ሮሜ 9፥24-33 (ክፍል 35)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 9

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Місяць тому

    እናንት የሰዶም አለቆች ሆይ...የገሞራ ህዝብ ሆይ😢

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Місяць тому +1

    ድንቅ ትምህርት ነው 🔥
    ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Місяць тому

    ይች ሰአት ሄዷል ከጅምሩ እያስፈራራችን ነው...በቂ ሰአት ይሰጥልን!!

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 Місяць тому +1

    💛ሰላም ይብዛላችሁ ፖልዬ!
    ከአንድ ጀምሮ ይለቀቅልን በሚል ፊርማ እናሰባስብ እንዴ 😂
    Anyways ከነቤተሰቦችህና ካለህበት ህብረት ጋር የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏

  • @AsegidTulu
    @AsegidTulu Місяць тому

    አገርእ ናና አስተምረን

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Місяць тому

    ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ፖልዬ❤❤❤❤❤❤

  • @GetuadinewDemsse
    @GetuadinewDemsse Місяць тому +3

    እበባክህ ወንድም ጳውሎስ ለመረዳት እንድንችል ከመጀመሪያው የምናገኝበትን መንገድ ብታመቻችልን። በጣም አመስጋኝ ነኝ! ከጹሑፍ ከትምህርት የተጠቀምኩ ወንድምህ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Місяць тому +3

      ጌታ ቢፈቅድ ቀስ እያልን እንደርሳለን። አሁን ግን እስከ ምዕራፍ 11 አንድ አሳብ በመሆኑ በዚህ መልክ እንደምንቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @rakiHT
      @rakiHT Місяць тому +1

      Thank you so much ​@@PaulosFekadu for responding.