የሶማሊያው መሪ ጨርቃቸውን ጣሉ ሶማሊያን ነፈጉዋት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 2 місяці тому +1

    ጌታ፣ካላ፣ኣይቃሪም፣ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ta9777-c9f
    @ta9777-c9f 2 місяці тому +3

    የኢትዮጵያን ጠላቶችን ያሰፈርክልን እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንሃለን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @CabdiIbrahim-y8y
    @CabdiIbrahim-y8y 2 місяці тому +1

    Ethiopia 🇪🇹 king

  • @tesfayeteshome3546
    @tesfayeteshome3546 2 місяці тому +1

    Ethio ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayeteshome3546
    @tesfayeteshome3546 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ Ethio

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 2 місяці тому +1

    የባህር ሀይል ብቻ? ጠብቁን አንድና ሁለት ሳይሆን በቅርብ አመታት ውስጥ የባህር ሰርጓጅ አደገኛ መርከቦችን ጨምሮ ከ20 በላይ የጦር መርከቦች ይኖሩናል። የኢትዮጵያ ልጆችም እንጀራን ጠግበን ዳግም ነጮችን የሚናበላቸው ቀን ይሄው በደጃችን ነው።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 місяці тому +1

    If Egypt and Somalia are true leaders they should have been cooperative rather than oppose. If Ethiopians are educated there is reason of fear. Only barbarians do kidnap and rob. Otherwise, if any people are fully educated there is disyurbance at all.

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 місяці тому +1

    የሱማሊያው መሪ ቱርክ ላይ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ወደብ ከፈለገች አንድ አይደለም ሶስት ትውልድ ለጋራ ልማት ህጋዊ በሆነ መንገድ ሉአላዊነታችንን ሳይጋፉ ብለው ነበር ኬኒያን በህጋዊ መንገድ ጠይቀዋት ናይሮቢ ላይ ተደራድረው አግኝተዋል ከኛ ጋርም ሞቃድሾ ላይ መነጋገር ሲገባቸው በጔሮ በር ከግዛታችን ጋራ የአገር እውቅና መስጠት ለማስገንጠል መስማማት ከፍተኛ ክህደት ተፈፅሞብናል ሉአላዊነታችን ተደፍራል እየተደራደርን ነበር አንድ እንዳንሆን ሳላም እንዳንሆን አደረጉን ምን አጠፋን አቅም ቢኖረን እንዲህ አይዳፈሩንም ብለዋል ትክክል ናቸው ለትግራይ ኤርትራ እውቅና ብትሰጥ እስከ ደም ጠብታ እንፋለማለን ግዛታችን ነውና አንድም አገር አለም ላይ እውቅና ያልሰጣትን አገር እውቅና መስጠታችን አ አ ያለውን የአፍሪካ ህብረት የተ መ ድ ቻርተርን መቃወም ነው ይሄንን ሁሉ አጥፍተን ግብፅ ግብፅ እንላለን ግብፅን ጎትተን ያመጣነው እኛ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 місяці тому

      ምድርና ሰማዩ ተገለባብጦብሃል እንዴ? ሶማሊላንድ ከተገነጠለች እኮ ሰነበተች። እነሱ ፈልገው ተገነጠሉ እንጂ እኛ ምን አገባን? አውሮፓውያን እና አሜሪካ እውቅና ለመስጠት ቢፈልጉም ባለባቸው ታሪካዊ ዕዳ ምክንያት አሁን ግንባር ቀደም መሆን አይፈልጉም። የተበደሉና ነፃነትን የሚፈልጉ ሕዝቦች ግን መብታቸውን ከማግኘት መከልከል የለባቸውም። ለኤርትራና ለደቡብ ሱዳን የተሰጠው መብት ለምን ለሶማሊላንድ አይሆንም? ኢትዮጵያ ወደብን ባታገኝም እውቅና ግን ትሰጣለች። የራሳችን የሆኑትን ወንዞችን ሌሎች ንክች ታደርና ዋ! እየተባልን አንኖርም። የባሕር ጦራቸውን ይዘው ከየትም እየመጡ አፍንጫችን ላይ ሲሰፍሩ ለእኛ የሚከለከልበት ምክንያት፣ እኛ ምን መስለን ብንታይተናቸው ነው? ጉሮሮዋን ሰንገው ይዘው ወተቷን የሚያልቧት የቂላቂሎች ብቻ አገር መባል መቆም አለበት።

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 2 місяці тому

    Ye Gibtsi muart kazi bohala ayiseram