ኂሩት በቀለ - ምን እላለሁ? Hirut Bekele: Min Elalehu? ሂሩት በቀለ - ምን እላለሁ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • እንዝፈን ወይስ እንዘምር? የሚለውን መጽሐፌን ያበረከትኩት፥ "ይህች ታናሽ መጽሐፍ . . . ከዘፈኑ ዓለም ሙጫ ተላቅቀውና ተሰናብተው በምድርም ሳሉ ለጌታ ዝማሬን፥ ምስጋናና አምልኮን ሊሠዉ ለታደሉት ትሁን።" በሚል ቃል ነው። በዝርዝሩ ውስጥ ካሉት አንዷ ኂሩት ናት።
    አንድ መዝሙሯን እንካፈል።

КОМЕНТАРІ • 124

  • @ethiotwilightsparkle3758
    @ethiotwilightsparkle3758 4 роки тому +10

    እኔም ከታላቁ ፍቅሩ የተነሳ ቆሜያለሁ:: ሂሩትዬ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን ኑሪልን::

  • @sidamoshanko553
    @sidamoshanko553 4 роки тому +4

    Agree

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz 4 роки тому +5

    እንዴት ያለ ጥዑም ዝማሬ ነዉ ተባረኪ ሂሩት

  • @misrakgashaw4136
    @misrakgashaw4136 5 років тому +5

    ጌታ ሆይ
    ጌታ ሆይ እኔም እንደ ሂሩት አመሰግንሃለሁ
    ከጨለማው ገዢ በአንተ አምልጫለሁ
    ዘፋኝ ሊያደርጉኝ ሲል ድምጸ ቆንጆ ብለው
    ያኔ የከለከልከኝ እንዳልጠፋብህ ነው
    ከአለም ዳንኪራ አንተን መርጫለሁ
    ዛሬ ቤትህ ቆሜ ለአለም እተርፋለሁ!!!
    ሂሩት ደስ ብሏት ታመሰግናለች
    ዲንጋይ ወረዋሪውን በስምህ እያለፈች
    ወዳጆቿ ዛሬም ጠልተዋት እያየች
    ዝና ክብሯን ድምጸÑን ለአንተ ስለሰጠች
    የአንተ ባሪያ ሆና እድሜ በጠገበች
    ጌታ ሆይ ተመሰገን ይሄው ትልሃለ!!!!

  • @yeneworktekle6540
    @yeneworktekle6540 5 років тому +18

    እህቴ የአባቴ ብሩክ አለሽ? በመዝሙሩ ዓለም ድምፅሽን ስላልሰማሁኝ በውስጤ እያሰብኩሽ መኖርሽን እያሰላሰልኩ ነበር። ኡፍ በጌታ መሆንሽንና ለጌታ ክብር ለጠላት ውርደት መዘመርሽን ሳይ እጅግ ነው ደስ ያለኝ። ተባረኪ። ባንች ነፍሴ ሀሴት አደረገች። ጌታ ይመስገን።ሻሎም።

  • @misrakgashaw4136
    @misrakgashaw4136 5 років тому +4

    ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ!
    እንደሰው ተወለደህ እውነት መንገድ ሆነህ በበደሌ ፈንታ ለእኔ የሞትክልኝ
    የአዳምን እዳ የትውልድ እርግማን በመስቀል ላይ ውለህ በደም ያጠብክልኝ
    አንተን በመከተል በምጨክንበት ከእጅህ የሚያስወጣው ተግቶ ሲታገለኝ
    በዚህ ጠፊ አለም መከታ በሌለው የክፋት ጎዳናው ጠልፎ እንዳይጥለኝ
    በፈተና ጊዜ አጠገቤ ሆነህ ሁሌም ሳትለየኝ የድሉ ባለቤት ስለምታደርገኝ
    ባለኝ አቅም ሁሉ ከማመስገን በቀር ጌታዬ እየሱስ ሆይ ሌላ ምንም የለኝ!!!
    መስከረም 10/2012 ዓ/ም

