Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አኔም ከኃጢያቴ ነፅቼ ስለ ድንቅ ስራው እንድመሰክር ከተያዝሁበት ወጥመድ እግዚአብሔር በሀይሉ ነፃ አንዲያወጣኝ ያያችሁ በሙሉ ኃይለ ገብርኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህርችን ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳንም ወደ ቤቱ መላሰሁ አሜንእኔም የዝህ ጉዳይ ተጠቂ ነኝ በመቼመር እሚነት የለሽ ነኝ ቤተሰብ ዉቃብ አሚላክ ናቸው ግን እኔ በልጅነቴ ከነሪሱ ሲለተለይዋቹው ልቤ ወደ ቤተክርስቲያን ነበር ምን ምንም ባላቅም ቤተክርስቲያን ሲህዴ ደስታ ይሰማኛል ከአደኩ ቦሓላ ወድ አረብ አገር መጣሁ ከጨዋታ ጎሩቢ አንድት እህት ወደ መንፈሳዊ አስገባችኝ በእሚነቴ ፀናዉ ንስሐ ገቢሁ ግን ታገለኝ መንፈሱን ለመቃወም ዉቀቱ አልናበርኝም ወደ ፕሬዚዳንት እሚነት ገብሁ በጣም የምወዳት የማከብሪት የአምላክ እናት እመቤትን ሲሰብኩ አንቋሸሽት ሳላስቦ የሆነ ነገር ወረረኝኝ አለቀስኩ ምክንያቱም ስለ ድንግል ማርያም በደንብ አንቢቢለሁ። ታምረይለሁም የበጠስኩትን ማህተቤን አስረኩ ወድ ቤተክርስቲያን ተመልስኩ ንስሐም ገብሁ ዛሬም ትጊል ላይ ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ አፀደ ማርያም ብላችሁ!!!! በደንብ ቢዘረር ደስ ይላኛል አንድ ቀን በአካል የእግዚአብሔር ፊቃድ ከሆነ!
አይዞሽ አህቴ ጹም ፀልይ ስገጂ ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ አግዚአብሔር ይርዳሽ
@@babys7570 አሜን እሽ የእሪሱ ፍቃዲ ይሁንልኝ
መዝሙረ ዳዊት Psalms 140፡(141)።የዳዊት፡መዝሙር።1፤አቤቱ፥ወዳንተ፡ጮኽኹ፤ስማኝ፤ወዳንተ፡ስጮኽም፡የልመናዬን፡ቃል፡አድምጥ።2፤ጸሎቴን፡በፊትኽ፡እንደ፡ዕጣን፡ተቀበልልኝ፥እጅ፡መንሣቴም፡እንደ፡ሠርክ፡መሥዋዕት፡ትኹን።3፤አቤቱ፥ለአፌ፡ጠባቂ፡አኑር፥የከንፈሮቼንም፡መዝጊያ፡ጠብቅ።4፤ልቤን፡ወደ፡ክፉ፡ነገር፡አትመልሰው፥ዐመፃን፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ጋራ፡ለኀጢአት፡ምክንያት፡እንዳልሰጥ፤ከምርጦቻቸውም፡ጋራ፡አልተባበር።5፤ጻድቅ፡በምሕረት፡ይገሥጸኝ፥ይዝለፈኝም፥የኀጢአተኛ፡ዘይት፡ግን፡ራሴን፡አይቅባ፤ጸሎቴ፡ገና፡በክፋታቸው፡ላይ፡ነውና።6፤ኀያላናቸው፡በአለት፡አጠገብ፡ተጣሉ፤ጣፋጭ፡ናትና፥ቃሌን፡ይሰማሉ።7፤በምድር፡ላይ፡እንደ፡ተሰነጠቀ፡እንደ፡መሬት፡ጓል፥እንዲሁ፡ዐጥንቶቻችን፡በሲኦል፡ተበተኑ።8፤አቤቱ፡ጌታ፥ዐይኖቼ፡ወዳንተ፡ናቸውና፤ባንተ፡ታመንኹ፥ነፍሴን፡አታውጣት።9፤ከሰወሩብኝ፡ወጥመድ፥ዐመፅንም፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ዕንቅፋት፡ጠብቀኝ።10፤እኔ፡ብቻዬን፡እስካልፍ፡ድረስ፡ኀጢአተኛዎች፡በወጥመዳቸው፡ይውደቁ።
አሜን አሜን አሜን 👏👏🌿
Aemn amen amen
አሜንንን
መምህር በእውነት የምትለው ሁሉ እውነቱን ነው እና አንተንም እመቤቴ ትጠብቅህ ከፊት ትምራህ ከኋላ ትከተልህ
ዉድ መምህራችን እንኮን በሰላም መጣህልን እየህን ትምህርት የምትከታተሉ በሙሉ ስለ እመብራሀን ልለምናችሁ በፅሎታችሁ አስቡን የቤተሰብ ዛር በእህቴ ላይ ሆኖ እየለፈለፈ ዛር ነኝ ከሁላችሁም አለሁ እየለፉለ እኔ ፅሎት አደርጋለሁ ግን ልቤ ተዘግቶብኝል ዝንብየ ነዉ ምቆመዉ በጣም ነዉ ሜፈታተንኝ በክርስቶስ ክርስቴን የሆናችሁ ሁላችሁም በፅሎት አስቡን ታስሮ ሴወኦል እንዴገባ ወለተ ስላሴ ተስፍ ሒወት ሙሉ ቤተሰቦቸን በፆሎት አስቡን
🎚ደስስስስስ ሲል ገና ብዙዙዙዙ ፍሬዎችን ታፈራለህ እማ ፍቅር የምትላት ወላዲተ አምላክ ከፊት እየመራች ዓውደ ምህረትህን ታስተካክልልህ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው 😍ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ብደጋግመው የማልጠግበው መዝሙር 👏👏👏ተመስገን የኔ ጌታ👏👏👏ተመስገን👏👏👏አምላኬ👏👏👏ከኔ ምርጫ 👏👏👏ይልቅ👏👏👏ያንተ👏👏👏ሆነ 👏👏👏ልኬ👏👏👏ስለዚህ🤲🤲🤲ላመስግን🤲🤲🤲ፊትህ ተንበርኬ❤️👏👏👏👏👏👏👏
ቃለ ሂይወት ያሠማልን በውነት መምህር እኔም እማቃቸው አሉ ተሀድሦወች ቅን የምነት ሠወች እግዚአብሔርን የሚወዱ የሚወዳቸው የጥላት አሠራር አመለካከታቸውን የበረዘባቸ ከእውነት ያሥወጣቸው እግዚአብሔርን እና እናታችንን ድንግል ማርያምን አንድ አርገን እምናይ እሚመሥላቸ ክብራቸውን የቅዱሣንን መለየት ያቃታቸው በውነት ወደው አደለም የጥላት አሠራር ነው እግዚአብሔር ይገሥፀው እግዚአብሔር ብርሀኑን ያብራላቸው ወደ ቅድሥቲቱ ሀይማኖት ወደ ቤተክርሢቲያን ይመልሣቸው ሠይጣንን ከሀገራችን ከህዝባችን ያሠወግድልን በሢኦል ይሠረው አሜን አሜን አሜን ይሀንን ትምርት አይተው ጥላታቸውን አውቀው ሠላም እዲሆኑ ምኞቴ ነው አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ወሰጥ የቤተክረሰቲያናችን⛪️⛪️የጀረባ ቅማል የሆነባትን ደብተራ ነቅለህ አውጣልን እባክ ልጆችህን ሲጠፋ ዝም ብለህ ታያለህ😭😭 እባክህ የሰራነውን ሀጢያት አትይብን😭 ይቅረ በለን ማረን አሜን(፫)
ስለ ማይኒንግ ስጦታዬ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏💐💒💕 ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምረህችን። ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን በእውነት 🙏🙏🙏 አቤቱ ጌታ ቸር መድሀኒያለም ሆይ በምርቱ አሰብን ይቅር በለን አሜን፫ እናመሰገናል መምረህችን
አሜን አሜን አሜን
ከኔየበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ በጣም ፀባየ አስቸግሮኛል ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ሚካኤል ወልደ ኣረጋዊ ወለተ ኪዳን ብላችሁ
