Tigray leaders and Tigray people refused to be puppets for Abiy Ahmed. Abiy Ahmed in turn bows down to Isayas Afeworki in order to stay in Arat Kilo. It is the right of Tigray people to choose their own leader. Abiy Ahmed has no right to assign President for Tigray. Sooner or Later both Abiy and Isayas will go away.
Gech looks like he is getting emotionally weaker. I have never seen him in such fatigued condition. Is it lack of sleep or exhaustion from the war??????????
Getachew's interview is always funny and his speech is always full of lies. His speech and body expression is telling us something about TPLF's hopelessness.
ግን የዚህ ሰው ውሽት ይመቸኛል የሚል እስቲ 😄😄😄🤣
አይ ፈጣሪ ምነው እነዚህን ከንቱዎች ከትግራይ ህዝብ ላይ ጣልክባቸው?
በፍፁም ኢትዮጵያ አትፈርስም። በአንፃሩ ህወሃት ይፈራርሳል!!!
የትግራይ ህዝብ በጣም ያሳዝናል ምክኒያቱ ለ10 ሰዉ ብሎ ከ100ሺ በላይ ወጣቶችን ያስጨርሳል
ትግራይ ኢትዮጵያን በኢሳያስ እጅ ከመፍረስ እያዳኑዋት ነው፣ ለማየት ያብቃህ
ኤርትራውያን አለና ንስለ አንጻር ናትኩም ኢትዮጽያ አነፍርሳን ኢና ጌና ደም ከንንብዓኩም ኢና ትጋሩ።
ጌችዬ እኮ አይናችን እያየ ጽጉሩ ብን ብሎ ከጭንቅላቱ ላይ እያለቅ ነው እባካችሁ ጸጉሩ ሙሉ ለሙሉ ሳይጠፋ መላ እንፈልግልት
ሰውየው ግን ውሸት የሰለቸው ይመስላል .. ራሱን እየታዘበ ነው እየቀደደ ያለው...😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅
Be wushet new graduate yaregew 🤣🤣🤣
በትክክል ገልፀከዋል
አወ ወላሂ አፉሁሉ እንደሰከረ ሰው ተያይዟል
Betam enji,,,gazetgnochu eyetazebut yehonnnn gud eko neww
@@ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ afr lbla
ጦርነት ይብቃ ስላም ይሻላል ንማንም አይብጅም ብሁሉ ቦታ ንፅሃን ነው ይሚምቱ
😂🤣🤣🤣🤣🤣😂😂
No more Wolkayit and Raya.
ለኢትዮጵያ ህዝብ ንገረው።
ሂድና ለ ነብይ አብይ ንገረዉ
@@genetgyohans3381 አነ ልነቢይ አብይ ካብ ምንጋርስ አብ ጥቃይ ዞሎ ዶ/ር ደብሮፆዮን ምንጋር ይሓይሽ
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም ቢሆን እንወርዳለን ያሉት ቢያንስ እረሳሽው እንዴ?
እነ ቆርጦ ቀጥል:እነ ተረት ተረት:እነ ሐሰት ትርግት: አንድን ቃል በማጣመም ለ100 ዓመት እንደ ምታላምጡ እናዉቃለን። የመገንባት እና የማፍረስ ሂደት በቅጡ ቢገባችሁ ኖሮ ምንኛ በታደላችሁ ነበር።ግን ተረት የሚያወራ አፍና የማይሞላ ሆድ እንጂ የሚያስብ አእምሮ አልታደላችሁም።
Short memory.