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 6 місяців тому

    Amennnnnnn ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው ለክብሩ ምስክር አድርጐ ጠራሺ, አከበረሸ ክብረ ለዘላለም ሰሙ ይሁንለት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ !!!!!❤️❤️❤❤❤🙌🙌🙌😭❤❤️❤️❤️❤

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 5 років тому +6

    ሂሩትዬ የኔ ውድ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ እኮ ! በዛኛው አገልግሎት ላይ እያለሽ ዱሮ ማለት ነው ! በዚህ ድምፅሽ ትዘምሪበታለሽ እያልኩኝ እፀልይልሽ ነበረ ! በመጨረሻው ሰዓት እንደዛ ስትዘፍኚ አይቼ በማላውቀው እንቅስቃሴ ሳይሽ ! በድፍረት አፌን ሞልቼ ለማያምኑት ቤተሰቦቼ የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ተከታይና አገልጋይ እንደምትሆኚ ነግሬአቸው የመጨረሻው ጊዜሽ እንደሆነም ሳሳውቃቸው ምን አይነት መሳቂያ ሆኜ እንደነበር ሁልጊዚ ሳስታውሰው የደስታ እንባ በአይኔ ይሞላል ! እግዚአብሔር ምን አይነት ታማኝ እና የለመኑትን የማይነሳ የነገሩትን የማይረሳ አምላክ እንደሆነ ! አሁንም ቢሆን ለምንጠብቀው ተስፋችን (ሰላምን ለሐገራችን) በጊዜውና በሰአቱ እንደሚደርስልን ተስፋዬን ሙሉ ያደርገዋል። ምንም ጨለማው ቢያይልም!ቢበረታም ! ጌታም የዘገየ ቢመስልም! ***ቢዘገይም ! ይመጣል።
    ሒሩትዬ ! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ደግሞ በእጥፍ ድርብ ተባረኪ ! ለዘለአለምም ተባርከሽ ቅሪ አሜን!!! ❤️❤️❤️🥰🙏🙏

  • @sawsanaldoosry9756
    @sawsanaldoosry9756 5 років тому +20

    እናታችን ዘመንሽ በልምላሜ ይለቅ እንወድሻለን!

  • @netsanetbentigudeta7031
    @netsanetbentigudeta7031 5 років тому +24

    ሂሩትዬ እ/ር ይባርክሽ ፍጻሜሽ ያማረ ይሁን !!!!

  • @alemneshe
    @alemneshe 3 роки тому +1

    Ewunet newu amesegnewalehu geta eyesus yene abat tebarek ababa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-uu4it2nu5i
    @user-uu4it2nu5i 4 роки тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ነው የምወድሽ በአካል ባገኝሽ ደስታየን አልችለውም

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 4 роки тому +4

    ምን እላለሁ?እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Ahlam-qx1ll
    @Ahlam-qx1ll 2 місяці тому

    እግዚአብሔር በልጅው ለኛ ያለውን ፍቅር አሳይቷዋል የፍቅር መብራሪያ ኢየሱስ ምን እላለሁ እልልልልልልልልል

  • @user-ss4tn2ps2x
    @user-ss4tn2ps2x 5 років тому +3

    Amen Amen

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 4 роки тому +2

    ሒሩት ፍቅር ነሽ መዝሙርሽን ሁሉ ብሰማው አልጠግበውም ይጣፍጣል።

  • @sawsanaldoosry9756
    @sawsanaldoosry9756 5 років тому +13

    እንዴት ደስስስስስስ የሚል መዝሙር ነው

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 4 роки тому +2

    አሜንንንን ውዴ ኢየሱስስ አመሰግናለሁኝ

  • @user-ok8nb2jh2e
    @user-ok8nb2jh2e 5 років тому +6

    ምን እላለሁ ከታላቁ ፍቅርህ የተነሳ በቤትህ ቆምያለሁ ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ ……ሰመቼው የማልጠግበው መዝሙር

  • @danielburham1251
    @danielburham1251 5 років тому +11

    ሒሩት ጌታ አብዝቶ ይወድሻል

  • @birkuyirdaw8881
    @birkuyirdaw8881 5 років тому +4

    Geta zemeneshen yibark

  • @endriasjibril7893
    @endriasjibril7893 5 років тому +4

    ዘመን ታሻጋሪ መዝሙሮች ብዙ አሉአት , ትይ ምወድሽ ዘመንሽ ይለምልም።

    • @sofisofi2300
      @sofisofi2300 4 роки тому

      Mezmurwa youtube lay yelemu edndey?

