Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምነው ዛሬም በኖርክልን፣ ጌታ ሆይ ለእውነት ወንጌል የቆመ አንድ ሰው ስጠን በዚህ ዘመን
በጣም የሚገርም ትንቢት ነው በዚህ ዘመን ይህን ሰምተው በአሁን ሰዓት በቤተክርስቲያን ለትውልድ ዘረኝነትን ያስተማሩ ተጨቁነናል የሚሊ ትርክት የሚተርኩ የተጠሩበትን የክርስቶስ ወንጌል ከመስበክ ይልቅ በዘር የከፉፈሉን ጊዜ ላይ ደረስን እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን
በጣም የሚገርም ትንቢት ነው በዚህ ዘመን ይህን ሰምተው በአሁን ሰዓት በቤተክርስቲያን ለትውልድ ዘረኝነትን ያስተማሩ ተጨቁነናል የሚሊ ትርክት የሚተርኩ የተጠሩበትን የክርስቶስ ወንጌል ከመስበክ ይልቅ በዘር የከፉፈሉን ጊዜ ላይ ደረስን እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን::ምነው ዛሬም በኖርክልን፣ ጌታ ሆይ ለእውነት ወንጌል የቆመ አንድ ሰው ስጠን በዚህ ዘመን::
አባቴ 😭 ኢየሱስ አመሰግንሃለሁ 🙏
ስባኪ ወ/ዊ አለምነህ ጀንበሩ
እኔ እለለምነው እግዚያብሔር ይሄን ዘመን እንዲመልስ እንደዚህ አይነት አገልጋዮች እንዲነሱ ያልጠገብኩት ኮንፍረስ ወንጌላዊ አለምነህ ከጌታ ጋር በክብር የጨረሰ ድንቅ አገልጋይ እንዴት መግደል ነው ጌታን አገልግሎ ለሱ ኖሮ ማለፍ
በእውነት ጌታ ይባርካችሁ የወንድማችንን መልዕክት ማስተላለፍ ስለጀመራችሁ ተባረኩ
I will never get enough of his teaching if you have more of his teaching please upload it! We are hungry for truth!
Thanks Habtom but we need more of this blessed man video please!!!
ምነው በዚህ ዘመን በነበርክልን
ክብሩን የተዳፈረ ይቀሰፋል😢ያስፈራል!!!
ኢየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነው !!!!
"ከቋንቋ ይልቅ ወንድምና እህት ይበልጣሉ።...እኔ እውነትን ለመናገር ነው እፍታ ዘመኔን የሰጠሁት። ምን አስጨነቃችሁ አንዴ ነው እኮ እምሞተው! ምነው! በሞትኩና በእነ እስጢፋኖስ ጉባኤ በሄድኩኝ!"
The lord spoke to him for such a time as this. Brother Alemneh is no longer with us on this earth but his messages is true for the season/ time we are in!
Absolutely true.
Amen Amen Amen Amen be eyesus sem yenkle
በመሃል አዲስ አበባ መስረተ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የተዘጋጀ ኮንፍረንስ መስከረም 1999
አሜንንንን ተባረኩ
Thank you brother but we need more of this blessed man video please!
EYESUSE Geta naw Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼 wendema alemeneh tebareklhg.
በዛ በቅንንነት ዘመን
This is Christianity, Bless u
ዘማሪዎች የመሐል አጥቢያ ሀ ለ ሐ መዘምራን
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያያያያያያ እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔
Habtom begita be eyesus sem tebarek tsigawon yabezalik tebarek
Amen amen amen Hanna Tebareki
We missed u 😭😭
amazing it was a prophecy but we just recognize it now.....it seems he was prophecy our recent circumstance!