አሜን እግዚአብሔር ይመዝገን ላንተም እድመ ከጠና ጋር ይስጥህ❤❤❤🙏🙏🙏
የሚገርም ነው ወይጉድ ለተመለሱት እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ላልተመለሱት ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልሳችሁ 🙏🤲🏻 መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ በምትሂድበት ቡታሁሉ የማምላክ ልጅ ይጠብቅክ ከፊትና ከሀላ ሆኗ🙏🤲🏻👍
ወንድሜ በጣም እናመስግናለን🙏🏻🙏🏻 ያልነቃህ ንቃ!!! ያልነቃህ ንቃ!!!ያልነቃህ ንቃ!!!ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ የኔ ወንድም!! ሺ አመት ኑርልን::
Amen Amen Amen
Ameen
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን ባንተላይ ኣድሮ ይህ ለሰራ ውድ መምህራች ረጂም እድሜና ጤና ይስ ጥልን የደብተራ መንፈስ እግዚብሔር ይገስፀው የጠፋትን ይመልስልን የተመለሱትም ያፅናልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትያስማልን
መምህርአቺን ቃለሒወት ያሠማልን ወንድም አህቶቻቺን እመቤቴ በቤቱዋ ታፅናቹሁ መምህርቺን ያገልግሎት ዘመንህንይባርክልህ እግዜቤሔር ከክፉነገር እመብርሀን ጥላከለላትሁንልህ የሁላቺነንም መጨረሻ ያሳምርልን ⛪🙏
እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እዴት ደስ እዳለኝ አጠይቁኝ የሰዉ መዳን ያህል ምን አለ ፎቶዉ ባይወጣም ነፍሱ ከዳነች ለኛበቂ ነዉ መምህር አታዉጣዉ ።
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን በጣም ደስ ይላልመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
መምህራችን እኮን ደናመጡ ጥሩ ነገር ነው የሜያቀርብት እግዚአብሔር ይባርኮት አገራችንን ኢትዮጵያዊ ን ሰላም ፍቅር ይስጠን አድ ያድርገን ጌታ አሜን፫
አሜን ፫ 😍👏 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ከክፉ ነገር ይጠብቅህ መምህራችን
እግዚያብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደና መጣክልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ለወንድማችን እግዚአብሔር ምረቱን ይስጠው 🤲🤲🤲
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በውነት ደብተራ እግዚአብሔር ይገሰጽህ
መምህር ተሰፈዬ በውነት እየሱስ ክርስቱስ ፀገውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ ምእማናን በፀሎታችሁ አስቦኝ ወለተ ማርያምከነቤተሰባቼ አስባኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ
አሜን አሜን አሜን እግዜያብሄር ይገሰፀክ በእውነት የመናፋቅ መፋሰ የዳልሞቴዬ የቤተሰባቸን ዛር አብሮዎ የተወለደ መነፋሰ በእውነት መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወትን ያሰማልን ኑርልን
ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜችን እገዚአቤሔር ይመስገን ለዝ ያበቃህ ለቀሩትም ፈጣሪ ሀይምራችውንይክፈትላችው ዘማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የደብተራን መንፈስ ይገስፅልን የደብተራን መንፈስ እግዚአብሔር ከኛ ያርቅልን ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቆራርጠው።
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ሌሎችም ጨምሮ ያምጣልን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
መምህር ላግኝክ ብዙ ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም መምህር ምእመናን ሁላችሁም በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ
ልዑል ህያው እግዚአብሔር ቅድሥት ሥላሴን ያሥቡሽ
Weldite amelk tasebsh
እኔም ነኝ😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይባርክ በርታ መምህራችን
እንኳን ደናመጣህልን መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመምህርን ትምህርት የምትከታተሉ መምህር በፆሎት አስብኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ታምሜአለሁ
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ጸጋውን ያብዛልህ እኛም ሰምተን 30፣60፤100 ፍሬ እንድናፍራ የእግዚአብሄር ፍቃድ ይሁን
አሜን ፫👏🌿🌾
Amenn
አሜን ፫
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
መምህርፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት! ዕድሜዎትንም ያርዝምልን!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን በእዉነት መ ምህር እግዚአብሔር ያብረታህ
Mamirchin kalehiyot yasamlen barktchun yedrben tsagw yabezelen ameen ameen ameen
መምህር ፀጋውን የብዝለህ
😭😭😭😭 ይኽ እንደተደረገ አዚም እንደተደረገባቸው ሁሌ አስብ ነበር። ውድ መምህር እውነታውን ስላካፈልከን እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋን ያብዛልህ። እግዚአብሔር አምላካችን ወድ ልጆቹን ወደቤታቸው ይመልሳቸው። ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ እቅፏ ትሰብስብልን።
