መድኃኔዓለም📗እንኳን ለመድኃኔዓለም አመታዊ መታሰቢያ ክብረበዓል አደረሰን እንዲሁም 📒ለጻድቁ መባዓ ጺዮን📕 ለግንቦት 27 ስንክሳር ለሚታሰቡ ቅዱሳን መታሰቢ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @yekidusanzekere5159
    'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
    ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
    መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
    በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።

КОМЕНТАРІ • 511

  • @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
    @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ 8 місяців тому +1

    አሜን አሜነ አሜን እኮን ለቸሩ መደሀኒ አለም አብሮ አደረሰን አደረሰን

  • @salembirhanu4616
    @salembirhanu4616 8 місяців тому +2

    እመቤቴ ማርያም የኔ ውድ እናት በጣም እወድሻለሁ

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 8 місяців тому +2

    አሜን አሜን አዚህ ለደረሰን አምላክ ይመሰገን አባታችን ቃልህወት ያሰማልን

  • @GjhgfrFjgfojl
    @GjhgfrFjgfojl 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀገውን ያበዛለህ መመራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewitshew8047
    @shewitshew8047 8 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ክብር ሁሉ ለቸሩ መድኃኔ አለም ይሁን እንድ በደላችን ሳይሆን እድምህርቱ መጠን ማርን ማርን ይቅር በለን ለአገራችን ሠላም ፍቅር አብዛልን እኛም በስደት ጠብቀን የልባችን መሻት ፈፅምልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarahali5923
    @sarahali5923 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስመዓልና መምህር❤❤❤

  • @Numa-s5i
    @Numa-s5i 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ለዚ ላደረስከን አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ❤❤❤🎉🎉🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌹🌹🌹⛪️⛪️⛪️🕎🕎🕎✝️✝️✝️

  • @SmilingBlackKitten-ow9zy
    @SmilingBlackKitten-ow9zy 8 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ቃለሂወት ያሠማል ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @genettsagaye
    @genettsagaye 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን የቸሩ መዳንዓለም ቸርነት አይ ላየን 🤲

  • @MmMm-ls9iy
    @MmMm-ls9iy 8 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜን ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድሃኒአለም ይጠብቃቹ ዉዶቼ ውድ መምህራች ብርሃነ ስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏☦️☦️☦️🌿🌿🌿✝️✝️✝️💙💙💙💠💠💠⓶➆🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን ቸሩ መድኃኔዓለም ሀገራችን ሰለሞን ይመልስልና አሜን 💚💚💚💛🕯️💛💛💛❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @BirtukanMeleka
    @BirtukanMeleka 8 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ይጠብቅ የድንግል ማርያም ልጅ አይለየ እናመሰግናለን በጣም እናመሰግናለን ኑሪልን ክበርልን ወንድማችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንእንኳን ለአምላካችን ለመድኃኒታች ለቸሩ መድሀኒያለም በአል አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ለአገራችን ሰላም ያድርግልን ❤አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ❤በረከትንያድልልን❤❤አሜን❤❤❤

  • @KaliAlbi
    @KaliAlbi 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደርስን ማምርቺን ቃል ህይዎእት ያሰማልን
    የ ምዳን ዓለም ምረትን ቸርነት ክ ሁልችም ጋር ይህን ❤️❤️❤️❤️

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s 8 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @marieabrare4783
    @marieabrare4783 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 👏
    ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏

  • @madimadi4218
    @madimadi4218 8 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🕊️🕊️🤲🤲🤲🤲🙏

  • @Rabihi3Call
    @Rabihi3Call 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳንአብሮአደረሰን አደረሳችሁ🎉🎉🎉❤

  • @Rየራያዋ
    @Rየራያዋ 8 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን
    መምራችን ፀጋውን በረከቱን ቸሩ መዲሀኒ አለም ያብዛልህ
    እኳን አደረሳችሁ አደረሰን
    አባታችን ከቸሩ መዲሀኒ አለም
    ፀሎት በረከቱ ምልጃው አይለየን
    አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን😢😢😢
    በስደት ያለነውን ልጆቹንም ላገሩ ለደጁ ያብቃን😢👏 መልካም ብአል ያመት ሰው ይበለን ❤👏✝️❤⛪️❤

  • @JookDevedo
    @JookDevedo 8 місяців тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን 🙏

  • @AlmiAlmi-k7k
    @AlmiAlmi-k7k 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Raheel-n8f
    @Raheel-n8f 8 місяців тому

    ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አባቴ❤መዳኒ፡ኤአለም❤አዉጣን❤ከመከራ❤ችርአውለን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🕯️🙏🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🎉🎉🎉