Hebtesh tebarek more lekekelen
ከየመድረኩ የተወገደ እውነተኛ ወንጌል ጌታ ይባርክህ
for this GOD blessed.. but uploaded another
🙋♀️🙋♀️🙇♂️🙇♂️🙇♂️😭😭🤲🤲🥰🥰🥰👏👏
ውይ ያልተቀላቀለ
Thank you. Could you please upload the other teachings of this great man of God?From mekane eyesus, assembly of God...
አሜንንንን🙏
tebarek yehen nbr setebk yeneberew
thank you Habtomif you find please post more videos.bless you richly!
አቤቱ ማረን 😭😭😭
Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼
ewnetegna yewengel sebaki ...enkuhanem yihen yegnan zemen satay hedk
Gata yekeber
הללויה אמן אמן
hailegna sibket
❤❤❤❤❤❤❤
መቼ ነው ወደ አባታችን የሄደው?
GOD plz you plz more
ኢየሱስ አስኝታ ነው
AMEEN tebarku
Dnk nw
snt gize like largew
😭❤😭😭😭❤😭😭😭
😭😭😭😭❤❤❤❤
Aመነ Aመነ Aመነ
AMኘ AMዘኘ Aመኘ
በአለም ትልቁ ህንጻ ፣ የዱባዩ Burj Khalifa ነው። ርዝመቱም 828 meter ነው። ማለትም ከአንድ ኪ/ሜትር ያነሰ። "በአለም ትልቁ ህንጻ ፣ ቻይና ውስጥ ያለው ነው ፣ ርዝመቱም 6 km (6000 meter) ነው" የሚል አሳፋሪ የሃሰት/የፈጠራ ወሬ በጣም ነውር ነው። በአጠቃላይ ፣ አዋቂ ለመምሰል በሚያደርገው ጥረት እራሱን በብዙ አዋርዷል።
መሳሳት ከመቼ ጀምሮ ነው እራስን ማዋረድ ሊባል የሚገባው አላዋቂ የሚያስብለው? እርርምት መስጠትህ መልካም ሆኖ ሳለ ብዙ በንቀት መናገርህ ያሳዝናል አለምነህ ወደ እግዚአብሔር መስራት የሚገባውን ፈጽሞ ሄድዋል
@@makiabebe4211 አንድ ሲደመር አንድ ሶስት ማለት ስህተት ሊሆን ይችላል። ምላሹ "አምስት ሺህ" የሚል ከሆነ ግን ከስህተት ያለፈ ነው። "መዘባረቅ" የሚለው ቃል ሊቀርበው ይችላል። ሁሉን አውቃለሁ ማለት እና አዋቂ ለመምሰል የባጥ የቆጡን ማውራት ነውር ነው ፣ ፍጻሜውም ውርደት ነው። (እንደ አብይ አህመድ ።)
@@begashu1 ለኔ የስህተት ትንሽ ትልቅ የለውም ት/ቤት ስትሳሳት ነጥብ ብትረሳ ኤስ ነው የሚሰጠን ስህተት ስህተት ነው እኔ ያልኩት የተሳሳተ ሊሰደብ አይገባውም ነው ስህተትን ማረም ተገቢ ነው
ምን ብዬ ነው የሰደብኩት? እውነቱን መናገር ወይም አካፋን አካፋ ብሎ መጥራት ስድብ ነው ከተባለ ፣ ችግሩ ከእኔ አይደለም። የሰውዬው ችግርም "መሳሳት" ሳይሆን "ማሳሳት" ነው የሚባለው። ይሄንን የዋህ እና ምስኪን ህዝብ ማሳሳት ደግሞ ትልቅ ሃጥያት ነው።
"ውጪ ሃገር ፣ የቤት ክራይ የሚከፈለው በሳምንት ነው!" - ጉድ እኮ ነው። እንዲህ አይነት የፈጠራ ወሬ ለምን?? ነገሩ ስለ ውጭ ሃገር ኑሮ አዋቂ ለመምሰል ያደረገው ነገር ነው - ውጤቱ ግን ውርደት ነው። ስንቱን መሰረተ ቢስ እና የፈጠራ ወሬ አርሜ ልዝለቀው?? እንዲህ አይነትን ሰዎች እውነቱን በመናገር ቀዝቀዝ እንዲሉ እና አሳሳች ወሬዎችን ቢቻል እንዲተው ፣ ካልሆነም እንዲቀንሱ ማድረግ ያስፈልጋል።
ምነው ዛሬም በኖርክልን፣ ጌታ ሆይ ለእውነት ወንጌል የቆመ አንድ ሰው ስጠን በዚህ ዘመን
በጣም የሚገርም ትንቢት ነው በዚህ ዘመን ይህን ሰምተው በአሁን ሰዓት በቤተክርስቲያን ለትውልድ ዘረኝነትን ያስተማሩ ተጨቁነናል የሚሊ ትርክት የሚተርኩ የተጠሩበትን የክርስቶስ ወንጌል ከመስበክ ይልቅ በዘር የከፉፈሉን ጊዜ ላይ ደረስን
እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን
በጣም የሚገርም ትንቢት ነው በዚህ ዘመን ይህን ሰምተው በአሁን ሰዓት በቤተክርስቲያን ለትውልድ ዘረኝነትን ያስተማሩ ተጨቁነናል የሚሊ ትርክት የሚተርኩ የተጠሩበትን የክርስቶስ ወንጌል ከመስበክ ይልቅ በዘር የከፉፈሉን ጊዜ ላይ ደረስን
እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን::
ምነው ዛሬም በኖርክልን፣ ጌታ ሆይ ለእውነት ወንጌል የቆመ አንድ ሰው ስጠን በዚህ ዘመን::
አባቴ 😭 ኢየሱስ አመሰግንሃለሁ 🙏
ስባኪ ወ/ዊ አለምነህ ጀንበሩ
እኔ እለለምነው እግዚያብሔር ይሄን ዘመን እንዲመልስ እንደዚህ አይነት አገልጋዮች እንዲነሱ ያልጠገብኩት ኮንፍረስ ወንጌላዊ አለምነህ ከጌታ ጋር በክብር የጨረሰ ድንቅ አገልጋይ እንዴት መግደል ነው ጌታን አገልግሎ ለሱ ኖሮ ማለፍ
በእውነት ጌታ ይባርካችሁ የወንድማችንን መልዕክት ማስተላለፍ ስለጀመራችሁ ተባረኩ
I will never get enough of his teaching if you have more of his teaching please upload it! We are hungry for truth!
Thanks Habtom but we need more of this blessed man video please!!!
ምነው በዚህ ዘመን በነበርክልን
ክብሩን የተዳፈረ ይቀሰፋል😢ያስፈራል!!!
ኢየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነው !!!!
"ከቋንቋ ይልቅ ወንድምና እህት ይበልጣሉ።...እኔ እውነትን ለመናገር ነው እፍታ ዘመኔን የሰጠሁት። ምን አስጨነቃችሁ አንዴ ነው እኮ እምሞተው! ምነው! በሞትኩና በእነ እስጢፋኖስ ጉባኤ በሄድኩኝ!"
The lord spoke to him for such a time as this. Brother Alemneh is no longer with us on this earth but his messages is true for the season/ time we are in!
Absolutely true.
Amen Amen Amen Amen be eyesus sem yenkle
በመሃል አዲስ አበባ መስረተ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የተዘጋጀ ኮንፍረንስ መስከረም 1999
አሜንንንን ተባረኩ
Thank you brother but we need more of this blessed man video please!
EYESUSE Geta naw Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼 wendema alemeneh tebareklhg.
በዛ በቅንንነት ዘመን
This is Christianity, Bless u
ዘማሪዎች የመሐል አጥቢያ ሀ ለ ሐ መዘምራን
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያያያያያያ እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔
Habtom begita be eyesus sem tebarek tsigawon yabezalik tebarek
Amen amen amen Hanna Tebareki
We missed u 😭😭
amazing it was a prophecy but we just recognize it now.....it seems he was prophecy our recent circumstance!
