Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውዶቼ ለድምፅ ጥራት በጠም ይቅርታ ለቤቴ አዲስ ከሆናችሁ ለይክ ሼር አትርሱ❤❤
እንኳን ሰላም ተገናኛቹ
ቆይ ግን ያለ ካሜራ የሚሰራ ነገር የለም በቃ
ደምሪኝ
እስኪ ማነው እንደ እኔ የሚበላቀጥ ሰው የማይወድ 🤭
እእእእኒ
እኔ😁😁😁
እኔ
እኔም በጣም ነው ምጠላው
ሳይለብሱ ለበስን በሚሉ ሰዎች አፈርኩኝ ሻርፓቸው ወረድ ባለ ቁጥር ተሸማቀኩኝ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናተም ????????????
ቀስ በይ በያት ሰከን ትበል ፋፊ በዚህ አያያዝዋ ባልሽ ትቀማሽ አለች ሌላው ማን ፈቀደላት የእህት ባል ምታቅፈው ስደትም ሆናቹ ለምን ዲናቹ አትማሩም
ትክክል ማን ፈቀደላት
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
ትክክል
ኮርታ ነው፣ ተፀይፋነ ፣አሁንማ ሀብታም ሁና ፣እኛ ደሀ ሁነን እያሉ ለቤተሰብ የሚወቅሱ ብዙ ናቼው አሉ😍😀
@@zeynebzeyneb6859 ውድ ደምሪኝ
እህትሽ እብድ ናት ወላሂ ፣😃😃😃ባልሽ ለሷ ሀጅ ነብይ ነው ከሰላምታ አልፎ መተቃቀፍ ብቻ አላህ ቀልብ ይስጠን ሁላችንም ኢደያ ይስጠን
እህትዋ መስቀል ያስርሽ ይመስላል ውይስ አይኔነው
ሴት ልጂ ሰከን ስትል ነው ደስ የሚለው
ሰህ
መጀመሪያ ሂጃቧን መቸአስተካከለች
ክክክክክክ እንዴት እንዴት ነው የሚሰራት የአላህ ተመናቀርሽ ከአለባበስሽ ጀምሮ
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ
እንኳን በሰላም ገባሽ እህት ግን ባንቺ ቦታ የእኔ ማፈር ምን ይሉታል😆😆😆😂😂😂😂
ወላሂ እኔእራሱ አፈኩ ላኢሏሀኢለሏህ
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እንኳን ደስ አላችሁ ዘድሮ ሀገራችን ዲያስፖራ በዲያስፖራ ሆኖዋል በስደት ያላችሁ እህት ወድሞች በሰላም ለሀገራችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ያብቃችሁ
በአንድ ቤት ሁለት ሴት አረብ ሃገር ሰርቶ ቢያንስ ቤቱን ቀለም ማስቀባት አቃታቹ 🤔
ሊከ ብለሽል 👍
ሀሀሀሀሀሀሀ የተመታሽ ግን ልክ ነሽ
ቤቱ መቀረፆ አልነበረበትም
እኮ
@@aliykakader144 አይ ሀበሻ ስራችን ሁሉ መፍረድ ይገርማል
ሹህድ ሀያ ይኑርሸ ምንድን ነዉ መላላጥ እጭ
እኔ ጥሎብኝ አብዝት ሚስቅ አልወድም
ደምረኝ ውዴ
ክክክክክ
👍
😂😂😂
ማሻ አላህ ለእናት ልጀ ልጀ ነች እንኳን በሰላም ገባሽ እህታችን እህታችን ረጋ በይ የኛ ህዝብ ወደቀ ካሉት ተሰበረ ይላል ሰለዚህ አላህ ሂድያ ይስጥሽ
መቆላት ለቡናም አልበጃት ዘመደ ምነዉ ተመናቀረች 🤗
ኪኪኪኪ
ማሻላይ እንኳን በሰላህ ተገናኛቹ የኔ እናት እናት እኮ ልዩ ናት❤
ዊይ አላው ግዴ ምናው ሽቴን ሚሪዳ አርጉልኝ አለች ልጅቱ ምናው ከውሮፓ ነው የመጠውት አላች ህጃቡዋን እኳን እኳን በስእራት አስራ ብትበጣጠስ ይሻል ነበር
ክክክክክክኮክኮ
እረ ካሜሪካም የመጣ እደሧ አልሆነም
ከከከከ
@@mariyammariyam1774 kinat 😇😇😇😇
ሴት ልጅ ሰከን ስትል ነው ሚያምርባት
ግን ድምፃችሁ ይንቀጠቀጣል ለምንድነው የዛሬው ፊድኦ ብቻ ሳይሆን የባለፈውም እንደዚሁ ነበር
እችስ ያች እህት አደለችም ምን አይነት መደላቀቅ ነዉ እናቶ አቅፋ እየራመች እስከምለቃት ቸኮለች ደሞ ማዘር ትላለችደ በገራ ምን ትመስላለች እናቴ በያቸዉ ሢጀመር የናፍቆት ምልክትኳ የለባትም በርጣጣ ክፉ አናጋሪ በቃ ተናድጀባታለሁ እማየ ብለሽ ደግመሽ ሣሚ ዱዝ
አራ አልቾከለችም በጠም እየለቀሳች ነበር አቅፋት🙄🙄
ግን ይቅርታ አርጉልኝና ማለት ነው ለናእት ላባታችሁ ሳትረዱ ነው ምትገቡት ሀገር
ምን ይርዱ
ክክክክክ እውነት ብልሻል