  • @maratadeseleny7923
    @maratadeseleny7923 5 років тому +6

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን። ኡኡኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ

  • @rediettayachew6863
    @rediettayachew6863 5 років тому +16

    እግዚአብሔር ያውቅበታል ሲፈልግህ እንደዚህ አድርጎ ያወጣል እግዚአብሔር ይመሰገን ሁላችንን እግዚአብሔር ልቦናችንን አብራልን !!!

  • @destaergano3405
    @destaergano3405 5 років тому +2

    Amen Amen Amen Geta Yiberikish

  • @mylady9674
    @mylady9674 7 місяців тому

    ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያድርግልን ሂሩትዬ 🙏❤

  • @granpro4963
    @granpro4963 5 років тому +3

    አሜንንንንንንን ዘመንሽ ይባረክ ሂሩት እናታችን ለምልሚ

  • @firangospeltube3880
    @firangospeltube3880 4 роки тому +4

    አሜን ምን እላለው ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @user-ev3il7hy1h
    @user-ev3il7hy1h 5 років тому +3

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @azeb2809
    @azeb2809 5 років тому +5

    Amen amen men elalhu amesgnalhu abet abet amen amen

  • @tangufantye8972
    @tangufantye8972 5 років тому +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @qal211
    @qal211 5 років тому +1

    Wiyiii Brik bey TALAQ EHITACHIN !!!!B

  • @hananhanan3299
    @hananhanan3299 5 років тому +6

    የሰማዩ አባቴ ይባርክሽ

  • @lifebridgeprayers
    @lifebridgeprayers 8 місяців тому +1

    praise the name of the Lord ...

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 5 років тому +4

    አምሰግንሃለሁ አሜንንንን በታላቁ ፍቅርክ የተነሣ ነው አሜንንንንኖ

  • @mM-ui7cy
    @mM-ui7cy 5 років тому +3

    አሜን ተመስገን ዘመን ዕድሜሽ ይለምልም ወንድሜ ዘለአለም ተቢረክ ተባረክ አብዝቶ ይጨምርልህ።

    • @user-bl7ic5cj6i
      @user-bl7ic5cj6i 4 роки тому +1

      አሜን አሜን 💋💋💋💋❤❤❤❤ሂሩት የኔ ማር

  • @rahelrahman3091
    @rahelrahman3091 5 років тому +1

    Amennn geta chay new

  • @alemkiru2012
    @alemkiru2012 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 5 років тому +2

    ምን ምን እላልሁ በታላቁ ፍቅሩ አመሰግናለሁ ምን ምን ላልሁ በታላቁ ፍቅርክ የተነሰ ነው አሜንንንንን አሜንን

  • @user-cl6rk8tj9p
    @user-cl6rk8tj9p 5 років тому +4

    Yemiwedew mezmur esey ababa temesgenn

  • @genethabtay1743
    @genethabtay1743 4 роки тому +1

    Amen Amen 🙏 thanks

  • @senaitweldemic3002
    @senaitweldemic3002 2 роки тому +1

    Amennnn Amennnn halleluja halleluja

  • @hiwotalamrew984
    @hiwotalamrew984 5 років тому +5

    Zemenish yibarek

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 4 роки тому +1

    ወይይይ ይሄን ዝማሬ አገነሁትት ዘሌ ለምልምልኝ

  • @ambsquadd
    @ambsquadd 5 років тому +5

    Wow amazing song

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 років тому +4

    ተባረኪ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @romanmetekiya947
    @romanmetekiya947 5 років тому +1

    Thanke You Zelalem

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 5 років тому +2

    Hirut God loves you. You are saved from this World. I thank God very much abaut you. I think abaut your sistu Bezunesh Bekele. I hope she is in Heaven!!!