@@kemileye5864 አሁን እንደዚ ከምሰድበው ስለ አለው ነገር ለምን ሀሳብ አሰጥም? ህወሀት የሚዋጋው ቆይ ለምንድነው? ኮንፌዴራሊስት ሀይሎች ምናምን እያለ ኢትዮጵያን ለመገነጣጠል አይደል! ምን እሱ ብቻ የሰሜን እዝንስ በተኙበት አይደል ያጠቃው! ታድያ ለምን ይዋጋል የኢትዮጵያን አንድነት ስለማይፈልግ መሰለኝ በብሄር ሸንሽኖ የብሄር ፌዴራሊዝም ያዋቀረው ስንት አይነት ፌዴራሊዝም እያለ? ባጠቃላይ በጣም ያሳዝናል የትግራይን ህዝብ በዚህ አስተሳሰቡ ጠርንፎ መያዙ
እስቲ እንደዛ ያለበት ቪድዮ ወይም ኦድዮ አምጣ አንተ አህያ የአህያ ልጅ? ውሸታም
በዚህ ዙር የአፉን ፍሬ ይበላል
ጌች አትጥፋብን ከቻልክ በሁለት ቀን አንድ ቀን ብቅ በል እየደበረን ነው በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ግን በጣም ተምታቶብሀል በሰላም ነው
😂😂😂😂
When you die or wounded you care a about your recovery when you kill innocent enemies unwilling you feel exactly like the Man of the moment
አሳማ ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል
እኔ የሠሜን ወሎ ልጂ ነኝ ግን ያን ሁሉ በደል በድለውን ግን ጌቾን ሞቱን አልመኝም ግን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን የትግራይ ህዝብ መቸ ነው የሚነቃው ከእንቀልፉ የሚነቃው በውሸት ትርክት በመስማት
ክክክክክ እያረሩ መሳቅ አለ
እደግምልሃለሁ ኢትዮጵያ አትፈርስም
ደደቡ ከትግራይ ወረራ ማግስት ጀምሮ ኢትዬጵያዊነታችሁን ቂጣችሁን ጥረጉበት ብለዋችሗል😂😂😂እየመረራችሁ አውራርዱት
በእናታቹ ጌች ብሔራዊ ትያትር ይግባ በጥይት ስያቅተው በሳቅ ልፈጀን ነው::
ጌቾ መቼም በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ከማይረሱት ንግግሮችህ መካከል “ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲዖል መሄድ ካለብን ሄደን እናፈርሳለን።” ጌታቸው ረዳ (የትግራይ ክልላዊ መንግስት ሴንትራል ኮማንድ አባል። ለዚህም ማሳያ ጥቅምት 24/2013 ከምሽቱ 5 ሰዓት ገደማ የሀገራችንን ዳር ድንበር በመጠበቅ ላይ የነበሩ ውዱ ሠራዊቶቻችን ላይ አለም ሰምቶና አይቶ የማያውቀውን ነውረኛ ጥቃት በትህነግ ወያኔ ደረሰበት። ሰመዓታት በኢትዮጵያ ታሪክ መቼም ሲታወሱ ይኖራል።
ጌታቸው ይህን ያለበት የቪድዮ ማስረጃ ክመጣህ ኤድሞንድ ብርሃነ $100 000 ይሰጠሃል:: በርግጠኝነት የምነግርህ ግን አትችልም
@@muniraomarmohammed8423 ere yale minem kifeya eseteshalew
እነ ቆርጦ ቀጥል:እነ ተረት ተረት:እነ ሐሰት ትርግት: አንድን ቃል በማጣመም ለ100 ዓመት እንደ ምታላምጡ እናዉቃለን። የመገንባት እና የማፍረስ ሂደት በቅጡ ቢገባችሁ ኖሮ ምንኛ በታደላችሁ ነበር።ግን ተረት የሚያወራ አፍና የማይሞላ ሆድ እንጂ የሚያስብ አእምሮ አልታደላችሁም።
😝😝😝😝😝😝👹👹👹👹👹kadada
He doesn't remember, Short memory.
I really feel bad for these journalists.
በውሸት የተሞላህ ሕዝብ አስጨራሾች
የትግራይ እናቶችን እንባ እግዚአብሔር አይቶ የአንተንና የጀሌዎችህን መጨረሻ ያቅርበው
እድሜና ጤና ይስጣቸዉ እና የትግራይ ህዝብ ጠላትን አንተንና እነ ዉሬዉ አብይን እንደ ዝንብ ያርግፉልን ።
አቦ ታዝናናኛለህ ኮመዲ ብትሆን ያዋጣሃል
ትክክል ከምር
እውነት ነው ይሄ ጦርነት እነ ጌታቸው ባይኖሩ ኑሮ ለዛ አይነኖረውም ነበር።
ደደብ የእግሊዝ ፕሪሜርሊግ መሰለህ እንዴ
አብይ ባየዋሽ ከሞተው የpp ወታደር ግማሺ ሚሊዮን ይተርፍ ነበር
@@MichaelAmbaye-j3l ኪኪኪኪኪኪኪኪካ 2 ሚሊዮን ትግሬ አሩን አብልተናል
@@amanuelbelay389 ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው ያለው ማን ነበር?