መምህር እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ወለተ ማርያም ነኝ
ውድ መምህራችን ስለ ባህል ሐኪሞች አሰራር ሰፋ ያለ ትምህርት ብትስጠን ።የባህል ሕክምና ከድብትርና ጋር የተያያዘ ነውን ? በዉኑ ለተለያዩ በሽታዎች ፈውስ አሉን የሚሉ የባህል ሐኪሞች በየትኛው ጥበብ ነው ? ከዚህ ቀጥሎ አንድ ያገኘሁትን መረጃ ላጋራቹ 🌿 መርጌታ ይግዛዉ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ እንግዲያው የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል።1 ለመፍትሔ ስራይ2 ለህማም3 ጋኔን ለያዘው ሰው4 ቡዳ ለበላው5 ለቁራኛ6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)9 ለዓቃቤ ርዕስ10 ለመክስት11 ዘኢያገድፍ (ትምህርት የማያስረሳ)12 ለፈተና (ወደ መልሱ የሚመራ)13 ለመፍትሔ ሀብት14 ለመስተፋቅር15 ለሁሉ ሠናይ16 ለገብያ17 ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች18 ለመድፍነ ፀር19 ሌባ የማያስነካ20 ለበረከት21 ለከብት መስተሐድር (ከብት እንዳይጠፋ)22 አፍዝዝ አደንግዝ23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)24 ለግርማ ሞገስ25 መርበብተ ሰለሞን26 ለዓይነ ጥላ27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ28 ለሁሉ መስተፋቅር29 ጸሎተ ዕለታት30 ለታሰረ ሰው እንዲፈታ የሚያደር31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ33 ለድምፅከሚሰጧቸው በትንሹ ይህን ይመስላል 👇👳♂መሪጌታን ለማግኘት👳♂👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 👈 👉 @yyatw111 👈 👉 @yyatw111 👈 👉 @yyatw111 👈 👉 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆 መሪጌታ ነቢየ ልዑል ነኝ ዘብሔረ ቡልጋ!!!!
በጣም ነዉ ትምህትክ ሚመቸኝ ፈጣሪ ይጠብቅክ መምህራችን
መምህሬ አሁንም ፈጣረዬ በህይወት ያኖርክ እግዚአብሔርዬ ጤና ና ረጅም እድሜ ያድልልን ለምን መሰለከ የማይቃወሙ ውስጡ ለቀስ ነው ከበስተ ጀርባ ችግር ስለአላቸው ነው መንፈስን የማይቃወሙ ከእግዚአብሔር ሰጣንን አስበልጦ የማያዬት ግዜ መጣ ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ያብርታህ እመቤቲ ትጠብቅህ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣ ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኒዓለም ክርስቶስ ከክፉ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍንክ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በእምነታችን አፅናን አረ ምኑ ጉድ ነው የእግዚአብሔር አገልጋዮች ሆናችሁ ተፈጠራችሁ ዳቢሎስን የሚታገለግሉ ሰዎች ዎዮላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የንሰሃ ጊዜ ያድላችሁ በእውነት ✝️✝️✝️ 💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን በሰም ተመለስ ሰው ሆኖ የማይታለል የማይሳሳት የለም ነገርግን ስህተትን መረዳትና ማወቅ ብልህነት ነው እግዚአብሔር ይርዳህ እስከ ፍፃሚህ ያፅናክ አምላክ ከጉንህ ሆና ታፅናህ።
በእዉነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥክ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ ገባ ገባ በሉና ስለህይወታችን እንማማር
እሽ መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅል
እግዚአብሔር ይመስገን 🚶🚶🚶🚶 መጣን አዳምጠን እንመለሳለን ስትገቡ👍👍👍አድርጉ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን እስከ መጨረሻ የሚጸና ይድናል ፥ የድሕነት ግዜ ዛሬ ነው በኦርቶዶስ ተዋህዶ መጽናት መታደል ነው ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
አሜን እግዚአብሔር ይገስጽልን መምህር በእውነት ተሃድሶ ውስጥ ገብቼ ሳይ የፕሮቴስታንት ስርአቶችን ነው የሚወክሉት በጣም ነው የደነገጥኩት በስላሴ ስም ከባድ ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂
መምህር የውነት እዳንተ አይነት መምህር ስላለን ታድለናል እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ
መምህር ተስፋየ እግዚኣብሄር ከእርሶ ጋር ይሁን የሚያሳዝን ነገር ነው ፡ እግዚኣብሄር ቤቱ እንዲያጸዳ እኛን ያነሳሳን ያበርታን ፡፡ ኣሜንንን
በእውነቱ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ለእነርሱም ፈጣሪ አይነልቦናቸውን ያብራላቸው። ወድ ቀጥተኛዋ ትዋህዶ /ሀይማኖት እንዲመልሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው አሜን።
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይመሰግንመምህርችን ቃል ሕይውትያሰማልን ወንድማች በቤቱያፅንክ የድብትር መንፈስ እግዚአብሔር ያገስፀው