በጨቃ ቤት ሲገቡ ማለቴ ነው ለቤተሰው ሳያስደስቱ አይከብድም
ወላሂ የኔ እም ጥያቄ ነው🙄🙄
ታዳ ቤተስብ ባልተለወጡና ባላማርባቸዉ ግዜ እኛ በሰዉ ሀገር መበስበስ አለብንዴ
ወዮ ወዮ ድልድዩ ምንድነው እናቶች አቤቶችይሄን እንዴት ይሻገራሉ በአላህ እኔም ጉራጌ ነኝ ቤተሰብጋ ስሄድ እንደዚ ይኖር ይሁን እኔ በልጅነቴ ነው የወጣሁት ኑሮዬ አ አ ነው ወላሂ ወይኔ እናቶች ያሳዝናሉ አላህ አይበለውና ድገት ቢወድቁስ ወይኔ ጉዴ ወይኔ እናተ አደራህን አንተ ጠብቅልኝ ውይይይ ሲያስፈራ
ለዚህ ነው ጉራጌ ክልል ይሁን የሚባለው
መግስትዬሌለበት ሀገር
ሽማግሌ አባቶችና እናቶች እዴዝህ ሁነውሳልፉ ዝም አይባልም ያሳዝናሉ
@@r6168 ወይኔ ሲያስፈራ ውሀው ማስቁምአይቻልም እንዴ ውይ እኔ ብሞት አልሻገርም ወላሂ ድሮ በልጅነቴ እንደዚ አልነበረም ውይይይ
እኮን ደሰሰ አላችሁ ፊፋየ ደግሞ በተለይ ለእናት አባት የምር 😍🌹🌹 እኔም ይህቀን ቀርቦ እናቴን ልቀፍ ያርብ😭 ደግሞ ኮሜተሮች ልጆቶ ምንም አልሆነችም ሁላችንም መጀመሪያ አርብ ሀገር መተን ሰንህድ እድህ ነበርን ቤተሰብ ሰናገኝ እምንሆነዉን አናዉቀዉም አሁን ግን ከጠለብ ጠፍተን ሰዉ እያገኘን ሰለድን እየተማርን አዉ ብዙ አዉቀናል ደግሞ ይች ልጅ ያን ያን ላታዉቅ ትችላለቸ ኢትዮጵያ እህቴን አቅፌ ሰላም ብያት ባሎን መተዉ ከባድ ነው ሰለዲን ጠቅቆ እሰካላወቀ ድርሰ
እናት ትለያለች አላህ እኛንም በሠላም ላገራችን ያብቃን
ይቺማ ከአማኑኤል ነወ የወጣችሁ እደዚህ ያሉት ነቸወ የሚሰድቡን
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱአህሌን ሀስብ መስጠት የስፍልጋል ፍፈዬዬዬዬ ኡከን ደስ አለሽ እህትሽን በሰለም ለሀጋር ስለበቃቃሽ ግን ግን ከበለ ቤትሽ ጋ በኢንደዝህ ሁኔታ መሆኑ በጠም ከበድ ነው አይዶለም አቅፎ መሰም የኢጅ ሰለምታም አይችሊም ሌለው ብዙ ወንዶችን ሰለም ስትል ነበር አንችም ብሆን አይፍቃድም ብለሽ አነጋርሸትም ይህ መለት አንችም ሀጅ ነቢይ ወንዶችን ሰለም ትያለሽ መለት ነው አለሃ ቀልብ ይስጠን ስለ ዱኒያ ብቻ ሰይሆን ስለ አኬርም እናስብ የሙስሊምንንንን
ቁራአን መቅረት ለምትፈልጉ ቤቴ ጎረ በሉ
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ሠላም
እንዴት እንዴት ነው ሚሰራቹህ ቅሌታሞች ባላገር ሲሰነጥል ብቸለማ ጥላ ይዘረጋል አለ ያገሬ ሰው
እንዴት ነው ሚበጣጥሣት ሽንት ቤት ማጠቡ ረሣሸው
ደሞ ለሁለት እዚህ ሀገር ሰርታቹ ቢያንስ ቤቱ አታሳምሩትም ነበር
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፌፊ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ ማሻላህ እንኩዋን ከቤተሰቦችሽ ተገናኘሽ
አሰላም ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፋፍዬ ማሻ አላህ እህት ነበረሽ ለካ ከውጭ ሀገር ደሞ ስታምር 😍መንታ ነው ምትመስሉት አላህ ይጠብቃቹ መብሩክ ብያለሁ
ፋፊዋየ ማሻአላህ እኳን ደስ አለሽ እህትሽ አችን ነው እምትመስለው ልበል እራሀፍ እደት ናት እብድ ናት ሀሀሀሀ
የኔም እህት እንደዚህ ናት መሳቅ መጫወት እንደዚህ ቅብጥብጥ ያለች ናት የእናት ሆድ ዝንጉርጉር ነው እኔ ደሞ ልጉም ነኝ ዝም ነው
ኪኪ
ሴት ልጅ እንደዚህ መበራቀት የለባትም ደሞም ሙስሊም አደለችም ወይ ምንድነው የለበሰችዉ
አትሻብንኧረ ፍፊየ ፠የኔ ቆንጆ እርጋታሺ እኮ አንች
ማሻ አላህ እንኳን ሰላም ገባሽ ዉዷ እሄቴ ፋፊ አስቢበት በቅርቡ ነዉ ሀገር የምገባዉ💪👊
ውዴ ደምሪኝ
ወይኔ ባሏ ይመስልእንደዚህ መሆን ሀጅነብይጋ
ፋፊ እናትሽ አንቺን ይመስላሉ ማሻላህ