ኳስ ጨዋታ መሰለህ እንዴ ጀለስ
የዛሬ አመት ጦርነቱ አዲሳባን ለመያዝ ነበር....አሁን ሽሬን ላለማስያዝ...ለውጥማ አለ
Ye zare ameት ህግ ማስከበር ነበር . ለውጥማ አለ
@@realtalk5302 ዘንድሮ ደግሞ ወያኔን ለማጥፋት.. ..ምናለ በለኝ ወያኔ ትሸነፋለች.....ገና አማራ እና አፋር ወደማሰልጠኛ እየተመመልህ ነው...የኤርትራ እማ ከህፃን እስከ ሽማግሌ ነው ክተት የታወጀው....ከታህሳስ እስከ የካቲት በሰራዊት ማእበል በማጥለቅለቅ 1-ለ-1 ተዋድቆ ለማጠናቀቅ ነው። ቃሌን መዝግበህ ያዝ።
ክክክክክክክ
እረ በሳቅ ፈርስኩ
hahaha
የአማራም ህዝብ ትግራይን ላጥፋ አላለም፣ የትግራይም ህዝብ አማራን ላጥፋ አላለም፣ ደም የሚያፋስሰው የሆዳም ፖለቲከኞች ስራ ነው፥ ምንድነው ለወንበርና ለስልጣን እንደዚህ መሆን ከአንድ እንጀራ በላይ ለማይበላ፦ የድሃ አምላክ አገራችንን የጠብቅልን🤲🤲🤲
Tebarek!!!የአማራም ህዝብ ትግራይን ላጥፋ አላለም፣ የትግራይም ህዝብ አማራን ላጥፋ አላለም፣ ደም የሚያፋስሰው የሆዳም ፖለቲከኞች ስራ ነው፥ ምንድነው ለወንበርና ለስልጣን እንደዚህ መሆን ከአንድ እንጀራ በላይ ለማይበላ፦ የድሃ አምላክ አገራችንን የጠብቅልን🤲🤲🤲
ለዛ ነው የደሃው ከብት ንብረት ቀለብ መዘረፋ ሣያንስ ደሃውን ገበሬ የገደሉት እንስሳትን በጥይት የገደሉት የአማራ ህዝብ ወዳጃቸው ስለሆነ ነው
ትክክል
Anchew tamechew .....
እንዲህ የሚያስብ ጠፍቶ ወገኖቻችን ተላለቁ በቃ ይበልን አምላክ የእናቶችን እንባ በቃ ይበል
ኢሳያሰ ምርጥ ወዳጃችን ነው እኛ ከኤርት ጋር ቤተሰብ ነን አንተ ወራዳ
Banda...........kahadi
ሽንታም ኤርትራ የጋበዛቹት ሽንታሞች አቅመ ቢሶች ስለሆናቹ እንጂ ሌላ ምክንያት የላችሁም::ኢሰያስም ይዛቹ ያልቻላቹት ጦርነት ብቻቹማ አልቆላቹ ነበር የሽንታም ዘሮች
@Mebrie Gerie እንደእናተ መሰልንሽ እንዴ? ጎጠኛ
በምን ተገናኝተን ነዉ ከናንተ ኣማሮች ጋር ዘመድ የሆነዉ? ኢሳያስ ኢትዮጵያዊ ነዉ ዝምድናህ ከሱ ቢሆን ኣይገርምም ከናንተ ኣማሮች ጋር ግን ገና እንተሳሰባለን
🤣🤣 feri le feri
ጅል አይሙት እንድያጫውት አሉ
የትግራይ ህዝብ ፈሪያ ፈጣሪ ያለው ወርቅ ምስኪን ህዝብ ነው ፖለቲከኞቹ ግን በህዝቡ እየነገዱ ከጎረቤቱ ኤርትራ እና ከባለውለታው የአማራ ህዝብ አናከሱት እውነት አንድ ቀን ትወጣለች
በርግጥ ለህዝቡ የምታስቡ ከሆነ የዕርዳታ እህልናጨመድሃኒትና ለምን እንዳይቋረጥ የኢትዮጵያ መንግስት ተብዬውንና የዓለም ዓቀፉን ማህበረሰብ ለምን አትወተውቱም? ''ምስኪን ህዝብ '' ወዘተ እያላችሁ በህዝቡ ቁስል እየተመጻደቃችሁ እግዚአብሔርን አታሳዝኑ!