  • @misganazerayhuruy4638
    @misganazerayhuruy4638 8 місяців тому +1

    Amen amen amen medhani alem ykber ymesgen selamun mhretun yewrdelna

  • @BdJd-me9pn
    @BdJd-me9pn 8 місяців тому

    አሜን አሜ አሜን እግዚአብሔ ይመስገን እንካን አብሬ ለአባትአችን ለመዲሀን ለወራት ባአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን✝️🤲💐

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 8 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @FtawNugus
    @FtawNugus 8 місяців тому +1

    ለዛ ቃን ለደሰን እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤

  • @HananHhanan-r7q
    @HananHhanan-r7q 8 місяців тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @خديجهالزهراني-ذ9ه
    @خديجهالزهراني-ذ9ه 8 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳንአደረሰን አደረሳችሁ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መድሀኒአለም አባቴሆይ ሀገራችንን በምረትአይንህ ጎብኝልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአባታችን ለቹሩ መድህን አለም ወራዊይ ባእል እንኳን አደረስን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን ጠብቀው አይልያን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulunuguse7800
    @mulunuguse7800 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላካችን በቸርነቱ ይመለከተን ምህረቱን ሰላምን ለአገራችን ይላክልን 🙏🙏🙏

  • @siraktg6543
    @siraktg6543 8 місяців тому +1

    Amennnn ❤Temesgen ❤Temesgen ❤Temesgen ❤Temesgen

  • @-dl5s
    @-dl5s 8 місяців тому +1

    Amen amen amen mesgana yedersew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LeliseBikla
    @LeliseBikla 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏🙏🙏

  • @BebeYondimu
    @BebeYondimu 8 місяців тому +1

    Amen kelhiwotn yesamaln 🙏🙏🙏

  • @SaliaAbabia
    @SaliaAbabia 8 місяців тому +2

    Amen❤❤❤❤❤amen🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
    @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁልልን ይደረግልን

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 8 місяців тому +6

    ቸሩ መዳኔዓለም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በያ ለንበት ይፀብቀን አሜን አሜን አሜን 🕯️🌿🥀🌿🥰⛪

  • @weunademissi1897
    @weunademissi1897 8 місяців тому

    ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚያብሔክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryamBaqele
    @MaryamBaqele 8 місяців тому +2

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ሀሴቴባምላክነው
    @ሀሴቴባምላክነው 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አምላክ ይለመነን!

  • @endalkachewHailu-oz8cy
    @endalkachewHailu-oz8cy 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pv 8 місяців тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣንካን ለቸሩ መድሃኒኣለም አብሮ አደረሰን ይቅርታው ምሕረቱ ይላክልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @chenekukonjo80
    @chenekukonjo80 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BreFekr
    @BreFekr 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤እንኳን❤❤አብሮ❤❤አደረሰን❤❤አደረሳቹ ናይ❤❤አባታችን❤❤🌿መድህኔ❤❤አለም🌿❤ በረከቱን🌿❤❤ ረድኤቱን🌿❤❤ከሁላችም ይሁን❤❤🌿💒💠🙏💠👏💘🌼🌼🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷💖💖💖

  • @MihretAlemu-y3e
    @MihretAlemu-y3e 8 місяців тому +1

    Ameni Ameni Ameni Lemadani Alemi kibri yigbaw Kala hiywoti yasmaleni Mengist semyati yaworselni Ameni Ameni Ameni 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 8 місяців тому +1

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🕯️

  • @حسينمحمد-ه5ع8خ
    @حسينمحمد-ه5ع8خ 8 місяців тому

    አሚንንንቹሩመድኄዕለም።አባትይ።ጯንቀትየንአተታውቃለህ።እና።ከዝህከጭንቀት
    አውጣኝእናእኔምልምስህርአብቃኝአባትሆይ።አደራ❤❤❤❤❤

  • @ሰላምየገብርኤልልጅ
    @ሰላምየገብርኤልልጅ 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለመድሀኔ ዓለም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ ባእል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እንዲሁም በየእለቱ ተዘክረዉ የሚዉሉት ቅዱስን ፃድቃን ሰማአታት በረከታቸዉ እረድኤታቸዉ ከእኛ የክርስትና አማኞች ከሆንን ህዝበ ክርስቲያን ጋራ ፀንቶ ይኑር አሜን፫ ላስተማረን ለወንድማችን ብርሀነ ስላሴ ቃለህይዎትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏🙏

  • @hiwotnana3864
    @hiwotnana3864 8 місяців тому +1

    Amen ❤️ 🙏 ❤️ 🙏 ❤️

  • @FreHilo
    @FreHilo 8 місяців тому +1

    አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏 መድኃኔዓለም ሠላም ይስጠን ባሀገራችን ደስታን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hagere9727
    @hagere9727 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲🤲🤲

  • @Mekedesyemikayelliji
    @Mekedesyemikayelliji 8 місяців тому +1

    Amen amen amen 🙏🙏 🙏🤲🤲🤲💖💖💖

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 8 місяців тому +7

    አሜን🌿አሜን🌿አሜን🌿እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 8 місяців тому +1

    ተመስገን ያደረሰን ለዚህ ቀን አመት ክበርልን❤❤❤

  • @ZabiderGetu
    @ZabiderGetu 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒዓለም እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ሁላችንንም በያልበት ይጠብቀን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @genetgoa6260
    @genetgoa6260 8 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Abaate cheeru medanhalem hoy be keignih awuleign memihirachin igzbibiher yitebikilin stegawu yabizalin ❤❤❤❤

  • @ሠላምቸርነትዘተዋህዶ
    @ሠላምቸርነትዘተዋህዶ 8 місяців тому

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ክብር ምስጋና ለድንግል ማረያም ልጅ ይሁን የተጨነቃችሁ ያዘናችሁ የደስታ ብስራት ያብስራችሁ ቸሩ መደሃኒአለም አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እኳን ለቸሩ መድሀኒ አለም ለጻድቁ መባዓ ጺዩን ወርሀዊ ክብረ በአል እድሁም በለቱ ተዘክረው ለሚውሉት ቅዱሳን ሰማእታት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
    የቸሩ የመድሀኒአለም ቸርነት ይቅርታ ምህረት የጻድቁ መባዓ ፂዮን እድሁም በለቱ ተዘክረው ለሚውሉት ቅዱሳን ሰማእታት ረደት በረከት ምልጃ ናፀሎት በሀገራችን በቤተሰቦቻችን በስደት ያለነውንም እድሁም በመላው እርተዶክስ አይለየን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተሰፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    አባቶቻችን ይፍቱን ይባርኩን በረከታችሁ አይለየኝ አሜን አሜን አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤⛪👏🙏🙏👏⛪

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🤲🙏♥️♥️♥️

  • @helenhaile-vx4uo
    @helenhaile-vx4uo 8 місяців тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @MiskaMaganda
    @MiskaMaganda 8 місяців тому +4

    አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ከነመላው ቤተሰቦ አሜን ❤️ አሜን ❤️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️ ቸረ መድኃኔዓለምአባቴ በአለማችንን ሰላም ፍቅር አንድነት አብዝልን ሀግራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ላክልን አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን❤

  • @wudyenigusie800
    @wudyenigusie800 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን የቸሩ መድኃኔዓለም ቸርነቱ ይቅርታዉ ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን
    መድኃኔዓለም አባቴ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን ይመልስልን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏

  • @Tse-የእሩታዬ
    @Tse-የእሩታዬ 8 місяців тому +13

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቸሩ መድኃኒአለም በያላችህበት በቸርነቱ ይጠብቃችህ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቸሩ መድሃኒአለም አባታችን አምላካችን እንደ ሃጥያታችን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን 🤲🤲💝💝💝💝⛪⛪💐💐💐

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አንካን ለቸሩ መድሐኒያለም በአል በሰላም አደረሳችሁ አሱ ቤተክርስቲያን አባቶቻችን ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 8 місяців тому

    ቸሩ መድኋኔዓለም ለአገራችን ሰላሙን አድነቱን ይመልስልን ቸሩ መድኋኔዓ ለም አባቴ ጥበቃህ አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @HanaFkrLove
    @HanaFkrLove 8 місяців тому

    አሜኔ አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛንም ቸሩ መድሐኒያለም በሰማነው ቃል የምንኖር እጅ ለፍርድ እዳይሆንብን እስ ይጠብቀን አሜን 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @SaddGsfg
    @SaddGsfg 8 місяців тому

    እንካንለመድሐኔአለም፣መታሰቢያክብርብአልበስላምእደረሳችሑአደረስንአሜንአሜንአሜን❤መምሕራችንቃለሐይውትያስማልን❤🎉🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤

  • @الال-ف9ك2ع
    @الال-ف9ك2ع 8 місяців тому

    ❤❤❤አሜን❤እንኳን ለመድሀኒ አለም እና በእለቱ ተከብረዉ ለሚዉሉት ፃድቃን ሰማእታት አደረሰን አደረሰን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 8 місяців тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimisema5872
    @mimisema5872 8 місяців тому +17