እንዳኔ በደስታ የለቀሰው መነው እኔም እንዳዚ ምኖት ነው እንሻ አለህ እኝንም ለሀገር የቢቃን ያረቢ
አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊትጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊትሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊትትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊትህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል🌹🌹🌹
እህታችን,እኳን,በሠላም,ለሀገርሽ,አበቃሽ,ደሥ,ብሎናል,እኛም,በሠላም,ለሀገራችን,ያብቃን,
ሀያ የሚባል የላቹም
ሌላ እቃ አልያዘችም እንዴ የምን መናቀር ነው
ምን ኢየሆነች ነዉ ቤተሰቦቾን ኢንኳን በስረት ሰለም መትል
ልጂቱ ነቅላለይ መሠል አላህ ያኢልሀ
አረ በፈጣሪ እግሯን እንዴት ነው እያነሳች እምስቀው ሰከን ቦትል አይሻልም
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ክክክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይ ሰታሰጠላ በአላህ እፍ
ለእህትሽ ሂጃብዋን እድታስተካክል ነገሪያት በተረፈ በጣም እወዳችሀለሁ ኑሩልኝ
ስረፕራይዝ እያላችሁ ቤተሰብ አታሰደግጡ ሆ
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁማሻ አላህ እናቱቹን አስደስታቹዋል ደስ ስትሉ😍
እድው ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ። ነብያችን
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ አህለን ፋፊ ማሸአለህ ደስ ይላል አንኳን ለአገርሽ አበቀሽ
ከዉጭ የሚገበም ሰዉ አትመስልም
በመጀመሪያ ይቅርታ አፉ በሉኝ እኔ ምለው ሁለት ሴቶች ስደት ነበራቹ ነገር ግን የናት አባታቹ ቤት ሌላው ነገር ቀርቶ ቀለም እንኳን የለውም ከእናት አባት ቀልብ ጀሊሉ ይጠብቀን
@@ylhamtube6372 እሺ
ወይኔ እድሌ ልጂቱ ነቅላ ነው የመመጣችሁ ትግስቱን ይስጣችሁ ሆይ
ክክክክክ ያሳስባል
ማሻአላህ እንካን በሰላም ገበች አልሀምዱሊላህ ያራብ
ደምሪኝ ውዴ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወደ
ወይኔ ልጂቷ ምንነካት አላሁማ ሙስታአን እኔስ በእሷ ቦታ አፈርኩ
እኔ እራሱ ወላሂ
እህት ወድሞቸ በቅንንት ቤተስብ አድርጉኛ ሽር ላይክ ስብሥክራይብ አድርጉኛ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ😭💔
አረ በአላህ ልጆች ልብ ይስጣን የጉራጌ ልጆች ለቤተሰቡ ሟች ናቸው እንካ አረብ ሀገር ሀገር ቤት እራሱ ለቤተሰቡ ይሰራሉ ግን እቅራታ እኛ የጉራጌ ልጆች ከሁሉም በፈት ቤተሰብ ነው ለዛ ነው አላህ እንኳ ለዚህ አበቃት።
ሱብሀን አላህ አላህልብይስጠን
ማነዉ እንደኔ ሀገር ማግበት የናፈቀዉ
ማሸአላህ. እንኳንአላህበሰላምአስገባት
ማሻአላህ እህቴሺነቸ ዋዉ የኔዉደእህ ደስስታሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከውጭ ሀገር ሲመጡ ነቅላለች የሚሉት እኮ እዲህ ሲበላቀጡ እያዩ ነው በነሱም አይፈረድ
ትክክል ሳህ
ማሻ አላህ እካን በስላም ገባች እካን ደስ አለሽ ፋፊዬ እህትሽ ናት
አው እህቴ ነት❤❤
እወቅ የለዉ በአርበ ቀን የዉቃል አሉ ክክክክክ አስታደደግ ይወስናል
ማሻ አለህ በጣም ዳስ ይለል
Mashallha yaaa rabbii yensi machenwuu😭😭🤲🤲
ልጅቷ ጤንነትዋ አሳስቦኛል አላህ ይስቱር ባስ
አረ ኮመቶች በሰቅ ዛና አረገቹኝ አቦ ኑሩልኝ😄😄😄💗🇪🇹
ሰቅ ፍያክ
@@ylhamtube6372 እሺ😍
@@Maleehat-Tube የበድ ወልድ ክክ💗