አማራ ለትግራይ የዋለለት ዉለታ ምንድን ነበር? ከጥቅጦ ወደ ሱዳን እንዲሰደድ ሰላደረገው ይሆን? ንብረቱ ሰለዘረፈው ይሆን? ዝም ብሎ የሚሰማ ካገኛሁ እኮ ሌላ እንሰማለን የዖሮማራ ( oromo-amara) ስሌት ዉቴቱ ነው እያይን ያለነው:: ከሃዲ ሁላ ፖሎቲካ የሚባል የማታኩ ሰው ቀቅለን እንብላ የምትሉ ነውሮኖች ሰለትግራይ ፖሎቲካ ልትናገሩ ኣታፍሩም? በናንተ ተሳቀን ልንሞት እኮ ነው ኣታርፉም
አይወላ ሚስኪኑ የድሀልጂ አለቀ እንጂ አይ ጌች ግን ጠጥተህነው ከቅልፍህ ተነስተህ ነው ድንጋጤው አፍህተያይዟል
በጣም ያሳዝናል
@@HTT6892 አንተም ለሕዝቡ የምታስብ ከሆነ አሸባሪዎቹ እጅ እንዲሰጡ ለምን አታደርጓቸውም
ኢትዬጵያ አትፈርስም አናትህ ይፈርሳል
Rip astopia 😂😂😂😂
Yenatik emsoa
True, I thank you
ድሮን አሻንጉሊት ነው ሲል አልነበር እንዴ?
ያንተ እና የ7 ዘርህ አናት ይፍረስ ቅንቃናም ቆምጬ
አይ ጌቾ ጨዋታ እያለቀብሽ ይመስላል የምላስ መኮላተፍሽ ጨምሯል😜😂😂😂😂😂😂😂😂
ኢትዮጵያ ትስዕር እዋዋን ::
TIGRAY LE ZELALM TINUR
😅😆😆😉😉😊😊
እርቅ የለም ድርድር የለም ይሄ የባልና ሚስት ፀብ አይደለም! መንግስቱ ኃ/ማርያም
Bilo, teshenfe eko 🤣
His whole speech and body language is funny.
It feels like someone has dead in that briefing room 😂. The reporters are so soulless and Mr. Getachew down right delusional.
So funny because he just made up the story right in front of them😅😂
100% true ጌችን መናገር የሚፈልገውን ሳይሆን ስሜቱን መደበቅ ስለማይችል ስሜቱን መረዳት በጣም ቀላል ስለሆነ ነው !
Its funny how your ears are standing to listen to him 😂😂😂
@@girmaykahsai True, that’s why it made me laugh🤷🏽♀️
የአገራችሁን ባንዲራም መጠቀም አቆማችሁ? ይህ ጦርነት እውነተኛ ዓላማው ምንድነው?
እኔስ ማን ሊያወራላቸው ነው
ብዬ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ብቅ አልክ።
እሚናገረው እራሱንም እኮ ያስቀዋል።
ክክክክክክክ
ክፍተኛ ምት ይልላ አስልቀቃችሁ እኮ. የያዛችሁት ቦታ የለም. እንደውም እየልቀቃችሁ ነው ያለው
አትቅለስለስ ! የወያኔ መድሀኒት የተከበሩ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቅን እናመሰግናለን
ድል ለትግራይ ህዝቦቸ የቅማንት ልጅ ነኝ ከ/ሰ/ጎንደር ጭልጋ ወረዳ ትግራይ እና ቅማንት የሸንፋል እኛም ጀምረነዋል መተማ ወረዳ የቱመት ከተማ ፋኖ እና ሚሊሻ ሰሞኑን ሱዳን ጠረፍ የቅማንት ልጆች ተሰደው በተቀመጡበት ቦታ ላይ እንደለመዱት አንጨፈጭፋለን በለው ጠረፍ ላይ በምትገኘው ቲሀ ከተማ ላይ ረግፈው ተመልሰዋል ትግራይ ትሰእር❤❤❤❤❤❤❤
ነፊስ ይመር ጌችዬ 😀😀😀😀የፍልፍሉ አበት ነህ ወይስ ልጁ ነህ በአላህ ይድፈህህህ አቦ
ታዲያ ሊያጠፉን ነው የሚለውን ነጠላ ዜማ ከየት ነው ያመጣችሁት ?