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን መደኃኒ ዓለም አባቴ በምህረትክ አሳደከኝ በቸርነትክም ለዚህ ሰዓት አደረስከኝ ❤አባቴ መደኃኒት ዓለም❤ልዑል ሆይ የቅዱሳን አምላክ የፃድቃን ማረፊያ አማኑኤል አባቴ እኔን ኃጢአተኛዋ በቸርነትክ ላደረክልኝ ሁሉ አመሰግንሃለሁ ቀሪውንም አንተ ታውቃለህ አማኑኤል አባቴ ❤መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤ ልዑል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችን መሃሏን ገነት ዳሯን እሳት አድርጎ ይጠብቅልን❤እማምላክ ያስራት ሀገሯን በምልጃዋ አትለየን ❤ቸሩ መድኃኒት ዓለም ከመከራ ነፍስ ከመከራ ስጋ ይጠብቀን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @MiskaMaganda
      @MiskaMaganda 8 місяців тому

      አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን 🤲🤲🤲

    • @YamrotAbba
      @YamrotAbba 8 місяців тому

      አሜን,አሜን,አሜን,ቸሩመድሀኒያለም,አባቴ,ሰላም,ፍቅረ,በረከቱን,ያሳድረብን,መድሀኒያለም,አባቴ,ሀገረችንሰላም,ያድረግልን,አሜን,አሜን,አሜን

    • @zainozaino7530
      @zainozaino7530 8 місяців тому

      Amen Amen Amen kalahiwati yesamlen abatchin ❤❤❤🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️⛪⛪⛪🎉🎉🎉

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 8 місяців тому +1

    Amen amen amen cheru abatachne medhanyalme yetebklene.memhere . Kale heywetene yasemale 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 like shere, subscrive 👉🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👈🏽

  • @JanetteAbara
    @JanetteAbara 8 місяців тому +3

    Amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne elelelelelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelelelelel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 8 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለዝክ ቀን ላደረስን እግዝብሔር ይመስገን 🎉 🕯️ አሜን 🕯️ አሜን ♥️♥️ አሜን ♥️

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ
    አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለህይወት
    ያሰማልን የአገልግሎት የዘመንህም
    ይባርክልን
    መንግስትተ ሰማያትን ያውርስልንአሜን አባታችን
    የቸሩ መድሀኒአለም ለዘላለም ክብር ምሰሰጋና ይግባው ቸርነት በረከት ይደርብን አሜን ይሁን ይደረግልን 🤲🤲🤲

  • @LasitaMesay
    @LasitaMesay 8 місяців тому

    አሜን. አሜን. አሜን❤❤❤❤❤ቃለሂወትያስማልን. ❤❤❤አባታችን❤❤❤❤❤❤❤በፆለትእሰብን. የትዋህዱልጁየ. እንኳንአደርሳችሁ. የአባታችን. መታሰቢባያ. በአል❤❤❤❤❤❤በፀለትእስብን. ወለትመዲን. እንዲሁም. ወለትእየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hhhugj8789
    @hhhugj8789 8 місяців тому

    ሰለሁሉም ነገር ቸሩ መድሀኒዓለም ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን✟♥♥♥ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏♥♥♥

  • @fhhtdfgy
    @fhhtdfgy 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አሜን ቸሩ መድኃኔ አለም አባተ እኔ ሀጢአተኛ በደለኛ ልጅህን አስበኝ በቤትህ አፅናኝ 😢😢😢የቸሩ መድኃኔ አለም ጥበቃዉ አይለየን እረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saronaman-uk7wl
    @Saronaman-uk7wl 8 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አደርስችሁ አደርስን ለመዳንታች ለቻሩ መድኃኔዓለም ምራትክ ቻርነትክ ይብዘልን አሜን አሜን ማሬኝ ጌታዬ ሆይ ማርነክ እና አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🤲🙏🙏🤲🤲🤲ዋለታ ጊዮርጊስ ብላችሁ አስብኝ አሜን 🤲🤲🙏🙏❤️❤️❤️አባታችን አግዚአብሔር በርክት ርአዴት ፀጋ ያብዘልክ አሜን ጤና እና እድሜ ይጥልክ አሜን ቃለ ሕዎይት ያሰማልን አሜን አሜን 🥰🤲🤲🙏🙏🙏🙏🤲🤲

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 8 місяців тому

    🤗የዛሬ ቀን ለኔ ልዩ ናት 🎂🎂❤️የኔመድኃኔዓለም አባቴ እድሜን ለንሰሀ ጨምረህ እዚህ ስላደረስከኝ አመሰግንሀለሁ🛐 መጨረሻየን አንተን ሳገለግል እንድኖር መልካም ፍቃድህ ይሁንልኝ🤲🛐
    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ብርሃነ ሥላሴ❤️