አሜን አሜን አሜን አባቴ 🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ኤፍታህ ይበለን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
ቃለህይወት ያሠማልን የእግዛብሄር ድቅ ስራዉ ሁልጊዜ ይገርማል አተም እደዚ ለመመስከር እኛም የምንሰማበትን አድ እበት ፈጣሪ ያድለን ላተ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘበንህን ፈጣሪ ይባርክልክ
እግዚ አብሄር ሰይጣናምላኪ ደብተራወችን ከምድረገፅያጥፋልን እግዚ አብሄር ያዋርድልን
ቃላ ህወይት ያሳማልን እድሜ በጤና ያቆይልን 🥰💒💒
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ እስከነ ቤተሰቦችህ እመ ብርሀን ትጠብቅህ
ጌታዬ ክርስቶስ ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ይባርክህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
ሥለሑሉም ነገር እግዜአብሔር ይመሥገን መምሕር እግዜአብሔር ይጠብቅሕ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን አሜን አሜን ይደበትራ የምናፊቃን መንፈስ እግዚአብሔር አመላክ ይጉሱፅዉ ተዋህዶ ሃይማኖት ልዘላእልም ትኑር ሃገራችንም ስላም ፍቅር እንደነት ይስጤን እግዚአብሔር አመላክ አሜን🙏🙏🙏እመቤቴ ታስባችዉ ፆሎት ቅዱሴን መላአክት እይልያቹዎ አሜን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ እንቁ መምህራችን አአሜንንን አሜንንን አሜንንን
ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ወገኖቻችን አንኳን ወደ እውነተኛ ሃይማኖት ተመልሳችሁ ወንድሞችን እግዚአብሔር ፈፃመያችሁ ያሰማሩን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን አቤቱ አምላኬ ሆይ እኛም ከሚድኑት አደረገን አሜን ተሰፋ ስላሴ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማን እድሜና ጤናን ያብዛልህ ይደፍተራን መንፈስ ያጥፋልን
በእውነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር በርተልን
ይገርማል በጣም ወንድማችን አንተም ተመልሰህ ሌሎችንም እግዚአብሔር ስለማረከልን ስሙ የተመሰገነ ይሁን""ሌሎችንም ወደቤቱ ይሰብስብልን ንፁሂት በሆነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን እስከመጨረሻው እንድንኖር የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን🤲💒✝️መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ገና ብዙ ይመልሳል ያንተ ትምርት✝️
አሜን እልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን በርቱ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጆች ይሰብሰቡ አንተም በርታ መምህር ልሁል እግዚአብሔር ይጠብቅክ
እንኳን በደህና መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እረጁም በእድሜ በጤና ይሰጥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣክልን
Amen amen
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን በስላም መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛ ደበተራ አምላክ ቅዱሳን ከቤተክርስቲያንቼንን ይነቀልልን በእውነት አረ መቼ ይሆን የዘለዓለምን መከራ የምናሰበው የምትናገረው እሷ አይደለችም እግዚአብሔር አምላክ ወደ እውነት ይመልሳት
መምህራችን ሸ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤⛪
መምህር እንኲን ሰላም መጣክ በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ነበር እመሰግናለን ፀጋውን ያብዛለክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀይለአጋንትን ያርቅልን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወረሃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሰምተን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ መልካም ፍቃድ ይሁን
Amen 🙏amen 🙏amen 🙏
Amen amen amen memhrachn kalehyiwet yasemaln egziyabher edmena TENA yisth🙏🙏🙏
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ኑርልን 👐👐❤ስለ ዝማሬዉ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን👐👐😢😢
ሰላም መላው ኦርቶዶክሳዊያን እዲሁም መምራችን እባካችሁኝ በፀሎት አስቡን ። ወልደሰንበት ወለተስላሴ ከነቤተሰባችን ።
ሰላም ለሁላችን ይሁን እግዚአብሔር ያስባችሁ
እግዚአብሔር ያስብሽ/ክ
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ አሜንአሜንአሜን
@@jiffmajo አሜንአሜንአሜን
እግዚያብሄር ይመስገን
መምህር እንኳን ደህ መጣሀልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እዉነት ደብተራን እግዚአብሔር ያሳልን የስንቱ ሂይወት አበላሹት ወንድማችን ሰለተመለስክ እግዚአብሔር ይመስገን ደሲ እሜል ትመህርት ነበረ ሰለ ዝማሬዉ ቃል ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን
መምህሬ ልባችን እርፍ በለ እናመሰግን አለ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ።