  • @kalkidandagne7938
    @kalkidandagne7938 5 років тому +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ይባርክሽ

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 5 років тому +4

    ተባረኪ እኽቴ ሂሩት እድለኛ ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @bizunesduhuma7273
    @bizunesduhuma7273 5 років тому +4

    ጌታ ይባርክሽ ሂሩትዬ

  • @alemhailemariam3682
    @alemhailemariam3682 4 роки тому

    Amen amen God bless you

  • @yibzuwoldeamanuel5494
    @yibzuwoldeamanuel5494 5 років тому +4

    God bless u

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 5 років тому +4

    Thank you zelalem.

  • @whyyoustolemysupa6789
    @whyyoustolemysupa6789 5 років тому +2

    እውነት ነው ምህረቱ ነው ያቆመን:እናመስግናለን🙏🏾

  • @mengistumulatu3703
    @mengistumulatu3703 5 років тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር። እህታችን እናታችንም ብንል አይጋነንም ብቻ እንኳንም ጌታ ደረሰልሽ። የተወደድሽ እህታችን ሂሩት በቀለ እንዴት ነሽልን ። ልጆች እያለን ያንቺን የብዙዬን የነጥላሁንን የነ መሀሙድን እረ ስንቱን ሰምተናል ። ብዙዬ ብዙዬና ጥሌ ቢኖሩ መልካም ነበር ጌታ እየሱስን ቢያውቁና በሄዱ። ጌታ የዝማሬ ሞገስ ቀድሞውኑ ሰጥቷችሁ ነበር ። ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ለመዘግየታችሁ ባለቀ ስአትም ቢሆን ጌታን አገኛችሁ የሚፈለገው ይሄና ይሄ ብቻ ነው ሌላው ሁሉ እዚህ ቀሪ ነውና።
    አንድ ነገር ልነግርሽ ሁሌም አስባለሁ ቢሆንም ስለዘመርሽ ስለዝማሬዎችሽ አንድ ነገር ልበል መልካም ከሆነ ተቀበይው ትክክል ካልሆነ ተይው።
    የድሮ ዘፈኖች ለምን እስካሁን ዘመን ተሻጋሪ ሆኑ ። መልሴ ዘፋኞቹ ለገንዘብ ሳይሆን ከልባቸው ለህዝብ ለሀገር የሚሰሩና ሀላፊነትን የሚሸከሙ እንዲሁም የሚመጣውን ክብር የሚሸከም ትከሻ ነበራቸው። ድርሰታቸው ግጥማቸው--- ሁሉም ተራ አልነበረም ። ሙዚቃ ተጫዋቾችም በህብረት በኦርኬስትራ በባንድ የሚሰሩ ነበሩ ሁሉም እርስ በርስ ፍቅር ነበራቸው መንግስት የሚያከብራቸው ህዝብ የሚወዳቸው ይሄ ይመስለኛል ዘመንን ያሻገራቸው።
    ሀሳቤስ ወዲህ ነው እህቴ እናቴም እልሻለው ታሳዝንኛለሽና። እንግዲህ የሰማይ ዜጎች ነንና የምንዘምረው የሁሉ ምንጭ ለሆነው አባትና አምላካችን ነውና እርሱ ይከብር ዘንድ ነውና በክርስቶስ እየሱስ የምናመሰግነው እንዲህ ብዬ እመክርሻለሁ አንቺም ታውቂዋለሽ።
    ያ የአለም ዘፈንን እንኳ ልብሽን ሞቅ አድርጎት ክብርን መሸከም እንዳትችዪና ስብእናሽን ካላጎደፈ አሁንማ በጌታ መንፈስ ዝቅ ብለሽ ጌታን በመፍራትና በመውደድ እንዲሁም ስላገኘሽው የዘለዓለም ህይወትማ ከዛ ከማይጠቅመው አለም በላቀ ሁኔታ በሰከነ እራስን በመግዛት መንፈስ በዝማሬሽ አገልግዪው ።
    ጌታ ለትውልድ የሚሆን የዝማሬ ፀጋ ሰጥቶሻልና በአለም እንደነበርሽው እንደዛው ክብርን በመሸከም ያልወረደ መዝሙር ወይም ለነፍስ እውቀትን በመስጠት መንፈስን ለጌታ ስራ የሚያነሳሳ ድካምን የሚያስረሳ ሁሌም የተጠራንለትን ጥሪ የሚያስታውስ እንዲሆን እልሻለሁ።
    በተለይ የሙዚቃ መሳሪያ በቀድሞ ቢሆን ከዘመኑ የአለማዊ ሙዚቃዎች ጩኸት ቢለይና ባንቺ እድሜ ያሉትን ጌታ እንዲያገኛቸው እንዲሁም ያሁኑን ወጣትንም በሰከነ መንፈስ እንዲሆን ይጠቅማል እላለሁ።
    በቀል የኔ ነው ያለው አምላካችን በዝማሬሽ ቀሪ ዘመንሽን ባንቺ ክፉውን ይበቀል።
    እወድሻለሁ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ። ሰላምሽ እንደ ወንዝ ይሁን።ሻሎም።

  • @btt9411
    @btt9411 4 роки тому

    ተባረኪ አንቺ የከበርሽ ያባቴ ብሩክ ። እግዚያብሔር ለዘለዓለም ክብር ከዓለም አስቀድሞ የመረጠሽ ። ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ።
    በዛ ደሞ ቅዱሳኑ ሁሉ እንሆናለን ። በርቺ ፅኚ

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Рік тому +1

    Yes Hirute ❤ God blessings up on u forever only by The “ Grace of God & Super Natural Power of Love on The Cross died & Live for Ever his name is name above all Names Jesus Christ Lord &Savior “

  • @tsegayebekelemanagdew6759
    @tsegayebekelemanagdew6759 5 років тому +5

    God bless you !!!!!!!!

  • @abenezerseifu4181
    @abenezerseifu4181 5 років тому +13

    Zele may God bless you, this is the song what i missed even from internet, thank you so much. if you have any other songs of Hirut Bekele please share us like what you have done, stay blessed!!

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 5 років тому +3

    God is great

  • @abeba4328
    @abeba4328 5 років тому +2

    Geta ybarek ymiynekaka mezmur min ybalal kalat aygeltewm.

  • @samsonkebede4889
    @samsonkebede4889 5 років тому +4

    Oh my God! God bless you Hirut!
    Yes, bless B the name of the Lord!

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 5 років тому +3

    Thank you my Lord Jesus😭😭😭

  • @medhanieabraham7653
    @medhanieabraham7653 5 років тому +5

    Thank you zelealem, for sharing!!!

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 5 років тому +3

    Amen thank you Jesus

  • @user-cl6rk8tj9p
    @user-cl6rk8tj9p 5 років тому +3

    Zelealem thankyou

  • @ashusahle2773
    @ashusahle2773 5 років тому +4

    God bless you abundantly!

  • @tamexxx2
    @tamexxx2 4 роки тому +2

    Glory to God! Be blessed!

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 5 років тому +3

    God bless you my brother in Christ

    • @yeneworktekle6540
      @yeneworktekle6540 5 років тому +1

      አንችን ጌታ ከጨለማው ሰፈር ሲያወጣሽ በዙሪያሽ ለነበሩ ዘፋኞች መሆኑን ላሳስብሽ እወዳለሁ። በርች ፀልይላቸው፣ መስክሪላቸው(ስድብም ይኖራል) ለአንች ክብር እንደሆነ እያሰብሽ፣ወደ ጉባኤ ጋብዣቸው።ወደ ጌታ ፊት ስታመጫቸው፣በቤቱ ሲተከሉ አክሊልሽ ናቸው። በርች ጌታ ይረዳሻል። ዝማሬሽን ቀጥይ። ሰይጣን ዲያቢሎስ የበላውን ጉልበትሽን፣ጊዜሽን፣ገንዘብሽን፣ወጣትነትሽን በመዝሙርሽ ተበቀይው። ክብር አክሊል ይጨመርልሻል። ሻሎም።ከቶጎ።