ማሾ እለህ
ዘ መበለቃቀጥ ዘ መሞላቀቅ
እህተሽ በዚህ አየያዟ 😳😆ሰከን በይ በየት
😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ ማነሸ ነጭ ለባሸዋ አደብ ይኑረሸ ሴት ልጅ ረጋ ሰትል ነው ሚያምርባት
እንኮን.ደስአላችሁ
ዊኢ ኡፍ እልህምደሊላኣ እልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳን ደሥ ኣለሽሽ
አረ ተው የግለት ሀያ ተው ኤጭ
እኔ የእህቴ ባል ወንድሜ ነው
ሲጀመር የጉራጌ ልጆች አይደሉም
Selamualeykum werhumtolhu weberkathu maeshallah enkane beslame lehegeresh abekesh
ማሮች
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርኳትሁ አለን የተቢ የተመቸ አለህ እኳን ለሀገረዋ አበቃት አልሀምዱሊሏህ ማሻአሏህ በጤና ለሀገር መግባት ጥሩ ነዉ አብሸር የድምፀ ጥራቱ ዛሬ ይነፈስብን ዉድዎ ፋፊቲ ለዛሬ አልፈናል እንዳይለምደ
ምነዉ የኖንበትን ባንረሳ
እደዚህ ቲቆላት እዉሀ ገብታ ስቄ በነበር የት ቆይታነዉ ሰማይ ነካሁ ያለችው ዝግ በይበያት 😏😏😂😂😂😂
ጤነኛማ አትመስለኝም😂😂😂
ሴት ልጂ ርጋ ስትልነው የማምርባት
ክክክክክአረ አብድናትአሳ
ፋፊዬ እኔም አገሬ ስገባ በቃ ሰፕራይዝ ነዉ ማረጋት ሳታዉቅ ምን ይመስልሻል እንኳን ደስ አላቹ
አው አድርጊ እንግዳ ሊመጣ ነው ብለሽ😍😍
ኢንሻ አሏህ የኔ ዉድ በዱዐሽ
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ እህት እካን ደህናመጣሽ በርችልኛ የኔውድ እናት እካን ደሥአለሽ የኔባመፌስሥ ምን ይሉታል ለኛም ይወፌቀን ያረብ 😭😭😭💔
ኸረ ወዲያ 😏😏😒😒😒
አይ መቆላት ለቡናም አልበጃት አስወቀጣት እጂ ቱ
😂
ክክክክክክክክክ
ክክክክክክ
እረ ዛሬ በሳቅ ኮመታተሮች
ወኔ😭😭😭😭😭
ምነው እህቶቸ ትንንሾች ናቸው ብለሽ እኮን ደስ አለሽ
Layk emadergew lenatsh destanew beterefe shuhada Harekat🤔
እንደው ስንት ግለተል አደብ ሴት አለ አኡዙቢሏህ አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ በሚድያ ወታችሁ የምታስካኩ ሴቶች የዩቱብ ብር አሰከራችሁ ቤታቸው እንግዳ ሲመጣ ወደ ዩቱብ ያቀርቧቸዋል ምግብ ሲበሉ ሲጠጡ ሁለ ነገራቸውን በዩቱብ አኡዙቢሏህ ሂጃቡን እንኳ በስርአት በለበሺው
አሠላማሊኩምሠላምናችሁ
ሂጃብሽን አስተካኪ
Efuuu enat
ልጅታ ሀያዕሚባል የላትም ዕዴትዕዴት ነውሚያረጋት
ውዴ ልጅነት ዪዟት ነው ዱወ አድርጉለት
@@fafiguragetube5123 እረ ፋፊየ ልጅነት ቀረኮ ልጅነት ቢይዛት መቸ ሰርታ ትሄድ ነበር አች ጎበዝ ነሽ ቃስ እያረግሽ ምክር አርጊያት ዴስ ትላላችሁ
@@fafiguragetube5123 አይ ልጅነት ህፅን ልጅ መቼም ስደት አይወጠም ዲን ዬለትም በይ አለህ ቀልብ ይስጠት
ወሌይኩም ሰለም ወረህማቱለሂ ወበረከትሁ አህለን ወሰህለን ፋፊ እንኳን በሰለም መጠሽ ማሸአለህ ሀፊሰ ሀገር ገበች ሲየምር
😭😭😭😭😭💔💔💔
ሴት ልጅ ሰከን ሲል ነው የሚያምርው ልብስሽን ልታወልቂ ምንም አልቀርሽም እኮ ነጭ ለባሻ
😍😍😍😍😍😍😍
😭😭😭😭👍
ውዶቼ ለድምፅ ጥራት በጠም ይቅርታ ለቤቴ አዲስ ከሆናችሁ ለይክ ሼር አትርሱ❤❤
እንኳን ሰላም ተገናኛቹ
ቆይ ግን ያለ ካሜራ የሚሰራ ነገር የለም በቃ
ደምሪኝ
እስኪ ማነው እንደ እኔ የሚበላቀጥ ሰው የማይወድ 🤭
እእእእኒ
እኔ😁😁😁
እኔ
እኔም በጣም ነው ምጠላው
ሳይለብሱ ለበስን በሚሉ ሰዎች አፈርኩኝ ሻርፓቸው ወረድ ባለ ቁጥር ተሸማቀኩኝ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናተም ????????????