ወልደ ገብርኤልን በፀሎት አስቡልኝ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አኔም
ከኃጢያቴ ነፅቼ ስለ ድንቅ ስራው እንድመሰክር ከተያዝሁበት ወጥመድ እግዚአብሔር በሀይሉ ነፃ አንዲያወጣኝ ያያችሁ በሙሉ ኃይለ ገብርኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህርችን ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳንም ወደ ቤቱ መላሰሁ አሜን
እኔም የዝህ ጉዳይ ተጠቂ ነኝ በመቼመር እሚነት የለሽ ነኝ ቤተሰብ ዉቃብ አሚላክ ናቸው ግን እኔ በልጅነቴ ከነሪሱ ሲለተለይዋቹው ልቤ ወደ ቤተክርስቲያን ነበር ምን ምንም ባላቅም ቤተክርስቲያን ሲህዴ ደስታ ይሰማኛል ከአደኩ ቦሓላ ወድ አረብ አገር መጣሁ ከጨዋታ ጎሩቢ አንድት እህት ወደ መንፈሳዊ አስገባችኝ በእሚነቴ ፀናዉ ንስሐ ገቢሁ ግን ታገለኝ መንፈሱን ለመቃወም ዉቀቱ አልናበርኝም ወደ ፕሬዚዳንት እሚነት ገብሁ በጣም የምወዳት የማከብሪት የአምላክ እናት እመቤትን ሲሰብኩ አንቋሸሽት ሳላስቦ የሆነ ነገር ወረረኝኝ አለቀስኩ ምክንያቱም ስለ ድንግል ማርያም በደንብ አንቢቢለሁ። ታምረይለሁም የበጠስኩትን ማህተቤን አስረኩ ወድ ቤተክርስቲያን ተመልስኩ ንስሐም ገብሁ ዛሬም ትጊል ላይ ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ አፀደ ማርያም ብላችሁ!!!! በደንብ ቢዘረር ደስ ይላኛል አንድ ቀን በአካል የእግዚአብሔር ፊቃድ ከሆነ!
አይዞሽ አህቴ ጹም ፀልይ ስገጂ ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ አግዚአብሔር ይርዳሽ
@@babys7570 አሜን እሽ የእሪሱ ፍቃዲ ይሁንልኝ
መዝሙረ ዳዊት Psalms 140፡(141)።
የዳዊት፡መዝሙር።
1፤አቤቱ፥ወዳንተ፡ጮኽኹ፤ስማኝ፤ወዳንተ፡ስጮኽም፡የልመናዬን፡ቃል፡አድምጥ።
2፤ጸሎቴን፡በፊትኽ፡እንደ፡ዕጣን፡ተቀበልልኝ፥እጅ፡መንሣቴም፡እንደ፡ሠርክ፡መሥዋዕት፡ትኹን።
3፤አቤቱ፥ለአፌ፡ጠባቂ፡አኑር፥የከንፈሮቼንም፡መዝጊያ፡ጠብቅ።
4፤ልቤን፡ወደ፡ክፉ፡ነገር፡አትመልሰው፥ዐመፃን፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ጋራ፡ለኀጢአት፡ምክንያት፡
እንዳልሰጥ፤ከምርጦቻቸውም፡ጋራ፡አልተባበር።
5፤ጻድቅ፡በምሕረት፡ይገሥጸኝ፥ይዝለፈኝም፥የኀጢአተኛ፡ዘይት፡ግን፡ራሴን፡አይቅባ፤ጸሎቴ፡ገና፡
በክፋታቸው፡ላይ፡ነውና።
6፤ኀያላናቸው፡በአለት፡አጠገብ፡ተጣሉ፤ጣፋጭ፡ናትና፥ቃሌን፡ይሰማሉ።
7፤በምድር፡ላይ፡እንደ፡ተሰነጠቀ፡እንደ፡መሬት፡ጓል፥እንዲሁ፡ዐጥንቶቻችን፡በሲኦል፡ተበተኑ።
8፤አቤቱ፡ጌታ፥ዐይኖቼ፡ወዳንተ፡ናቸውና፤ባንተ፡ታመንኹ፥ነፍሴን፡አታውጣት።
9፤ከሰወሩብኝ፡ወጥመድ፥ዐመፅንም፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ዕንቅፋት፡ጠብቀኝ።
10፤እኔ፡ብቻዬን፡እስካልፍ፡ድረስ፡ኀጢአተኛዎች፡በወጥመዳቸው፡ይውደቁ።
አሜን አሜን አሜን 👏👏🌿
Aemn amen amen
አሜንንን
መምህር በእውነት የምትለው ሁሉ እውነቱን ነው እና አንተንም እመቤቴ ትጠብቅህ ከፊት ትምራህ ከኋላ ትከተልህ
ዉድ መምህራችን እንኮን በሰላም መጣህልን እየህን ትምህርት የምትከታተሉ በሙሉ ስለ እመብራሀን ልለምናችሁ በፅሎታችሁ አስቡን የቤተሰብ ዛር በእህቴ ላይ ሆኖ እየለፈለፈ ዛር ነኝ ከሁላችሁም አለሁ እየለፉለ እኔ ፅሎት አደርጋለሁ ግን ልቤ ተዘግቶብኝል ዝንብየ ነዉ ምቆመዉ በጣም ነዉ ሜፈታተንኝ በክርስቶስ ክርስቴን የሆናችሁ ሁላችሁም በፅሎት አስቡን ታስሮ ሴወኦል እንዴገባ ወለተ ስላሴ ተስፍ ሒወት ሙሉ ቤተሰቦቸን በፆሎት አስቡን
🎚ደስስስስስ ሲል ገና ብዙዙዙዙ ፍሬዎችን ታፈራለህ እማ ፍቅር የምትላት ወላዲተ አምላክ ከፊት እየመራች ዓውደ ምህረትህን ታስተካክልልህ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው 😍ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ብደጋግመው የማልጠግበው መዝሙር 👏👏👏ተመስገን የኔ ጌታ👏👏👏ተመስገን👏👏👏አምላኬ👏👏👏ከኔ ምርጫ 👏👏👏ይልቅ👏👏👏ያንተ👏👏👏ሆነ 👏👏👏ልኬ👏👏👏ስለዚህ🤲🤲🤲ላመስግን🤲🤲🤲ፊትህ ተንበርኬ❤️👏👏👏👏👏👏👏
ቃለ ሂይወት ያሠማልን በውነት መምህር እኔም እማቃቸው አሉ ተሀድሦወች ቅን የምነት ሠወች እግዚአብሔርን የሚወዱ የሚወዳቸው የጥላት አሠራር አመለካከታቸውን የበረዘባቸ ከእውነት ያሥወጣቸው እግዚአብሔርን እና እናታችንን ድንግል ማርያምን አንድ አርገን እምናይ እሚመሥላቸ ክብራቸውን የቅዱሣንን መለየት ያቃታቸው በውነት ወደው አደለም የጥላት አሠራር ነው እግዚአብሔር ይገሥፀው እግዚአብሔር ብርሀኑን ያብራላቸው ወደ ቅድሥቲቱ ሀይማኖት ወደ ቤተክርሢቲያን ይመልሣቸው ሠይጣንን ከሀገራችን ከህዝባችን ያሠወግድልን በሢኦል ይሠረው አሜን አሜን አሜን ይሀንን ትምርት አይተው ጥላታቸውን አውቀው ሠላም እዲሆኑ ምኞቴ ነው አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ወሰጥ የቤተክረሰቲያናችን⛪️⛪️የጀረባ ቅማል የሆነባትን ደብተራ ነቅለህ አውጣልን እባክ ልጆችህን ሲጠፋ ዝም ብለህ ታያለህ😭😭 እባክህ የሰራነውን ሀጢያት አትይብን😭 ይቅረ በለን ማረን አሜን(፫)
ስለ ማይኒንግ ስጦታዬ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏💐💒💕 ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምረህችን።
ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን በእውነት 🙏🙏
🙏 አቤቱ ጌታ ቸር መድሀኒያለም ሆይ በምርቱ አሰብን ይቅር በለን አሜን፫ እናመሰገናል መምረህችን
አሜን አሜን አሜን
ከኔየበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ በጣም ፀባየ አስቸግሮኛል ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ሚካኤል ወልደ ኣረጋዊ ወለተ ኪዳን ብላችሁ
አሜን እግዚአብሔር ይመዝገን ላንተም እድመ ከጠና ጋር ይስጥህ❤❤❤🙏🙏🙏
የሚገርም ነው ወይጉድ ለተመለሱት እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ላልተመለሱት ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልሳችሁ 🙏🤲🏻 መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ በምትሂድበት ቡታሁሉ የማምላክ ልጅ ይጠብቅክ ከፊትና ከሀላ ሆኗ🙏🤲🏻👍
ወንድሜ በጣም እናመስግናለን🙏🏻🙏🏻 ያልነቃህ ንቃ!!! ያልነቃህ ንቃ!!!ያልነቃህ ንቃ!!!ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ የኔ ወንድም!! ሺ አመት ኑርልን::
Amen Amen Amen
Ameen
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን ባንተላይ ኣድሮ ይህ ለሰራ ውድ መምህራች ረጂም እድሜና ጤና ይስ ጥልን የደብተራ መንፈስ እግዚብሔር ይገስፀው የጠፋትን ይመልስልን የተመለሱትም ያፅናልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትያስማልን
መምህርአቺን ቃለሒወት ያሠማልን ወንድም አህቶቻቺን እመቤቴ በቤቱዋ ታፅናቹሁ መምህርቺን ያገልግሎት ዘመንህንይባርክልህ እግዜቤሔር ከክፉነገር እመብርሀን ጥላከለላትሁንልህ የሁላቺነንም መጨረሻ ያሳምርልን ⛪🙏
እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እዴት ደስ እዳለኝ አጠይቁኝ የሰዉ መዳን ያህል ምን አለ ፎቶዉ ባይወጣም ነፍሱ ከዳነች ለኛበቂ ነዉ መምህር አታዉጣዉ ።
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን በጣም ደስ ይላል
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
መምህራችን እኮን ደናመጡ ጥሩ ነገር ነው የሜያቀርብት እግዚአብሔር ይባርኮት አገራችንን ኢትዮጵያዊ ን ሰላም ፍቅር ይስጠን አድ ያድርገን ጌታ አሜን፫
አሜን ፫ 😍👏 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ከክፉ ነገር ይጠብቅህ መምህራችን
እግዚያብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደና መጣክልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ለወንድማችን እግዚአብሔር ምረቱን ይስጠው 🤲🤲🤲
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በውነት ደብተራ እግዚአብሔር ይገሰጽህ
መምህር ተሰፈዬ በውነት እየሱስ ክርስቱስ ፀገውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ ምእማናን በፀሎታችሁ አስቦኝ ወለተ ማርያም
ከነቤተሰባቼ አስባኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ
አሜን አሜን አሜን እግዜያብሄር ይገሰፀክ በእውነት የመናፋቅ መፋሰ የዳልሞቴዬ የቤተሰባቸን ዛር አብሮዎ የተወለደ መነፋሰ በእውነት መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወትን ያሰማልን ኑርልን
ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወድሜችን እገዚአቤሔር ይመስገን
ለዝ ያበቃህ ለቀሩትም ፈጣሪ ሀይምራችውን
ይክፈትላችው ዘማሬ መላእክት ያሰማልን
🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የደብተራን መንፈስ ይገስፅልን የደብተራን መንፈስ እግዚአብሔር ከኛ ያርቅልን ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቆራርጠው።
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ሌሎችም ጨምሮ ያምጣልን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
መምህር ላግኝክ ብዙ ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም መምህር ምእመናን ሁላችሁም በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ
አሜን ፫ 😍👏 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓
ልዑል ህያው እግዚአብሔር ቅድሥት ሥላሴን ያሥቡሽ
Weldite amelk tasebsh
እኔም ነኝ😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይባርክ በርታ መምህራችን
እንኳን ደናመጣህልን መምህራችን
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመምህርን ትምህርት የምትከታተሉ መምህር በፆሎት አስብኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ታምሜአለሁ
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ጸጋውን ያብዛልህ እኛም ሰምተን 30፣60፤100 ፍሬ እንድናፍራ የእግዚአብሄር ፍቃድ ይሁን
አሜን
አሜን ፫👏🌿🌾
Amenn
አሜን ፫
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
መምህር
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት! ዕድሜዎትንም ያርዝምልን!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን በእዉነት መ ምህር እግዚአብሔር ያብረታህ
Mamirchin kalehiyot yasamlen barktchun yedrben tsagw yabezelen ameen ameen ameen