  • @marekegnmamo2406
    @marekegnmamo2406 2 роки тому

    ተባረኪ

  • @meer6395
    @meer6395 2 роки тому +1

    uuuuuuffffff amennn amennn

  • @asiahaio2729
    @asiahaio2729 5 років тому +3

    💕💕💕💕💕💕

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 років тому +6

    ሂሩትዬ ጠፍተሽ ጠፍተሽ ተባረኪ ድምፅ እስካሁን ያው ይገርማል

  • @natnaelbisrat9071
    @natnaelbisrat9071 5 років тому +1

    both of you stay blessed

  • @asheberdemie6773
    @asheberdemie6773 5 років тому

    God loves you. You are saved . I thank God very much about you. I think sister Bezunesh Bekele. I hope she is in Heaven

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 5 років тому +1

    Ladanen geta kzelalem esike lezelalem Kimber misigan sjgedete Hulu yihun min yibalale Lela wendem zelalem tebarke ehetem hirute leberket hugne tesgaw yibezalesh Elllllllllllllllllllllllllllllllllkiber legezabhare

  • @solomondawit1972
    @solomondawit1972 3 роки тому

    Geta Zemeneshen ye barkaw

  • @negashzewdie1289
    @negashzewdie1289 5 років тому

    Sofia all your songs are from above. It is a blessing to hear them. I believe God will annoint more to be a light to the world and a salt to the nation's. You are a true wisdom of God our father. Keep it up

  • @bbgg6620
    @bbgg6620 3 місяці тому

    amen

  • @shalomdr7shalomdr757
    @shalomdr7shalomdr757 5 років тому +1

    Gbu sister

  • @jesusislove9979
    @jesusislove9979 2 роки тому

    🙏❤️❤️❤️

  • @nanana2290
    @nanana2290 5 років тому +2

    Girum new

  • @bekelemekonnen5427
    @bekelemekonnen5427 Рік тому

    ሃሌ ሉያ !!!!😊

  • @dawitghebretsadiktemelso7377
    @dawitghebretsadiktemelso7377 5 років тому +1

    ,GBU

  • @derejegebremariam5562
    @derejegebremariam5562 Рік тому

    yihem eko zefen new

  • @samuelmathewos2621
    @samuelmathewos2621 Рік тому

    Rest in peace😢😢

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 7 місяців тому

    RIP

  • @frehiwotberisso1547
    @frehiwotberisso1547 5 років тому

    Eysus ytfu bgochun flagi nw ..esy tlk nw...Wy zmnsh tbarko ykr edi nw hji

  • @saronkifle434
    @saronkifle434 3 роки тому

    የት ጠፋች አረ ያለችበትን ንገሩን

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 5 років тому +3

    የነዮናስ ጎርፌ እንክርዳድ በቤተክርስቲያን ውስጥ ለማቆጥቆጥ ቢጣጣርም ከቶውኑ አይሠምርምም፡

  • @woldefoy8595
    @woldefoy8595 5 років тому

    ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።
    ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።
    ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
    ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
    ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
    መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
    መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
    ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው።
    ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

    • @manalemekonen2687
      @manalemekonen2687 5 років тому

      our sister hirut god bless you ,i am blessed listening your song , please don not interrupt singing ,you know your voice is a gift from your heavenly father .so please sing again and again.

    • @woynshettessema792
      @woynshettessema792 5 років тому

      አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 5 років тому

    እንደአቦነሽ ግራ ከመጋባት የአንቺ አስር እጅ ይሻላል።

    • @meseretebekelemesesretebek867
      @meseretebekelemesesretebek867 5 років тому

      Amennnn ameeen tebareki be bezu

    • @selam9713
      @selam9713 4 роки тому

      ግራ የገባችሁስ እናንተ ናችሁ የምታመልኩትን የማታውቁ መናፍቃን ወዮላችሁ

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 5 років тому +3

    ፔንጤ!!! ዘመን አመጣሽ ሀይማኖት በሰማይ ላይ ቦታ አያገኝም።

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 5 років тому

      አንቺ አልሽ ...ፈራጅ

    • @etuyadene3876
      @etuyadene3876 5 років тому +2

      የሰማዩ ጌታ እንደዛ ብሏል?