ቀስ በይ በያት ሰከን ትበል ፋፊ በዚህ አያያዝዋ ባልሽ ትቀማሽ አለች ሌላው ማን ፈቀደላት የእህት ባል ምታቅፈው ስደትም ሆናቹ ለምን ዲናቹ አትማሩም
ትክክል ማን ፈቀደላት
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
ትክክል
ኮርታ ነው፣ ተፀይፋነ ፣አሁንማ ሀብታም ሁና ፣እኛ ደሀ ሁነን እያሉ ለቤተሰብ የሚወቅሱ ብዙ ናቼው አሉ😍😀
@@zeynebzeyneb6859 ውድ ደምሪኝ
እህትሽ እብድ ናት ወላሂ ፣😃😃😃ባልሽ ለሷ ሀጅ ነብይ ነው ከሰላምታ አልፎ መተቃቀፍ ብቻ አላህ ቀልብ ይስጠን ሁላችንም ኢደያ ይስጠን
እህትዋ መስቀል ያስርሽ ይመስላል ውይስ አይኔነው
ሴት ልጂ ሰከን ስትል ነው ደስ የሚለው
ሰህ
መጀመሪያ ሂጃቧን መቸአስተካከለች
ክክክክክክ እንዴት እንዴት ነው የሚሰራት የአላህ ተመናቀርሽ ከአለባበስሽ ጀምሮ
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ
እንኳን በሰላም ገባሽ እህት ግን ባንቺ ቦታ የእኔ ማፈር ምን ይሉታል😆😆😆😂😂😂😂
ወላሂ እኔእራሱ አፈኩ ላኢሏሀኢለሏህ
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እንኳን ደስ አላችሁ ዘድሮ ሀገራችን ዲያስፖራ በዲያስፖራ ሆኖዋል በስደት ያላችሁ እህት ወድሞች በሰላም ለሀገራችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ያብቃችሁ
በአንድ ቤት ሁለት ሴት አረብ ሃገር ሰርቶ ቢያንስ ቤቱን ቀለም ማስቀባት አቃታቹ 🤔
ሊከ ብለሽል 👍
ሀሀሀሀሀሀሀ የተመታሽ ግን ልክ ነሽ
ቤቱ መቀረፆ አልነበረበትም
እኮ
@@aliykakader144 አይ ሀበሻ ስራችን ሁሉ መፍረድ ይገርማል
ሹህድ ሀያ ይኑርሸ ምንድን ነዉ መላላጥ እጭ
እኔ ጥሎብኝ አብዝት ሚስቅ አልወድም
ደምረኝ ውዴ
ክክክክክ
👍
😂😂😂
ማሻ አላህ ለእናት ልጀ ልጀ ነች እንኳን በሰላም ገባሽ እህታችን
እህታችን ረጋ በይ የኛ ህዝብ ወደቀ ካሉት ተሰበረ ይላል ሰለዚህ አላህ ሂድያ ይስጥሽ
መቆላት ለቡናም አልበጃት ዘመደ ምነዉ ተመናቀረች 🤗
ክክክክክ
ክክክክክ
ኪኪኪኪ
ማሻላይ እንኳን በሰላህ ተገናኛቹ የኔ እናት እናት እኮ ልዩ ናት❤
ዊይ አላው ግዴ ምናው ሽቴን ሚሪዳ አርጉልኝ አለች ልጅቱ ምናው ከውሮፓ ነው የመጠውት አላች ህጃቡዋን እኳን እኳን በስእራት አስራ ብትበጣጠስ ይሻል ነበር
ክክክክክክኮክኮ
እረ ካሜሪካም የመጣ እደሧ አልሆነም
ከከከከ
@@mariyammariyam1774 kinat 😇😇😇😇
ሴት ልጅ ሰከን ስትል ነው ሚያምርባት
ግን ድምፃችሁ ይንቀጠቀጣል ለምንድነው የዛሬው ፊድኦ ብቻ ሳይሆን የባለፈውም እንደዚሁ ነበር
እችስ ያች እህት አደለችም ምን አይነት መደላቀቅ ነዉ እናቶ አቅፋ እየራመች እስከምለቃት ቸኮለች ደሞ ማዘር ትላለችደ በገራ ምን ትመስላለች እናቴ በያቸዉ ሢጀመር የናፍቆት ምልክትኳ የለባትም በርጣጣ ክፉ አናጋሪ በቃ ተናድጀባታለሁ እማየ ብለሽ ደግመሽ ሣሚ ዱዝ
አራ አልቾከለችም በጠም እየለቀሳች ነበር አቅፋት🙄🙄
ግን ይቅርታ አርጉልኝና ማለት ነው ለናእት ላባታችሁ ሳትረዱ ነው ምትገቡት ሀገር
ምን ይርዱ
ክክክክክ እውነት ብልሻል