መምህር ፀጋውን የብዝለህ
😭😭😭😭 ይኽ እንደተደረገ አዚም እንደተደረገባቸው ሁሌ አስብ ነበር። ውድ መምህር እውነታውን ስላካፈልከን እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋን ያብዛልህ። እግዚአብሔር አምላካችን ወድ ልጆቹን ወደቤታቸው ይመልሳቸው። ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ እቅፏ ትሰብስብልን።
መምህር እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ወለተ ማርያም ነኝ
ውድ መምህራችን ስለ ባህል ሐኪሞች አሰራር ሰፋ ያለ ትምህርት ብትስጠን ።የባህል ሕክምና ከድብትርና ጋር የተያያዘ ነውን ? በዉኑ ለተለያዩ በሽታዎች ፈውስ አሉን የሚሉ የባህል ሐኪሞች በየትኛው ጥበብ ነው ? ከዚህ ቀጥሎ አንድ ያገኘሁትን መረጃ ላጋራቹ
🌿 መርጌታ ይግዛዉ የባህል መድህኒት አስማት
እና ጥበብ ይፈልጋሉ እንግዲያው የምንሰጣቸው
የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል።
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ዘኢያገድፍ (ትምህርት የማያስረሳ)
12 ለፈተና (ወደ መልሱ የሚመራ)
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር (ከብት እንዳይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበብተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እንዲፈታ የሚያደር
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
ከሚሰጧቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
👇👳♂መሪጌታን ለማግኘት👳♂👇
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 👈
👉 @yyatw111 👈
👉 @yyatw111 👈
👉 @yyatw111 👈
👉 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
መሪጌታ ነቢየ ልዑል ነኝ
ዘብሔረ ቡልጋ!!!!
በጣም ነዉ ትምህትክ ሚመቸኝ ፈጣሪ ይጠብቅክ መምህራችን
መምህሬ አሁንም ፈጣረዬ በህይወት ያኖርክ እግዚአብሔርዬ ጤና ና ረጅም እድሜ ያድልልን ለምን መሰለከ የማይቃወሙ ውስጡ ለቀስ ነው ከበስተ ጀርባ ችግር ስለአላቸው ነው መንፈስን የማይቃወሙ ከእግዚአብሔር ሰጣንን አስበልጦ የማያዬት ግዜ መጣ ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ያብርታህ እመቤቲ ትጠብቅህ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣ ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኒዓለም ክርስቶስ ከክፉ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍንክ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በእምነታችን አፅናን አረ ምኑ ጉድ ነው የእግዚአብሔር አገልጋዮች ሆናችሁ ተፈጠራችሁ ዳቢሎስን የሚታገለግሉ ሰዎች ዎዮላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የንሰሃ ጊዜ ያድላችሁ በእውነት ✝️✝️✝️ 💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን በሰም ተመለስ ሰው ሆኖ የማይታለል የማይሳሳት የለም ነገርግን ስህተትን መረዳትና ማወቅ ብልህነት ነው እግዚአብሔር ይርዳህ እስከ ፍፃሚህ ያፅናክ አምላክ ከጉንህ ሆና ታፅናህ።
በእዉነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥክ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ ገባ ገባ በሉና ስለህይወታችን እንማማር
እሽ መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅል
እግዚአብሔር ይመስገን 🚶🚶🚶🚶 መጣን አዳምጠን እንመለሳለን ስትገቡ👍👍👍አድርጉ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን እስከ መጨረሻ የሚጸና ይድናል ፥ የድሕነት ግዜ ዛሬ ነው በኦርቶዶስ ተዋህዶ መጽናት መታደል ነው ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
አሜን እግዚአብሔር ይገስጽልን መምህር በእውነት ተሃድሶ ውስጥ ገብቼ ሳይ የፕሮቴስታንት ስርአቶችን ነው የሚወክሉት በጣም ነው የደነገጥኩት በስላሴ ስም ከባድ ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂
መምህር የውነት እዳንተ አይነት መምህር ስላለን ታድለናል እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ
መምህር ተስፋየ እግዚኣብሄር ከእርሶ ጋር ይሁን የሚያሳዝን ነገር ነው ፡ እግዚኣብሄር ቤቱ እንዲያጸዳ እኛን ያነሳሳን ያበርታን ፡፡ ኣሜንንን
በእውነቱ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ለእነርሱም ፈጣሪ አይነልቦናቸውን ያብራላቸው። ወድ ቀጥተኛዋ ትዋህዶ /ሀይማኖት እንዲመልሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው አሜን።
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይመሰግን
መምህርችን ቃል ሕይውት
ያሰማልን ወንድማች በቤቱ
ያፅንክ የድብትር መንፈስ እግዚአብሔር ያገስፀው
አሜን አሜን አሜን አባቴ 🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ኤፍታህ ይበለን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