I am not sure how to describe this guy, need to come up with a word that combines Evil+Lier+Fool+Psychopath+Criminal?
Bipolar, Down syndrome
የ ኤርትራ ሕዝብ የትግራይን ሕዝብ ወንድሙን ይወዳል ይፈልጋል !
አለም ቢፈርስ እንኳን ኢትዮጵያ አትፈርስም!!!
Miskin feresech eko endet new ende mefresu gdgdawochun new ende endifers yefelekew fara
Esu ye enath ems nw... tigray yalelechebet ethiopia gedel tigiba ante komata
Enati tibada segete
27 ዓመት ኢትዮጵያ አለም ያነጋገረ ለውጥ ገብታ ነበር። አሁን ያንተ ሀሳብ ከ አለቃ ገብረሀና ለይቼ አላየውም። ኢትዮጵያ እየፈረሰች ያለችው በ ኤርትራ እና ቻይና ነው።
Don’t be so sure.
ጌች እንቅልፍ እያስቸገረው ነው አይ በላይነሽ አመዴ
ምድረ ሴረኛ ገና ገና ሂሳቡ አልተወራረደም...በቅርቡ ገቢ ይሆናል ...
የ27 አመቱ ግፍ በምድር አግኛችሁት
" ሁላችንም ሰላምን ወዳጆች ነን ሰላም ለ ዓለም "
እነዚህን ግብጻውያን ለዘላለም አናያቸውም( አታዩዋቸውም) ።
እደለመከዉ እሬሳ ዉስጥ መደበቅ የለም
ጌች ምላሱ ባይኖር ስድት ክብድ ይለኝ ነበር ይመች ጌታቸው አራዳ አትጥፋ ምርጡ ኮመዲ
ክክክክ
ሜካፕ መለቅለቅ ጀመርሽንዴ ጌች። እጅሕና ፊትሕ አይመሣሠልምሣሣሣሣ
I think Getchae is not slept overnight.
The fear might be the reason for not sleep.
He is a fighter not like u
Give us Getachew, Ethiopia gives you everything.
ግን የትግራይ ህዝብ ትንሽ ይታዘበኛል አይልም?
ዝም ብሎ መቀደድ እግዚኦ
ጦርነት ጀግንነት እንዳይመስልኸ ደደብነት ነው። ፈጣሪ ብልኸነት ,ልብ ይስጥኸ ,ለንስሀ ያብቃኸ
ምንድን ነው ሚያወራው አልገባኝም የገባው ካለ 🙏🙏🙏አስረዱኝ 😀😀እያየውት ተቀባዠረ እኮ 😀😀😀😀😀😂😂😂😂
Egziabhern lisemut balwededut meten lemayreba aemro asalfo setchewu slemil
Aemrow ?
ያ ትቢትህ ጠፍቶ ማየቴ ደስ ብሎኛል ጌች አሁን ደግሞ ሳትሞት ባደባባይ ተይዘህ ማየት ነው የምፈልግ
ሃሃሃሃ ስያምርብህ ይቀራል ደነዝ
@@moremore8043 ደነስዝ እናት ያ ሁሉ ፉክራ የት ግባ በስፍሩት ቀና መስፍር አለ እና የስሩትን ልክ አገኙ
I Love Eritrea
ሌላው ደግሞ እያንዳንዷ እምታወራት ነገር ገልብጠን ስለምናዳምጥህ መሬት ላይ እምትሰሩትን እያንዳንዱን ነገር በጥልቀት ስለምታሣውቀን እናመሠግናለን, keep up
Wushetam. Tigray is our people. You better surrender. The sooner the better. Greetings from Finfinne
ታስማምታችሁ ንፁህ እንቅልፍ ብትታኙ አይሻልም ወይ
ህዝብ አተስጫርሱ
Tigray leaders and Tigray people refused to be puppets for Abiy Ahmed. Abiy Ahmed in turn bows down to Isayas Afeworki in order to stay in Arat Kilo. It is the right of Tigray people to choose their own leader. Abiy Ahmed has no right to assign President for Tigray. Sooner or Later both Abiy and Isayas will go away.
@@samuel97ification Hope God will help. That is my wish.