በጨቃ ቤት ሲገቡ ማለቴ ነው ለቤተሰው ሳያስደስቱ አይከብድም
ወላሂ የኔ እም ጥያቄ ነው🙄🙄
ታዳ ቤተስብ ባልተለወጡና ባላማርባቸዉ ግዜ እኛ በሰዉ ሀገር መበስበስ አለብንዴ
ወዮ ወዮ ድልድዩ ምንድነው እናቶች አቤቶችይሄን እንዴት ይሻገራሉ በአላህ እኔም ጉራጌ ነኝ ቤተሰብጋ ስሄድ እንደዚ ይኖር ይሁን እኔ በልጅነቴ ነው የወጣሁት ኑሮዬ አ አ ነው ወላሂ ወይኔ እናቶች ያሳዝናሉ አላህ አይበለውና ድገት ቢወድቁስ ወይኔ ጉዴ ወይኔ እናተ አደራህን አንተ ጠብቅልኝ ውይይይ ሲያስፈራ
ለዚህ ነው ጉራጌ ክልል ይሁን የሚባለው
መግስትዬሌለበት ሀገር
ሽማግሌ አባቶችና እናቶች እዴዝህ ሁነውሳልፉ ዝም አይባልም ያሳዝናሉ
@@r6168 ወይኔ ሲያስፈራ ውሀው ማስቁምአይቻልም እንዴ ውይ እኔ ብሞት አልሻገርም ወላሂ ድሮ በልጅነቴ እንደዚ አልነበረም ውይይይ
እኮን ደሰሰ አላችሁ ፊፋየ ደግሞ በተለይ ለእናት አባት የምር 😍🌹🌹 እኔም ይህቀን ቀርቦ እናቴን ልቀፍ ያርብ😭 ደግሞ ኮሜተሮች ልጆቶ ምንም አልሆነችም ሁላችንም መጀመሪያ አርብ ሀገር መተን ሰንህድ እድህ ነበርን ቤተሰብ ሰናገኝ እምንሆነዉን አናዉቀዉም አሁን ግን ከጠለብ ጠፍተን ሰዉ እያገኘን ሰለድን እየተማርን አዉ ብዙ አዉቀናል ደግሞ ይች ልጅ ያን ያን ላታዉቅ ትችላለቸ ኢትዮጵያ እህቴን አቅፌ ሰላም ብያት ባሎን መተዉ ከባድ ነው ሰለዲን ጠቅቆ እሰካላወቀ ድርሰ
እናት ትለያለች አላህ እኛንም በሠላም ላገራችን ያብቃን
ይቺማ ከአማኑኤል ነወ የወጣችሁ እደዚህ ያሉት ነቸወ የሚሰድቡን
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ
አህሌን
ሀስብ መስጠት የስፍልጋል
ፍፈዬዬዬዬ ኡከን ደስ አለሽ እህትሽን በሰለም ለሀጋር ስለበቃቃሽ
ግን ግን ከበለ ቤትሽ ጋ በኢንደዝህ ሁኔታ መሆኑ በጠም ከበድ ነው አይዶለም አቅፎ መሰም የኢጅ ሰለምታም አይችሊም ሌለው ብዙ ወንዶችን ሰለም ስትል ነበር አንችም ብሆን አይፍቃድም ብለሽ አነጋርሸትም ይህ መለት አንችም ሀጅ ነቢይ ወንዶችን ሰለም ትያለሽ መለት ነው አለሃ ቀልብ ይስጠን
ስለ ዱኒያ ብቻ ሰይሆን ስለ አኬርም እናስብ የሙስሊምንንንን
ቁራአን መቅረት ለምትፈልጉ ቤቴ ጎረ በሉ
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ሠላም
እንዴት እንዴት ነው ሚሰራቹህ ቅሌታሞች ባላገር ሲሰነጥል ብቸለማ ጥላ ይዘረጋል አለ ያገሬ ሰው
እንዴት ነው ሚበጣጥሣት ሽንት ቤት ማጠቡ ረሣሸው
ደሞ ለሁለት እዚህ ሀገር ሰርታቹ ቢያንስ ቤቱ አታሳምሩትም ነበር
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፌፊ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ ማሻላህ እንኩዋን ከቤተሰቦችሽ ተገናኘሽ
አሰላም ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፋፍዬ ማሻ አላህ እህት ነበረሽ ለካ ከውጭ ሀገር ደሞ ስታምር 😍መንታ ነው ምትመስሉት አላህ ይጠብቃቹ መብሩክ ብያለሁ
ፋፊዋየ ማሻአላህ እኳን ደስ አለሽ እህትሽ አችን ነው እምትመስለው ልበል እራሀፍ እደት ናት እብድ ናት ሀሀሀሀ
