በሰዎች ዘንድ ላለመናቅ ማድረግ ያለባችሁ 5 ቁም ነገሮች | tibebsilas | inspire ethiopia | anki andebetoch

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • #tibebsilas
    ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
    ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
    ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
    " ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
    ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
    ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን አባባሎች፤ መልዕክቶች፤ አነቃቂ ታሪኮች ና እውነተኛ የሆኑ የሚያንጹ ታሪኮችንም በተጨማሪ በፌስቡክ፤ ቴሌገራም እንዲሁም ኢንስታግራም ላይ ታገኙዋችኋላችሁ፡፡
    telegram - t.me/fikersilas
    www.facebook.c....
    tibebsilas official UA-cam channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches and success stories that bring attitudinal change to the youths and others too.
    The aim of this channel is to create matured, strong and undefeated person through education.
    Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.
    You can get Related contents in our social media through telegram, Facebook and Instagram.
    telegram - t.me/fikersilas
    www.facebook.c....
    በሰዎች ዘንድ ላለመናቅ ማድረግ ያለባችሁ 5 ቁም ነገሮች
    በመከበርና በመወደድ መሓል ጉልህ የሆነ ልዩነት አለ፡፡ አንድን ሰው በጉልበት እንዲያከብራችሁ ማድረግ አትችሉም ነገር ግን ክብራችሁን እንዳይነካ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ ሌሎች ሰዎች ሳያከብሯችሁ ሲቀሩ መመልከት የሚያሳምምና የሚጎዳ ስሜትን ሊፈጥርባችሁ ይችላል፡፡ ሰዎች ጆሮዋችሁን ላይሰጧችሁ ወይንም ላያዳምጧችሁ እንዲሁም ለስሜታችሁ ግድ ላይሰጣችሁ ይችላሉ፡፡ በውይይት መሓልም ሀሳባችሁን ላይቀበሏችሁ ይችላሉ፡፡ ምንም ስፋራ ላይሰጧችሁም ይችላሉ፡፡
    በሰዎች አክብሮትን ማግኘት ግን ምንድነው ጥቅሙ.
    በሌሎች አክብሮትን ማግኘት ጥሩ ስሜት እንዲሰማንና ራሳእንን ያለምንም ፍርሃት በሰዎች ፊት መግለጽ እንድንችል ያደርገናል፡፡ ለሕይወታችን በጣም አስፈላጊ በሆኑ ሰዎች አክብሮትን ማግኘታችን እኛም ለሌሎች ክብር እንዲኖረን ያስተምረናል፡፡
    ሰዎችን ማክበር ማለት ምንም እንኳ ከእኛ በብዙ ነገር የተለያዩ ቢሆኑ ባላቸው ማንነት መቀበል ማለት ነው፡፡ መከባበር በሰዎች ዘንድ መተማመንን፤ ደህንነትን ና ሰላምን ይፈጥራል፡፡
    መከባበር በተፈጥሮ የሚገኝ ሳይሆን በሂደት በሕይወታችን የምንማረው ነገር ነው፡፡

КОМЕНТАРІ • 27