"እጄን ሰጥቻለው" የሸዋ ፋኖ መሪ አሰግድ መኮንን /የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት እና ምክትላቸው ታሰሩ Mengizem media News Jul 22,24

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @mengizemmedia
    @mengizemmedia  2 місяці тому

    gofund.me/13ec2701

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 2 місяці тому +2

    ምንጊዜም ዜና እናመሰግናለን,...

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 2 місяці тому +1

    ጀግና ሕይወትሕ ካለ ስህተትህን ታርማለህ። ለማንም በረትገልባጭ ከትሸበር።

  • @zzenebe2653
    @zzenebe2653 2 місяці тому +1

    ሴት ቀጥሮ ነው ስልኩ ተጠልፎ የተያዘው። ሌሎችንም ከዚ መማርና መጠንቀቅ አለብን

  • @osmanyhussein6712
    @osmanyhussein6712 2 місяці тому +1

    እጁን ለምንድነው የማያንቀሳቅሰው? ምንድነው መሸፈን የፈለገው?
    የአንድነት ፓርክና አድዋ ዜሮ ዜሮንስ አላሰጎበኙትም??🤔

  • @GetahunCheklie
    @GetahunCheklie 2 місяці тому

    አይዞ አባቴ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 2 місяці тому +1

    አለመደማመጥ እና አለመከባበር ለአንድ አላማ አለመቆም ፋኖን ዋጋ እያስከፈለው ነው! ይህ የአሰገድ እጅ መስጠት ለፋኖ እንደ ትልቅ ውድቀት የሚቆጠር ነው! ከዚህ አሁንም መማር ካልቻሉ ውድቀታቸውን ያፋጥናሉ የአማራም ህዝብ ግፍም በባሰ ሁኔታ ይቀጥላል!

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 2 місяці тому

    የአማራን ህልውና ትግሉን የጀመረው በጀግነት ለመጨረስ ሳይሆን ምናልባት በአቋራጭ የተሻለ ጥቅም ለማግኘት " በአጋጣሚ " መሆኑን ራሱ አረጋግጧል። ለዚህ ደግሞ ምን ችግር አለው፣ ስንቱ ቆራጥ እየተመመና እየገባ፣እየተቀላቀል።

  • @TaddesseY
    @TaddesseY 2 місяці тому +3

    😂የእውነት ብትሞት ብዙ ሰው ሲዘምርልህ ይኖር ነበር!!!!

    • @seyoumberhanutm9491
      @seyoumberhanutm9491 2 місяці тому

      እስቲ አንተ ሞክረው ሞቷን😂😂😂

    • @TaddesseY
      @TaddesseY 2 місяці тому

      አንተ ብጀምር አይሻልም?

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 2 місяці тому

      እነዚህ እኮ መግደል እንጂ መሞትን አይፈልጉም

    • @thaile9751
      @thaile9751 2 місяці тому

      አሁን ታዲያ ምን የሆነ ይመስልሃል? በብልጽግና ካድሬ የምታውቀውን አውጣ ተብሎ ተዘቅዝቆ ስለመገረፉና እንተ ሽንታም እያሉ በአማራነቱ እየሰደቡት ስለመኖሩ ነው ? አዎ ነፍሱ ከህይወት እስከ አሁን አልተለያየችም:: ለብልጽግና ካድሬዎች መሰደቢያ ለመሆን? አባዱላ ገመዳና ብርሃኑ ጁላ ከ35 አመት በኃላም ስለ እጅ መስጠታቸው ታሪክ ሲያነሳቸው ኖሮአል ወደፊትም ያወርላቸዋል::

  • @assefamuche5722
    @assefamuche5722 2 місяці тому +1

    አሰግድ ብልፅግና የከፈለህን ሳትበላው ትሸኛለህ

  • @Abachada1
    @Abachada1 2 місяці тому +3

    አንተስ ምን ስትሠራ እንደነበረ አሁን ይወጣልሀል!! አንተ በማጀቴና አካባቢው የፈጀሀቸውና ያስፈጀሀቸው የኦሮሞ ልጆችን ትረሳለህ? አማራውን ነግደህበት ሀብትህን አካብተህ ብትከዳም አቢይ ለጊዜው በሚሰጥህ ጥበቃ ብትከለልም አታመልጠንም!!!

  • @jonytube4151
    @jonytube4151 2 місяці тому

    Are you sure, you were there??

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 2 місяці тому

    አይ አሰግድ ሰሞኑን ይሸኙሀል !!! ባንተ ቤት ተናግረህ ሞተሀል!!!

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 2 місяці тому +2

    አይ እስክንድር እንደው ትግስት አጥተህ ትግሉን እንዲህ ታረገው ያሳዝናል።

  • @assefamuche5722
    @assefamuche5722 2 місяці тому +2

    የአማራ ትግል ከግለሰቦች እጅ ወጧል አንተ እጅህን ሰጠህም አልሰጠህም ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል። አሰግድ እራስህን እንዳጠፋህ ቁጠረው

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 2 місяці тому

    አንድ አራዳ ቆምጬ ተገኘ::

  • @Haile-d8f
    @Haile-d8f 2 місяці тому

    እድሜ ልክህን ሙርከኛው እየተባልክ ትኖራለህ። እንኳን አሰግድ ሌሎች አዛዦችም እጅ ቢሰጡ እንኳን ይሄን ትግል አንዳች ሃይል አያቆመውም። ድሮውንም ቢሆን ከልብህ አልነበረም ወደትግል የገባከውም። ቆሻሻ ።ከነክብርሕ አርፈህ ብትሞት ይሻልህ ነበር።

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 2 місяці тому +1

    ይህ የእስክንድር ስራ ነዉ ለብልፅግና ያስረከበዉ።

  • @princesgeorge789
    @princesgeorge789 2 місяці тому

    Amhara eje aysetem fesam ena hodam neh