ማሌሊት😂😂😂ጉድሽ ‼️
ኢትዬጵያ አትፈርስም
ደደቡ ከትግራይ ወረራ ማግስት ጀምሮ ኢትዬጵያዊነታችሁን ቂጣችሁን ጥረጉበት ብለዋችሗል😂😂😂እየመረራችሁ አውራርዱት
የኢትዮጵያ እናት እኮ ትግራይ ናት
@@saracomdin9991 ማነው ያለው
ግብአተ መሬታቹ ብቕርብ ጊዜ እናያለን ጌቾ፡ የትግራይ ህዝብ ብእርግጥ ነጻ ይሆናል።
እረ ይሄ ሰውየ ከመጠን በላይ ጠጥቷል ወስዳችሁ አስተኙት እንቅልፉ መጥቷል እኮ
😂😂😂
ተመልከቱ እንግዲህ ምእራባውያን በጭንቅላታቸው ቁስል እንዲሆን በደንብ መስራት አለብን አለ ነገ ታያላቹ ህጻናት ወቶ ሊገል ነው
I was thinking the same.There will be a big drama with in a week directed by them
መሸነፍም ማሸነፍ ነው።በኢትዮጵያ መሸነፍ ደሞ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም።
አጉል እልህ ካመጣው እልቂት ትምርት መውሰድ ብልህነት ነው።ትግራዮች ንቁ ፈረንጅ ምንም መፍትሄ አያመጣልንም
Loosing the war for Tigray people being annihilation, so you are wrong
@@boonaa1954 who is annihiting My tegaru?Thats Just unfounded,Unrealistic
Power to Ethiopian defense force 💪
ተመችቶኛል ጌች ቀደደው
ቃሬዛ አምጡለት እሬሳችሁን አንሱ
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያውርድልን አመራሮችም ልቦና ይስጣችሁ
ትግራዬ ህዝቤ ደሜ ጉልበታቹ ፅናታቹ ከብረት የበረታ የእስራኤልን ህዝብ ፅናትን ያስናቀ ከወርቅ በላይ በእሳት የተፈተነ ዳግብ የሚያፀባርቅ ወርቅ ብቻ ሳይሆን ዳይመንድ አልማዝ እንቁ ህዝብ የፅናት ተምሳሌት ታሪካዊ ህዝብ ፅዬን ማርያም ብርታት ትሁናቹ! ድል ለፂዎናውያን ድል ለአክሱማውያን ድል ለአልነጃሺ ልጆች ድል ለአፄ ዮሃንስ ልጆች ትግራይ ትስዕር!!🙏🙏🙏✊🏾✊🏾✊🏾
ነፍስ ይማር ጌች እኔን ፍት ጥቑቁሮ ምን ይመስላል ለመነኛውም ራሰችውን ቻሉ አውሮፓ ግብፅ አር በልቷሉ ተረጋጉ ትጥቅ ፍቱ እኛ ከህዝብ ጋር አንድ ሆናን እንኑር
ENDF is doing something special that is why this Devil is begging like this.ድ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኣንድ ነገር እውነታውን መሬት ላይ ያለ ትግራይ ልንገራችሁ
ዛሬም ነጌም ሁሌም ብሆን በኣገር ውስጥ ይሁን ከኣገር ውጭ የሚደረገው ሰብኣዊ እርዳታ ለህዝብ እንደማይደርስ በእርግጠኝነት ልንገራችሁ እኔ እዛው የነበርኩ ሰው ነኝ ከራያ አሸናፊ እባላለሁ በዝርዝር ላስደራችሁ፦
1. የደደቢት እና የደደቦች ስብስብ ለክብራቸው ስሉ በውስክ ለመራጨት እርስበርሳቸው በእርዳታ የተገኘ መዳኒት የግል ጤና ተቋሟት እየተሸጠ እንደሚገኝ።
2. የመጀመሪያ እርዳታ ህክምና እንዳይሰጥ ማንኛውም ጤና ባለሞያ ና ታጠቅ እየተባለ ከነበረበት ጤና ተቋም እንድሸሽ እና እንድፈናቀል ተደርገዋል በነፃ ኣገልግሎት እንሰጣለን ያሉ ጤና ባለ ሞያተኞች ራሱ እየታሰሩ እና እየታፈኑ ይገኛሉ ።
3. በድጋፍ የተገኘ መዳኒት መጓጓዣ ኣጥተን በማለት ወደ የመንግሥት ጤና ተቋሟት እንዳይሰራጭ ተደረገ ነዳጅ ኣጥተን ስሉ ኣያፍሩም ድድብናቸው ጫፍ ላይ የወጣ መሆኑ በህዝብ መቆመር እና መሸቀጥ ልምዳቸው ስለሆነ ነው ምን ሁነው ነው ይሀን ሁላ ነዳጅ ከኮምቦልቻ እና ደሴ የተጋዘው ኣደለም ለዚህ ኣመት ሙሉ ለትግራይ የሚበቃ ነበር ግን ሰብኣዊነት የሚባል በውስጣቸው የለም ፖለትካ ፍጆታ ለመዋል ነው ልላችሁ ብየ ነው።