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባቴ ቸሩ መድኃኔዓለም አንተ ከክፉ ነገር ጠብቀን አገራችንን ሰላም አድርግልን የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከት እረደት ይደርብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏💚💛❤⛪💓

  • @ፀዲየማርያምልጅ-ጰ9ሐ
    @ፀዲየማርያምልጅ-ጰ9ሐ 8 місяців тому

    አሜን አሜንአሜን አባቴ መድሕኒአለም የሰማይ የምድር ፈጣሪ ሆይ አለማመነንእርዳው❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤🎉❤❤🎉❤❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @saraaylew8586
    @saraaylew8586 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ክብር ምስጋና ይሁን ለመድሀኒያለም እንድንሰማ ሰለፈቀደልን

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem1350 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 💗🌹💛🌹💚🌹💗🙏✝️

  • @Baniyas-z4i
    @Baniyas-z4i 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤እንኮን አብሮ አደረሰን ❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hshsjsjsj8117
    @hshsjsjsj8117 8 місяців тому +3

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ በውነት ይሁን ይደረግልን የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድኃኔአለም አባቴ⛪️✝️ 🤲እደቸርነትህ ማርን ይቅር በለን ጌታሆይ ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን አድነትን ስጠን አሜን/3/🤲ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን🙏በውነት አባታችን ቃል❤ ህወት❤ቃለ❤በረከትን❤ያስማልን❤መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን⛪️⛪️🤲🤲🤲❤️❤️❤️🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌷🌷🌷💐💐💐❤️❤️❤️♥️♥️♥️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 8 місяців тому +3

    እንኳን♥️💜 አደረሰን🌹♥️ አደረሳችሁ ♥️🌹የቅዱሳን 🌹♥️ፀሎት ♥️🌹አይልየን 💕🌹አሜን♥️💕 አሜን💕❤️ አሜን🌹♥️ ክብር 🌹♥️ምስጋና 💕❤️ለአባታችን 💕🌹ለቤት♥️💜 ድንግል🌹♥️ ማርያም 💕🌹ቸር ምስጋና ♥️🌹ይገባል ♥️💜💚🌹♥️ተመስገን🌹🌹🌹🌹💕💕

  • @genzebdejene1709
    @genzebdejene1709 8 місяців тому

    Amen amen amen ❤❤❤medahnialm yikebr yimsgen ❤❤❤

  • @fah5400
    @fah5400 8 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደርሰን
    የ መዳን ዓለም ምረት ቸርነት ከ ሁላችሁም ጋራ ይሁን እውነት ያለ ሐሰት ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
    ማምራቺን ቃል ሕይዎእት ያሰማልን ♥️♥️❤️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 8 місяців тому +5

    አሜን አምላኬ ሆይ በየርነትህ አስበኝ 🤲🤲🤲🤲🙏

  • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
    @ወለተኪዳን-መ8ሸ 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ለቸሩ መዳኒያለም እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን

  • @rooreyd3394
    @rooreyd3394 8 місяців тому

    አባቴመድኃኔ አለም አተዉ ጠብቀን ማስተዋሉን አድለኝ🤲🙏🥺

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 8 місяців тому

    ❤መድኃኒዓለም አዳነን በማይሻር ቃሉ ❤ክብር ምስጋና ይግባዉ ይቅር ይበለን አሜን።ቃለሕይወት ያሰማልን ቤተሰብህን ይጠብቅልህ አሜን።

  • @slamf-zm4lx
    @slamf-zm4lx 8 місяців тому +6

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ እግዚያቢሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒💒💒💒💒

  • @Sarah-oi2cm
    @Sarah-oi2cm 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን
    ለምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋበከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀገራችንንሰላም ያድርግልን አሜን
    የየቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ከሁላችነ ጋር ይሁን አሜን

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤ ተነግሮ ተቆጥሮ ስለማያልቅ ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤ እንደ ቸርነቱ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁንብን መድያኔዓለም አባታችን ፈጣሪያችን አምላካችን ይማረን አሜን እመቤቴ ማርያም ከልጅሽ አስታርቂኝ ለምኚልኝ እማምላክ❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ❤❤

  • @SaraMamo-yg2vc
    @SaraMamo-yg2vc 8 місяців тому

    ቸሩ መዲሀኒአለም አባቴ ፈጣሪ ሆይ ስለሁሉም ነገር ምስጋና ይገባሀል❤❤❤