የኔም እህት እንደዚህ ናት መሳቅ መጫወት እንደዚህ ቅብጥብጥ ያለች ናት የእናት ሆድ ዝንጉርጉር ነው እኔ ደሞ ልጉም ነኝ ዝም ነው
ኪኪ
ሴት ልጅ እንደዚህ መበራቀት የለባትም ደሞም ሙስሊም አደለችም ወይ ምንድነው የለበሰችዉ
አትሻብንኧረ ፍፊየ ፠የኔ ቆንጆ እርጋታሺ እኮ አንች
ማሻ አላህ እንኳን ሰላም ገባሽ ዉዷ እሄቴ ፋፊ አስቢበት በቅርቡ ነዉ ሀገር የምገባዉ💪👊
ውዴ ደምሪኝ
ወይኔ ባሏ ይመስልእንደዚህ መሆን ሀጅነብይጋ
ፋፊ እናትሽ አንቺን ይመስላሉ ማሻላህ
እንዳኔ በደስታ የለቀሰው መነው እኔም እንዳዚ ምኖት ነው እንሻ አለህ እኝንም ለሀገር የቢቃን ያረቢ
አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል🌹🌹🌹
እህታችን,እኳን,በሠላም,ለሀገርሽ,አበቃሽ,ደሥ,ብሎናል,እኛም,በሠላም,ለሀገራችን,ያብቃን,
ሀያ የሚባል የላቹም
ሌላ እቃ አልያዘችም እንዴ የምን መናቀር ነው
ምን ኢየሆነች ነዉ ቤተሰቦቾን ኢንኳን በስረት ሰለም መትል
ልጂቱ ነቅላለይ መሠል አላህ ያኢልሀ
አረ በፈጣሪ እግሯን እንዴት ነው እያነሳች እምስቀው ሰከን ቦትል አይሻልም
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ክክክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይ ሰታሰጠላ በአላህ እፍ
ለእህትሽ ሂጃብዋን እድታስተካክል ነገሪያት በተረፈ በጣም እወዳችሀለሁ ኑሩልኝ
ስረፕራይዝ እያላችሁ ቤተሰብ አታሰደግጡ ሆ
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ
ማሻ አላህ እናቱቹን አስደስታቹዋል ደስ ስትሉ😍
እድው ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ። ነብያችን
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ አህለን ፋፊ ማሸአለህ ደስ ይላል አንኳን ለአገርሽ አበቀሽ
ከዉጭ የሚገበም ሰዉ አትመስልም
በመጀመሪያ ይቅርታ አፉ በሉኝ እኔ ምለው ሁለት ሴቶች ስደት ነበራቹ ነገር ግን የናት አባታቹ ቤት ሌላው ነገር ቀርቶ ቀለም እንኳን የለውም ከእናት አባት ቀልብ ጀሊሉ ይጠብቀን
ውዴ ደምሪኝ
@@ylhamtube6372 እሺ
ወይኔ እድሌ ልጂቱ ነቅላ ነው የመመጣችሁ ትግስቱን ይስጣችሁ ሆይ
ክክክክክ ያሳስባል
ማሻአላህ እንካን በሰላም ገበች አልሀምዱሊላህ ያራብ
ደምሪኝ ውዴ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወደ
ወይኔ ልጂቷ ምንነካት አላሁማ ሙስታአን እኔስ በእሷ ቦታ አፈርኩ
እኔ እራሱ ወላሂ
እህት ወድሞቸ በቅንንት ቤተስብ አድርጉኛ ሽር ላይክ ስብሥክራይብ አድርጉኛ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ😭💔
አረ በአላህ ልጆች ልብ ይስጣን የጉራጌ ልጆች ለቤተሰቡ ሟች ናቸው እንካ አረብ ሀገር ሀገር ቤት እራሱ ለቤተሰቡ ይሰራሉ ግን እቅራታ እኛ የጉራጌ ልጆች ከሁሉም በፈት ቤተሰብ ነው ለዛ ነው አላህ እንኳ ለዚህ አበቃት።
ሱብሀን አላህ አላህልብይስጠን
ማነዉ እንደኔ ሀገር ማግበት የናፈቀዉ
ማሸአላህ. እንኳንአላህበሰላምአስገባት