4. ማንኛውም በድጋፍ ይሁን በዝርፍያ የተገኘ ነዳጅ ለጥቅት ኣጨብጫቤዎቻቸው እየተቸረቸረ ይገኛል።
5. መዳኒትም በድጋፍ ይሁን በዝርፊያ የተገኘ ወደ የግል ጤና ተቋሟት እተሸጠ እና እየተሰራጨ ይገኛል ።
6. በኣጠቃላይ በኣውሁን ሰኣት ሰው በመዳኒት እጥረት በጤና ባለሞያ ስሞት ተው ይሙት እኛ ኳ በጥይት እየሞትን ይልሀል ኣትዘኑ ይሉኋል ደደቦችሁ ባለስልጣናት።
ለማንኛውም ይሀን ልፅፍ የተገደደኩት ቅድም በሐኪሞች ፔጅ ላይ የተፃፈ ቤዝ ላይን ፍተሻ ነው እና እኔም እዛው ነኝ ምን ይደረግ ሃቅ ኣይደበቅም ።
ኣሸናፊ ነኝ ከጨርጨር ወረዳ
ጤና ፅሕፈት ቤት
Gech looks like he is getting emotionally weaker. I have never seen him in such fatigued condition. Is it lack of sleep or exhaustion from the war??????????
whow he sleep tgray gena ager sathon gegna new
Yes,His Energy Is already Zero
ትግራይ ትስዕር💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊
ኧረ ይሄን ሰውዬ ወስዳችሁ አስተኙት ከመጠን በላይ ሳይጠጣ አይቀርም
የውጭ ሃይሎች እንዲያጋድሉን አንፍቀድ።
ህዝባችን ከመተላለቅ ይመለስ።
የሠላም አባት ሠላም ለትግራይ፣ ለአፉር፣ ለአማራ እንዲሁም ለተቀረው ህዝብ።
እባካችሁ እየረገፈ ያለዉን ሕዝብ ለመቀነስ ብሎም ለማቆም የኢትዮዽያን መንግስት ጨምሮ የዓለምን መንግስት ዓምነስቲ ጠይቁ የትግራይን ሕዝብ ያለትዉልድ አታስቀሩት ሕዝብ አታጨፋጭፉ ዓቢይ ፣ ዓቢይ ፣ ኢሳይያሥ ፣ ኢሳይያስ ወይንም ሌላዉን የዉጭ መንግሥትን ምግብ አብሉን ነብሳችንን አድኑን ማለት መፍትሄ አይሆንም። ሀሰት መቀባጠሩ አያዋጣችሁም።
Tigrewichu wedet yihidulih ke hagerchew ...ye metubachew abiy Ena esayas...nachew
Why don't tell for the invaders for shabya & abiy soldiers, tigray people live in their land, the choice of Tigray people protect from them selves.
ከብት እበት
@@diablobocko2942
Thank you accept who you are
@@thematteroftime4486 ክክክክ ክብት እበት. አይ ማነው ክብቱ እበቱ ግም የትግራይ ህዝብ ጥቡ ነው መፀዳጃ የማያውቁ እጭ
ኸረ ትንሽ እንተፋፈር ኸረ ባክህ አንተ ድንጋይ ራስ የሆንክ ሰው እንዴዴዴ የትግራይ ህዝብ እኮ ሁሉም ቦታ እኮ ነው ያለው ፤ እኔ እኮ እንዴት ነው እሚሰሙህ 🤔🤔
ውሽት በማውራት እናሳምናለን አለምን እያለን ነው ጌታቸው ካለ ውሽት አለ ሁሉም ያወቃል ማፍሪያ
long live to president Esayas Afowerki
እናትአለም ኢትዩጽያ ትስዕር
Tigray is our ppl
This guy completely in confusion
የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ነው ከኢትዮጵያ ሀዝብም አይነጠልም ።ችግራችሁ እናንተ የትግራይን ህዝብ አግታችሁ እምትጫወቱበት ነገር ያሳዝናል ።ኢትዮጵያንም ብዙ ዋጋ አስከፈላችኋት ። ክፉዎች ። ትውልድ በደላችሁን አይረሳውም።
please stop the war and put down the arm its more than enough for the Tigray people
The brave people will never surrender, I know you are evil evil supporter of Abiy and Isiah. You have already knows TDF were defeated you.