Hebtesh tebarek more lekekelen
ከየመድረኩ የተወገደ እውነተኛ ወንጌል ጌታ ይባርክህ
for this GOD blessed.. but uploaded another
🙋♀️🙋♀️🙇♂️🙇♂️🙇♂️😭😭🤲🤲🥰🥰🥰👏👏
ውይ ያልተቀላቀለ
Thank you. Could you please upload the other teachings of this great man of God?
From mekane eyesus, assembly of God...
አሜንንንን🙏
tebarek yehen nbr setebk yeneberew
thank you Habtom
if you find please post more videos.
bless you richly!
አቤቱ ማረን 😭😭😭
Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼
ewnetegna yewengel sebaki ...enkuhanem yihen yegnan zemen satay hedk
Gata yekeber
הללויה אמן אמן
hailegna sibket
❤❤❤❤❤❤❤
መቼ ነው ወደ አባታችን የሄደው?
GOD plz you plz more
ኢየሱስ አስኝታ ነው
A
M
E
EN tebarku
Dnk nw
snt gize like largew
😭❤😭😭😭❤😭😭😭
😭😭😭😭❤❤❤❤
Aመነ Aመነ Aመነ
AMኘ AMዘኘ Aመኘ
በአለም ትልቁ ህንጻ ፣ የዱባዩ Burj Khalifa ነው። ርዝመቱም 828 meter ነው። ማለትም ከአንድ ኪ/ሜትር ያነሰ።
"በአለም ትልቁ ህንጻ ፣ ቻይና ውስጥ ያለው ነው ፣ ርዝመቱም 6 km (6000 meter) ነው" የሚል አሳፋሪ የሃሰት/የፈጠራ ወሬ በጣም ነውር ነው።
በአጠቃላይ ፣ አዋቂ ለመምሰል በሚያደርገው ጥረት እራሱን በብዙ አዋርዷል።
መሳሳት ከመቼ ጀምሮ ነው እራስን ማዋረድ ሊባል የሚገባው አላዋቂ የሚያስብለው?
እርርምት መስጠትህ መልካም ሆኖ ሳለ ብዙ በንቀት መናገርህ ያሳዝናል
አለምነህ ወደ እግዚአብሔር መስራት የሚገባውን ፈጽሞ ሄድዋል
@@makiabebe4211 አንድ ሲደመር አንድ ሶስት ማለት ስህተት ሊሆን ይችላል። ምላሹ "አምስት ሺህ" የሚል ከሆነ ግን ከስህተት ያለፈ ነው። "መዘባረቅ" የሚለው ቃል ሊቀርበው ይችላል።
ሁሉን አውቃለሁ ማለት እና አዋቂ ለመምሰል የባጥ የቆጡን ማውራት ነውር ነው ፣ ፍጻሜውም ውርደት ነው። (እንደ አብይ አህመድ ።)
@@begashu1 ለኔ የስህተት ትንሽ ትልቅ የለውም ት/ቤት ስትሳሳት ነጥብ ብትረሳ ኤስ ነው የሚሰጠን ስህተት ስህተት ነው
እኔ ያልኩት የተሳሳተ ሊሰደብ አይገባውም ነው ስህተትን ማረም ተገቢ ነው
ምን ብዬ ነው የሰደብኩት? እውነቱን መናገር ወይም አካፋን አካፋ ብሎ መጥራት ስድብ ነው ከተባለ ፣ ችግሩ ከእኔ አይደለም።
የሰውዬው ችግርም "መሳሳት" ሳይሆን "ማሳሳት" ነው የሚባለው። ይሄንን የዋህ እና ምስኪን ህዝብ ማሳሳት ደግሞ ትልቅ ሃጥያት ነው።