላህ ኸይር ወጀዛ
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞች አላምዳር ያላችሁ
በጣም ፈርቻለሁ ሳየው እንግዲህ በህልሜ ስባንን ማደር ነው🤕
ወይኔ በዚህ ሚያልፉት አላህ ይጠብቃቸው እረ ድልድይ ይሰራላቸው
ያአለህ ሰያ እኔን ጨነቀኝ አንተ ለሄድከው ወላሂ ሀቂቃ ያረብ አንተ አስጨናቂ የተባለን ነገር ያዝልን
በዚሁ አጋጣሚ ባለቤትህን ለአላህ ብየ እንደምወዳት ንገራት ምርጥ ሴት ጠንካራ አሏህ ይጨምርላት እሷ ባታጠናክርህ ባታግዝህ አታስተላልፍልንም ነበር ምርጥ
_አህለን ሰያ ኧረ ኡኡ ኡኡ ምን አይነት መንገድ ነው በረቢ ሱባሀን አላህ አንተ ለተራመድከው እኔን ሰቀጠጠኝ😢 ለምድ ነው ድልድይ የማያሰሩት በአካባቢው የሚኖሩት ሰዎች ያአላህ ከባድ ነው በዚህ ላይ መጓዝ_
♥♥♥♥♥
😭😭😭😭 ሴትየዋ ስትደናቀፍ እዴት ነው የደነገጥኩኝ የወደቀች መሰለኝ
ደሞ ግድቡ እዴት ነው ሚያስፈራ 😭😭😭😭😭
ውደኔ ቤት ግቡ
መኪየ ከቤቴ ጎራ በይሥኪ
ሱበሃን አላህ አረ ሰዉ እንዳያልቅ በዚህ በክረምት እንዲህ አይነት ብረት ጪቃ ነዉ ያንሸራትታል ያረብ
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለንንንን
ኡስታዙና
ሱብሀነላህ ይገርማል አላህ ከሲሯጥ ፈተና ይጠብቀንንንንንን
ወይኔ የዱኔያው እደዚህ ያስፈራ የአሄራው ።😭😭😭😭😭😭 አላህ በእዝነት መረን ያረህማን
ወላሂ ሰኢድ በጣም ነው ማያስፈራው እኔ ብሆን አልሞክረውም ድልድይ በጣም ነው መፈራው አላህ ይጠብህ ስዎቹ ግን ወላሂ በጣም ነው ሚያሳዝኑት 😭😭
ወደኔ ቤት ገባ በሉኝ
ሱብሀን አላህ አላህ ሆይ ሲራጥን እንዴት የሆን የማልፋት😢😢😢😢😢
ወደኔ ቤት ገባ እንበል
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ሡበሀንአላህ እኔ አልወድም አዙሮነው የሚደፋኝ
ኦረእንዳትወድቅሰያ
ሱብሀነክ እንዴት ነው ሚያስፈራው ያ ኡመተል ሙሀመድ ሲራጥን በሰላም ከሚሻገሩት ያድርገን ያረብ
የኔ ልዩ ሰያው አላህ ይጠብቅህ እሚአጅብ ነው ሱበሀን አላህ
ኧረ ሰያ ሲያስፈራ እኔ አንተ ለሄድከው ፈራሁኝ እንዳትወድቅ ወንድሜ
አላህ ያሳምርልን ያኬራችንን ያረብ
Subanallahaa
Ena daqiqah alereramadim wolhi
Wallekumasalam woramatulahii wobarakatuu
Jezallahaker
አሽርያረብአላህያግራልን ያረህማን
ጀዛከሏህ ኸይር ሠያየ አሏህ ባለህበት ቦታ ሁሉ ጥበቃዉ አይለክ
ያ አላህ ኡስታዝ ግን ምን አይነት ቦታ ነው ዛሬ።የወሰድከን በጣም ያስፈራም አላህ ሲራጥን እንዴ መብረቅ ከሚያልፉት ባሮቹ ያርገን ያረብ
ሰያ. በጣም. ነው. ማደንቅህ. አላህ. ይጨምርልህ
አላህ ይጠብቀን ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ሰኢድ
ሱብሀን አላህ አንተ ለተሻገርክ እኔ ተጨነኩ ከመንገዱ ውሀው ምክንያቱም ያዞራል ሢመለከቱት
ጀዛከላህ ኸይር ሰያ አሥተዋይ ነህ መሻአላህ አላህ ከተናጋሪው እስከ አዲማጮቹ ሲራጥን እንደ መብረቅ ከሚያልፉት ያርገን በቸም ሁሉም በሥራ ው አይገባም በአረህማን እዝነት እንጂ
ሱብሃን አላህ
ኢላይ የሲራጥ ጎዳና ታየኝ
ከቅጥነቱ ሰይፍነቱ የእውነት ትልቅ ትምርት ነው
ኢላሂ እንደኛ ስራ ሳይሆን እንዳንተ እረህመት
ስለ አስታወስከን ሹክራን ለክ
አላህ ይጠብቅህ ወድም ደሥየሚል ሥፍራነው እኛም በራህመቱ ከነሡ ያረገን
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሀዩነኝ የአልቡርሀንተማሪ የኡስታዜአድናቂ
ወይ ሰያው አላህ ከሲራጥ መንገድ ይጠብቀን ያረብ ያረብ አተ ተመልከታቸው ድረስላቸው አሮጊት ሺማግሌ እዴት ሊያልፍ ነው ደም ማነስ ያለበት እራስ ህመም ያለበት ያአሏህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሰኢድ ሱበሀን አላህ
ከፊትናዎች ሁሉ አላህ ይጠብቀን
ሱብሀናላህ ሠያ ምነው ማሀልላይ ያንሸራተተህ
መሥሎኝ እንዴት እንደደነገጥኩ ያረብ
ጀዛክ አላሁ ኸይርን ሠያዉ ወድሜ አላህይዘንልንያረብብ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሥታዝ ሠየው አላህ ይጠብቀን
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰያዉ ማሻ አላህ ፏ ብለሀል አላህ ከሲራጥ ፈተና ይጠብቀን ያረብ
ያአላህ በጣም ያሰፈራል ሰያ ወድሜ አላህ አኺራችንን ያሳምርልን
ሱብሃናላህ ኡስታዝ ጀዛኩሙላሁ ከይር
ወላሂ አላህ መጨረሻችን ያሳሚረው