    • @yamali1018
      @yamali1018 5 років тому +1

      እግዚአብሔር ሃይማኖትን አያውቅም ። ሰው ሆኖ የመጣውን ክርስቶስን ፤ እሱም በሰው ልጆች ቦታ ሆኖ የጥፋቱን ፍርድ በመስቀል ላይ የተቀበለ ፥ በሱ ያመነና በሱ የኖረን ነው በሰማይ የሚጠበቀው የሚታወቀውም ። ስለዚህ ወዳጄ የትኛውም የሃይማኖት ስም በሰማይ በእግዚአብሔር ዘንድ እውቅና የለውም ። እና ብቸኛ እውነት ሕይወትና መንገድ በሆነው በአዳኙ በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ አምኖ መቀበል ነው ። ሌላ ምርጫ የለም ። ትርፉ መላላጥ ነው ። እኔም በግሌ ስል ኖሬአለሁ ። ግን አላዋጣኝም ። እና ይህንን ምርጫ ማድረግ ነው ።

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 5 років тому +1

      ምስኪን ነሽ መጀመሪያ ስለራስሽ ቦታ ማግኘት አስቢበት. እግዚአብሔር ይርዳሽ.

    • @davidnmt
      @davidnmt 5 років тому

      Taye bakish yegnaa zemen tegebb!! legziabhere madanuim almadanuimii anchii litnegriwe ena litmerchi tefeeligiyalesh!

  • @user-kb3lt6cd3x
    @user-kb3lt6cd3x 4 роки тому

    Erif ይቺ ሴትዮ ጴንጤ ሆና አረፈች ይድፈሽ ከሃዲ

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 4 роки тому +1

      ቃሊና አንቲ የኔ እህት በመጀመሪያ አንደበትሽን ግዢ ይህንን ማድረግ ሳትችይ ሰውን ላይ እጅሽን አትጠንቁይ. አዎ የሚያሳርፈውን ክርስቶስን ይዛ ጽጴንጤ ሆና አርፋለች እግዚአብሔር ይመስገን. በአለም ሆና ለአለም ስታዜም ሳይሆን ዛሬ ለአምላኳ ስትዘምር ተበሳጨሽ ይህ ደሞ ከማንም አይደለም ከስይጣን ነው. ለአንቺም እውነቱ እንዲበራልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እርሱ ካልረዳ ሰው አምላኩን ሊያውቅ አይችልምና. በመጨረሻም ይህንን ልበልሽ ምንም ይሁን ምን ሃሳብሽን ተቃውሞም ቢሆን በስድብ ሳይሆን በሚያንፅ ቃል ለመግለፅ ሞክሪ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል አንደበቱን ሳይገታ ክቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ ሚመስለው ቢኖር የሱ አምልኮ ከንቱ ነው ይላል. ስለዚ እንደበትሽን ጠብቂ.

  • @user-ff2gv4ni6q
    @user-ff2gv4ni6q 5 років тому +8

    አሜን ምን እላለው ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @yeneworktekle6540
    @yeneworktekle6540 5 років тому +1

    እህቴ የአባቴ ብሩክ አለሽ? በመዝሙሩ ዓለም ድምፅሽን ስላልሰማሁኝ በውስጤ እያሰብኩሽ መኖርሽን እያሰላሰልኩ ነበር። ኡፍ በጌታ መሆንሽንና ለጌታ ክብር ለጠላት ውርደት መዘመርሽን ሳይ እጅግ ነው ደስ ያለኝ። ተባረኪ። ባንች ነፍሴ ሀሴት አደረገች። ጌታ ይመስገን።ሻሎም።

  • @derartutafese5213
    @derartutafese5213 5 років тому +4

    God Bless You

  • @appqtreshetu7745
    @appqtreshetu7745 2 роки тому

    amen Amen