ታማኝና ልባም ባሪያ ማን ነው? የማቴዎስ ወንጌል ም. ፳፬፥፵፭ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @hirutgizaw5318
    @hirutgizaw5318 7 місяців тому +1

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @EmebetHabtamu-y8q
    @EmebetHabtamu-y8q 7 місяців тому

    አሜን ወንድሜ የምወድህ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy 7 місяців тому +1

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህዝመ ን ታማኝ ባሪያ አገልጋይ ማግኘት ይቻል ይሆን በተለይም የሀይማኖ ትአባት ልብ ይሰብራል ያሳዝናል በጣም የማይቀረ ረዉ የማያረጅ ወንጌሎ ብቻ በዘመን የማይቀ የር ዘመኑን የማይመ ስል ሰው እማ ከዘመኑ ጋራ ሲቀየር ማየት ተላምጿል ሁሌም እንደም ትhe መጨረ ሻ ችንን ያሳምር ልን ዝለበት ጤና ይስጥልን

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ።ሼር እናድርግ ሌሎችም እንዲማሩ ።በረከት አለዉ ።

  • @yifredewadmasu6830
    @yifredewadmasu6830 7 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 7 місяців тому +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @meseretgirma5248
    @meseretgirma5248 7 місяців тому

    ግልፅ የሆነ ትህምርት ወንድማችን ቃለህይወት የሠማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 7 місяців тому +2

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን 🛐 ቃለሂዉትን + ያስማልን ✝️🛐🛐🛐✝️ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ተመስገን ❤️ አሜን 🙏✝️❤️🛐🛐🛐❤️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️⛪️⛪️☑️🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 місяців тому

    "የተሰጠን ጸጋ ልዩ ልዩ ስጦታ አለን"

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 7 місяців тому +1

    አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን !🙏🙏🙏

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ዘላለም ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቆት አንድነታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤🇪🇷❤🇪🇹❤

  • @RMetica
    @RMetica 7 місяців тому +4

    የኛ እንቁ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ 30:60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ሁላችንንም ይርዳን በተሰጠን መክሊትም እንድናተርፍበት ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን አሜን ፫😢

  • @biruk9
    @biruk9 7 місяців тому +1

    ረጅም ዕድሜና ጤና ያድልልን። ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ይጠብቅልን።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 місяців тому

    "በረከት ማለት ከእግዚአብሔር የተሰጠን ነጻ ስጦታ ነው"

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete6739 7 місяців тому

    መምህር ድንቅትርጉም ያለው ትምህርት ነበር የመገብከን በእውነት ከማያልቀው ይስጥክ አንተ መክሊትክን አልደበክም ብዙም አትርፈህበታል ሁላችንንም መክሊታችንን ሳንቀብር አትርፈን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን ❤

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 7 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @asnakechnegatu7119
    @asnakechnegatu7119 7 місяців тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 місяців тому

    "የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን እንድንጠራ አምላካችን ይህንን ፍቅር ሰቶናል"

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 7 місяців тому

    ቃለ ሕህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 місяців тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የተማርነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏 ድንቅ ትምሕርት ነበር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል-ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 місяців тому

    "አምነን እንድንሞት እግዚአብሔር ይርዳን"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 місяців тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @asas7053
    @asas7053 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @YohannesMulugeta-fj8cx
    @YohannesMulugeta-fj8cx 7 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፣ ራዕይ ዮሐንስ ላይ ያሉትን የ ሰባቱን ማህተም ፣ ቀንደ መለከትና ፣ የቁጣ ጽዋ ሚስጥራቶቹን እንዲህ በደንብ አብራርተው ቢያስምሩን ስል በታላቅ አክብሮትና ትህትና እጠይቃለሁ።

  • @selamawittadesse2816
    @selamawittadesse2816 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ከልጅዋ አማልዳ ከክፎ ሁሉ ትጠብቅልን አሜን ። ሁሌም የሚያስተምሩንን ትምህርት በጉጉት ነው የምጠብቀው። 💚💛❤️

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 7 місяців тому

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMEHRACHEN.

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 місяців тому

    "ማንም እንዳያታልል ሰው ባያይ እግዚአብሔር ያያል"

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 7 місяців тому +1

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen kesis yeftugne

  • @TesfayeAbraha
    @TesfayeAbraha 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 7 місяців тому

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ ❤️❤️❤️ ⛪️⛪️⛪️ 🤲🛐🛐🛐🤲 ⛪️⛪️⛪️🙏✝️❤️❤️❤️✝️☑️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 місяців тому

    "ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እሱን ያፈርሰዋል"

  • @FirehiwotGirma-h5q
    @FirehiwotGirma-h5q 7 місяців тому +1

    Kale.hiwote.yasemalen.bedeme.betsegah.yakoyelen.besteloteh.asebengne.esete.geberel❤❤❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 7 місяців тому

    ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ ለሌሎች ሼር እናድርግ ።የኛ መክሊት ሼር ማድረግ ነዉ ።እንበርታ በሀይማኖታችን ስር ሰደን እንደግ።

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 7 місяців тому

    Amen ❤❤❤Amen 🎉🎉🎉Amen ❤❤❤KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🌾🌾⚘️⚘️⚘️⚘️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 місяців тому

    "የማይተማመኑ ባልና ሚስት በየ ወንዙ ይማማላሉ"

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy 7 місяців тому

    7:45

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy 7 місяців тому

    l

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 місяців тому

    "መመስከር አላፍርም"