ሸምሱ 1 ሙሉ ቪዲዮ HD
Вставка
- Опубліковано 17 жов 2024
- ከክበበው ገዳ አስቂኝ ስራዎች አንዱ ፡ ሸምሱ በተሻለ ጥራት
📽️የጉራማይሌ ቤተሰብ ይሁኑ...
11ኛው ሰዓት (1999) ሙሉ ፊልም | The 11th Hour (2007) Full Movie
🔗 • 11ኛው ሰዓት (1999) ሙሉ ፊልም...
ኦርኬስትራ ኢትዮጵያ - ለቅዳሜ አጥቢያ | Orchestra Ethiopia - Leqedame Atbiya
🔗 • ኦርኬስትራ ኢትዮጵያ - ለቅዳሜ አጥ...
'Sankofa' 2021 | የኃይሌ ገሪማ ፊልም
🔗 • Video
ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ | የድምፅ ስራቸዉ በሸክላ የተቀረፀላቸው የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ
🔗 • ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ | በኢትዮጵያ...
Top 7 Ethiopian International Movies | ምርጥ 7 የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፊልሞች
🔗 • Top 7 Ethiopian Intern...
ኮሜድያን ክበበው ገዳ ስራዎችህእኮ ሁሌም ቢታዩ አይሰለቹም ምርጥ ሰው
ክበበው እና ያ ግዜ ናፈቀኝ ሰዋች የህይለስላሴ ግዜ ሲሉ አይገባኝም ነበር 1999 ይናፍቃል
ደጉ ዘመን "ያሣለፍነው ጊዜ ደሥታ ያየንበት ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት "
😁😁😁 degu zemen pro is coming back I believe.
አይ የፍቅር ጊዜ! አይ የፍቅር ዘመን!
ድጋሚ ቢመለስ የማይሰለች!
Wey Shemsuu 🤣🤣🤣🤣🥰🥰
ክበበው ገዳ ዘመን ተሻጋሬ ኮሜዲያን ነው፡ ላይክ ሼር ያድርጉ። Ha 🤠😜🤣😂🤣🤣 Thnkes
ክበበውደጋውብትባልአይሻልም
@Konvngv
ሁሌም እንደ አዲስ❤❤❤❤❤❤
የዛሬን ኑሮ ውድነት የድሮ ኑሮን መልካምነት ያስታውሳል
አይ ጊዜ እንቁላል የ3ብር ኮካ 1.50😍😍😍
የ3ብር ሊያውም 6ነዋ የ2ብር ዳቦ በፌስታል ነው
Yegermal🤔
ያኔ የፔስታሉ ጥንካሬስ። ብዉ እቃ ደጋግመክ ትገዛበታለክ እኮ።
እንቁላል በብር 10 የሚገዛኝ አላገኝም ነበር ። በልጅነቴ ዶሮ አረባ ነበር ።
ሴት:ዶሮ:በ10 ሳንቲም:አውራ:ዶሮ:በ15:ሳንቲም:በአንድ:ብር:33(44):እንቁላል:ይሸጥ:ነበር:በ1950/ዎቹ።
ሰላም ለዚህ ቤት። እናመሰግናለን። ሸምሱ ሁለትንም ስራልን እባክህ።
እናመሠግናለን!
ሸምሱ 2 እንሆ...
ua-cam.com/video/OrmDm2RrZks/v-deo.html
Motmaata afe neh. Betam tasafraleh. Getata neh. Yegurage hizb yante aff mekfecha aydelem. Beserateghaw hizb behest atkelid. Berashih hizb mekeled tichilaleh.
i like this guy thanks
Merinda be 1.50 birr is crazy
can someone tell me the music in the background
ሁለተኛውን ክፍል ልቀቁልን እባካችው
ደህና ግዜ
እንቁላል የ 3 ብር 6 ሲል ሰማሁ ???
የዛሬን አያርገውና ሀምሳ ሳንቲም ነበር
በደጉ ዘመን
@@almasbh6100 ነበር ምን ዋጋ አለው
የዛሬን አያድረገውና
1999 ነው የወጣው
Good time memories
አይ ሸምሱ አንጀት በጥስ አስቂኝ ተጫዋች! እባክህን እጅ እጅ ከሚል አሜሪካ ኑሮ ወደ ስራክ ብትመለስ ጥሩ ነው::
yante ej ej kemil comment wede ahiya nejinet weyim limena bitemeles yishalihal.
ሁለት የሥራ ባልደረቦቼ የነበራችሁ ሢራኬ ነፍስ ይማር
yeshemsun suk bota yaweke ... weretaye talak new... yafkagnalech echi suk...
Zere lay yetemseret keld ye Denkoroch new
Postureu lay leslasa 1.50 birr 😢😢
ለምንድነው ክበበው መደረክ ላይ የጠፈኸው?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1.50 coca cola wey gizey! የ2 ብር ዳቦ የ3ብር እንቁላል 6።
የ ፫ ብር እንቁላል ፮ የ፪ ብር ዳቦ ፌስታል ሙሉ
ለስላሳ 1፡ 50 በነበረበት ጊዜ
Gurgura accent i love
የኮካ ኮላ ማስታወቂያ 1.50 አይ ግዜ
Taddaas Fiixee
Ene yehulet bri 7equlal neber emgezaw
Dabo 20 santim yeneberebetin zemen astawesegn
Yehulet birr dabo ye sost birr enqulal.....des yemil gize neber.
Awu be dagu zemen ye 1 birr 5 neber
ANDD INKULAL = 50 SANTIM AHUN ANDU 13 BIRR MALET BE 13 BIRR 26 INKULAL YIGEZA NEBER
አይ ደጉ ጊዜ የሁለት ብር ዳቦ የሶስት ብር እንቁላል 😮😂
🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉
የ 2 ዳቦ መብዛቱ
Chubaw yamral
💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤
ደጉ ግዜ የሁለት ብር ዳቦ
3birr=6 eggs 😊
😂😂😂😂
My hood
Woy ya zeman ahun binor 🤣
kkkk gizen nefes yemar
ሀሀሀሀ
ye sost bir sidist enkulal
Ye 2 birr dabo 8 eber andu andu 25 santim
2016
🤣👍
አንተ ስትሞት "ተስካርህ ነው እምነፋ"
ካካካካካካካካካ
ክክክክክክክ
kkkk
አይገርምም
Etehopin news
Degu zemen tizita bicha