ጨዋ ኦርቶዶክሳውያን ኤርሚ ጋ ተወያዩ 🛑 ለኤርሚያስ ምስክርነት ብዙ ኦርቶዶክስ እህቶች መጡ 🛑 | ermias abebe | ተናገር እውነቱን | faithline
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- #faithline #ዮኒማኛ #ተናገር #jesuschrist #live #prophetjesus #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም #jesus #duet
ጨዋ ኦርቶዶክሳውያን ኤርሚ ጋ ተወያዩ 🛑 ለኤርሚያስ ምስክርነት ብዙ ኦርቶዶክስ እህቶች መጡ 🛑 | ermias abebe | ተናገር እውነቱን | faithline
#ተናገር #faithline #jesus #duet #jesuschrist #live #prophetjesus
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛfaithlineto
contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma
Kidus : 🤙 +251926228639
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
faithline | ermias abebe | Kidus | Biruk Baba | faithline | ኤል ቃል tube | Wengel Tube | ermias abebe | Kidus | Biruk Baba | faithline | ኤል ቃል tube | Wengel Tubefaithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prop #faithline #ተናገር hets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa
ቢኒዬ ተባረክ በደንብ አስረድተኸዋል ከዚህ በኋላ የጫማህን ትቢያ አርግፈህ መውጣት ነው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ከአቅሙ በላይ አስረድተኸዋል እሱ ብቻ ሳይሆን ሁሉን ነግረሀቸዋል ህይወትን ሰበከው እጅግ በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሔርን እውቀት ይብቃው ለህይወት ይሁንለት
የማቴዎስ ወንጌል 12
32፤ በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም ቢሆን ወይም በሚመጣው አይሰረይለትም
ወንድሞች. ጌታ. ኢየሱስ. በብዝ ፀጋ. ይባርካቹ. ኢየሱስ. ብቻውን. ይድናል❤❤❤❤
ለዘለአለም ገብረኤልን አታንግስ
መንገስ ያለበ እየሱስ ነው ።
❤❤❤❤❤❤❤
መልስ አይሆንም መናፍቃን ማለት::
ሄኖክ እንኳን ደስ አለህ ስለ ልምምድ ህ ስላደረከዉ አምልኮ ሁሉ እላይ ስትሄድ ይህንኑ ትመልሰዋለሕ ልክ እንደአዋቂ አዎን እንዴ ስትል ልብህን ሞልተህ ያሳፍራል ይህ ትእቢትህ የት ያደርስህ ይህን እግዚኦ ገብርኤልን ሚካኤልን የሚልከው እግዚአብሔር ነው ታዲያ እንተ ገብርኤል ናልኝ ብሎ መፀለይን ከየት ተማርከው ነው ጥያቄው
እውቀት ያለው ኦርቶዶክስ ይጥፋ::
ሄኖክ እልፍ አእላፋት መላእክት አሉ ስራቸውም ቀንና ለሊት ቅዱስ ቅዱስ እያሉ
እግዚአብሔር ያመልካሉ ሄኖክ የማታውቀውን
እታውራ
አይ እውቀት ሄኖክ ተረድቷል ኢየሱስ አማላጅ አይደለም አለ ብዙ ዘባረቀ ሲጠናበት እሮጦ ወጣ ብሩካ ተወው ምነው ብትተወዉ እየዘባረቀ ይኑር
ግራኝ ነው ቡሩኬ አትዳረቅ
በእልክ እየተንገጫገጬ ወደሞት ከመጏዝ ምን አለ እውነትን እውነት ብለው ተቀብለው የዘላለምን ህይወት ቢወርሱ?
እውነትን እውነት ብሎ ለመቀበል ሽንፈት ይመስላቸዋል::
በውስጣቸው ያለውን ጉድ እየገለጡት በተረዳሁት ቁጥር ኦርቶዶክስ ሁኘ ያሳለፍኩት ዘመን እጅግ ያስቆጨኛል::
ምኑ ነዉ የገባሸ እሕቴ ?
Yegeta wengel
መዳን በኢየሱስ ብቻ መሆኑ
በእልክ እየተንገጫገጬ ወደሞት ከመጏዝ ምን አለ እውነትን እውነት ብለው ተቀብለው የዘላለምን ህይወት ቢወርሱ?
እውነትን እውነት ብሎ ለመቀበል ሽንፈት ይመስላቸዋል::
ሰውየው አሳቀኝ
ጴንጤ ብሎ ድህነት አታስቀን
ክ😅😅😅😅ገብርኤል የእግዚአብሔር ማሕበረተኛ ወይ መሳት አኅተ ሰው ለራስህ አይዞህ መልአክ አገልጋ ጥ ብ ቅ ና ለእግዚአብሔር ምን ባዶ የሆነ ሰው ነው ብሩካ ይባስ ብሎ ጠበቃ ነው ለእግዚአብሔር ይቆማል ይላል እንዴ ወይ ድፍረት
ወንድሜ የምትማርበት ቦታ አጥተህ ነው ከመና+ ን እውቀት የምትፈልግ የዋህ ከእባብ እንቁላል እንዴት እርግብ ትጠብቃለህ?😢
ለመኩተፍያ መስገድ ለስእል መስገድ ወደሙታን መስገድ መናፍቅነት ና ጣኦት አምላኪነት ነዎ::