ማሻአላህ እህቴሺነቸ ዋዉ የኔዉደእህ ደስስታሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከውጭ ሀገር ሲመጡ ነቅላለች የሚሉት እኮ እዲህ ሲበላቀጡ እያዩ ነው በነሱም አይፈረድ
ትክክል ሳህ
ማሻ አላህ እካን በስላም ገባች እካን ደስ አለሽ ፋፊዬ እህትሽ ናት
አው እህቴ ነት❤❤
እወቅ የለዉ በአርበ ቀን የዉቃል አሉ ክክክክክ አስታደደግ ይወስናል
ማሻ አለህ በጣም ዳስ ይለል
Mashallha yaaa rabbii yensi machenwuu😭😭🤲🤲
ልጅቷ ጤንነትዋ አሳስቦኛል አላህ ይስቱር ባስ
አረ ኮመቶች በሰቅ ዛና አረገቹኝ አቦ ኑሩልኝ😄😄😄💗🇪🇹
ደምሪኝ ውዴ
ሰቅ ፍያክ
@@ylhamtube6372 እሺ😍
@@Maleehat-Tube የበድ ወልድ ክክ💗
ማሾ እለህ
ዘ መበለቃቀጥ ዘ መሞላቀቅ
እህተሽ በዚህ አየያዟ 😳😆ሰከን በይ በየት
😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ ማነሸ ነጭ ለባሸዋ አደብ ይኑረሸ ሴት ልጅ ረጋ ሰትል ነው ሚያምርባት
እንኮን.ደስአላችሁ
ዊኢ ኡፍ እልህምደሊላኣ እልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳን ደሥ ኣለሽሽ
ውዴ ደምሪኝ
አረ ተው የግለት ሀያ ተው ኤጭ
እኔ የእህቴ ባል ወንድሜ ነው
ሲጀመር የጉራጌ ልጆች አይደሉም
Selamualeykum werhumtolhu weberkathu maeshallah enkane beslame lehegeresh abekesh
ማሮች
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርኳትሁ አለን የተቢ የተመቸ አለህ እኳን ለሀገረዋ አበቃት አልሀምዱሊሏህ ማሻአሏህ በጤና ለሀገር መግባት ጥሩ ነዉ አብሸር የድምፀ ጥራቱ ዛሬ ይነፈስብን ዉድዎ ፋፊቲ ለዛሬ አልፈናል እንዳይለምደ
ምነዉ የኖንበትን ባንረሳ
እደዚህ ቲቆላት እዉሀ ገብታ ስቄ በነበር የት ቆይታነዉ ሰማይ ነካሁ ያለችው ዝግ በይበያት 😏😏😂😂😂😂
ክክክክክ
ጤነኛማ አትመስለኝም😂😂😂
ሴት ልጂ ርጋ ስትልነው የማምርባት
ክክክክክአረ አብድናትአሳ
ፋፊዬ እኔም አገሬ ስገባ በቃ ሰፕራይዝ ነዉ ማረጋት ሳታዉቅ ምን ይመስልሻል እንኳን ደስ አላቹ
አው አድርጊ እንግዳ ሊመጣ ነው ብለሽ😍😍
ኢንሻ አሏህ የኔ ዉድ በዱዐሽ
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ እህት እካን ደህናመጣሽ በርችልኛ የኔውድ እናት እካን ደሥአለሽ የኔባመፌስሥ ምን ይሉታል ለኛም ይወፌቀን ያረብ 😭😭😭💔
ኸረ ወዲያ 😏😏😒😒😒
አይ መቆላት ለቡናም አልበጃት አስወቀጣት እጂ ቱ
😂
ክክክክክክክ
ክክክክክክክክክ
ክክክክክክ
እረ ዛሬ በሳቅ ኮመታተሮች
ወኔ😭😭😭😭😭
ምነው እህቶቸ ትንንሾች ናቸው ብለሽ እኮን ደስ አለሽ
Layk emadergew lenatsh destanew beterefe shuhada Harekat🤔
እንደው ስንት ግለተል አደብ ሴት አለ አኡዙቢሏህ አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ በሚድያ ወታችሁ የምታስካኩ ሴቶች የዩቱብ ብር አሰከራችሁ ቤታቸው እንግዳ ሲመጣ ወደ ዩቱብ ያቀርቧቸዋል ምግብ ሲበሉ ሲጠጡ
ሁለ ነገራቸውን በዩቱብ አኡዙቢሏህ
ሂጃቡን እንኳ በስርአት በለበሺው