የኢትዮጵያ ብቸኛ አመራር ፈጣሪ ይጠብቅ
ጌታቸው ረዳ በዚች ሳምንት ብቻ ምቾት እንዳልተሰማክ ያስታውቅብካል ጠቁረካል ከስተካል ።በቅርቡ በአካል እንደምናይክ ተስፋ አለን
እኔ ደስ ያለኝ ዶ/ር አቢይ የሚናገራችውን ቃላቶች በሙሉ ገልብጠህ የምታወራቸው ነው ።
ኧረ ጋንጃ ጌች አጭሰሻል ትተረተሪው የለ እንዴ
ይህ ሰው ከነነብሱ ተይዞ ህዝብ ፊት ቀርቦ
ማየት እንፈልጋለን::
ጌች ግን እየዋሸች ያለችዉ አዪዪ ምን አማራጭ አለኝ ልሸምጥጥ እያለ ነዉ በዉስጡ
የኢትዮጵያ ህዝብ ይጠፋል እንጂ የትግራይ ህዝብ አይጠፋም።(የኢትዮጵያ ህዝብ ካልጠፋ የትግራይ ህዝብ አይጠፋም።)
ለወያኔ ምክር።
ካልጠገቡ አይዘሉ
ካልዘለሉ አይሰበሩ ።
የትግራይ ህዝብ ካሁን በኃላ ዘር ያፈራል እንጂ
ዘሩ አይጠፋም 🌹✅💐
ሽንፈት ለባንዳ 👎👎👎❌👎👎👎
ድል ለኢትዮጵያ 👍👍👍🌹👍👍👍
ትግራይ በናት አገራ ኢትዮጵያ ነፃነታን ታገኛለች
✅✅✅
ቮድካቸዉ ረዳ የአለም ምርጡ የዉሸት ፋብሪካ ተብሎ ኖቬል እንዲሸልሙት ኖርዌይ እና አሜሪካን እንጠይቃለን
ጌችየ ጥቁር መነፀሩ የት ገባ ለጥራት ነው የድሮኗ ጭስ አይነዎን አደበዘዘው😃😃😃😃😃😃😃😃😭😭😭😭😭😭
እኔ የምለው- የሰው ልጅ ሲሞት “አፉ” ቆይቶ ነው እንዴ የሚሞተው??
First, his brain dead, Next the heart and his tongue 👅 slowly dying and stop talking.
ጌቾ ደፂ ናፈቀኝ:: እባክህ አንዴ አሳየኝ please
ክክክክ
Getachew's interview is always funny and his speech is always full of lies. His speech and body expression is telling us something about TPLF's hopelessness.
ዓወት ንኢሰይያስ ሓቀኛ መራሒ ኢዩ ንምዕራብያውያን ከም ወያኔ ዘይጎናባሕ ጅግና ነብሰ ምትዕምማን ዘለዎ ጅግና ጎብለል ናይ ዞባና ኢዩ ።
ይቀዣል ወይስ ያወረል?
የሚያሳዝነው ጋዜጠኞቹ ቁጭ ብለው ማዳመጣቸው
እናንተ እጃችሁን ስጡልን በሰላም እንኑርበት ውሸትህ ሞልቶ ፈሰሰ ሰለቸን አንድ ጎበዝ የትግራይ ልጅ ጠፋ ላንተ ? እንደዚህ እንደቀለድክብን እግዚአብሔር ያሳየን እድሚያችሁን ያሳጥርልን ክፉዋች
You are the main cause for all of these pains.
ጋዜጠኞቹ በጣም ፈርተዋል።።።።።።
ድሮና መጣች አልመጣች እያሉ ነዋ 🤣🤣🤣😂
ጂሎ ጊች እደሁ ደመሠሥን እያለ እያስደመሰሳችሁ, ነው ያለው😂😂በቅረቡ ጠብቋቸው ጀግኖቹ እየመጡ ነው😅👏👏