ቃለህይወት ያሠማልን የእግዛብሄር ድቅ ስራዉ ሁልጊዜ ይገርማል አተም እደዚ ለመመስከር እኛም የምንሰማበትን አድ እበት ፈጣሪ ያድለን ላተ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘበንህን ፈጣሪ ይባርክልክ
እግዚ አብሄር ሰይጣናምላኪ ደብተራወችን ከምድረገፅያጥፋልን እግዚ አብሄር ያዋርድልን
ቃላ ህወይት ያሳማልን እድሜ በጤና ያቆይልን 🥰💒💒
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ እስከነ ቤተሰቦችህ እመ ብርሀን ትጠብቅህ
ጌታዬ ክርስቶስ ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ይባርክህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
ሥለሑሉም ነገር እግዜአብሔር ይመሥገን መምሕር እግዜአብሔር ይጠብቅሕ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን አሜን አሜን ይደበትራ የምናፊቃን መንፈስ እግዚአብሔር አመላክ ይጉሱፅዉ ተዋህዶ ሃይማኖት ልዘላእልም ትኑር ሃገራችንም ስላም ፍቅር እንደነት ይስጤን እግዚአብሔር አመላክ አሜን🙏🙏🙏
እመቤቴ ታስባችዉ ፆሎት ቅዱሴን መላአክት እይልያቹዎ አሜን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ እንቁ መምህራችን አአሜንንን አሜንንን አሜንንን
ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ወገኖቻችን አንኳን ወደ እውነተኛ ሃይማኖት
ተመልሳችሁ ወንድሞችን እግዚአብሔር ፈፃመያችሁ ያሰማሩን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን አቤቱ አምላኬ ሆይ እኛም ከሚድኑት አደረገን አሜን
ተሰፋ ስላሴ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማን እድሜና ጤናን ያብዛልህ ይደፍተራን መንፈስ ያጥፋልን
በእውነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር በርተልን
ይገርማል በጣም ወንድማችን አንተም ተመልሰህ ሌሎችንም እግዚአብሔር ስለማረከልን ስሙ የተመሰገነ ይሁን""ሌሎችንም ወደቤቱ ይሰብስብልን ንፁሂት በሆነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን እስከመጨረሻው እንድንኖር የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን🤲💒✝️መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ገና ብዙ ይመልሳል ያንተ ትምርት✝️
አሜን እልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን በርቱ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጆች ይሰብሰቡ አንተም በርታ መምህር ልሁል እግዚአብሔር ይጠብቅክ
እንኳን በደህና መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እረጁም በእድሜ በጤና ይሰጥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣክልን
Amen amen
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን በስላም መጣህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛ ደበተራ አምላክ ቅዱሳን ከቤተክርስቲያንቼንን ይነቀልልን በእውነት አረ መቼ ይሆን የዘለዓለምን መከራ የምናሰበው
የምትናገረው እሷ አይደለችም እግዚአብሔር አምላክ ወደ እውነት ይመልሳት
መምህራችን ሸ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤⛪
መምህር እንኲን ሰላም መጣክ በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ነበር እመሰግናለን ፀጋውን ያብዛለክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀይለአጋንትን ያርቅልን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወረሃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሰምተን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ መልካም ፍቃድ ይሁን
Amen 🙏amen 🙏amen 🙏
Amen amen amen memhrachn kalehyiwet yasemaln egziyabher edmena TENA yisth🙏🙏🙏
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ኑርልን 👐👐❤ስለ ዝማሬዉ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን👐👐😢😢
ሰላም መላው ኦርቶዶክሳዊያን እዲሁም መምራችን እባካችሁኝ በፀሎት አስቡን ። ወልደሰንበት ወለተስላሴ ከነቤተሰባችን ።
ሰላም ለሁላችን ይሁን እግዚአብሔር ያስባችሁ
እግዚአብሔር ያስብሽ/ክ
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ አሜንአሜንአሜን
@@jiffmajo አሜንአሜንአሜን
እግዚያብሄር ይመስገን
መምህር እንኳን ደህ መጣሀልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እዉነት ደብተራን እግዚአብሔር ያሳልን የስንቱ ሂይወት አበላሹት ወንድማችን ሰለተመለስክ እግዚአብሔር ይመስገን ደሲ እሜል ትመህርት ነበረ ሰለ ዝማሬዉ ቃል ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን
መምህሬ ልባችን እርፍ በለ እናመሰግን አለ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ።
ወልደ ገብርኤልን
በፀሎት አስቡልኝ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር