ashruka channel : ይሄ ካለሽ ወንድ ልጅ እብድ ይልልሻል | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 697

  • @ashruka
    @ashruka  3 роки тому +138

    ምርጡ 👉🏾ትዳር ወይስ አዳር 😂🙈
    ይሄ ምክር ለትዳር ነው 😉

  • @nkumezmuer2873
    @nkumezmuer2873 3 роки тому +184

    በዚይ ስአት እንደ እኔ የ ሀገሩ ሰላም የናፈቀው ማነው ✝️🙏?!!

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 роки тому +71

    እደኔ የአሽሩካን ጫወታ የሚናፍቅ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @seblekebede1599
      @seblekebede1599 3 роки тому +1

      አሹ ወንድ ልጂ እንክብኬቤ ሲያደርጉላቸው ሴትን ይርቃሉ እነሱን ሲያከባከባቸው የሚሻለው በኔ ስላየሁት ነው

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየ-ቐ7ኘ

    ልክ ነው ሴት ልጅ ሸፈንፈን ደበቅ ስትል ነው ፈላጊዋ የሚበዛው በትዳሯም ኩሩ ነች እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ ያስብላል😂😂😂😂😂🤣🥰🥰🥰🥰

  • @Nattytube
    @Nattytube 3 роки тому +44

    አዲሱ ቪድዬዮን ለምታዩ እና ቤተሰብ ሆናቹ ኮመንት ለምትፅፉ በሚቀጥለው ቪድዬዮ ላይ ሜንሽን አደርጋለው......ያው ቅንነት ዋጋ ባይኖረውም ለምስጋና ይሆናል

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 3 роки тому +18

    አሹዬ ዋናው ውስጣዊ ውበት ነው ለውንድም ለሤትም። አላሕ የሚፈራ ባል ይስጣችሁ 👍👍👍😘😘😘

  • @salihatube
    @salihatube 3 роки тому +42

    ሰላም ውድ የእስላም ልጆች ኡኳን ለታካባራው ራማዳን በሳላም አለህ አዳራሳቹ 🌹🌹🌹👍

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 роки тому +46

    የማዳም ቅመሞች እንዴት ናቹ የረመዳን ስራ እንዴት እያደረጋቹ ነው በርቱልኝ የኔ ጀግኖች 💪💪💪💪💪የእውነት ከልቤ ነው የምወዳቹ😘😘😘😘

    • @asteraster2720
      @asteraster2720 3 роки тому

      አልን ከእግዚአብሔር ጋር

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 3 роки тому

      ፈጣሪ ይመሰገን እዴት ነሸ እኛም እንወድሻለን የኔ ውድ

    • @sablaayele8859
      @sablaayele8859 3 роки тому

      Egziabeher yemesgen yezenal Ehite Enyam Enwudeshal

    • @MesiBeauty
      @MesiBeauty 3 роки тому

      @@asteraster2720 በርቱልን

    • @MesiBeauty
      @MesiBeauty 3 роки тому

      @@bazawitkassahun3184 አሜን አሜን አሜን

  • @love7005
    @love7005 3 роки тому +19

    1 ልክ አይደለም አሹየ ወንድ ልጅ በሚድያ ምትመላቀጥ ከሆነ የጊዜዊ ስሜቱ ሊጠይቃት ይችላል እንጅ ለቁም ነገር አሚፈልጋት ቁጥብ ሴት ነች 100%

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 роки тому +11

    ወዶችዬ ሲጀመር ምን እደምትፈልጉ እራሳቹ አታቁም ግራ ገብቶአቹ ግራ ምታጋቡ ናቹኮ ብቸኝነቴ ዉስጤ ነዉ የምን መጨነቅ ጎመን በጤና😏

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 3 роки тому +34

    እኔ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር. ሀገራችን ሰላም ሆኖ ደስ የሚል ዜና መስማት ነው. አሹ ምርጤ. እንኳን ደና መጣህ

    • @maramarya2235
      @maramarya2235 3 роки тому

      እዉነት ኧዎ

    • @tigisttadesse4802
      @tigisttadesse4802 3 роки тому

      1

    • @zinabedinka4100
      @zinabedinka4100 8 місяців тому

      ሸ?፨😅፨😅፧፨😅፧፨😅፨፨፨፨፨፨፨፨ቀ?ቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋ😅ቋቋ😅በ?ቦቧቧቧቧቧቦቋቋቋ😅ቋቋ😊ቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋቆቋቋቋቋቋ​@@maramarya2235

    • @zinabedinka4100
      @zinabedinka4100 8 місяців тому

      ​@@tigisttadesse4802፨፨፨፨፨፨፨?፨፨፨፨😅፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨😅፨ቧቧቧቧቧቦቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሾቯቯቯቯ፣ቯቯቯቯቯቯቯቯቯቯቯቯቯቯቯቯቯቮቯቮቯቯቯቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቦቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቦቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧ፣ቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧ😊ቧሿሿሿሿሿሿሾሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሾበ

  • @almazhailemariam5335
    @almazhailemariam5335 3 роки тому +1

    ዋው አሽሩካ አግብተህ ምታዉቅ ነዉ ምትመስለው ያልከዉ ሁሉ ልክ ነው እኔ ከባለቤቴ ጋ አምስት አመት ኖረናል ግን እሄ አንተ ያልከዉን በተለይ 1ኛ ና 2ኛ ላይ ያልካቸዉ ነገሮች የእግዚአብሄር አርዳታ ተጨምሮበት ትዳሬን ገነት አድርገዉታል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @kukuendrias937
    @kukuendrias937 3 роки тому +11

    ዋዎ! ቪራቦ አሹሩካ ምርጥ ሰው
    የምርጦች ምርጫ በርታልን👍😍

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 3 роки тому +13

    የኔ ቀዋጭ አጀገንከኝ ሴቶችዬ ቀብረር እንበል ሚካፕ ፋሽን ትተን ሞያ እንማር

  • @ዜዲፍቅርወሎየዋአማራይቱ

    ለመላው የእሥልምና እምነት ተከታዮች እረመዳን ከሪም እላለሁ
    ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ያችን💚💛❤

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 роки тому +42

    ወንዶች ብር ያላት ነው ሚፈልጉት

    • @SaraSara-fq1eq
      @SaraSara-fq1eq 3 роки тому

      😍😍😍😍😍😘😍

    • @honey48757
      @honey48757 3 роки тому

      🤔🤔

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 3 роки тому

      ትክክል

    • @mekditube1589
      @mekditube1589 3 роки тому

      😅🤣🤣Lik nesh

    • @meskiyegta7808
      @meskiyegta7808 3 роки тому +3

      😂😂ብሯ ሲያልቅ ትቷት ይሄዳል😂 ወይ ለሚወዳት ለሌለዋ ይሰጣል ወንድን በገንዘብ ልያዝ ማለት ከባድ ነው ፍቅር ካሊያዘው ላሽ ይላል

  • @ተራመዶትተጋገዞት
    @ተራመዶትተጋገዞት 3 роки тому +3

    ሀሀሀሀ እውነትም የምርጦች ምርጥ አሹ ማኛ

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 3 роки тому +8

    ወንድስ ሴትልጅ ምን እንፈሚያስደስታት ማወቅ የለበትም እንዴ እኛ ላይ ብቻ ሁሉም ነገር ጫና ማድርግ አይከብድም?

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 3 роки тому +4

    ከምንም በላይ የሚወዳችሁነሰ ባል ይስጣችው የሚያፈቅርሺን ባል ካገኘሽ ለአንቺ ሲል ይኖራል አንቺም ለሡ ትኖሪለታለሽ 👍👍👍👍👍👍 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹ያገባንውን አላሕ ያሳምርልን ያላገባችሁት ፈጣሪ ይስጣችሁ👍👍👍👍🌹

  • @emmushet
    @emmushet 3 роки тому +14

    በነካ እጅህ በወንዱም በኩል የሚጠበቅበትን ዘርዘር አድርገዋ ፍሬንድ….. ብዙ ጊዜ ሴት እንዲህ ማድረግ አለባት እንዲህ መሆን አለባት ይባላል….. አሁን ያልካቸውን ነገሮች ሴቷም ትፈልጋለችኮ፣…. ፀባይዋን የሚያቻችል፣ የሚያበረታታ፣ እምነቱን አክባሪ፣ በራሱ የሚተማመን, የሚንከባከብ ወንድ ሴቷስ ትጠላለች ብለህ ነው?

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 роки тому +10

    አሹሩካ ቶክ ሾው እንኳን በደና መጣክ በጣም ልክ ነው (1) ግን አንድ አንድ ወንዶች እዩኝ እዩኝ የምትል ሴት ይወዳሉ

  • @saeedalkeebali4279
    @saeedalkeebali4279 3 роки тому +3

    ኧረ ማንኛዉም ወንድ ሆዱን ይወዳል ስለዋጋ መክፈል ደሞ እኔ ፍቅረኛየ በጣም ነዉ የለፋዉ የእዉነት እኔ በስአቱ ፍቅር አነበረኝም አሁን ግን ከሱ ዉጭ ለማሰብ እስኪከብደኝ ድረስ ቢፃፍ አንድ የህንድ ፊልም ይወጣዋል የእዉነት እና አሁን ላይ ሳስበዉ በጣም በጣም ደስ ይለኛል እኔ ደሞ አዉቄ በትንሽ ነገር ለመተዉ አስቢአለሁ ካልኩት በጣም ይለማመጠኛል እና ደስ ይለኛል አላወቀም እንጅ እኔ ራሱ እኮ መተዉ አልችልም ግን ከእኔ የበለጠ እሱ የሚወደኝ ነዉ የሚመስለዉ የኔ ፎንቃ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 роки тому +5

    አሹካ የምርጦች ምርጫ ለመላው የእስልምና ተከታዬች በሙሉ እንኮን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ ሀገራችን ስላም ያርግልን

  • @burteethiopia6018
    @burteethiopia6018 3 роки тому +9

    አቦ ፍቅር የለም በናት ዝም በል ያስጠላኝ ምክር ወንድ ማየት ሁላ የዘጋኝ ጊዜ ፍቅርፍቅር አይስማማኝም ወንድ ሲጀመር ፍቅር አይገባዉም በተለይ የኢትዮ ወንድ

    • @hannahanna204
      @hannahanna204 3 роки тому

      ትክክል

    • @solomonberhanu2303
      @solomonberhanu2303 3 роки тому

      Ere endeza ayedelem holonenm mefrege yekebedal

    • @surafeleyasu9155
      @surafeleyasu9155 3 роки тому

      ewey..man nw yegodash..ayzoshh..geletee

    • @ማራናታአለሙ
      @ማራናታአለሙ 2 роки тому

      @@surafeleyasu9155 eyezork Mitigodachew ante nek meselegn bizu bota tikomitalek 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Ekram-kc9ce
    @Ekram-kc9ce 3 роки тому +1

    እውነት 1

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ5ተ

    ልክ ነው

  • @ገኒየወልደያዋ.ቀበጥ-የ7ኘ

    ማሬ ዛሬ መስቀልህን አየሁኝ ውድድድድ
    ወድልጅ መስቀል አድርጎ ሳይ እደት ደስ እደሚለኝ

  • @sherakhan9594
    @sherakhan9594 3 роки тому

    ዋው ትምህርትህ ተመችቶኛል አንተም ወፈርክ ዩቱብ ተሥማምቶሀል

  • @AaaAaa-jz8cv
    @AaaAaa-jz8cv 3 роки тому

    ትክክል። ቡዙ። ትደር። ያሚፈርሰው። በዚ። ምክኘት። ነው

  • @selam21558
    @selam21558 3 роки тому +1

    እውነት ነው አሽሩካ (1 ) ባልሰራነው ነገር መመካትም መልካምም አይደለም ያቀረብከው ነገር በጣም አሪፍ እና አሳማኝ ነው እናመሰግናለን

  • @rodaswollo4256
    @rodaswollo4256 3 роки тому

    ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግናለን አሽሩካዬ

  • @naimaomar4933
    @naimaomar4933 3 роки тому

    ትክክል ነህ

  • @سارهساره-ك7ض
    @سارهساره-ك7ض 3 роки тому

    1 ትክክል ነህ ወድሜ ስለምክርህ እናመሰግናለን
    ወድሜን ጠይቄው አንተ ያልከውን ጠቅሶታል

  • @meazitube8567
    @meazitube8567 3 роки тому

    Ashurkaa lemen Ethiopia prime minister Lee mircaa atiwedaderem bewunet ante teshalaleh

  • @yordanossenay
    @yordanossenay Рік тому

    Be nurow be hiwot tesfa satkorche aye Ashruka Egzibher yerdan enje endeze aynet sewoch betam metfowoch nachew seystekakelelachew lat yelalu

  • @aberashtefra3677
    @aberashtefra3677 3 роки тому +1

    ሰላም እውነት ነው 1ግን ሁሉም ወድ ማለት ይከብዳል ሁሉም ግን በስነምግባር የታነፀ ደስ ይላል

  • @mesfinentertainment4301
    @mesfinentertainment4301 3 роки тому +1

    egzabher lehagerachin selamn yistln

  • @nasir2290
    @nasir2290 3 роки тому

    አሹየ ትክክል

  • @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
    @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ 3 роки тому +23

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይከ ግጭኝ

  • @bekiforever8123
    @bekiforever8123 Рік тому

    Enamesegnal yhenyemesel mkr slemekerehan

  • @ዜዲፍቅርወሎየዋአማራይቱ

    እናመሠግናለን አሹሩካችን💖😘😍

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 3 роки тому

    ያገሬ. ስላም. ነው. የማስጨንቀንኝ. እሺ. I. Don't Care about man

  • @FatimaFatima-dl7jh
    @FatimaFatima-dl7jh 3 роки тому

    ይመችህ እዉነትነዉ የምታወራዉ።

  • @genettesfayeaga4843
    @genettesfayeaga4843 2 роки тому

    Ashrukaye I wish you a kind of smart girl

  • @BeNetsachannel
    @BeNetsachannel 3 роки тому

    Selam ye Ashruka beteseboch ebakachu aberetatugn addis you tuber negn pirofile bemechan sirayen eyulign egnaw nen legnaw yalenew.
    Selam le hagerachin yibza!!!

  • @mekiyoutube9829
    @mekiyoutube9829 3 роки тому

    1 ልክ ነህ

  • @dohaqatar8212
    @dohaqatar8212 3 роки тому

    በትክክል

  • @ሰአደመሀመደ
    @ሰአደመሀመደ 3 роки тому

    ሰላም እናመሰግናለን

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 3 роки тому +1

    ወንድ ልጅ የምትጨቃጨቀው ሤት አይፈልግም 👍👍ጥፋተኛ ሖኖ እራሡ ብታገኚው አውሸሽ እለፊው ከዛም ቀስ ብለሽ አስረጂው 👍👍👍👍👍አንቺ አቅም ከሖንሺው የትም አይሔድም ሑሌም አንቺ ለሡ ልዩ ሤት ነሽ👍👍👍

  • @wesesew2910
    @wesesew2910 3 роки тому

    ትክክል1111111111

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 роки тому +3

    Betesebachun hagerachun yagerachun slm mitufeligu Endene deg kehonachu beteseb argugn benatachu 🕌☝💒🇪🇹❤

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 3 роки тому +1

    አሽሩካ የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣ

  • @ሂውትጓልትግራይ
    @ሂውትጓልትግራይ 3 роки тому +8

    አሁን ሰለ ፍቅረ እኔ የናፈቀኝ ሰላም ነው እፉፉፉ😰😰😰

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому +1

    ብር ካላት ይወዳታል 😃😃😃👌👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 3 роки тому

    1 እውነት ነው

  • @قرانكريم-ب6غ7ه
    @قرانكريم-ب6غ7ه 3 роки тому +3

    አሽዬግን እንደ ዶክተርአብይ ሰውን ወዳተ እንደት መሳብ እንዳለብህ ትምርት ወስደሀልደ እኔኮ የትኛውም ቪድወህ ፍዝዝ ድዝዝነው የሚያደርገኝ

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 8 місяців тому

    ወንድሜ...😂😂😂😂.በጣም.ፈታ.ነው..የምታረገው.ይመችህ..❤❤❤❤❤❤

  • @y9gh956
    @y9gh956 3 роки тому +2

    አሸካ ምነዉ ጠፊህ አትጥፍ በጣም ምርጥ ምክርነዉ❤❤❤💖

  • @louatlouat6615
    @louatlouat6615 3 роки тому

    አሹካ የምርጦች ምርጫ እንወድሀል. በርታ

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 3 роки тому +2

    👈👆👆🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 3 роки тому +1

    ወንድም ሆነ ሴት ሂወታቸውን ለመምራት የራሳቸው እውቀት ፍላጎዎት መከባመር መተሳሰብ በሁለቱም መሀል እኩል መሆን አለበት ባይ ነኝ የኛዎቹ በዚይህ ዘመን ሞተዋል።።።።

  • @dohaqatar8212
    @dohaqatar8212 3 роки тому

    በትክክል1

  • @tihtina1829
    @tihtina1829 3 роки тому

    Demo semonun Amrobihal Fetari yitebikih yene mekari wedim

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr 3 роки тому

    እናመሰግናለን🌷🌷🌷

  • @albloushi8691
    @albloushi8691 3 роки тому

    በትክክል አሹ የሁላችንም ምርጫ

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 3 роки тому +12

    ለዚች ኮፍያ መፅናናቱን ይስጣት 😂

  • @EssEss-mf3cw
    @EssEss-mf3cw 10 місяців тому

    1 ውነት ነው አሺየ❤

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 роки тому +1

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ...

  • @mulubakali8145
    @mulubakali8145 3 роки тому

    ዎውዎውአሹዬ ምርጥ ምክር ነዉኮ

  • @ayok4563
    @ayok4563 3 роки тому +1

    ልክ ነው 1

  • @መዲስደተኛዋ
    @መዲስደተኛዋ 3 роки тому

    Thanks
    🙏

  • @abiemu1061
    @abiemu1061 3 роки тому +9

    እኔ ስከባከበው እናቱ መስዬው ሲጠራኝ ሁላ እማ ይለኛል እናቱ መስዬው ይሆን ሌላ እዳይፈልግ ፈራው

  • @hermelamohammed9346
    @hermelamohammed9346 3 роки тому

    Ashrukaye Wandime please please please yehenin teyake meleselegn please Yemewedew lij nebir neger gin Ahun Enda befitu Ayeweragnm befitim Gin buzum Ayedelem semechew new yemiyaweragn Ahun gin sesefilet Ene yesefkuletin meleso sefo yelekelegnal Algebanyi lemen yenen yedegmilegnal ???? Ashruka please please meleselegn

  • @lucydane1667
    @lucydane1667 3 роки тому

    ደስ ይላል አሹ በርታልን በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 3 роки тому

    Ethiopian Man's form heaven

  • @قرانكريم-ب6غ7ه
    @قرانكريم-ب6غ7ه 3 роки тому +12

    ወንድልጅ ከምንም በላይ የምታዝናናው ፈታ ያለች ሳቂታ የሆነች ይፈልጋል

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 роки тому +7

    ውድ ያገሬ ልጆች በሰላም ላገራቹያብቃቹ

  • @abebaabeba7555
    @abebaabeba7555 3 роки тому

    በጣም 1

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 роки тому

    1/ 100 % ልክ ነው

  • @firtachanli482
    @firtachanli482 3 роки тому

    I Like you 100%
    Ashu bexami tkikli meraja naw
    1 and A💚💛❤💯💯💯💯💯🤜🤛

  • @asteraster2720
    @asteraster2720 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @taekeudebebe8173
    @taekeudebebe8173 3 роки тому

    But if I am smart he should be more than Me Smart right?

  • @selamyoutube8263
    @selamyoutube8263 3 роки тому

    1 👈አሹዬ ልክነህ ወድሜ

  • @genettesfayeaga4843
    @genettesfayeaga4843 2 роки тому

    The way you express alwsys makes me laugh . Thank you our dear!

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 роки тому

    1ትክክል

  • @rahelgbermikael915
    @rahelgbermikael915 3 роки тому

    Ashoye mewdehe

  • @ከድጃጎደሬዋ
    @ከድጃጎደሬዋ 3 роки тому +3

    ብር ያላት ብቻ ነው ወንድ ልጅ ለትዳር የሚፈልጋት

  • @redietsurafel850
    @redietsurafel850 3 роки тому

    ashrukaye mikroch aytegeb tnx

  • @temutitemu2970
    @temutitemu2970 3 роки тому +3

    ምርጤ 😍

  • @ፈቲወሎደሴ
    @ፈቲወሎደሴ 3 роки тому +1

    አሹየ ትክክል😘

  • @janiefada3190
    @janiefada3190 3 роки тому

    Ashkyeeee seamie lenanite yihun kedusan qidusan 🖒🖒🖒🖒🖒😍😍😍

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 3 роки тому +3

    አረ አሹ ከእግዚአብሔር ሲስጥ ነው

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 роки тому +1

    አሹየ እኔኮ የዩቲዩብ ምሰሶህ ነኝ ሁሌ ላይክ አደርግሀለው ባልኮምትም የኔ ቀዥቃዟ

  • @nurinuri5093
    @nurinuri5093 3 роки тому +1

    ልክ ነው 1 ግን የዘመኑ ወንድ ብር ነው ከሁሉም ነገር የሚይስቃድማው ሁሉም ሰይሆን ጥቅቶቹ

    • @nurinuri5093
      @nurinuri5093 3 роки тому

      እነመሰግነሌን ወንድማችን

  • @ዜድየድብሯ
    @ዜድየድብሯ 3 роки тому

    እኔ ያልገባኝ ነገር እነዚ የምታመጧቸው መፃሀፎች ለኛ ሀገር ወንዶች ይሰራል አይመስለኝም የኛ ሀገር ወዶች ከነ ድህነቱ አብረኝ አናድጋለን በለህ ስትቀርበው አወኩሽ ነኩሽ ከሱም ብሶ ጢባጢቤ ሊቻወት ይፈልጋል አቤት ጢባሩ ፎረፎራም አፈር ናቸው የኛ ሀከር ወዶች

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 3 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣክ 🙏

  • @zurichzurich584
    @zurichzurich584 3 роки тому +2

    አሹካ እናመሰግን አለን ምርጥ ሰው

  • @gentandhabty
    @gentandhabty 3 роки тому

    Gn yemtilew neger hulu ewunet new demom betam leni btewochi betam yastemral berta ashu

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 3 роки тому

    2 ልክ አይደለም

  • @asdfff7149
    @asdfff7149 3 роки тому

    Eree hashrkaa wedeetinoo hageruu negeruu